Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰብልዬ!!!! በእውነት ነው የምልሽ "ማርያምን " በጠራራ ፀሐይ ውሃ ጠምቶኝ ቀዝቃዛ ውሃ ጠጥቼ እንደረካሁ ነው እሙዬ ሰብልዬ ያረካሽኝ እግዚአብሔር ህይወትሽን ብኑሮሽ በሥራሽ በቤተሰብሽ ያርካሽ አሜን ዘመንሽ ይባረክ አሜን
ሰብለ እኔ ዩቱብ ቻናል ቢኖረኝ ኑሮ ወጥቼ መናገር የምፈልገውን ነገር ስለተናገርሽልኝ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክ !!
አሜን ማርየ❤
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው የኔናት ነውረኛ ነው ውሻ የኔውድ
የህፃን ሔቨን እናትና የሁላችንም አንደበት ስለሆንሽ ዘርሽ ይባረክ!
Thank you.
የራሔልን ጩኸትና እንባ የሰማ ልዑል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ በዕውነት።
ጌታ ይባርክሽ የእውነት አምላኽ ሰብልየ
ሰብልዬ ዛሬ እንዴት አንደወደድኩሽ፣ በጣም የገረመኝ ለእኔ አሜቄለሽን ሚድያ ያወጣትን ሰው አውቃለሁ አለ አይገርምም፣ እግዚአብሔር ሰው አዘጋጀለት አሰይ ማለት ሲገባው፣ ሰውየውን አሁን ማውጣት አልፈልግም አለ አይገርምም አሰይ የዓለም ህዝብ ከጎንዋ ይቁም፣ የመጽናናት አምላክ ያጽጽናናት፣ እግረኛው እጅግ ነውረኛ አሳፋሪ ባለጌ ሰው ነው፣ በምን ቃላት ልግለጸው፣ አግዚአብሔር ይፍረድበት።
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ለእውነት የቆምሽ ኡፍ አስደሰትሽኝ
ማንኛውም ሙያ እምነትን፣እውቀትን እና ጥበብን ይፈልጋል።ከዚህ ውጪ ከሆነ እና በተለይም የበታችነት አሊያም በበላይነት የስሜት ምስቅልቅል ውስጥ በተዘፈቁ ግለሠቦች ዜናው ሲዘገብ እጅግ አሳፋሪ፣ሠቅጣጭ፣መሠሪነት፣አሉባልተኝነት፣ፍርደገምድልነት፣ጨለምተኝነትን፣ . . .የተላበሠ ይሆንና እንደዚህ የሚያስተዛዝብ ዝቅጠትን ያላብሳል።
ሰብለ ተባረኪ። ባለጌን ባለጌ ካላሉት ...። እውቀትም ነውረኛና ገንዘብ ወዳድ ነው።
ሰብልዬ ተባረኪ በእርግጥ ስለእውነት ተናግረሻል እግረኛው ሚዲያ የወረደ ሰው ነው አእምሮው እራሱ እንደ እግሩ የተሰናከለ ነው የጋዜጠኛ ስነምግባር የጎደለው ህሊናው የተንሸዋረረ ነው።
ሃቁ እሄው ነው thank you sister you are right completely 100%
Thank you Sebli,ፈጣሪ ይባርክሽ በሚገባው ቋንቋ ስለነገርሽልን ።የ እናትየዋን ህመም ጨምሮ ጨማምሮ ለእሱም ይስጠው እና ህመሙን እንዲረዳው እግዜር ይርዳው ።
አንቺ ልጅ እስከዛሬ ሰምቼሽአላዉቅም ነበር ግን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሲጀመር ሳያዉቀዉ ነዉ የለቀቀዉ የሚመስለኝ የህፃንዋ ደም ነዉ ያጋለጣቸዉ
አንቺ ልጅ?
የኔ እህት አላህ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ ይህ አውሬ እድሜው ይጠር እሱብሎ ጋዜጠኛ ነውረኛ
ውይ ስብልዬ ተባረኪልኝ ትክ ክል ብለሻል::
ስብላችን you are a real woman አንቺ የ ልጅ እህት ሚስት እናት...ተምሳሌት ነሽ especially in this video እንባችንን ነው ያበሽው የ እማምላክ ልጅ ሁሌም ይስማሽ😭🙏🏽💗🙏🏽
ሰብሊ እናመሰግናለን ይሄ ባለጌ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል።
የኔ አሕት በጣም ትክክል ነዉ የተናገርሽዉ እኔም ገና ሳየዉ ልክ አንቺ እንደልሽዉ ነው የተሰማኝ ለማንኛዉም መዳሕንየአለም ማስተዎል ይስጠዉ የሕፃኗን ደም ይፋረድ።
እዬሀ ላይ 1 million ታይቶ ሲያይ ተንገበገበ ሳያመልጠኝ ብሎ ነው ወደ ባህር ዳር የበረረው. ስግብግብ
ትክክል ነው👌👌
በትክክል እህቴ በትክክል ገልፀሸዋል በጣም ያሳዝናል ያመጣት አንድ ሰው አለ እና ምን ይጠበሰ ደሃ ሰለሆነች ርዳት ምን አለበት እግዛብሄር ይሰጠው የርዳት መመሰገን አለበት ካድያ ለምን ተርዳች ነው 😢😢😢😢
I swear that’s what he did he is jealous
ትክክል
ሰብሊየ ተባረኪ እኔ በየኮሜንቱ እየዞርኩ የምኮምተውን ነው የተነናገርሽልኝ በሰው ስራ መግባቱ በጣም ነው ያናደደኝ ይሄን ያመጣው አባይ ሚዲያ ነው እነው ሁሎችንም በየተራ መጠየቅ ማጣራት ያለበት እንጅ እግረኛው አደለም በሰው እርዚቅ ነው የገባው የሚጠይቀው ጥያቄ ሁሉ አጥጋቢ አልነበረም ዋናው ጉዳይ በሰው ኬዝ ሮጦ ባህርዳር መሄዱ ደግሞ ማንም ያምጣት አበቅየለሽን ምን አገባው
በጣም የሚገርመው ይሄ ሁለተኛው ነው ከዚህ በፊትም በቄሱ የተደፈረችውን ወጣት መነኩሴ እሷ የደም እንባ አልቅሳ እኛንም አስለቅሳን DNA አሰራለሁ ብሎ አድበስብሶ ጠፋ የሷም እንባ ፈሶ ቀረ እሱ ለዩቲዩቡ ብቻ ነው የሚጨነቀው ይቅርታ ማለትም አይፈልግም በሰው ቁስል የባሰ ያቆስላል
ሰብልዬ ተባረኪ ይሄ እግረኛው የሚባል ሰው የዛችን የመነኩሴ የDNA ውጤት መልስ እንኳን አላመጣም። የኢትዮጵያ ወንዶች ምድራችን እንዳትባረክ ምክንያት ናቸው የብዙ ሴቶች እንባ እና ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሃል። በዚህ ምክንያት ምድራችን በብዙ እርግማን ውስጥ ናት መባረክ አልቻለም። እሴቶቻችን ውስጥ ያለውን አቅም ምድራችን እንዳትጠቀም ገና በህፃንነታቸው ይደፍራሉ ወይ ይገደላሉ። የኢትዮጵያ ሴቶች በሀገራቸውእንደፈለጉ እደፈለጉ የትም ቦታ ተንቀሳቅሰው መስራት አይችሉም ወይ ይደፍራሉ ወይ ይገደላሉ። ሴትን የምትደፍሩ ሰዎች መደፈር ምን ያክል ከባድ እንሆነ ተደፍራቹ እዩት። በናንተ ምክንያት ምድራችን በእርግማን ተመታች ምድሪቱ ፍሬዋን አልሰጥ አለች
Please unsubscribe egregnaw media.
