ትግስት ቆም ብለሽ አስተውይ!!! October 30, 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 617

  • @heavenzemelak62
    @heavenzemelak62 Месяц назад +93

    በጣም ለመናገረ የምፈልገው ነው የተናገርሽው ስለትምህርት ተምርቷን ትማር thank you SEBLE ❤🙏🙏

    • @AyinabeYouTube
      @AyinabeYouTube Месяц назад

      Ere gim legim teyayize azigim alu ezaw tegimamu ke ethiopia 🇪🇹 ezib layi ewredi belu medire duruye

  • @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ
    @ኤልሮኢ_ኤልሮኢ Месяц назад +34

    ዋንትያ ታሳዝነኛለች በሁሉም የተገፋች ምስኪን ልጅ ❤😢😢😢 ሃበሻ ምን አይነት ርግማን እንዳለብን አላውቅም ሰው ሲለወጥ ሲፅናና ያመናል

    • @gizawithaile1499
      @gizawithaile1499 25 дней назад

      @@ኤልሮኢ_ኤልሮኢ Dear sblye Tkkl ye Agziabihr Sra tseriyalech Sew Sigoda Btkkl tglziw Alech Btam Akebrch Alehu. Yanchiy Tmrt betam yastemrenal sblye 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️💎🌹🌹🌹🌹🤲👏

  • @eyerusalemamare8898
    @eyerusalemamare8898 Месяц назад +17

    ሰብሊ በትክክል እውነትን ሁሌ የምትጋፈጭ እህቴ ያባቴልጅ ብሩካን አሁንም ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ።አንዳንድ ሰው በእሳት ላይ ቤንዝን ያርከፈክፋል እሷም ሴት ልጅ አላት ነግበኔ ነው። ይህችን ልጅ ሃጥያት ያልሰራ ይውገራት አለበለዚያ ይተዋት ለይቱባቸው ማድመቂያ አያድርጓት ሰብልዬ አንቺ ግን ልጆችሽ ዘመንሽ ይባረክ ከተገፋ ጋ ሁሌም ትቆሚያለሽ።

  • @She12-e5t
    @She12-e5t Месяц назад +31

    በምን ትገልፃታልህ በእርግብ ብሏል እኔም ተባረክ ብያለሁ :: ሰብልዬ ትክክል ብለሻልኝ ሁላችን ያልፍንበት ታሪክነው :: ሁሉም ሰው ልጊነዘብ የሚችለው ያፈቀራትን ብራሱ ምንገድ
    እድህድ ይሁን ሌላው ልጁም በጣም እስማርትና ዘመናዊ ነው ዋንትያን ማበረታታትሽ ሰብለ ጥሩ ሰው ብያለሁ
    ሁሌም እውነት የምትናገር ሰብለ 🙏💕

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Месяц назад +20

    በጣም አስቀያሚ አጠያየቅ ነው ቲጅ በጣም ልክ አልሰራችም በጣም ስህተት ሰርታለች ዋንቲያ እኮ ጀግና ነች የኢትዮጵያን ሚላስ ችላ የኖረች ጀግና ሚጢጢ ልጅ ነች አላህ ከፍ ያድርጋት ሰብሊዬ ከልብ አመሰግናለሁ ሀሳቤን ስላጋራሽ በጣም ወደድኩሽ ❤❤❤❤❤ግንኮ በተለይ ተሳዳቢዎች ድንቡሎ አሚስት ሳንቲ ያልረዱት ናቸው ።።

  • @EndaleGishta
    @EndaleGishta Месяц назад +24

    ደስ የሚል ዳኝነት..... ሁል ጊዜ የማስበውን በትክክል የሚናገርልኝ አንደበቴ ነሽ❤❤❤

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 Месяц назад +117

    ከጀግናም ጀግና ስንት እናት የወለደችውን ልጅ በምትጥልበት ሀገር በ13 አመቷ ወልዳ ልጇን እያሳደገች ያለች ቆንጅዬ የልጅ አዋቂ❤❤

    • @BmobilBmobil-uh4sb
      @BmobilBmobil-uh4sb Месяц назад +1

      Degmo sitwedat Iko ewnet

    • @BmobilBmobil-uh4sb
      @BmobilBmobil-uh4sb Месяц назад +1

      Wantiya dink lij nat endesebli ayinet sew esuwan keff yemiyareg yasfeligatal betam denk fetan nat

