ፋሽንን (ኦንላይን) ይማሩ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 24

  • @ahlamahmed5408
    @ahlamahmed5408 3 месяца назад

    በጣም ጀግና ነሽ ከልብሺ ነው የምታስተምሪው ፈጣሪ ካስብሺው በላይ ይስጥሺ ንፁሁ ልብ አለሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z 3 года назад +4

    ሳርየ እናመሰግናለን በእውነት እግዛብሄር ይስጥሽ

  • @henoktesfaye2890
    @henoktesfaye2890 2 года назад +1

    I'm a beginner fashion designing student and your video helpful for me keep it up!!!

  • @tewodrosasseged3859
    @tewodrosasseged3859 11 месяцев назад +1

    Tnxs betammm 🥰 ooooo I can't believe it's easier for me saricho

  • @regbezeru7526
    @regbezeru7526 3 года назад +3

    ሳሪየ እናመሰግናለን በርቺ እንዳታቆሚው ግን ሃደራ ቀጥይ

  • @ihaveeternallifeinchrist7450
    @ihaveeternallifeinchrist7450 3 года назад +2

    በጣም ጥሩ ነው እህቴ ሳራ ኦላይን አስተምሪን

  • @getasewalem4825
    @getasewalem4825 Год назад

    ሳሪ በርችልን ብዙ ነገር እየተማርን ነው!

  • @tewodrosasseged3859
    @tewodrosasseged3859 11 месяцев назад

    I also need more videos I am a begginer fashion design stuff so keep it up saricho ❤

  • @SalamSalam-ce6st
    @SalamSalam-ce6st Год назад

    በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ 🙏🙏

  • @user-dt8tk3fy6z
    @user-dt8tk3fy6z 6 месяцев назад

    very good

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 3 года назад +1

    በጣም ስፈልገው የነበረ ኘሮግራም ነው ሳርዬ በርቺ በዚሁ ቀጥይ ሌላው ደግሞ ለተከታዮችሽ መድረክ ብትከፍችልን ማወቅ መማር መጠየቅ የምንፈልጋቸውን ከቤት ቁጭ ብለን ለምንማር አመሰግናለሁ ቀጥይበት

  • @nohatube9895
    @nohatube9895 3 года назад

    Wow! betam new desss yalegn sarye enamesegnalen ketaynet binorew degmo betam arif new

  • @mihrimahimelese6969
    @mihrimahimelese6969 2 года назад +1

    Thanks betam

  • @kidstHailu-yf3ss
    @kidstHailu-yf3ss 3 месяца назад

    Tiru new

  • @seblaligalem7902
    @seblaligalem7902 3 года назад

    አመሰግናለሁ ሳርየ ቤት ለምንውል ሴቶች አንች ተምሳሌት ነሽ እንዳየሁሽ ተደሰትኩ ሞያሽን ሰለአጋራሽኝ ደግሜ አመሰግናለሁ በርች እሽ የኔ ጀግና እህት

  • @kidistkefyalew4824
    @kidistkefyalew4824 10 месяцев назад

    Ye tut ser dartu vidiow tekortal endate new ymilekaw

  • @torufashion2962
    @torufashion2962 Год назад

    👌

  • @TemesgenDemeke-mj2yx
    @TemesgenDemeke-mj2yx 9 месяцев назад

    በቀጥታ መማር ይቻላል

  • @mahiderbelaysustaineddesig7956
    @mahiderbelaysustaineddesig7956 3 года назад +1

    Where can we buy the paper please?

    • @genetkassa5323
      @genetkassa5323 3 года назад

      የኔም ጥያቄ ነው የፓተርን ወረቀቱን እና የተጠቀምሽበትን መፅሀፉ የት እናገኛለን?

    • @belayneshbekele614
      @belayneshbekele614 3 года назад

      ሰርዬ በጣም ደሰይላል እኔ የምጠይቅሸ መሰረታዊ መሰመሮች የግድ እኩል መከፈል አለባቸው

    • @borkenamidia
      @borkenamidia Год назад

      @@genetkassa5323 ወረቀቱ ስቴሽነሪ ታገኝዋለሽ።

  • @efratayilma5569
    @efratayilma5569 2 года назад

    ካሜራው እናንተ ላይ ነው ያነጣጠረው ንድፉን በደንብ አያሳይም
    ከተቻለ ግልፅ ያለ ንድፍ ብታሳይን

  • @belinigusse3503
    @belinigusse3503 3 года назад

    ይትኛውግራ ነውይማገኝው ዋጋውን ብትነግሬኛአመስገናለሁ