የመነኩሴዋንማ እ/ግ ይፈርዳል እሱን አለማየት ነው።
እህቴ በትክክል በርቶልሻል በትዳር ያሉትስ ሰቆቃ ተነግሮ አያልቅም
እግዚአብሔር ለሁሉም የእጃቸውን ይስጣቸው አሁንስ መስማቱም ማየትም ደከመን ጌታ ለኢትዬጵያ ክፉ ወንዶች ሁሉ የእጃቸውን እንዲሰጣቸው ነው የምለምነው ታመመን ሰው በገዛ ወገኑ እንዲህ ይጨክናል ኢትዬጵያ ውስጥ የምንስማውን ያህል ሌላ ቦታ አንሰማም ይሄ እርግማን ነው በእውነት ዕንባችንን ጌታ ይመልስልን እኔ መሮኛል መስማትም ለሁሉም የሥራውን ይስጠው ፍርድ ለደፋሪዎች ለገዳዬች!!
ሰብልዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ድምፅ ስለሆንሽን ይሄ አረመኔ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የማንንም ከርፋፋ ሰብስቦ ወንጀለኝነታቸው ሳያንስ እንዲያላግጡብን እድል የሰጣቸው እሱ ነው ቁስለቱን የሚያውቀው የደረሰበት ሰው ነው እቺን ታዳጊ አይሆኑ ሞት እንድትሞት ከማድረጋቸው ባሻገር ሚዲያላይ ወተው የባይሎጂ አሻንጉሊት ነው ብሎ ከመሳለቅ በላይ ምን ሞት አለ የሀዘኑን ጥልቅእት የሚያውቀው የደረሰበት ሰው ነው ይሄ ባለጌ ጋዜጠኛ ባህር ዳር ድረስ ሄዶ በቦታ ያልነበረችን ሴት ምስክርነት ለመስማት መሄዱ በእውነት ምን ያህል ጨካኝ መሆኑን ለማየት ችያለው ፍርድ ከመድሃኒያለም እንጠብቃለን የሰውን ፍርድማ እያየንው ነው እናመሰግናለን ሰብልዬ ለእውነት የቆሙ ሰዎችን አያሳጣን
ይኼ ምሌሎቹም ጋዜጤኛ አይደሉም ደፋር ሸቃዮች እንጂ የጋዜጠኝነትን ሙያ መቼም ዘመኑ እንዳይሆን አረገውእና!!!😢😢
ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማ ሰብልዬ በጣም ቀላል የትልቅ ቲንሽ ሰዉዬእንዴት እንደሚያናድድ ሩጫው እሽቅድድም ነ የሚመስል ምቀኛ እናት ልጅ አጥታ ስም ለማጥፋት ሩጫ ፈጣሪ ይማረን አይቁጠረው!
በጣም አስገራሚ ነው ይህ እግረኛው ነኝ እያለ የሚዞር ጋዜጠኛ አጭበርባሪ ነው።እህታችን በጣም ደስ የሚይል ሀሳብ ነው የነገርሽው ።በጣም ወራዳነው።እህታችን ግን በጣም አነደቅሻለን እድሜ ይስጥሽ። 12:52
ህሊና በጣም ድንቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አብሮን የሚተኛ የሚነሳ የሚወቅሰን.... ጋዜጠኛነት ህሊና ይጠይቃል ሶማሌ በድርቅ የተመታ ግዜ አንድ ፈረንጅ ጋዜጠኛ በረሀ ላይ አንድ ህፃን አግኝቶ ቀርፆ ለዓለም ለቀቀ እና ታዋቂ ሆነ ከዛም ሌላ ጋዜጠኛ ጠየቀው እንዴት እንደሆነ ህፃኗ አጠገብ አሞራ ነበር ከሱ አስጣልካት ምግብ ውሀ ሰጠካት ሲለው ምንም እርዳታ አላደረኩላትም ቀርፄ ብቻ ነው የለቀቅኳት አለው ከዛ በኋላ ጋዜጠኛው እራሱን ሲወቅስ ሲቀጣ ቆይቶ ከህልና ወቀሳ ለማምለጥ እራሱን አጠፋ ሰው ማለት በሰው ሳይሆን በህሊናው የሚዳኝ ነው ህሊና ያለው ሰው ፈጣሪን ይፈራል ለሚሰራው ነገር ፈጣሪ ያየኛል ሰው ያየኛል አይልም ፈጣሪን የሚፈራ ሰውን አይጎዳም
ሱዳን በሚል አስተካክሉት
ሱማሌ ውስጥ ሳይሆን ሱዳን መሰለኝ
@@WondimagegnLidetewold በትክክል ይሆናል ታሪኩ ነው ትዝ ያለኝ ሀገሩ ጠፍቶብኛል
@@ሀኑን ይህን ለህሊና ቢሱ ተክለሀይማኖት መንገር ነዉ መቼም ለዉሻ ማር አይጥማትም ተብሏል እንጂ
ተባረኪ እህቴ ሁላችንም ልጆች እህቶች አናቶች አሉን። ድምፁ ራሱ ለጆሮ ይከብዳል።
ትክክል ነሸ 100%
የህፃንዋን እናት በልጅዋ ሀዘን እና በህግ ተይዞ ያለ ጉዳይ አቅጣጫ ሲያስቀይርባት ተስፋ በመቁረጥ በሂወትዋ ብትወስን ብሎ ለምን አርቆ አያስብም ለነገሩ ሲስተር አበቅየለሽ በጣም ጠንካራ እና ጀግና እናት ናት እንደዚህ አታስብም። ለልጅዋም ፍትሕ ለማህበረሰቡም ነገበኔ ብሎ እንዲያስብ ለማስተማር ነው እንጂ ሁላችን ወደ ሰማእትዋ እንሄዳለን ህፃንዋ አትመለስም። እግረኛው አሁንም እየተሳሳተ ነው ምክንያቱም 1ኛ፡ በራሱ ሚድያ ሀርድ ቶክ የሚመስል ድራማ ማቅረቡ 2ኛ፡ ያመጣት ሰው አለ ማለቱ ማንም ያምጣት የተጎዳች እናት መታገዝ ያለባት እናት ናት አሁንም አቅጣጫ አታስቀይር 3ኛ፡ ስለ እግሬ ምን አደረገ የምትለው ባህርዳር የሄደው እጅህ ነው እንዴ የነዋይ ፍላጎትህ እና እግርህ ነው። አታስመስል ለህዝቡ ይቅርታ ለእግዚአብሄር ንስሃ መጠየቅ አለብህ።
ህሊናሽ, እይታሽ ድንቅ ነው።❤
ዋው ምን አይነት አስተዋይ ሴት ነሽ ሰብሊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Sebliye thank you for been reall all the time . God bless you
100%ትክክል እናመሰግናለን ሰብሊ
ሰብልዬ ምን ላድርግሽ በደንም ነው የነገርሽው ጆሮ ካለው ይንቃ
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ይሄ ሰው አንድና አንድ ለጥቅሙ ነው የሚሮጠው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት ነው የሚባለው
ተባረኪ እህታችን
ሰብልዬ እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባርከው ለእውነት የቆምሽ ይህ ጋዜጠኛ ጭራሽ የመጨረሻ ባለጌ ነው ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢
ቃዬል ወንድሙን አቤልን ሲገል ደሙ ወደእግዚአብሔር ነዉ የጮኸዉ አሁንም የህፃናት ደም ገፍሎ ወደእግዚአብሔር እየጮኸ ነዉ
ሰብልዬ የእኔ ውውውድድ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ የልጆችሽን ደሰታ ሰላም ጤና ያሳይሽ ልብሽን እወደዋለሁ በስሙ ይከልልሽ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ
ሰብልዬ Thank you ..የገዳይ የደፋሪ ሚስትማ አይንአውጣ ፈጣጣ ንግግሯ እራሱ የሚያስጠላ ...ምን አይነት የማታፍር ....የሌባ የደፋሪ ተባባሪ ናት ...የሄቨንን ጉዳይ ሴራውን ተገላ እንደምትገበር ሳታውቅ አትቀርምመጠርጠር ደግ ነው
ልክ ነው ተመካክረው ለአጋንንት መስዋእት አድርገዋት ነው አንድ ግዜ የ80 አመት ሽማግሌ የ 4 አመት ህፃን ድፈር የሆንልሀል ወፍጮ ቤት ለመክፈት ፈልጎ
ዛሬ ሰማሁሽ በጣም ስማርት ነሽ ውስጤ ገባሽ ተባረኪ።
የግዜጠኛ ሙያን የሚያራክስ ርካሽ ዘረኛና ጠባብ ትምክህተኛ ግለሰብ ነው
እውነት ነው
Koda anchem sew honshe dedebe. Yebefet videoshe astawshe
እሱ ሰውዬ ብዙም አይጥመኝም በኢዮሃ ሚዲያ 1000k ሰው ሳከታተል አይቶ ሮጦ ሄደ እንኳን ነገርሽልን ከዚህ በፊትም እኛ የደፈሩ አባት ላይ አንጠልጥሎ ቀረ ኡፍ እባብ ልቡን አይቶ ...... ለሱ ነው ከይቅርታ ጋራ
የገዳይ ቤተሰብ ሁሉ የዚች ብላቴና ደም ይፋረዳችሁ በእውነት እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ ፍትህ ለህፃን ሄቨን ለኖላዊት 😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen.
