እንዴት ተላላፊ ሽፎን,የሐበሻ ቀሚስ,ቀሚስ,የእራት ልብስ በቀላሉ ይሰራል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 янв 2024
  • #ልብስ #dresssmart #fashionmovement #fashionshow #fashionstudents #hardworkpaysoff #glamorousfashion #sleekbunhairstyle #straplessdress #floorlength
  • ХоббиХобби

Комментарии • 73

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 14 дней назад +1

    በጣም እናመሰግናለን የምማረው በሌላ ቋንቋ ስለሆነ ያንተን ለማየት በመቻሌ በጣም ረድቶኛል ።

  • @ሀቢባ2580
    @ሀቢባ2580 26 дней назад +1

    ሀገር ገብቸ ልብስ የመስራት ነበር አላማየ በጣም ትእግስት ይጠይቃል

  • @halimahussenhalimahussen
    @halimahussenhalimahussen 3 месяца назад +3

    ሠፍፊ ልብሶች አበያ ጀልባብ አሰራር እፈልጋለሁ ብሮ በተረፈ በረታ አንማረ ይህ ሙያ ሴት ወደ አይልም ተማሩበት

  • @solomonmelakuyimam6495
    @solomonmelakuyimam6495 5 месяцев назад +4

    ይህን ሞያ በጣም እወደዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @woyinsto1555
    @woyinsto1555 27 дней назад +1

    በጣም ደስ ይላል ወንድሜ።ግን ግሪን ላይን እና ጨርቅ ላለማባከን ከጠርዙ አስቀምጠው እንዲቆርጡም ንገራቸው 🙏🙏🙏

  • @mekayutube-iu1kk
    @mekayutube-iu1kk 16 дней назад +1

    በጣምአሪፍነው

  • @alemzewde8173
    @alemzewde8173 6 месяцев назад +2

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን

  • @TheYayne
    @TheYayne 5 месяцев назад +2

    Thank you betam bizu malawekewen endawek seleredakegn

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 6 месяцев назад +1

    ሁሌም በተቻለኝ እከታተልሀለው ከወገብ በላይ የአገር ልብስ አሰራር ብታሳየን አመሰግናለሁ❤❤❤❤

  • @SamiAna-er1fg
    @SamiAna-er1fg 3 месяца назад

    በጣም እምፈልገው አሰራር ነበር አመሰግናለው በርታልን

  • @user-hq7lh5db7p
    @user-hq7lh5db7p 10 дней назад +1

    አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ

  • @user-pr3gw6qq9z
    @user-pr3gw6qq9z 6 месяцев назад +1

    በርታ መምህሬ እናመሰግናለን ♥

  • @rahelsolomon-ks3dk
    @rahelsolomon-ks3dk 4 месяца назад +1

    በጣም የምወደው ሞያ ነው ተምሬ ተመርቄ አመት ሇነኝ አንተንም እከታተል ነበር ግን ወደኔ አዲስ ነገር መምጣት አቁሟል

  • @Asratshow6
    @Asratshow6 6 месяцев назад

    wow wow enmsagenlan ✅👌👌👌

  • @user-mc3iu6jc7l
    @user-mc3iu6jc7l 5 месяцев назад +1

    Gobez abate👏

  • @user-lk2ow6iu5f
    @user-lk2ow6iu5f Месяц назад +1

    Tebarek!

  • @user-gq8te5rk8z
    @user-gq8te5rk8z 3 месяца назад +1

    Tebarek abate

  • @FetiyaKey
    @FetiyaKey 6 месяцев назад

    Mashallh well come

  • @zufanberheberhaneberhe1577
    @zufanberheberhaneberhe1577 2 месяца назад +2

    በጣም ደስ ይላል ኣንተም ስታስተምር ከልብህ ነው በቀላሉ ይረዳል እናመሰግናለን እና ኣዲስ ኣበባ ስትከፍቱ ኣሳውቁን

  • @WanduFayisa
    @WanduFayisa Месяц назад +1

    Thanks my brother

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 3 месяца назад +1

    betam new emadekh egziabher yabertah wedme betam new emadekh wedme betam tmechegnalek bertalgni brather ❤❤❤

  • @user-oc2bn8bq2b
    @user-oc2bn8bq2b 5 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ታቸር

  • @ellen.h3994
    @ellen.h3994 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @tgaabush
    @tgaabush 6 месяцев назад +1

    መምህር. ከልብ.
    አመሰግናለሁ.

