ፋሽንን (online)ይማሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 янв 2025

Комментарии • 140

  • @ማርያም12
    @ማርያም12 11 месяцев назад +5

    ስታሰምራ ቢታየን ነጥቦችን ብናየው አራፍ ነበር በርች በጣም አራፍ አገላለፅ ነው ❤

  • @hiwotgebra267
    @hiwotgebra267 4 года назад +44

    አሁን ጥሩ ዜዴ ዘየድሽ የሕንዶችን የቻይናዎችን የጃፓኖችን የዲዛይን ቪድዮ በማይገባን ቋንቋ ከምንደናገር በሚገባን ቋንቋ በመምጣትሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ በዚህው ቀጥይበት ፍላጎቱ ያለንም እንከተልሻለን

    • @medystyle3080
      @medystyle3080 2 года назад

      የልብስ ፋሺን ዲዛይን ባማረኛ ለመማር ruclips.net/user/shortsktLUyC22QY4?feature=share

  • @edentadese8740
    @edentadese8740 4 года назад +15

    ምርጥ ነው ሳሪዬ በርቺ
    ቤትአችን ሆነን መማር ለምን ፈልግ ሰዎች አሪፍ ነው

  • @tigistteshomebeyene5783
    @tigistteshomebeyene5783 Год назад +1

    Sari bageta lememar iyefelku yet indemimar gra gebagn pls bageta nigerign iyew sint gize samarit tekemetku bet tekerayiche nw yemnorew awun ley sra yelegnm psl

  • @antenehnegash6
    @antenehnegash6 4 года назад +6

    Interesting! Keep up with the good work sariye!

  • @Samsunga-ny6ep
    @Samsunga-ny6ep 3 года назад +4

    ማሻ አላህ ስታስረጂ ደስ ስትይ እናመሠግናለን

  • @Emrabi33455
    @Emrabi33455 13 дней назад

    በጣም የምፈልገዉ ስራ ነዉ መሰልጠን ፈልጋለሁ በስልክ ባየዉም ብዙ ሊገባኝ አልቻለም ያለሁት ዉጭ ሀገር ነዉ

  • @YoditKumera
    @YoditKumera Год назад

    Thank you sarye . Iwas a student at hewan fashion but they are not teaching well so l left the school.but you are special thank you

  • @ዙዙ-ሠ9ገ
    @ዙዙ-ሠ9ገ 3 года назад +6

    ልብስ ስፌት የምወደው ስራ ነው ትምህርትሽን ወድጀዋለሁ ተባረኪ በደምብ መማር እፈልጋለሁ ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም ካለሽ እባክሽን በደንብ አስተምሪኝ

  • @yonaseyoni5885
    @yonaseyoni5885 Год назад +1

    በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ነገር ግን አገላለፅሽ እንጅ ለሚማር ሰው ብሎም ለጀማሪ አይሆንም እንዲረዳው አይታይም

  • @MakidaNuriMakidaNuri
    @MakidaNuriMakidaNuri 2 месяца назад

    Masha'allah allah yagizish ine design betam wedalew bayisakalignm

  • @hannazenebe1571
    @hannazenebe1571 3 года назад +4

    ለምስጋናው ቃል የለኝም ግን ሌላ ቪዲኦ የለም ለምን?

  • @yeneneshmamo2759
    @yeneneshmamo2759 4 года назад +5

    እናመሰግናለን ሳርዬ

  • @BosenaLeykun
    @BosenaLeykun 10 месяцев назад +1

    በርቺ በጣም ግልጽ ነው

  • @HiwotMe
    @HiwotMe 8 месяцев назад

    እህቴ ተባረኪ መልካም ስራ ነው
    የርቀት ትምህርት ካለ ብታስተምሪን ❤

  • @senfkishshebishe
    @senfkishshebishe 9 месяцев назад

    እስከ ዛሬ የት ነብርሽ በጣም የምፈልገውን ትምህርት ነው ያመጣሽልን በጣም አመስግናለሁ

  • @ሰብሪንጀማል
    @ሰብሪንጀማል 4 года назад +3

    ሠላም ሳሪዬ ላሳየሽን ነገር በጣም ነው የማመሠግነው በጣም ወድጄዋለሁ ግን ጥያቄ አለኝ ያሳየሽን መፃሀፍ የት ማግኘት እችላለሁ??????? በጣም እናመሠግናለን