ስብለዬ ይህ ጋዜጠኛ ክፉ መንፈስ አለብት የልቡን አይቶ ያሽናክለው ስይጣን🖤🖤🖤🖤
አሜን እ/ር ይህንን ግፍ ንን መቀለጃ ለሚያደርጉ ሁሉ ዋጋ ይክፊላቸው።
Thank you seble that’s the truth.thank you.
እድሜ ይስጥሽ በእውነት ነው ይሄ እግረኛው የሚባል ሚድያ እግሩ ይሰብር እና ሁሌ የሚያወራው እና አወቅኩ ብሎ የሚጠይቃቸው ነገሮች ሁሌ ይደብሩኛል የሆነ ሆዳም አስቃባጭ ነገር ነው።
ሰብልዬ ጌታ ይባርክሽ ልኩን የነገርሽዉ የእናትየዋ እምባ እደዛ ስቅስቅ ብለ ያለቀሰች እምባ የህፃኗ ደም ይፈርድበታል ልክ ከሰዉ እዳልተፈጠረ ነዉ የሆነዉ እግዚአብሔር ይፍርድበት
በጣም ዛሬ ሰማውሽ እህቴ ልብን አረሽልኝ እግ/ር ይባሪክሽ።አዎን ይህልና አጠዋል ሰው የወደቀ እንጨት ላይ ሚስማሪ ይበዛቤታል እንደተባለ የኢትዬጰያ ሕዝብ ላይ ቁሱሉን አባባሰ ሰው ነው።እግ/ር እንደስራው ይስጠው።
That’s true. God bless you.❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እሰይ ሰብልዬ አንጀቴን አራስሽኝ ይሄንን ሰው የሚነግረው አጥቶ ነበር አምላክ ይበቀለው
በጣም በጣም እናመሰግንሻለን ይሄን ነውረኛ በጥሩ ቋንቋ ነው የነገርሽው tnx
የኔ እመቤት ሰብሊ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ የአህምሮ ቆማጣ ስለሆነና ትንሽ ሰው ስለሆነ የዚህ ተሞክሮና ልምድ ስላለው ህፃናት ልጆችን ሲያበላሽ ካልኖረ በስተቀር የዚህ ድርጊት ተባባሪና ሽፋን ሰጪ አይሆንም ነበር ከቆማጣ ከዚህ በላይ አትጠብቂ።
ሰብሌ ይህ ሰዉ አዉሬ ነዉ ጌታ ይፍረዲበት
እኔ ያናደደኝ የጋዜጠኛ ሞያ የሁለቱንም ወገን ለህዝብ ማቅረብ ሳይሆን እዬሀ ሚዲያ ቢያቀረበው ማንም ምንም እይልም ነበር ለምን እነሱ ስለጀመሩት የእሱ ተንደርድሮ ሄዶ ይሄን ፕሮግራም መስራቱ 😡😡😡
Dhugaa Keti ❤ galtoomii sabliyee ko❤
You are right God is great he gives him what he deserves he can't walk .thanks God
እንደነዚህ አይነቶቹ ናቸው በምድራችን ላይ ለሚፈፀመው ደም መፋሰስና የህፃናቶች ደም መፍሰስ ምክንያቶች ናቸው እና ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ። እርሱም ድሮ የደፈረው ሴት ስላለ ነው ከደፋሪው ጋር የተባበረው
እኔ እግረኛው አናዶኝ ሰድቢው አለሁ ግን ሲሾከሽኩ ያወጣው ለእናቷ ይጠቅማል ያሾከሸኩት በራሳቸው ላይ እድመሰክሩ አድረጓቸዋል ስላልቆረጠው አመሰግነው አለሁ
Wow ሰብልዬ bless you እንዳንቺ አይነቶቹን ጀግና ሴቶችን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ትክክለኛ ፈራጅ ነው በቅርቡ እናያለን ።
ቀላል ነውረኛ🤨የዛች መነኩሴ መደፈር ጉዳይም አድበስብሶ ያለፈ ነውረኛ ነው! ይህ ወራዳ🤨
ልክ ነሽ ከዛ ወዲያ ካሽ ብቻ ላይ ነው ተኩረቱ ሰለዚህ ትቼዋለሁ።
ትክክል ነሽ ሰብለ
ባለጌ ሚዲያ ነው ባለማየት ማግ ለል ነው
ልክ ብለሻል ሲጠይቅ አጠያየቁ ግርም ይላል ።በጣም የሚያሳዝነው መስካሪዎቹ እንኳ ሲሳሳቱ አላስቆማቸውም አንዷ ሀያ አምስት አመት እንደተፈረደበት አላወቅም እያለችው አመናትና ቀጠለ ከዛ ሲመሰክሩ ሲሳሳቱ ሲደነባበሩ እያየምንም ሊል አልቻለም ።እኔ የገባኝ ጉዳዩ በሰው ዘንድ ብዥታን ፈጥሮእንዲዳፈን ማድረግ ሌላው ብሄርንና እምነቱን መከላከል ነበረበት እሱን አደርጓል
ሰብሊ አንቺ በጣም ትክክል ነሽ።በጣም ይቅርታ ለአነጋገሬ እሱ አካለ ስንኩል የሄነው እግሩ ብቻ አደለም አይምሮውንም ጭምር ነው
Stupid and idiot!!!
endeza aybalim.sorry.
ሰብሊዬ እውነት ያናግርሽ ትክክል ነው ተባረኪ እየመረረውም ቢሆን ይዋጠው።
እሰይ ተባረኪ በጣም ተናጀ ቴሌቭዥን ላይ ነበር ስተፋበት ነብር ክፉ ሰው ነው
My dearest Seble!!!! I can't thank you enough!!!! You elaborate what I think of it!!!!Thank you really!!!