    • @Rahle-d9u
      @Rahle-d9u Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 Месяц назад +1

      ግን ኢቢኤስ ላይ እርዳታ ተደርጎላታል አሁን ተንዘላዘለች እንጂ

    • @selamhaylo
      @selamhaylo Месяц назад

      እና ምን ይጠበስ እርዳታ ስለተደረገላት መደበቅ ነበረባት ጥላቻችሁን በልክ አርጉት ጥሩ ነው​@@ethiopialove2772

  • @ጠበቃ
    @ጠበቃ Месяц назад +37

    ሰብለህ ምርጥ አስተዋይ ሴት ነሽ❤

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Месяц назад +39

    በእውነት ሰብልዬ እኔም ገርሞኛል እንደው ተባረክ።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 Месяц назад +2

      ልክ ነሽ አንደኛ ነገር teenager ናት በራስዋ መንገድ ነው እምትሄደው

  • @miningtadesse249
    @miningtadesse249 Месяц назад +12

    በትክክል የኔ እህት አመለካከትሽ በጣም ይለያል እግዚአብሔር ይባርክሸ

  • @AyubMili-j1t
    @AyubMili-j1t Месяц назад +70

    እውነትሽን ነው ወላሂ ኢትዮጲያ ውስጥ ደሀ እንዲያልፍለት ሳይሆን ሁሌ የበታች ሁኖ እየተረዳና እየለመነ ይኑር ነው የሚለው

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq Месяц назад +33

    ድሮም አበሻ ትንሽ ነገር አድርጎልሽ እድሜ ልክሽ ሲያሸማቅቅሽ ይኖራል እግዚአብሄር ግን ከባረከሽ ደስ ብሎሽ እንድትኖሪ ያደርጋል

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew4708 Месяц назад +15

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ ድንቅ ሴት ነሽ🙏🙏😩

  • @ZebenaySharay
    @ZebenaySharay Месяц назад +15

    የኔ እናት ተባረኪ የሰው ለውጥ የሚያሰደሰትሽ ሴት እውነትሽን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AstetAstet-n9b
    @AstetAstet-n9b Месяц назад +13

    እንደ ዋንቲያ ጀግና እናት አይቺ አላቅም ስንቱን ወልዶ በሚጥልበት ሰአት እስከ ልጀዋን በጥርስዋ ይዛ ያሳደገች ጀግና ናትከእንቺ ብዙ ሴቶች መማር አለባቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ምምምምምም
    @ምምምምምም Месяц назад +11

    ሰብልዬ ተባረክ በብዛት በልጂቱዋ ስለምቀኑ በብዙ ስሰዲቡዋት እና በመለወጣ ስለ ቀኑ የማይገባን ቃላት የምናገሩዋት ያማል

  • @YegleGirma
    @YegleGirma Месяц назад +6

    በእውነት ተባረኪ ብዙዎች ሊሰብሯት ላሉትም ወደ አይምሮአቸው ይመለሱ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Месяц назад +7

    የሚባርኩ የተባረኩ ናቸው አቺም ተባረኪል ማስተዎልሽ ጌታ ፀጋ ይብዛልሽ

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 Месяц назад +3

    wow wow thankyou sister powerfull ተባረኪ❤

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    ውይ ምን ላርግሽ የልብ አድራሽ በእውነት ትክክል ነሽ ዋትያ ተበደለች እንጂ አልበደለችም እንደውም ይድታብድ ፈርዱባት ብራችን እያሏት ተዘባበቱባት እግዚአብሔር አይጥላትም ጀግና ናት ዋትያ

  • @AmeleworkTsegaye-zr6mu
    @AmeleworkTsegaye-zr6mu Месяц назад +5

    የኔ እናት ተባረኪልኝ እንዳንቺ ያለውን ባለ ህሊና አምላክ ያብዛልን

  • @zznur7430
    @zznur7430 Месяц назад +1

    Wow what a lovely massage. U told what I always thought about her. Hope she go to school & will be a model for all girls who passed her way.

  • @meazaduchiso5316
    @meazaduchiso5316 Месяц назад +3

    Seblye you are good hearted one thank you for your good speech.