  • @ልጆቻችን
    @ልጆቻችን 2 года назад

    Arif giltse tmirt new .marker bitetekmi

  • @abrehaamalemaayehu6118
    @abrehaamalemaayehu6118 4 года назад +6

    ሳሪ በርቺ እግዜር ይስጥልን ቀጥይበት

  • @meazagabriel3694
    @meazagabriel3694 3 года назад +5

    ሳሪ እባክሽ ሱሪና ኮት ፓተርን ስሪልን በትክክል አስተማሪ ነሽ

  • @tigistbekele1390
    @tigistbekele1390 2 года назад +1

    pattern yesrasebet werket ayetayhem gola argiw

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 9 месяцев назад

    የት ነዉ አድራሻ አስቀምጭልን ማማየ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemerkiso5037
    @alemerkiso5037 Год назад

    ሳሪዬ ጥሩ ትምህርት ነው መልካምነትሽን ድሮም አውቀዋለሁ አለቃዬ ነበርሽ ኦብሊክስ(ቱቱ በቀለ)አየር መንገድ እሰራ ነበር ጀግና ሴት አስተማሪ ነሽ

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 9 месяцев назад

    ሰፕስክራይብ አደረኩሽ በቃ በጣም ደስስስ የምል ትምህርት ነዉ 🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @abebayeadisu5469
    @abebayeadisu5469 Год назад

    ሳሪ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ላታስታውሺኝ ትችያለሽ አብረን ተምረናል ጎበዝ በርቺ

  • @hasethonlig9864
    @hasethonlig9864 2 года назад

    Endet new onlin menemzegebew???????????

  • @Kalkidanmersha-kx6oc
    @Kalkidanmersha-kx6oc 17 дней назад

    Abat edat edemewdesh eko tebarkelgn

  • @Abeyo-g1l
    @Abeyo-g1l 10 дней назад

    Endet magignat echilalaw pls pls

  • @mesatwottedsseofficialchan6718
    @mesatwottedsseofficialchan6718 2 года назад

    ሙሉ ሡሪ ወይም ኮሚንዝም የተባለንሡሪ ለመቁረጥእና ለመስፋትፈልጌነበር

  • @genteldesign300
    @genteldesign300 2 года назад

    pattern paperun yet magnet echlalew for professionals

  • @סלםלגסה
    @סלםלגסה 6 месяцев назад

    Sari yemenorew wechi new ena b online memare felge neber k chalshe pleas astemerigh mulu kefeyawen ekefelalew wey anagerigh

  • @tirstadanwe9619
    @tirstadanwe9619 4 года назад +1

    ያሳየሽን መፅሐፍ ስሙ ምንድን ነው የት ላገኘው እችላለሁ ?

  • @miletegidey336
    @miletegidey336 Год назад

    ሳሪ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

  • @Hebron631
    @Hebron631 8 месяцев назад

    Sarye ebakeshe yetishert patern asayen.

  • @AdoniyasHayilu
    @AdoniyasHayilu 11 месяцев назад

    Ere lela dgemen pless

  • @muzeygigi3478
    @muzeygigi3478 8 месяцев назад +1

    ሰላም ሰላም ይኔ ፈርት እንዴት ነስ ትሩ ዘዴ ነው በታም ተባርኪ ጎበዝ በርች ግን ከ ይቅርታ ጋራ ሁሉም ቱሩ ነው አንድ ነገር ግን ለኔ የተሰማኝ ወይም የታየኝ፡ ማኪ ከ ጠረጴዛ በስተጀርባ ከምትሆን ፊት ለፊት አቁመስ ብትለኪያት ትሩ ነበር ሁሉም ነገር ግልጽ ይታያል ብየ ገመትኩ፥ ለምሳሌ ደረት ስትለኪ የ ቆመችበት አቅጣጫ በተረፈ በርችሂ አመሰግናለሁ