እውነት ይህን ሰው አልወደውም። በትክክል አይተሽዋል። ደረቅና ገብጋባ ነው።
ሰብልዬ በእውነት አንቺ የሰው ልክ ነሽ እናመሰግናለን
Thanks thanks you
አንቺ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነትን ለመናገርና ይህን ባለጌ ተ/ሀይማኖትን ልኩን ስለነገርሽው ተባረኪ
ሰብልየ. የኔ ሩህሩህ ምን እንደምልሽ አላውቅም አልቃሻ አዛኝ እናት እንደሆንሽ አውቃለሁ. ለልብሽ እናት ነሽ ተባርኪ
በጣም ትክክል አቃጥሎኝ ነበር ነገርሽልኝ
ሠብልዬ በተሰክክል አመሠግንሻለሁ ኢሄሠወዪ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ በጣም ተኮለኛ ሠዉነዉ አሁንም ንግግሩ ጥሩ አይደለም ተንኮል አለበት አበቆለሽ እሱጋር መቅረብ የለባትም እስዋን ለማጥቃት የተነሣ ሠዉ ነዉ በደንብ ያስታዉቃል ልቡ ጨካኝ ነው
ልክ ነሽ እህቴ እኔም እደዛ ነዉ የተረዳሁት ለአብቄሌሽ እግዚአብሔር ይፍረድላት የልጇን ደም
ትክክል! ታውቂያለሽ, አስተያየት ከተሰጠው ውስጥ ከ75% በላይ ጌታ ,እግዛቤር ነው የሚለው ሆን ብለው አላህ የሚለውን ሆን ብሎ ነው እንድትጠይቀው ያደረገው ።ችግሩ ከብዙ ጋር ነው።
እውነትም ነውረኛ ለገንዘብ የሞተ ምናልባትም ተከፍሎትም ይሆናል እግረኛውም ከደፋሪ ኣይሻልም
ወላሂ አላህ በረካ ያድርግሽ እስካሁን ብዙ ሰው መልስ ይሰጥበታል ብዬ ስጠብቅ ግን እንደጠበኩት አልሆነም ለመጀመሪያ ግዜ የሚድያ ሰው ባለመሆኔ አዝንኩኝ በዝህች ህፃን ጉዳይ ያሳፍራል ደግሞ አጀንዳ ሊያስቀይር የሆነ ሰው አምጥቷታል ይላል እና ስለመጣች ምን አጠፋች ፍትህ ስለጠየቀች ደግሞ ሚድያ አትምረጪ ብሎ ይወቅሳታል እሄኔ እራሱ ደፋሪ ነው ለዛ ይመስላል ሚተባበረው
ትክክል😢
ተባረኪ ንጹሕ ህሊ ና ያለሽ እህት
ይሆ ሰውዬ ቦሌ መድሀንያለም ቤተክርስቲያን ላይ ያለውን የዘረፋ ሚስጥር ገንዘብ ተቀብሎ ሲታገሉ የነበሩ የቤተክርስቲያን ወጣቶች በሚዲያው አምጥቶ በማሸማቀቅ አፋቸውን እንዲዘጉና ወንጀሉን የሸፋፈነ ነውረኛ ጋዜጠኛ ነው እኔ ለነገሩ ጋዜጠኛ አልለውም ቀጣፊ ወንጀለኛ ነው ይሆን ታሪክ ያየና የሚያስታውስ comment ብታደርጉ ደስ ይለኛል ይሆ ሰው ስራው መጋለጥ አለበት ለህግ መቅረብ ይኖርበታል.
ዘረፋውን ያጋለጠውን የአሳምነው ፅጌን ወንድም ያደረገውን ኢንተቪ አንስቶታል;; ያሳምነው ወንድም አሁን እስረኛ ነው::
God bless you nawuraghie balgea sawu nawu
You gotvmy point Sebley. Thank you
ሰብልዬ ጥሩ አርገሽ ነው:የገለፅሽው::በሞተች ህፃን ላይ ነው ቃቃ የተጫወተው::
You are blessed 🙏
ጎበዚት❤❤❤❤❤❤ጀግኒት
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብለ የእውነት ስው ዘመንሽ ይባረክ ይህን ባለጌ ነገርሽው እውነቱን
Exactly thank you sister
Thank you my sister!!!
ሰብልዬ የኔ ክርስቲያን አደራ ደግሜ እለምንሻለሁ አደራ እንዳታቆማ አደራ
ሰብሊ እውነት ብለሻል
ሀገራችን ብዙ እዉነተኞች ለህሊናቸዉ የሚሠሩ የሚኖሩ ሠዎች እንዳሉ ባንቺ አይቻለሁ በርቺ ከወልቂጤ
እኔም ከዛው ነኝ ዛሬ ሰብለ እውነት ተናገረች
@@ZaroMasamaሁሌም እውነት ነው ምትናገረው
አቦ ይመችሽ እኔም የገረመኝ ይሔ ነው ያለቀ ጉዳይ ወይም በሌላ የተያዘ ነገር ዘሎ ማቡካት ምን የሚሉት ነው ደግሞ እዮሃ ካወጣው በቃ እግረኛው በጣም ምቀኝነት አለበት!!
ትክክል የኔ ቆንጆ
Thank you. You said it all
ሲጀመር ታሪኩ የመጣው እዬሀ ላይ ነው ሁሉም እዛው ሚዲያ ላይ ነው መልስ መስጠት ያለባቸው. ስግብግብ የስው ስግብግብ.
በትክክል❤
ሰብለ ትክክል ነሽ ይ ሄ ሰውዬ ባለጌ ነው እኔም ብዙ ጊዜ ታዝቤዋለሁ
ሰብልየ ይህ ሰውየ አሳምሞ ሊገድለኝ ነው ኑሪልኝ አንጀቴን ነው ያራሽው ውዴ እዮሐ ሚዲያ በከሰሰው ኡፍ ትክክል ሰብልየ
ቆይ አሁን አብዝቶታል በሰራው ዋጋውን ከጎኑ ያገኛታል ...
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብልዬ!
ሰብለ ተባረኪሁለመናው ጎደሎ ነው ልጃችንን ገበያው አደረጋትተከፍተናልይቅርታ የለንሞባለጌ ነው
የመለኩሴዋን ብር ተሰቶት ነው የደበቀውእደዛየእያለቀሰች ሸፍፈነው አይብር
ዋው ዋው በጣም በሳል ስው ነሽ ዋው ደስ የሚል አገላለጽ ነው ተባረኪ ምርጥ ሰው
አልተከፈለዉም ያልሺው ስህተት ነው በደንብ አድርገው ከፍለውታል። ለማስተባበል የሄደበት ርቀት ስናይ የሚጠቀማቸውን ብልጣብልጥ ቃላት ሳስብ ሰውዬው ከደፋሪው ባለጌ ቤተሰቦች የባሰ ባለጌ ሰው ነው። ሌሎች ኢትዮጵያዊያንን በስሜት የሚነዱ እሱ ደግሞ በምክኛት የሚሰራ አድርጎ በድፍረት የተናገረ አንካሳ አእምሮ ያለው ከርሳም ሰው ነው።
ትክክል ነሽ!!! ብዙ እይታ ለማገኘት በሚል ከርሳምነት የህፃኗን ደም መጫዎቻ አደረገው። ባልጌ ነው
ሰብልዬ ጠፍተሽ ብታናድጂኝም ይቅር ብዬሻለው አንጀቴን ነው ያራሺው ኬዙን ወደ እግሩ ማምጣቱ በጣም ይገርማል የሷ ቁስል እዲሰማቹ ግድ የእናተ ልጅ መደፈር የለባትም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
ሰብልዬ!!!! በእውነት ነው የምልሽ "ማርያምን " በጠራራ ፀሐይ ውሃ ጠምቶኝ ቀዝቃዛ ውሃ ጠጥቼ እንደረካሁ ነው እሙዬ ሰብልዬ ያረካሽኝ እግዚአብሔር ህይወትሽን ብኑሮሽ በሥራሽ በቤተሰብሽ ያርካሽ አሜን ዘመንሽ ይባረክ አሜን
ሰብለ እኔ ዩቱብ ቻናል ቢኖረኝ ኑሮ ወጥቼ መናገር የምፈልገውን ነገር ስለተናገርሽልኝ በጣም አመሰግናለው እግዚአብሔር ይባርክ !!