  • @felekechnebso2731
    @felekechnebso2731 Месяц назад +3

    ስብለ ተባረኪ የተናገርሽው እናት የሆነ ሴት የሆነ የሚያስበው ነው ይቺን ህጻን ልጅ የማትችለውን ጥያቄ ጠይቅ ልታሸማቅ ቃት መሞከር የጋዜጠኛ ባህሪ አይደለም ።ዊንታና ግን ገና ቡዙ ተአምር የምትሰራ ብዙዎች አንገት የደፉ እህቶቻችን የምታጽናና ጀግና ልጅ ናት ዘመናቸው ይባረክ አንቺ እንዳልሽው ብትማር ደግሞ የበለጠ ኑሮውን ታጣፍጠዋለች

  • @hanny7217
    @hanny7217 Месяц назад +1

    You are so humble Sebli, much respect 🙏 ❤

  • @SaraDesta-t4u
    @SaraDesta-t4u Месяц назад +8

    ሰብልዪ ትክክል ነው ትግስት በጣም እብዝታዋለች ልምድ የሌላት ዝም ብላ የመድረክ ሰራዋን ብትሰራ ይቀላታል እንዳዴ ያለፉንበትን የመጣንበትን መንገድ እንረስለን ዊንታ የትንሽ ትልቅ ናት ጎበዝ ወደር የማይገኝላት ውድ ናት ትግሰት የምትባለው ልምድ የሌላት ምን እንኳን መጠየቅ የማትችል ማን ይህንእ ስራ እንደተሰጣት እላውቅም ሰብልዪ ተበሰረኪ❤

    • @Menelik27
      @Menelik27 22 дня назад

      እውነት ነው ካለሙያዋ ነው የተቀመጠችው ይቺ ግልፍጥ።

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec Месяц назад +3

    ተባረኪ የኔ ውድ ትክክል እይታ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ስታለቃቅሺ ከሰው በታች ሆነሽ እርዱኝ እርዱኝ ስትይ ነው የሚያዝኑልሽ ሲጀመር የራሴን ጉድፍ ሳላይ የሌላውን ለማውጣት መሯሯጡ በጌታም ዘንድም ያስጠይቀናል ሰላም ለምድራችን❤❤❤

  • @BirukSeifu-i4b
    @BirukSeifu-i4b Месяц назад +3

    good wowo egzabher yebarkesh anjete rasee🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiotube2024
    @Ethiotube2024 Месяц назад +1

    Thank-you Seble yeliben new yetenagershiw tebarekilign🙏

  • @Kid-xk3wu
    @Kid-xk3wu 29 дней назад +1

    ሰብልዮ በጣም ጀግና እህትም እናትም ነሽ እግዚኣብሄር አብዝቶ ይባርኽሽ እግዝኣብሄር በልጆችሽ ይስደስትሽ ደስ ይበልሽ በአምላክሽ በየሱስ ስም እባርክሻለው ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Месяц назад +7

    ህም የኢትዮጵያ ወንድ ልጁ እዝች ልጁ ላይ የጫነባት መከራ ኣንሶ .የኢትዮጵያ ሴት ልጆች የተከመረባትን ድንጋይ እያነሱ ይጨፈልቃታል .
    ሰብለ ተባረኪ

  • @memeyoutube5576
    @memeyoutube5576 29 дней назад +2

    ❤❤❤❤SEBALYE ALLHA BARAKA YADARGAS WALHI AWNATASHAN NAW

  • @መሪያም-ለ6ተ
    @መሪያም-ለ6ተ Месяц назад +12

    ትክክል ሰብልዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤👌

  • @Ethiofood12
    @Ethiofood12 Месяц назад +6

    Thank you Sebkye ❤

  • @Tsedi19
    @Tsedi19 Месяц назад +14

    እይታሽን በጣም ነው ምወደው ሰብሊዬ❤

  • @kidist4624
    @kidist4624 20 дней назад

    ሰብልዬ ተባረኪ እውነት የምትገርሚ ሰው ነሽ ተባረኪ ከአንደበትሽ ለሚወጣው ቃል ዘመንሽ ይባረክ ትግስት ግን ምህረት ይብዛላት እኔ ደግሞ ድሮም አትመቸኝም