  • @edlaregay2891
    @edlaregay2891 2 года назад +6

    እናመሰግናለን ፋሽን ዲዛይነር መሆን ምኞቴ ነዉ እናም የበለጠ በደንብ መማር የምችልበትን መንገድ ብትነግሪኝ ለኔም በፍላጎት ላለን ስዎች

  • @mesitubu6057
    @mesitubu6057 Год назад

    ለዚህ ስራ በጣም ፍቅሩ አለኝ ተምሬ ሰርተ ፍኬት የማገኝበትን ቦታ ጠቁሚኝ አግዥኝ የመቤቴ

  • @WubitGKidan-h6i
    @WubitGKidan-h6i 2 месяца назад

    ❤ልጀምር ነው ምን ላርግ

  • @bethelstheme
    @bethelstheme 3 года назад

    sariye where can i get the white paper pattern

  • @HiwotMe
    @HiwotMe 8 месяцев назад

    በጣም ነው የምወደው የእድልና የአቅም ማጠር ስደት አሰድዶኝ ነው እንጅ የልጅንነቴ ህልም ነው

    • @Arabu-g4i
      @Arabu-g4i 5 месяцев назад

      አብሽሪ

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 2 месяца назад

    Appreciated

  • @eskedargashaw5470
    @eskedargashaw5470 3 года назад +1

    የትኛውም አገር ላይ ቢሆን መማር ይቻላል ??

  • @liyuworkmulugeta
    @liyuworkmulugeta 9 месяцев назад

    Linkun Atawt lememezgeb onlin tastemriyalesh Aydel

  • @ፂሆንቤቴልቤቴናት
    @ፂሆንቤቴልቤቴናት 3 месяца назад

    የምፈልጋዉ ስራ ነው

  • @hawasaleh4481
    @hawasaleh4481 3 года назад

    በጣም ጐበዝ አስተማሪ ነሽ እናመሰግናለን

    • @mekoyamamo8203
      @mekoyamamo8203 2 года назад

      ሳሪ ኮትና ሱሪ ሥሪልኝ

  • @zebibahyredin7369
    @zebibahyredin7369 3 года назад

    Betam arfenewe ketybete enamesgnalen

  • @hananmuhamed43
    @hananmuhamed43 2 года назад

    ማስመሪያው የት ይገኛል

  • @rekiklove8173
    @rekiklove8173 2 года назад +1

    ስልክ ሽፋን እባክሽ

  • @yeabsiratesfaye2661
    @yeabsiratesfaye2661 2 года назад

    Pattern Endet Endemiweta ??

  • @kukutamrat8048
    @kukutamrat8048 4 года назад +1

    Tnx sariye

  • @Kangaroo114.
    @Kangaroo114. 3 года назад

    Selam ?
    Aderashachihun yet nw migegnwu lememar

  • @mesatwottedsseofficialchan6718
    @mesatwottedsseofficialchan6718 2 года назад

    በተረፈ አንቺየተባረክሽ በርቺልኝ

  • @HelenEshete-li3hs
    @HelenEshete-li3hs 9 месяцев назад +1

    አድራሻሽን ፃፊልን

  • @sarati5192
    @sarati5192 2 года назад +1

    መማር ፈልጌ ነበር አንዴት ነው ምችለው

  • @abebasintayehu7160
    @abebasintayehu7160 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን😊

  • @zainabZa-oh1wz
    @zainabZa-oh1wz 4 месяца назад

    እንዴት ነዉ መማር የምንችለዉ

    • @zainabZa-oh1wz
      @zainabZa-oh1wz 4 месяца назад

      ኦን ላይን መማር እፈልጋለሁ ልምዱ አለኝ ትንሽ

  • @umumohammed1144
    @umumohammed1144 2 года назад

    Pls adress

  • @helenestifanos8583
    @helenestifanos8583 4 года назад +2

    ሳሬዬ በጣም ነው ምወድሽ በርችልኝ አንድ ነገር ለስቸግርሽ ነበር ሳሪ ልመዘገብ ኔክስት ዲዛይነር መጥቼ ነበር የማታ ብቻ ነው ያለው ተባልኩ ክፍል አገር ስለምመላለስ ትራንስፖርት ከባድ ነው አሁን 2አመት ሣጣ እባክሽ ሳሪ ተባበሩኝ