  • @user-yr8pt1gc3j
    @user-yr8pt1gc3j 5 месяцев назад

    Wowwwwwww taxxxxxx❤❤❤

  • @user-by5uu7mm6w
    @user-by5uu7mm6w 6 месяцев назад +1

    ወላሂ በጣም አመሰግናለሁ

  • @DESSUBIRHANU
    @DESSUBIRHANU 4 месяца назад +1

    Enamesegnalen

  • @tessmt1799
    @tessmt1799 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @user-gr5ie1yx8l
    @user-gr5ie1yx8l День назад

    ዋው ❤️🙏🏾

  • @seblemergia3298
    @seblemergia3298 6 месяцев назад

    Thank you so much

  • @Davidm127
    @Davidm127 6 месяцев назад +1

    Arif nw berta

  • @AtsedeMulugeta-cv3xf
    @AtsedeMulugeta-cv3xf 6 месяцев назад +1

    ምርጥየየየየየየ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 6 месяцев назад

    Thank you

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq 6 месяцев назад

    እንኩዋን ደህና መጣክ

  • @user-iw7kt2ou3w
    @user-iw7kt2ou3w 3 месяца назад +1

    እኔም መማር እፈልጋለሁ❤❤❤

  • @MeronTewab
    @MeronTewab 6 месяцев назад +1

    bexam ameseginalew tinsh xefa bileh nbr enkuan dena mexah wendime

  • @TilahunAlemye
    @TilahunAlemye 3 месяца назад

  • @wintiyye
    @wintiyye 9 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @Memhrtitna
    @Memhrtitna 26 дней назад +1

    አንተ የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጅ ነህ በርታ።አንድ ነር ላስቸግር?።የካባ አቀዳደድ አሳየን እባክህ።

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 4 месяца назад +1

    ሰፕስክራይብ አደረኩህ አቦ በርታልን ወድማችን በጣም ደስስስስ ይላል እንድያዉ ከስደት ወጥቼ እናንተ ጋ ብመጣ ታስለሙዱን አላቹሁ ??

  • @SinguaAshennafi
    @SinguaAshennafi 24 дня назад +1

    pilisi ba olayi asitemiragni

  • @user-lz9ss9gz2m
    @user-lz9ss9gz2m 6 месяцев назад

    welcome

  • @user-vp8lz4gd5m
    @user-vp8lz4gd5m 6 месяцев назад +1

    ከልብ አመሰግናለሁ

  • @biniamesubalw6292
    @biniamesubalw6292 2 месяца назад

    wedme edatalfegni jemari negni ena telalafi yegitar shifon aserar btasayen des ylegnal ena yehabesha dress telalafi edezih new emiseraw weys

  • @JoyfulIslandParadise-bb7re
    @JoyfulIslandParadise-bb7re 4 месяца назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይስልን አንድ ያልገባኝ ነገር ለዳርቱ 3cm እደት ተውን አልክ

  • @Haabte12
    @Haabte12 6 месяцев назад

    Enkuan dena metah

  • @TilahunAlemye
    @TilahunAlemye 3 месяца назад

    4:52

  • @tigestdebale
    @tigestdebale 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤galatomii

  • @user-cp5ml8cz7j
    @user-cp5ml8cz7j 4 месяца назад +1

    Lemen setesefa atasayenem

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  4 месяца назад

      ያሳየው መስሎኝ ነበር በቅርቡ እየሰፍው አሳያለው።በትግስት ጠብቁኝ ማሰልጠኛ ስለሆነ ለዩቱብ ብዬ ነው የምሰራው

  • @TadeleKebede1
    @TadeleKebede1 6 месяцев назад

    መሰረታዊ የቀሚስ አሰራር ድገምልን::

  • @user-fb6ru2en2g
    @user-fb6ru2en2g 4 месяца назад +1

    memar falige nbr sin nw kifiyaw

  • @HayimanotHatahunq
    @HayimanotHatahunq 3 месяца назад +1

    የት ነው ያለህው ሙያወን ባካል መጥቸ መልመድ እፈልጋለሁ

  • @TemesgenTadele-xq8vo
    @TemesgenTadele-xq8vo Месяц назад +1

    ባካል መጥተን መማር እንችላለን? ከተቻለ አድራሻችሁን

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  Месяц назад

      Kutir 1 sululta
      Kutir 2 mizan sululta far fro. Adisu gebaya 12 km
      If u are far from us let me know and i will reccomend u the near by 0913724397

  • @tizitahailh5182
    @tizitahailh5182 4 месяца назад +1

    አነሳሱ ዝቅ ብሎ አይታይም ለመከታተል ያዳግታል ቢስተካከል

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  4 месяца назад

      እናመሰግናለን ትክክል እናስተካክላለን።ካሜራ ማኑ ልምድ አልነበረውም

  • @betulfamily3317
    @betulfamily3317 6 месяцев назад +1

    የት አካባቢ ነው መማር ፈልጌ ነው

  • @user-gi7bm7oz3f
    @user-gi7bm7oz3f 4 месяца назад +1

    የት ነዉ ት/ት ቤቱ

  • @Haabte12
    @Haabte12 6 месяцев назад

    arm hole yseweral weys?

    • @kanadesign-libs_sfet_maseltega
      @kanadesign-libs_sfet_maseltega  6 месяцев назад +1

      አይሰወርም ግን ልብሱ ሽብሽብ እያለ ከሚያስቸግርክ ብደርዘው ጥሩ ነው ሌላ ጥቅሙ ኦቨር ሉክ ካልተመታ እንዳይበዘበዝ ይረዳል

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 6 месяцев назад +1

    የት ጠፋህ ቲቸር

  • @user-lz9ss9gz2m
    @user-lz9ss9gz2m 6 месяцев назад

    welcome

  • @user-lz9ss9gz2m
    @user-lz9ss9gz2m 6 месяцев назад

    welcome