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Месяц назад +9

    በእውነት ለዋንትያ ጥሩ ነገር ፅፎ ያየሁትን ኮሜንት እንኳን ላይክ ሳላደርግ አልወጣም ሰብሊ ደግሞ የልቤን ስለተናገርሽልኝ የእውነት ተባረኪልኝ ደስ የምትለኝ ደግሞ የፈለጉትን ቢናገሯት መስሚያ የላትም እነሱ ያወራሉ እሷ ስራዋን መስራት ብቻ የኔ ቆንጆ ስወዳት ልጁ እራሱ የተባረከ ነው

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Месяц назад +13

    ምን እየሆን እንደሆነ ግራ ገባኝ ሰው ከፍ ሲል እግር ይዘን መጎተት ምቀኝነት የሚባል በሽታ የተፀናወተን ወንድ ሴቱ ምን ባጠፋች ይቅርታ ትእግስት አንድም ጥያቄዋ ልክ አይደለም እያስጠላኝ ያየሁት ነበር ውስጡ መርዝ ነው ዋንትያ ጎበዝ ትክክል ሰርተሻል ጎበዝ ወጣት የምታድጊ ጠንካራ ነሽ አምላክ አብሮሽ ነው የኔ ውድ ከፍ በይልኝ ይንጫጩ ሰርተሻል በልጠሻቸዋል ለዚህ ነው

  • @seadeamdap1608
    @seadeamdap1608 Месяц назад +3

    እዉነት ተናግረሽል ወላሂ የዉስጤን ነዉ የተናገርሽዉ በራሳችን ካልደረሰ አይገባንም❤

  • @martha8315
    @martha8315 Месяц назад +5

    ሰብልዬ ጥሩ አስተያየት ነው የሰጠሽው እግዛብሔር ዘመንሽን ይባርክው አሜን አድናቂሽ ነኝ

  • @Saratakliye
    @Saratakliye Месяц назад +1

    ተባርክ ስብልዬእግዚአብሕር ይባርክሽ እንደ አንቺ እውነት የምነር ያብዛልን❤❤❤❤

  • @TirhasYimesel
    @TirhasYimesel Месяц назад +3

    ሰብልየ ድንቅ ሴት ነሽ እግዚኣብሄር ይባርክሽ

  • @mamefekrre5533
    @mamefekrre5533 Месяц назад +3

    ሰብሊ በጣም ሀሳቤን ነው የገለፅሽው ቲጂ ተብየዋማ ተያት አዳሜ በየቤቱ ጉዱን ደብቆ እኔ እራሴ በጣም ነው የገረመችኝ ትግስት ጌታ እየሱስ ይችን ልጅ ትልቅ ደረጃ ያድርሳት ደሞም ያደርሳታል አዳሜ አፉን ይከፍትባታል

  • @alemneshwaktola5887
    @alemneshwaktola5887 Месяц назад +7

    Exactly በተሰደበች ሊበሉአት ተነስተው መልስ ስላልሰጠች በተወገረችበት መርዛማ ቃላት ደርድራ ወደከፍታ ስለወጣች ነው ? ለምን ?? ሱብሊ ምርጥ ተባረኪ።

  • @abigiyaberhanu1091
    @abigiyaberhanu1091 Месяц назад +2

    Egzabher yebarkesh, Anjete raseeee❤❤❤

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur Месяц назад +1

    Sebleye geta Eyesus ybarksh ❤❤❤

  • @netsanetberaneberhane3498
    @netsanetberaneberhane3498 Месяц назад

    Thanks for ur positive attitude towards wantya..I always feel her pain. Abrlo respect❤❤❤

  • @eteneshwondimteka4938
    @eteneshwondimteka4938 26 дней назад +1

    SEBLE you speak great you tell truth 👏

  • @Yadibiru-m5n
    @Yadibiru-m5n 19 дней назад

    ጌታ ዘመንሽን ይባረክ ሰቢላዬ በጣም ጥሩ በእውነት ጌታን የተቀበልሽ ድንቅ ሴት❤❤❤

  • @alemtsehaydersolign3491
    @alemtsehaydersolign3491 26 дней назад +1

    ጌታ ይባርክሽ ሀሳቤን ነው የተናገርሽልኝ። የተረዳችው ወድቃ እንድትቀር ይመስላል። she is so talented. ልናደንቃት ልናበረታታት ሲገባ።