    • @saramohamedosman823
      @saramohamedosman823 4 года назад

      እስኪ ከምትኖሪበት ቀበሌ የድጋፉ ደብዳቤ ረጽፊና ረምጪ

    • @saramohamedosman823
      @saramohamedosman823 3 года назад

      አጻፉሽ በቀጣይ አዳዲስ ስኮላር ስላለ እንዳያመልጥሽ

    • @ferdosshow7350
      @ferdosshow7350 3 года назад

      እኔም በኦላይን መማር እፈልጋለሁ ውዴ ሿክቧይኝ በተርፍ ቤትስብ ሆኛለሁ እችም አድርጊኝ አብርን እንደግ

    • @tinamedia1719
      @tinamedia1719 3 года назад

      @@saramohamedosman823 ሳሪ ዲዛይን የመማር ህልሜ ባንችሂ ይሳካል ብዬ ተስፋ አድርጋለሁ፡፡ ከፍሎ ለመማር የቤተሰብ ሃላፊነቱ ከበደኝ ምን ማድረግ ይሻላል

    • @mekdesashlew1817
      @mekdesashlew1817 3 года назад

      ሳሪ እኔም በጣም መማር እፈልጋለዉ ግን በ ኦን ላይን ካልሆነ ለመምጣ እሩቅ ነው በዲስታንስ ከለ እነጂ ወይም ሌላ አማራጭ ከለ ቲኒ ሽ ብደግፉኝ✂✂✂☜

  • @raheltefera1544
    @raheltefera1544 2 года назад

    ቃል የለኝም ሳላደንቅሽ አላልፍም ጎበዝ

  • @meniahabte8370
    @meniahabte8370 4 года назад

    Thank you so much for shering it is very very helpful

  • @ahmednuru1212
    @ahmednuru1212 3 года назад +2

    በጣም አሪፍ

  • @gebregidey6383
    @gebregidey6383 Год назад

    ለመማር እፈልጋለሁ

  • @fozeyaabdla
    @fozeyaabdla 7 месяцев назад

    ፈጣሪ ይባርክሽ

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 2 года назад

    ውይ መማር በጣም ነው የምፈልገው

  • @rahelgirma3120
    @rahelgirma3120 Год назад

    አመሰግናለሁ በርቺ

  • @Eyarus-o8f
    @Eyarus-o8f Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tensaeadane9681
    @tensaeadane9681 4 года назад +1

    Very interesting 🧐

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 3 года назад +6

    ጀግናሤትነሽ እኛየሚሠራሰው አናበረታታም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @mom0450
    @mom0450 Год назад

    ❤❤❤ዉዉ በትግርኛ በሆን ጥሩ ነበር ኣማርኛ ቡዙ ኣልችልም

  • @genetbushra6979
    @genetbushra6979 Год назад

    Very very interesting

  • @mesitubu6057
    @mesitubu6057 Год назад

    ካለ ደሞዝ ላግዝሽ ልማር እኔም

  • @nahilikiya4355
    @nahilikiya4355 2 года назад

    መማር እፈልጋለሁ

  • @TeshomeTeshe-i5i
    @TeshomeTeshe-i5i 7 месяцев назад

    እኔ ዲዛይን ትምህርት እየተማርኩኝ ነው ግን እዳቺ መሆን ነው ምፈልገው እዴት
    በጣም ነዉ ማደቅሽ

    • @Emrabi33455
      @Emrabi33455 13 дней назад

      የት ነዉ የምትማሪዉ ለመማርስ ምን ምን ያስፈልጋል

  • @genetgirma1014
    @genetgirma1014 Год назад

    ስዕሉ አይታይም ስትስይ በደንብ ከምታወሪው እኩል ቢታይ ሌላው ከልኬት በተጨማሪ የልብስ ስፌቱንም ብታሣይን

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt 3 года назад

    ሣሪ ድሬ ምነው የተወለድሽበተን ከተማ እረሳሻት?