አሜን ማርየ❤
አሜን አሜን አሜን
እውነት ነው የኔናት ነውረኛ ነው ውሻ የኔውድ
የህፃን ሔቨን እናትና የሁላችንም አንደበት ስለሆንሽ ዘርሽ ይባረክ!
Thank you.
የራሔልን ጩኸትና እንባ የሰማ ልዑል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ በዕውነት።
ጌታ ይባርክሽ የእውነት አምላኽ ሰብልየ
ሰብልዬ ዛሬ እንዴት አንደወደድኩሽ፣ በጣም የገረመኝ ለእኔ አሜቄለሽን ሚድያ ያወጣትን ሰው አውቃለሁ አለ አይገርምም፣ እግዚአብሔር ሰው አዘጋጀለት አሰይ ማለት ሲገባው፣ ሰውየውን አሁን ማውጣት አልፈልግም አለ አይገርምም አሰይ የዓለም ህዝብ ከጎንዋ ይቁም፣ የመጽናናት አምላክ ያጽጽናናት፣ እግረኛው እጅግ ነውረኛ አሳፋሪ ባለጌ ሰው ነው፣ በምን ቃላት ልግለጸው፣ አግዚአብሔር ይፍረድበት።
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ለእውነት የቆምሽ ኡፍ አስደሰትሽኝ
ማንኛውም ሙያ እምነትን፣እውቀትን እና ጥበብን ይፈልጋል።ከዚህ ውጪ ከሆነ እና በተለይም የበታችነት አሊያም በበላይነት የስሜት ምስቅልቅል ውስጥ በተዘፈቁ ግለሠቦች ዜናው ሲዘገብ እጅግ አሳፋሪ፣ሠቅጣጭ፣መሠሪነት፣አሉባልተኝነት፣ፍርደገምድልነት፣ጨለምተኝነትን፣ . . .የተላበሠ ይሆንና እንደዚህ የሚያስተዛዝብ ዝቅጠትን ያላብሳል።
ሰብለ ተባረኪ። ባለጌን ባለጌ ካላሉት ...። እውቀትም ነውረኛና ገንዘብ ወዳድ ነው።
ሰብልዬ ተባረኪ በእርግጥ ስለእውነት ተናግረሻል እግረኛው ሚዲያ የወረደ ሰው ነው አእምሮው እራሱ እንደ እግሩ የተሰናከለ ነው የጋዜጠኛ ስነምግባር የጎደለው ህሊናው የተንሸዋረረ ነው።
ሃቁ እሄው ነው thank you sister you are right completely 100%
Thank you Sebli,
ፈጣሪ ይባርክሽ በሚገባው ቋንቋ ስለነገርሽልን ።
የ እናትየዋን ህመም ጨምሮ ጨማምሮ ለእሱም ይስጠው እና ህመሙን እንዲረዳው እግዜር ይርዳው ።
አንቺ ልጅ እስከዛሬ ሰምቼሽአላዉቅም ነበር ግን በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ ሲጀመር ሳያዉቀዉ ነዉ የለቀቀዉ የሚመስለኝ የህፃንዋ ደም ነዉ ያጋለጣቸዉ
አንቺ ልጅ?
የኔ እህት አላህ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ ይህ አውሬ እድሜው ይጠር እሱብሎ ጋዜጠኛ ነውረኛ
ውይ ስብልዬ ተባረኪልኝ ትክ ክል ብለሻል::
ስብላችን you are a real woman አንቺ የ ልጅ እህት ሚስት እናት...ተምሳሌት ነሽ especially in this video እንባችንን ነው ያበሽው የ እማምላክ ልጅ ሁሌም ይስማሽ😭🙏🏽💗🙏🏽
ሰብሊ እናመሰግናለን ይሄ ባለጌ እግዚአብሔር የስራውን ይሰጠዋል።
የኔ አሕት በጣም ትክክል ነዉ የተናገርሽዉ እኔም ገና ሳየዉ ልክ አንቺ እንደልሽዉ ነው የተሰማኝ ለማንኛዉም መዳሕንየአለም ማስተዎል ይስጠዉ የሕፃኗን ደም ይፋረድ።
እዬሀ ላይ 1 million ታይቶ ሲያይ ተንገበገበ ሳያመልጠኝ ብሎ ነው ወደ ባህር ዳር የበረረው. ስግብግብ
ትክክል ነው👌👌
በትክክል እህቴ በትክክል ገልፀሸዋል በጣም ያሳዝናል ያመጣት አንድ ሰው አለ እና ምን ይጠበሰ ደሃ ሰለሆነች ርዳት ምን አለበት እግዛብሄር ይሰጠው የርዳት መመሰገን አለበት ካድያ ለምን ተርዳች ነው 😢😢😢😢
I swear that’s what he did he is jealous
ትክክል
ሰብሊየ ተባረኪ እኔ በየኮሜንቱ እየዞርኩ የምኮምተውን ነው የተነናገርሽልኝ በሰው ስራ መግባቱ በጣም ነው ያናደደኝ ይሄን ያመጣው አባይ ሚዲያ ነው እነው ሁሎችንም በየተራ መጠየቅ ማጣራት ያለበት እንጅ እግረኛው አደለም በሰው እርዚቅ ነው የገባው የሚጠይቀው ጥያቄ ሁሉ አጥጋቢ አልነበረም ዋናው ጉዳይ በሰው ኬዝ ሮጦ ባህርዳር መሄዱ ደግሞ ማንም ያምጣት አበቅየለሽን ምን አገባው
በጣም የሚገርመው ይሄ ሁለተኛው ነው ከዚህ በፊትም በቄሱ የተደፈረችውን ወጣት መነኩሴ እሷ የደም እንባ አልቅሳ እኛንም አስለቅሳን DNA አሰራለሁ ብሎ አድበስብሶ ጠፋ የሷም እንባ ፈሶ ቀረ እሱ ለዩቲዩቡ ብቻ ነው የሚጨነቀው ይቅርታ ማለትም አይፈልግም በሰው ቁስል የባሰ ያቆስላል
ሰብልዬ ተባረኪ ይሄ እግረኛው የሚባል ሰው የዛችን የመነኩሴ የDNA ውጤት መልስ እንኳን አላመጣም። የኢትዮጵያ ወንዶች ምድራችን እንዳትባረክ ምክንያት ናቸው የብዙ ሴቶች እንባ እና ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮሃል። በዚህ ምክንያት ምድራችን በብዙ እርግማን ውስጥ ናት መባረክ አልቻለም። እሴቶቻችን ውስጥ ያለውን አቅም ምድራችን እንዳትጠቀም ገና በህፃንነታቸው ይደፍራሉ ወይ ይገደላሉ። የኢትዮጵያ ሴቶች በሀገራቸውእንደፈለጉ እደፈለጉ የትም ቦታ ተንቀሳቅሰው መስራት አይችሉም ወይ ይደፍራሉ ወይ ይገደላሉ። ሴትን የምትደፍሩ ሰዎች መደፈር ምን ያክል ከባድ እንሆነ ተደፍራቹ እዩት። በናንተ ምክንያት ምድራችን በእርግማን ተመታች ምድሪቱ ፍሬዋን አልሰጥ አለች
Please unsubscribe egregnaw media.