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube Месяц назад +5

    እውነት ብለሻል የኛ ህዝብ ምን እንደሚፈልግ አላቅም ሰው ከወደቀበት መነሣት አይችልም ብቻ ከባድ ህዝብ ነን ውንታ ጀግና ልጅ ነሽ በርቺ ❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 Месяц назад +13

    ሰብለ እህቴ በትክክል ልጂቱን ለምን እንደሚያሸማቅቋት አይገባኝም :: ይህችን አንድፍሬ ልጂ ከዕድሜዎ በላይ የሆነ ተፅዕኖ ያሳድሩባታል :: የኛ ሰዉ ምን እንደገባበት ግራ ይገባል :: ጥያቄዎ ሁሉ የሚያስጠላ ነበር :: ልጁ ግን የሚገርም ስብዕና ያለዉ ነዉ :: በርግብ ሲመስላት የእዉነት ደስ ይላል

  • @merongeta2570
    @merongeta2570 Месяц назад +14

    I love you Seble you nailed it and you read my mind thank you 🙏

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 Месяц назад +28

    ሰብሊና ስታምሪ ቆንጅዬዋ እህቴ🎉

  • @peacelove976
    @peacelove976 Месяц назад +2

    Sebeliye yene konjo Emebet you’re absolutely right tebareki zemenesh yebarek🙏 yeweledshachew lejoch yebareku 🙏❤

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 Месяц назад +2

    ጌታን ሰብሊ ተባረኪ እኔም ገና እርእሱን ሳየው ምን ስላደረገች ነው ይቺ ልጅ ይቅርታ የምትጠይቀው ለምንድነው የምትወቀሰው ብዬ በጣም ነበር ያዘንኩት ጥሩ ብለሻል ❤

  • @Maroha-wy5mz
    @Maroha-wy5mz Месяц назад +3

    በትክክል። እዲያውም። ህዝቡ ነው ይቅርታ ማለት ያለብን። ብዙ ሰደብን አዋርድን ክብራን ዝቅ። አድርገናታል
    የትግስት ጥያቄ ያ በጣም ነው የሚያስጠላ
    ዋትያ ጀግና ሴት ናት❤❤❤

  • @ruthie3698
    @ruthie3698 Месяц назад +2

    You are eko amazing Sebliye.

  • @SaremArewasa
    @SaremArewasa Месяц назад +1

    ተባረኪ ሰብሊ እኔም እየሰቀጠጠኝ ነዉ የሰማሁት 🥺

  • @senaitjembere1414
    @senaitjembere1414 Месяц назад +3

    የኔ ቆንጆ አንቺ መልካም ነሸ
    ተባረኪ ጊዜሸ ሁሉ የተባረከ ይሁን
    ላንቺም አንደበትሸ የተባረከ ይሁን🙏🏿

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam Месяц назад +1

    የኔ እህት እኛ እኮ ያጎነበሰውን ሰው ማቅናት ሳይሆን መጣል ነው የምናቀው ምህረት ያድርግልን ወደድኩሽ እህቴ ዘመንሽ ይባረክ

  • @kidist4624
    @kidist4624 20 дней назад

    አይ የጌታ ሰው ጌታን የሚያቅ ሰው እንደዚ አንደበቱ መልካም ቃል ያወጣል ሰብልዬ የኔ ውድ የአባቴ ልጅ ተባረኪ በልጆችሽ አግኚው

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Месяц назад +12

    me too, I am amazed by his personality. he is a real gentleman!. yewend awra!. very kind gentleman.

  • @hiywotkorecho3787
    @hiywotkorecho3787 Месяц назад +1

    ሰብሊ እናመሰግናለን በርቺልን❤❤

  • @gizawithaile1499
    @gizawithaile1499 Месяц назад +1

    Dear sblye tkkl Thank you so mach 🙏🙏🙏❤️💎🌹🌹🌹👌

  • @iftuchalchisa
    @iftuchalchisa Месяц назад +3

    ሰብልዬ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክሽ ስለተነገርሽ እውነት ቃል እኔ እነዚህ ጋጣዋጦች ኮመንተቻውን እየነባብኩኝ በጣም ተዝቤያቸ ነው የተውኳቸው ዋንቲያ ስጀመር በጣም የትንሽ ትልቅ ነት ጌታ መነቋንና መጋፈቷን አይቶ እየረዳት ነው የእግዚአብሄር አይኖች ከታነቁት ጋር ነው። እነዚህ በገኮመንት ቅስሟን ሊሰብሩ የሉ እያዩ ጌታ የእየከባረት ነው ስለእርሷ እግዚአብሄርን አማሰግናለሁ ስለ እጮኛዋ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤🎉🎉🎉hgxx