  • @antenehnegash6
    @antenehnegash6 4 года назад +2

    When you make pattern just try to use sharpies to be more visible.

  • @salmweitsalme7053
    @salmweitsalme7053 3 года назад

    ጌታ ይባርክሽ ሳሪዬ በናትሽ አንድ በይኝ እኔ ለመማር እያሰብኩ ነው በቀጣይ አመት እምኖረው ናዝሬት ነው
    ምን ያስፈልገኛል ጎበዝ ዲዛይነር ለመሆን?
    የት ብማር አሪፍ ነው ?
    ስንት አመት መማር አለብኝ?

  • @lemlem19
    @lemlem19 2 года назад

    Waw xru tmrt new

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 3 года назад

    Sari we need more well come

  • @meskisinbo6124
    @meskisinbo6124 2 года назад

    እንዴት እንደምወድሽ እኮ💖💖💖

  • @NetsanetNetsanet-j5r
    @NetsanetNetsanet-j5r Год назад

    Lemasefat

  • @NebiyatNebi-ui1zj
    @NebiyatNebi-ui1zj 7 месяцев назад

    Aderes

  • @Luna-fk3kk
    @Luna-fk3kk 2 года назад

    Beside this u cand add a visual corse aswell

  • @ZewdneshAyanssa
    @ZewdneshAyanssa Год назад

    ለምን ስትስመሪ በፓርከር ቤሆ ን በጣም ጥሩ ነው ሰሚት አካባቢ ለመክፈት አላሰብሽም

  • @munazeynu7902
    @munazeynu7902 Год назад

    Betm ykbdal

  • @mun5376
    @mun5376 3 года назад

    Thank you pls keep it up

  • @ellenihagos1944
    @ellenihagos1944 3 года назад

    curve masmeria yet ygegnal please sarye

  • @FetiaNuri-vi7uu
    @FetiaNuri-vi7uu 8 месяцев назад

    እኔ ሁሌ ግራ የገበኝን አንቺን መግኘት ነበር ደስ ብሎኛል

  • @maryammakiy610
    @maryammakiy610 8 месяцев назад

    በጣምጥሩነው

  • @hayoumitiku5365
    @hayoumitiku5365 2 года назад

    Hi modale mhone eflgalhu esti askulge

  • @karimakarima3740
    @karimakarima3740 3 года назад

    Des yilal berchilin ihitachin

  • @edlawittadele8714
    @edlawittadele8714 3 года назад

    NISE

  • @fatumaadem9718
    @fatumaadem9718 Год назад

    ሌላው ሠው ሠራሺ ነውደ

  • @HmedOmer-wd8kl
    @HmedOmer-wd8kl Год назад +1

    አላሕ ወደ ተፈጠርሽበት ሀይማኖት ይመልስሽ ዱንያ ነው ሞት አለ

  • @madenamadenaa7240
    @madenamadenaa7240 3 года назад +1

    ፈልጌው ነበር ግን እዴት ይገባኝ ይሁን ያረብ

    • @lubabaendris9748
      @lubabaendris9748 3 года назад

      በጣም አሪፍነው ታሰለጥናላችሁ ግን እናተጋር መማርእፈልጋለሁ የትነው ማሰልጠኛው

    • @fatumamohammed8618
      @fatumamohammed8618 3 года назад

      ጥሩ ነበር ግን ሌላ የለም

  • @hana4049
    @hana4049 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ በርቱ,

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 2 года назад

    Mesletne eflegalhu

  • @hananmuhamed43
    @hananmuhamed43 2 года назад

    ካሜራውን አቅርቡት ወደ ምትፅፊው

  • @ቬሮኒካየክርስቶስሰምራወዳ

    መልካም ሰው።