የመነኩሴዋንማ እ/ግ ይፈርዳል እሱን አለማየት ነው።
እህቴ በትክክል በርቶልሻል በትዳር ያሉትስ ሰቆቃ ተነግሮ አያልቅም
እግዚአብሔር ለሁሉም የእጃቸውን ይስጣቸው አሁንስ መስማቱም ማየትም ደከመን ጌታ ለኢትዬጵያ ክፉ ወንዶች ሁሉ የእጃቸውን እንዲሰጣቸው ነው የምለምነው ታመመን ሰው በገዛ ወገኑ እንዲህ ይጨክናል ኢትዬጵያ ውስጥ የምንስማውን ያህል ሌላ ቦታ አንሰማም ይሄ እርግማን ነው በእውነት ዕንባችንን ጌታ ይመልስልን እኔ መሮኛል መስማትም ለሁሉም የሥራውን ይስጠው ፍርድ ለደፋሪዎች ለገዳዬች!!
ሰብልዬ በጣም ነው የምናመሰግነው ድምፅ ስለሆንሽን ይሄ አረመኔ ጋዜጠኛ ነኝ ባይ የማንንም ከርፋፋ ሰብስቦ
ወንጀለኝነታቸው ሳያንስ እንዲያላግጡብን እድል የሰጣቸው እሱ ነው ቁስለቱን የሚያውቀው የደረሰበት ሰው ነው እቺን ታዳጊ አይሆኑ ሞት እንድትሞት ከማድረጋቸው ባሻገር ሚዲያላይ ወተው የባይሎጂ አሻንጉሊት ነው ብሎ ከመሳለቅ በላይ ምን ሞት አለ የሀዘኑን ጥልቅእት የሚያውቀው የደረሰበት ሰው ነው ይሄ ባለጌ ጋዜጠኛ ባህር ዳር ድረስ ሄዶ በቦታ ያልነበረችን ሴት ምስክርነት ለመስማት መሄዱ በእውነት ምን ያህል ጨካኝ መሆኑን ለማየት ችያለው ፍርድ ከመድሃኒያለም እንጠብቃለን የሰውን ፍርድማ እያየንው ነው እናመሰግናለን ሰብልዬ ለእውነት የቆሙ ሰዎችን አያሳጣን
ይኼ ምሌሎቹም ጋዜጤኛ አይደሉም ደፋር ሸቃዮች እንጂ የጋዜጠኝነትን ሙያ መቼም ዘመኑ እንዳይሆን አረገውእና!!!😢😢
ፈጣሪ ፀሎትሽን ይስማ ሰብልዬ በጣም ቀላል የትልቅ ቲንሽ ሰዉዬእንዴት እንደሚያናድድ ሩጫው እሽቅድድም ነ የሚመስል ምቀኛ እናት ልጅ አጥታ ስም ለማጥፋት ሩጫ ፈጣሪ ይማረን አይቁጠረው!
በጣም አስገራሚ ነው ይህ እግረኛው ነኝ እያለ የሚዞር ጋዜጠኛ አጭበርባሪ ነው።እህታችን በጣም ደስ የሚይል ሀሳብ ነው የነገርሽው ።በጣም ወራዳነው።እህታችን ግን በጣም አነደቅሻለን እድሜ ይስጥሽ። 12:52
ህሊና በጣም ድንቅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አብሮን የሚተኛ የሚነሳ የሚወቅሰን.... ጋዜጠኛነት ህሊና ይጠይቃል ሶማሌ በድርቅ የተመታ ግዜ አንድ ፈረንጅ ጋዜጠኛ በረሀ ላይ አንድ ህፃን አግኝቶ ቀርፆ ለዓለም ለቀቀ እና ታዋቂ ሆነ ከዛም ሌላ ጋዜጠኛ ጠየቀው እንዴት እንደሆነ ህፃኗ አጠገብ አሞራ ነበር ከሱ አስጣልካት ምግብ ውሀ ሰጠካት ሲለው ምንም እርዳታ አላደረኩላትም ቀርፄ ብቻ ነው የለቀቅኳት አለው ከዛ በኋላ ጋዜጠኛው እራሱን ሲወቅስ ሲቀጣ ቆይቶ ከህልና ወቀሳ ለማምለጥ እራሱን አጠፋ ሰው ማለት በሰው ሳይሆን በህሊናው የሚዳኝ ነው ህሊና ያለው ሰው ፈጣሪን ይፈራል ለሚሰራው ነገር ፈጣሪ ያየኛል ሰው ያየኛል አይልም ፈጣሪን የሚፈራ ሰውን አይጎዳም
ሱዳን በሚል አስተካክሉት
ሱማሌ ውስጥ ሳይሆን ሱዳን መሰለኝ
@@WondimagegnLidetewold በትክክል ይሆናል ታሪኩ ነው ትዝ ያለኝ ሀገሩ ጠፍቶብኛል
@@ሀኑን ይህን ለህሊና ቢሱ ተክለሀይማኖት መንገር ነዉ መቼም ለዉሻ ማር አይጥማትም ተብሏል እንጂ
ተባረኪ እህቴ ሁላችንም ልጆች እህቶች አናቶች አሉን። ድምፁ ራሱ ለጆሮ ይከብዳል።
ትክክል ነሸ 100%
የህፃንዋን እናት በልጅዋ ሀዘን እና በህግ ተይዞ ያለ ጉዳይ አቅጣጫ ሲያስቀይርባት ተስፋ በመቁረጥ በሂወትዋ ብትወስን ብሎ ለምን አርቆ አያስብም ለነገሩ ሲስተር አበቅየለሽ በጣም ጠንካራ እና ጀግና እናት ናት እንደዚህ አታስብም። ለልጅዋም ፍትሕ ለማህበረሰቡም ነገበኔ ብሎ እንዲያስብ ለማስተማር ነው እንጂ ሁላችን ወደ ሰማእትዋ እንሄዳለን ህፃንዋ አትመለስም። እግረኛው አሁንም እየተሳሳተ ነው ምክንያቱም 1ኛ፡ በራሱ ሚድያ ሀርድ ቶክ የሚመስል ድራማ ማቅረቡ 2ኛ፡ ያመጣት ሰው አለ ማለቱ ማንም ያምጣት የተጎዳች እናት መታገዝ ያለባት እናት ናት አሁንም አቅጣጫ አታስቀይር 3ኛ፡ ስለ እግሬ ምን አደረገ የምትለው ባህርዳር የሄደው እጅህ ነው እንዴ የነዋይ ፍላጎትህ እና እግርህ ነው። አታስመስል ለህዝቡ ይቅርታ ለእግዚአብሄር ንስሃ መጠየቅ አለብህ።
ህሊናሽ, እይታሽ ድንቅ ነው።❤
ዋው ምን አይነት አስተዋይ ሴት ነሽ ሰብሊ እግዚአብሔር ይባርክሽ
Sebliye thank you for been reall all the time . God bless you
100%ትክክል እናመሰግናለን ሰብሊ
ሰብልዬ ምን ላድርግሽ በደንም ነው የነገርሽው ጆሮ ካለው ይንቃ
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ እህት ይሄ ሰው አንድና አንድ ለጥቅሙ ነው የሚሮጠው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት ነው የሚባለው
ተባረኪ እህታችን
ሰብልዬ እግዚአብሔር ዘመንሸን ይባርከው ለእውነት የቆምሽ ይህ ጋዜጠኛ ጭራሽ የመጨረሻ ባለጌ ነው ፍትህ ለህፃን ሄቨን😢😢😢😢😢😢😢
ቃዬል ወንድሙን አቤልን ሲገል ደሙ ወደእግዚአብሔር ነዉ የጮኸዉ አሁንም የህፃናት ደም ገፍሎ ወደእግዚአብሔር እየጮኸ ነዉ
ትክክል
ሰብልዬ የእኔ ውውውድድ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ ጌታ የልጆችሽን ደሰታ ሰላም ጤና ያሳይሽ ልብሽን እወደዋለሁ በስሙ ይከልልሽ ከክፍ ሁሉ ይጠብቅሽ
ሰብልዬ Thank you ..የገዳይ የደፋሪ ሚስትማ አይንአውጣ ፈጣጣ ንግግሯ እራሱ የሚያስጠላ ...ምን አይነት የማታፍር ....የሌባ የደፋሪ ተባባሪ ናት ...የሄቨንን ጉዳይ ሴራውን ተገላ እንደምትገበር ሳታውቅ አትቀርም
መጠርጠር ደግ ነው
ልክ ነው ተመካክረው ለአጋንንት መስዋእት አድርገዋት ነው
አንድ ግዜ የ80 አመት ሽማግሌ የ 4 አመት ህፃን ድፈር የሆንልሀል ወፍጮ ቤት ለመክፈት ፈልጎ
ዛሬ ሰማሁሽ በጣም ስማርት ነሽ ውስጤ ገባሽ ተባረኪ።
የግዜጠኛ ሙያን የሚያራክስ ርካሽ ዘረኛና ጠባብ ትምክህተኛ ግለሰብ ነው
እውነት ነው
Koda anchem sew honshe dedebe. Yebefet videoshe astawshe
እሱ ሰውዬ ብዙም አይጥመኝም በኢዮሃ ሚዲያ 1000k ሰው ሳከታተል አይቶ ሮጦ ሄደ እንኳን ነገርሽልን ከዚህ በፊትም እኛ የደፈሩ አባት ላይ አንጠልጥሎ ቀረ ኡፍ እባብ ልቡን አይቶ ...... ለሱ ነው ከይቅርታ ጋራ
የገዳይ ቤተሰብ ሁሉ የዚች ብላቴና ደም ይፋረዳችሁ በእውነት እግዚአብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ ፍትህ ለህፃን ሄቨን ለኖላዊት 😢😢😢😢😢😢😢😢
Amen.
ስብለዬ ይህ ጋዜጠኛ ክፉ መንፈስ አለብት የልቡን አይቶ ያሽናክለው ስይጣን🖤🖤🖤🖤
አሜን እ/ር ይህንን ግፍ ንን መቀለጃ ለሚያደርጉ ሁሉ ዋጋ ይክፊላቸው።
Thank you seble that’s the truth.thank you.
እድሜ ይስጥሽ በእውነት ነው ይሄ እግረኛው የሚባል ሚድያ እግሩ ይሰብር እና ሁሌ የሚያወራው እና አወቅኩ ብሎ የሚጠይቃቸው ነገሮች ሁሌ ይደብሩኛል የሆነ ሆዳም አስቃባጭ ነገር ነው።
ሰብልዬ ጌታ ይባርክሽ ልኩን የነገርሽዉ የእናትየዋ እምባ እደዛ ስቅስቅ ብለ ያለቀሰች እምባ የህፃኗ ደም ይፈርድበታል ልክ ከሰዉ እዳልተፈጠረ ነዉ የሆነዉ እግዚአብሔር ይፍርድበት
በጣም ዛሬ ሰማውሽ እህቴ ልብን አረሽልኝ እግ/ር ይባሪክሽ።አዎን ይህልና አጠዋል ሰው የወደቀ እንጨት ላይ ሚስማሪ ይበዛቤታል እንደተባለ የኢትዬጰያ ሕዝብ ላይ ቁሱሉን አባባሰ ሰው ነው።እግ/ር እንደስራው ይስጠው።
That’s true. God bless you.❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
እሰይ ሰብልዬ አንጀቴን አራስሽኝ ይሄንን ሰው የሚነግረው አጥቶ ነበር አምላክ ይበቀለው
በጣም በጣም እናመሰግንሻለን ይሄን ነውረኛ በጥሩ ቋንቋ ነው የነገርሽው tnx
የኔ እመቤት ሰብሊ እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ የአህምሮ ቆማጣ ስለሆነና ትንሽ ሰው ስለሆነ የዚህ ተሞክሮና ልምድ ስላለው ህፃናት ልጆችን ሲያበላሽ ካልኖረ በስተቀር የዚህ ድርጊት ተባባሪና ሽፋን ሰጪ አይሆንም ነበር ከቆማጣ ከዚህ በላይ አትጠብቂ።
ሰብሌ ይህ ሰዉ አዉሬ ነዉ ጌታ ይፍረዲበት
እኔ ያናደደኝ የጋዜጠኛ ሞያ የሁለቱንም ወገን ለህዝብ ማቅረብ ሳይሆን እዬሀ ሚዲያ ቢያቀረበው ማንም ምንም እይልም ነበር ለምን እነሱ ስለጀመሩት የእሱ ተንደርድሮ ሄዶ ይሄን ፕሮግራም መስራቱ 😡😡😡
Dhugaa Keti ❤ galtoomii sabliyee ko❤
You are right God is great he gives him what he deserves he can't walk .thanks God
እንደነዚህ አይነቶቹ ናቸው በምድራችን ላይ ለሚፈፀመው ደም መፋሰስና የህፃናቶች ደም መፍሰስ ምክንያቶች ናቸው እና ዋጋቸውን ማግኘት አለባቸው ። እርሱም ድሮ የደፈረው ሴት ስላለ ነው ከደፋሪው ጋር የተባበረው
እኔ እግረኛው አናዶኝ ሰድቢው አለሁ ግን ሲሾከሽኩ ያወጣው ለእናቷ ይጠቅማል ያሾከሸኩት በራሳቸው ላይ እድመሰክሩ አድረጓቸዋል ስላልቆረጠው አመሰግነው አለሁ
Wow ሰብልዬ bless you እንዳንቺ አይነቶቹን ጀግና ሴቶችን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሔር ትክክለኛ ፈራጅ ነው በቅርቡ እናያለን ።
ቀላል ነውረኛ🤨የዛች መነኩሴ መደፈር ጉዳይም አድበስብሶ ያለፈ ነውረኛ ነው! ይህ ወራዳ🤨
ልክ ነሽ ከዛ ወዲያ ካሽ ብቻ ላይ ነው ተኩረቱ ሰለዚህ ትቼዋለሁ።
ትክክል ነሽ ሰብለ
ባለጌ ሚዲያ ነው ባለማየት ማግ ለል ነው
ልክ ብለሻል ሲጠይቅ አጠያየቁ ግርም ይላል ።በጣም የሚያሳዝነው መስካሪዎቹ እንኳ ሲሳሳቱ አላስቆማቸውም አንዷ ሀያ አምስት አመት እንደተፈረደበት አላወቅም እያለችው አመናትና ቀጠለ ከዛ ሲመሰክሩ ሲሳሳቱ ሲደነባበሩ እያየምንም ሊል አልቻለም ።እኔ የገባኝ ጉዳዩ በሰው ዘንድ ብዥታን ፈጥሮእንዲዳፈን ማድረግ ሌላው ብሄርንና እምነቱን መከላከል ነበረበት እሱን አደርጓል
ሰብሊ አንቺ በጣም ትክክል ነሽ።በጣም ይቅርታ ለአነጋገሬ እሱ አካለ ስንኩል የሄነው እግሩ ብቻ አደለም አይምሮውንም ጭምር ነው
Stupid and idiot!!!
endeza aybalim.sorry.
