ሽፎን ክፍል 4 አገጣጠም _ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2023
  • ከክፍል1 እስከ 5 በቅደም ተከተል ይዩ
    #shifon #chifon#ሽያጭ #ሽሚያ123 #menesha #libamset#habesha #ethiopia#design #habesha @kokobaman1889 #dressdesigns #dresses #ethiopia #menesha#mesiigemechu #dressdesigns #dresses #abeshabeauty #habeshatiktok ‎@Lid Habesha Design #habeshaculture
    #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa

Комментарии • 22

  • @user-vt6ne9zf4n
    @user-vt6ne9zf4n 9 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ብዙም አይሰማም ድምፅህ ግን ቢሆንም ለኛብለህ እየደከምክ በጣም እናመሰግናለን ።።።እስኪ ከቻልክ የሀበሻ ጥልፍ ቀሚስ አሳየን ልክ እንደሺፏኑ

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 9 месяцев назад +2

    ሼር ላይክ አርጉ መልካምነት ለራስ ነው 👍👍👍

  • @maddtube3175
    @maddtube3175 6 месяцев назад +2

    mnm eko ayitayim bro gobez camera man yasfelghal

  • @alembelay1169
    @alembelay1169 9 месяцев назад +2

    ስራህ በጣም አሪፍ ነበር ድምፅና ቀረጻው ቢስተካከል።

  • @user-vp8lz4gd5m
    @user-vp8lz4gd5m 7 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ነውእግዛብሔር ይባርክህ ትንሽ ሽንሽኑን ስትሰራ ግልፅ አይደለም ድምፁም አይሰማም

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ካሜራ ማኑ ግን መሬት ነው የምቀርፀው አረ ባክህ ባክህ በጣም አሰተማሪ ቨዲዪ ነው በርቱ

  • @endishdesign
    @endishdesign 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ካሜራ ማን ግን በድካም ነው መሰለኝ እሚቀርፀው ወይም ሲቀርፅ የስክሪኑን ሁኔታ አያይም

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  9 месяцев назад

      ይቅርታ እናስተካክላለን የሚደገም ክፍል ፃፉልን ወደፊት በጥራት አመቻችተን እንደግማለን

  • @user-po2sp2hw2m
    @user-po2sp2hw2m 8 месяцев назад +1

    በጣም አዝናለሁ እኔ ወገብ እንዴት እንደገጠም በጉጉት እየጠበኩ ካሜር ሳታሳየን ቀረህ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  8 месяцев назад

      እኔ የሰራሁት እናንተ ለመስደሰት ብዬ ከ2000ብር በላይ ,ጊዜን ሰጥቼ ነው የሰራሁት ይቅርታ ለተፈጠረዉ ግን ካሜራ ላይ ችግር ተፈጠረ።የሌሎች አስተያየት ለማስተካከል ብለን ነው።
      ይህ ደሞ የመጨረሻ አደለም በናንተ ጥያቄ መሰረት የሚደገም ክፍል እንደግማለን።

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 2 месяца назад +2

    bemebete edatalfegni belt sigeba kegeb belay yalew ayrezmm ede new lebeltu megbiya kewogeb belay kalew enkensalen mnm algebagnim eske wegb kalew lay belt sichemer wedetachi aywerdm ede

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  2 месяца назад

      Ke tikisha wegbe 40 bihone 40_10=30 new 10 le belt malet new

    • @biniamesubalw6292
      @biniamesubalw6292 2 месяца назад +1

      @@kanadesign-libs_sfet_maseltega amesegnalehu wedme bertalgni egziabher ysth wedme 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-po2sp2hw2m
    @user-po2sp2hw2m 8 месяцев назад

    ወገብ በጣም አናደደከኝ በናትህ እሷ ነበረ የምጠብቀው ሌላዉማ ከዝህ በፍት ሰርተሀዎል

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  8 месяцев назад

      ምን ላስተካክል ያልገባ ነገር ካለ 0913724297 ደውል አስረዳካለው

  • @user-po2sp2hw2m
    @user-po2sp2hw2m 8 месяцев назад

    መድከምህ ላይ ቀር ለምን በትትክል አታሳየንም

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  8 месяцев назад

      ፎቶ ጠበበ ብለውን ራቅ ብለን ስንቀርፅ ይህ ደግሞ ተከሰተ በግል ያልገባቹ ደውሉ።ወደፊት አስፈላጊ የሆነውን ክፍል ደግመን እንሰራለን

  • @medyia4031
    @medyia4031 9 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን