ሽፎን ክፍል 5 እጅጌ,ገበር,የአንገት እና የእጅጌ አበባ አገባብ _ልብስ ስፌት ዲዛይን _ሽፎን ቀሚሶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 ноя 2023
  • ከክፍል1 እስከ 5 በቅደም ተከተል ይዩ
    #shifon #chifon#ሽያጭ #ሽሚያ123 #menesha #libamset#habesha #ethiopia#design #habesha @kokobaman1889 #dressdesigns #dresses #ethiopia #menesha#mesiigemechu #dressdesigns #dresses #abeshabeauty #habeshatiktok ‎@Lid Habesha Design #habeshaculture
    #FashionStudents #HardWorkPaysOff #ScholarshipCompetition #FashionShow #DressSmart #FashionDesign2024 #LeatherBodice #DramaticSilhouette #StraplessDress #FeatherSkirt #FloorLength #FashionMovement #GlamorousFashion #ModelConfidence #SleekBunHairstyle #ElegantGloves #FeatherBoa

Комментарии • 23

  • @KindiyeFentew
    @KindiyeFentew 11 дней назад +1

    ይመችሕ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 24 дня назад +1

    ዋውውውው አለቀ ሲያምር ግን ካሜራ አማኑን አስተካክል

  • @endishdesign
    @endishdesign 9 месяцев назад +9

    እናመሰግናለን ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ ካንተ የምታቀውን ሁላ ሳትሰስተ አጋርተሀል ልፋትህን ግን ካሜራ ማን ትኩረትና የቀረፃ አንግል ባለማስተካከል ገደበው አንዳንዴ እየቀረፀ መሆኑንም ይዘነጋዋል ማስተማሪያ ስለሆነ እምትሰራቸወን ነገሮች በግልፅ በካሜራው ቢያስገባው የበለጠ ነበር ምንም አውቀት የሌለው ሰው ምን እያረክ እንደሆነ ለመለየት ይቸገራል ላካፈልከን እውቀት ከልብ ምስጋና ይገባሀል

  • @user-po2sp2hw2m
    @user-po2sp2hw2m 8 месяцев назад +2

    በጣም ደስ ብሎኝ እያየሁ ኡፍፍ ካሜር በናትህ ገደልከኝ ስሜቴ

  • @user-jp9gm4og9v
    @user-jp9gm4og9v 7 месяцев назад +1

    የአበባውን አሰራር አሳየን

  • @user-pr3gw6qq9z
    @user-pr3gw6qq9z 9 месяцев назад +6

    በርታ ሰብስክራብ ያላረጋቹህ አርጉት ሌላ ደግሞ ሰለምታስተምረን እውቀትህ ሳትሰስት ሰለምታካፍለን እናመሰግናለን በግሌ ትንሺ ሰራ ሰለሚበዛብኝ መከታተል አልቻልኩም ዳውሎድ አድርጊ ነው የምማረው ነገር ግን ላተ የሚጠቅምህ ከሆነ ቪው እዲጨምርልህ ሰራ ሰገባ ሁሌ ሰልኪን ያተን ዮቱብ ከፍቸ እተወዋለው በራሱ እይታን ይጨምራል እተርኔት ያላቹህ ሰአትኮን ባይኖራቹህ ይህን በማረግ ከጎኑ እንሁን እላለሁ እንወድሀለን የአሁኑ ግን አተ እያሳየህ ካሜራማኑ ሌላ ነው የሚቀርፀው ትምህርቱና ቀረፃው አልተገናኘም ትኩረት

  • @user-vi6wi1ku9x
    @user-vi6wi1ku9x 9 месяцев назад +1

    በሺቲ ጨርቅ ኪሥ ያለው ሡሪ ስራልኝ እባክህ

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  9 месяцев назад

      ሱሪውን መስፍት ከቻልሽ ኪሱ በጣም ቀላል ነው።ሱሪ ላይ የሰራሁት የጎን ኪስ የሚለው ላይ እይ።ካለገባሽ ለብቻሽ የሚህን ቀርጬ እልክልሻለው @SollFMFM "ብለሽ በቴሌ ግራም ፈልጊኝ እልክልሻለዉ

  • @enkuwerikashgra9018
    @enkuwerikashgra9018 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤ድንት ቀን ብሰለጥን ብቁ እሆናለው ሁሉንም አይነት ድዛይን

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  24 дня назад

      በ3 ወር ስልጠና ሁሉንም እውቀት ታገኛለሽ, ግን ውጤታማ ለመሆን የምትኖሪበት አካባቢ ወይም የገበያ ሁኔታ አይተሽ የሚፈለገው የልብስ አይነት ላይ ትኩረት አድርገሽ ለራስሽ ለቤተስብ ሰርተሽ ከስህተትሽ መማር. ከዛ ውጤታማ ትሆኛለሽ ፕራክቲስ ወሳኝ ነው የተለያዩ ዩቱብ ላይ የምሰሪው ልብስ አይነት ማየት።ከዛ ከተወሰኑ ወራት በኃላ ብቁ.

    • @enkuwerikashgra9018
      @enkuwerikashgra9018 24 дня назад

      @@kanadesign-libs_sfet_maseltega እሽ ወንድም አመሰግናለው እደውልልሃለው💚💚💚

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 3 месяца назад +1

    ene emlh wedme yehabesha kemis ena shifon lketu ad new gn besefiw new emnlekaw weys edeshifon new ebakh atlefegni

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  3 месяца назад

      በደንብ ልምድ እስኪኖር እስከ 6 ሴሜ መተው ከዛ በተደጋጋሚ ስሰራ አየቀነስ ትመጣለ ግን ስትገጥም ትርፉ ትተ መግጠም ነው

    • @biniamesubalw6292
      @biniamesubalw6292 3 месяца назад

      @@kanadesign-libs_sfet_maseltega amesegnalehh wedme egziabhere ybarkh

  • @wagitame9564
    @wagitame9564 9 месяцев назад +1

    ስለሰጠኸን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን በርታ!! የምትጠቀምበት የስፌት መኪና ዚክዛክ ይሰፍል እዴ?

  • @user-pr3gw6qq9z
    @user-pr3gw6qq9z 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ ደረት ዙያ ልኬት የሚያሰፈልገን ቀሚስ ወይም ማንኛውንም ልብስ ሰንሰራ የግድ ልኬት ላይ ማሰፈር ጠለብን ወይስ የእጂጊውን ለመሰራት ብቻ ነው የምንጠቀመው ማለቴ የሴት ቀሚስ በምንሰራበት ሰአት እጂጊ ሰንሰራ ዋናውን የጡት መሰመር ይዘን መሰራት እንችላለን ወይስ ግዴታ የደረት ዙሪያ አካፍለን መሰራት አለብን ? ሰለቀና መልስህ አመሰግናለሁ ፡፡

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  7 месяцев назад +1

      እኔም አመሰግናለሁ።ለሴት ሲሆን ጡት ዙሪያ ሶስት ጣታችን ሜትሩ ላይ አስገብተን ዙሪያ እንልካለን።
      ለወንድ ደሞ ደረት ዙሪያ ሜትሩ ላይ ሶስት ጣታችን አስገብተን እንለካለን።
      ለሁለቱም ከወገብ በላይ ስንሰራ ለየትኛውም ለብስ የምናከፍለው እነዚ ነው።
      በተመሳሳይ ከወገብ በታች ለወንድም ለሴትም ዳሌ ዙሪያ እንጠቀማለን። ግን ለሴት ሼብ ያለው ልብስ ከሆነ ብቻ ነው ለሚሸነሸኑ ለቀሚስ,ሽፎን ......ዳሌ ዙሪያ አንጠቀምም ።ካልገበሽ ደዉይ 0913724297

    • @user-pr3gw6qq9z
      @user-pr3gw6qq9z 7 месяцев назад

      እሺ አመሰግናለሁ