ሰብሊዬ እውነት ያናግርሽ ትክክል ነው ተባረኪ እየመረረውም ቢሆን ይዋጠው።
እሰይ ተባረኪ በጣም ተናጀ ቴሌቭዥን ላይ ነበር ስተፋበት ነብር ክፉ ሰው ነው
My dearest Seble!!!! I can't thank you enough!!!!
You elaborate what I think of it!!!!
Thank you really!!!
እውነት ይህን ሰው አልወደውም። በትክክል አይተሽዋል። ደረቅና ገብጋባ ነው።
ሰብልዬ በእውነት አንቺ የሰው ልክ ነሽ እናመሰግናለን
Thanks thanks you
አንቺ ጀግና ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነትን ለመናገርና ይህን ባለጌ ተ/ሀይማኖትን ልኩን ስለነገርሽው ተባረኪ
ሰብልየ. የኔ ሩህሩህ ምን እንደምልሽ አላውቅም አልቃሻ አዛኝ እናት እንደሆንሽ አውቃለሁ. ለልብሽ እናት ነሽ ተባርኪ
በጣም ትክክል አቃጥሎኝ ነበር ነገርሽልኝ
ሠብልዬ በተሰክክል አመሠግንሻለሁ ኢሄሠወዪ ፈጣሪ የስራዉን ይስጠዉ በጣም ተኮለኛ ሠዉነዉ አሁንም ንግግሩ ጥሩ አይደለም ተንኮል አለበት አበቆለሽ እሱጋር መቅረብ የለባትም እስዋን ለማጥቃት የተነሣ ሠዉ ነዉ በደንብ ያስታዉቃል ልቡ ጨካኝ ነው
ልክ ነሽ እህቴ እኔም እደዛ ነዉ የተረዳሁት ለአብቄሌሽ እግዚአብሔር ይፍረድላት የልጇን ደም
ትክክል! ታውቂያለሽ, አስተያየት ከተሰጠው ውስጥ ከ75% በላይ ጌታ ,እግዛቤር ነው የሚለው ሆን ብለው አላህ የሚለውን ሆን ብሎ ነው እንድትጠይቀው ያደረገው ።ችግሩ ከብዙ ጋር ነው።
እውነትም ነውረኛ ለገንዘብ የሞተ ምናልባትም ተከፍሎትም ይሆናል እግረኛውም ከደፋሪ ኣይሻልም
ወላሂ አላህ በረካ ያድርግሽ እስካሁን ብዙ ሰው መልስ ይሰጥበታል ብዬ ስጠብቅ ግን እንደጠበኩት አልሆነም ለመጀመሪያ ግዜ የሚድያ ሰው ባለመሆኔ አዝንኩኝ በዝህች ህፃን ጉዳይ ያሳፍራል ደግሞ አጀንዳ ሊያስቀይር የሆነ ሰው አምጥቷታል ይላል እና ስለመጣች ምን አጠፋች ፍትህ ስለጠየቀች ደግሞ ሚድያ አትምረጪ ብሎ ይወቅሳታል እሄኔ እራሱ ደፋሪ ነው ለዛ ይመስላል ሚተባበረው
ትክክል😢
ተባረኪ ንጹሕ ህሊ ና ያለሽ እህት
ይሆ ሰውዬ ቦሌ መድሀንያለም ቤተክርስቲያን ላይ ያለውን የዘረፋ ሚስጥር ገንዘብ ተቀብሎ ሲታገሉ የነበሩ የቤተክርስቲያን ወጣቶች በሚዲያው አምጥቶ በማሸማቀቅ አፋቸውን እንዲዘጉና ወንጀሉን የሸፋፈነ ነውረኛ ጋዜጠኛ ነው እኔ ለነገሩ ጋዜጠኛ አልለውም ቀጣፊ ወንጀለኛ ነው ይሆን ታሪክ ያየና የሚያስታውስ comment ብታደርጉ ደስ ይለኛል ይሆ ሰው ስራው መጋለጥ አለበት ለህግ መቅረብ ይኖርበታል.
ዘረፋውን ያጋለጠውን የአሳምነው ፅጌን ወንድም ያደረገውን ኢንተቪ አንስቶታል;; ያሳምነው ወንድም አሁን እስረኛ ነው::
God bless you nawuraghie balgea sawu nawu
You gotvmy point Sebley. Thank you
ሰብልዬ ጥሩ አርገሽ ነው:የገለፅሽው::በሞተች ህፃን ላይ ነው ቃቃ የተጫወተው::
You are blessed 🙏
ጎበዚት❤❤❤❤❤❤ጀግኒት
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብለ የእውነት ስው ዘመንሽ ይባረክ ይህን ባለጌ ነገርሽው እውነቱን
Exactly thank you sister
Please unsubscribe egregnaw media.
Thank you my sister!!!
ሰብልዬ የኔ ክርስቲያን አደራ ደግሜ እለምንሻለሁ አደራ እንዳታቆማ አደራ
ሰብሊ እውነት ብለሻል
ሀገራችን ብዙ እዉነተኞች ለህሊናቸዉ የሚሠሩ የሚኖሩ ሠዎች እንዳሉ ባንቺ አይቻለሁ በርቺ ከወልቂጤ
እኔም ከዛው ነኝ ዛሬ ሰብለ እውነት ተናገረች
@@ZaroMasamaሁሌም እውነት ነው ምትናገረው
አቦ ይመችሽ እኔም የገረመኝ ይሔ ነው ያለቀ ጉዳይ ወይም በሌላ የተያዘ ነገር ዘሎ ማቡካት ምን የሚሉት ነው ደግሞ እዮሃ ካወጣው በቃ እግረኛው በጣም ምቀኝነት አለበት!!
ትክክል የኔ ቆንጆ
Thank you. You said it all
ሲጀመር ታሪኩ የመጣው እዬሀ ላይ ነው ሁሉም እዛው ሚዲያ ላይ ነው መልስ መስጠት ያለባቸው. ስግብግብ የስው ስግብግብ.
በትክክል❤
ሰብለ ትክክል ነሽ ይ ሄ ሰውዬ ባለጌ ነው እኔም ብዙ ጊዜ ታዝቤዋለሁ
ሰብልየ ይህ ሰውየ አሳምሞ ሊገድለኝ ነው ኑሪልኝ አንጀቴን ነው ያራሽው ውዴ እዮሐ ሚዲያ በከሰሰው ኡፍ ትክክል ሰብልየ
ቆይ አሁን አብዝቶታል በሰራው ዋጋውን ከጎኑ ያገኛታል ...
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ተባረኪ
እግዚአብሔር ይባርክሽ ሰብልዬ!
ሰብለ ተባረኪ
ሁለመናው ጎደሎ ነው ልጃችንን ገበያው አደረጋት
ተከፍተናል
ይቅርታ የለንሞ
ባለጌ ነው