  • @Goodthing1009
    @Goodthing1009 Месяц назад +14

    Bless you ሰብሊ ትክክል ነው ያልሽው ትግስት እና ሐና ዬሀንስ እሸቱ መለሰ የሚባሉ መዥገሮች ውስጣቸው በክፋት የተሞሉ በሀይማኖት ሰበብ ጥላቻን የሚዘሩ አስመሳዬች ናቸው

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و Месяц назад

      Srat arge enat ygha mahberseb astesasebu yewrede newujeh sle tewehado menager acheym kefo

    • @DanielMengesha-rs7ok
      @DanielMengesha-rs7ok Месяц назад

      በደብ ነዉ እምስማማዉ የመርዝብልቃጦች

  • @selamsalem9563
    @selamsalem9563 Месяц назад +4

    ፈጣሪ ያክብርሽ የአፌን ነገርሽልኝ።ዋንትያን ገንዘብ ስጠን ብለው የሚናገሩ ሪሱቱን ካሳዩን እኔ ሰብልዬ 50000ብር ድረስ እመልስላቸዋለሁ

  • @yohannesweldmariam8715
    @yohannesweldmariam8715 Месяц назад +2

    ሰብለ በቀለ የተናገርሽው በአጠቃላይ ትክክል ነሽ ትግስት እንደገና ፕሮግራሙን ብታየው ሰክሮ እንዳደረ ሰው ታፍራለች ስሜታዊም ነች

  • @EtaferKemaw
    @EtaferKemaw Месяц назад +4

    ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል ልብ ይጠግናል ምን አለበት ሰው ሁሉ እንዳቺ ቢሆን ብዬ ተመኝሁ ተባረኪ ሰብልዬ❤❤❤❤❤❤

  • @ShalomShalom-d4e
    @ShalomShalom-d4e Месяц назад +6

    በጣም ትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @NethanetBelete
    @NethanetBelete 25 дней назад +1

    ዘመንሽ ይለምልም ወድሻለው እህቴ

  • @nunuyamlak4165
    @nunuyamlak4165 Месяц назад +1

    እዉነት አከበርኩሸ የ እዉነት መልካም ሰዉ ነሸ እግዛቤር ይሰጥሸ ጌታ ዘመንሸን ይባርክ እኔም እንዳንቺ ነዉ የሰብኩት

  • @tejineshdababorta4820
    @tejineshdababorta4820 22 дня назад

    ሰብልዬ እጅግ በጣም የከበረ ክብር የሚገባሽ ሴት ነሽ በጣም እወድሻለሁ እህቴ

  • @LeyuworkGebremariam
    @LeyuworkGebremariam Месяц назад +1

    ትክክል ነሽ እህቴ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @akberethaile9072
    @akberethaile9072 Месяц назад +2

    God bless you ❤️❤️❤️❤️🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇷 Amen 🙏🏿 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @FikerYibeltal-s4g
    @FikerYibeltal-s4g Месяц назад +5

    ሰብሊዬ የኔ መልካም ❤❤❤ ተባረኪ

  • @lovejesus9471
    @lovejesus9471 Месяц назад +1

    God bless you Sebli

  • @emebetshiferaw1380
    @emebetshiferaw1380 Месяц назад +2

    ሰብልዬ አንጀቴን ራስ ነው የምታረጌልኝኮ ሁልግዜም ዘመንሽ ይባረክ❤

  • @WeWeee-k6v
    @WeWeee-k6v 26 дней назад +1

    ሰብልዬ ወላሂ ዩቱዩብ ከጀመርሽ ጀምሮ በጣም እከታተልሻለዉ የዛሬ ርዕስ ደግሞ የተለየ ነዉ ስወድሽ በምትሰሪያቸዉ ስራ አደንቅሻለዉ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub Месяц назад +2

    ተባረኪ ሰብልዬ ዋኔትያ ጀግና ሴት ናት ችግሩ ዘረኛ ሚዲያ ላይ መምጣቷ ነው !

  • @KelemworkDebebe
    @KelemworkDebebe Месяц назад +3

    ምርጥና አስተዋይ ሰው ነሽ ። አርቲስት ትእግስት ማንነቷን እያጣች ነው ዝም ብላ እመቤቴ እየጠራሽ መቀለጃ አርገሻታል ማሪያምን ፤ ወይኔ በመቤቴ የምትይው ነገር ሲያስጠላብሽ።።።

  • @amareeshetefasika417
    @amareeshetefasika417 Месяц назад +9

    🎉አዬ ሰብልየ አንቺኮ የክርስቶ ስ ሃይምሮ ስላለሻ እኮ ነዉ ተባረኪ ሰብልዬ

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw Месяц назад +6

    ትክክል ሰብሌ እውነትሽን ነው የተናገረሽ

  • @zd3765
    @zd3765 Месяц назад +10

    Konjo ILove ❤😍😍💯

  • @KukuHasen
    @KukuHasen Месяц назад +2

    ሰብለ ለሴቶች አባሳደር መሆን ነበረባት ❤❤❤❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 27 дней назад +1

    ሰብለ ስለ ዊንታ ያለሽ ቅንና እዉነተኛ ምልከታ በጣም ደስ ይላል ዋንትያም ሆነ አብሬላን ደግፈሻቸዉ ትክክል ስሜትሽን የገለፅሽዉ እወድሻለሁ

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 Месяц назад

    Seliye, you are brilliant❤❤❤❤, true always win ❤❤❤❤God bless you 🙏🏻

  • @አልፋቲዩብ1
    @አልፋቲዩብ1 Месяц назад +3

    የውስጤን ነው የተናገርሽው መማር ነው ያለባት ገንዘብ ብቻኮ በቂ አይደለም በዛላይ ሁላችንም ልጃችን ብትሆንስ , ትምርቷን ትታ ብትኖር ደስ ይለናል ልጅቷ ህፃን ልጅ ናት ልጇን የምታሳድግ ምስኪን ሆ

  • @mulukassya1372
    @mulukassya1372 Месяц назад +19

    ልክ ብለሻል ሰብልዬ

  • @tsehayguluma5934
    @tsehayguluma5934 25 дней назад +1

    thank you yene konjoo

  • @asterwoldemariam3217
    @asterwoldemariam3217 Месяц назад +2

    በእኔ በኩል አቅራቢዋ ትክክል ያልሆነች ሴት ነች ዊንታና አሁንም እድሜዋ ለጋብቻ አልደረሰም ብዙ ስቃይና መከራ ስለደረሰባት ብቻ አቃለሻታል ጌታ ይቅር ይበልሽ

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Месяц назад +10

    ዎንትያን ተዎት የኔ ቆንጆ ጌታ ይርዳሽ

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 25 дней назад

    ሰብልዬ ዘርሽ ይባረክ ልጆችሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ እንቅፍት አይምታብሽ ከፍከፍያድርግልሽ ሰብልዬ የኔ ውድ ሀሉም እውነት ነው ያልሽው👏👏👏👏👏💞💞💞💞

  • @EstefanMashehur
    @EstefanMashehur Месяц назад +2

    ትዕግሥት እኮ አብዳለች በግዜ ፀበል ትሂድ ሰብለ ትክክል ብለሻል

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 25 дней назад

    😂😂😂😂😂😂እውነትነው ያልሸው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚቀናበትን እንኳን አያውቅም ❤❤

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe Месяц назад +5

    አስተዋይኮ ነሽ ሰብልዬ ተባረክ

  • @anenimeseret1597
    @anenimeseret1597 Месяц назад +1

    ትክክል❤❤ ተባረኪ

  • @YeshiSime
    @YeshiSime 23 дня назад

    ሰብልዬ አፌ ቁርጥ ይበል ተባረኪልኝ ልቤ ውስጥ ያለውን ነው የተናገርሽው ዋንትያ ልትደነቅ ልትበረታታ ይገባል ምክንያቱም ለልጇ ጀግና እናት ስለሆነች

  • @tgesisay5494
    @tgesisay5494 Месяц назад

    Eetata tekekle blahale gagna lege Nate batame❤❤❤❤❤❤❤