Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዘመንሽ ይለምልም መችም እውነት ይመራል:: የኔም ጥያቄ ነበር እኔም ዛሬ አይቼ ቪድዮዋን አለቀስኩኝ ጌታ ግን መልካም ነው::
ማነው ስሟ
@@SaremMechal-j4cየምስራች
ሰብሊ ተባረኪ የብዙዎችን የጌታ ተገልጋይ ሀሳባችንን ገልፀሽዋል ተባረኪ።
ሰብሊዪ እውነት ተናግረሻል እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርከው። ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክሽ ብዙ ጊዜ ለሀይማኖቴ ለዘሬ እያልሽ ስለማትወግኚ ከተጐዱት ወገን ብቻ በእውነት ስለምትቆሚ ጌታ ይባርክሽ የኔ አስተዋይ
ሰብሊ የአባቴ ልጅ ፤ ይሄንን ርዕስ ወደ ፊት ይዘሽ በመምጣትሽ አስዋይ ነሽ፥ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!!
በተለይ ወንጌልን በየ አደባባይ የሚሰብኩ ቅዱሳን እባካችሁ ተመልከቷቸው በብዙ እርሀብና ጉስቁልና ነው። ወንጌል እዳይቆም በማለት ትውልድን ለማዳን እየሰሩ ያሉት
የቤተ-ክርስቲያን ትርጉም እና ምንነት ተዛብቶ የግለሰቦች እና የቡድኖች መጠቀሚያ ድርጅቶች ከሆኑ በጣም ቆዩ፡፡ ስንቱ ምእመን እረኛ የሌለው ተቅበዝባዥ እንደሆነ ጌታ ያውቃል፡፡ እረኞች የተባሉት ገንዘብ ከመውደዳቸው የተነሳ ለጠላት መጠቀሚያ መሳሪያ ሆነዋል፡፡ ጌታ በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ…
ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ሰብሊ ተባረኪ
አስፈላጊ ንግግር ነው ሰብሊ ! ልብ ያለው ል- ብ ይበል ።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባሪክሽ። እዉነቱ ይህ ነዉ። እህት ሰብሌ በርች የክርስቶስ ስምና ቤተክርስትያን ለጮሌ ሰባኪዎችና በተፈጥሮ ደላሎች የንግድ ቦታና የትርፍ ማጋበሻ ነዉ የሆነዉ። በስሙእየነገዱ ክርስቶስ እያለ እነሱ ሙሽራ እየመሰሉ፣ የዓለም መሪዎችን ነፍሴ ገዳዮችን ደጋፍዎች በሕብ ረሃብና ስቃይ እነሱ የሚደሰቱ ቀን ቀን ጌታ አምላኪዎች፣ ማታ ማታ ሌላ አድራጊዎች ባለ ብዙ ጉዶች ናቸዉ። እህተ ሰብሌ እሱ ኢየሱስ በ አንች በኩል ተናግሯል ጆሮ ያለዉ ይስማ። የጌታ ተከታዮች፣ ምዕሜናን ስማ። ጆሮ ያለህ ሁሉ ስማ።
GOD BLESS YOU AND YOU HUSBAND.FOREVER!
እውነት ነው ጀግና ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሰሚዎችም የመመለስ ልብ ጌታ ይስጣቸው
ዘመንሽ ብርክ ይበል እህቴ ለስሙ ክብር ሲል ይምራታል
ሰብልዪ በጣም አስለቀሽህኝ እጅግ ያሳዝናልየብዙ አገልጋይ እና ምእመንን የውስጥ ጥያቄ ነው የተናገርሽው
ተባረኪ ጌታ ይባርከሽ።
አሜን ይገስፃቸው
እህቴ እውነተኛ ነገሪ መጠየቅ መደገፊ ነበረብን ተባረክ
ጌታ ሆይ ከስብከት ያለፈ ሂወት እድንኖር እርዳን
ተባርኪ እውነተኛ የእግዛብሒረ ሰው ነሸ ተባርኪ ዘመንሽ የባርክ እዳች አየነተ አውነተኛ ሰው የብዛ
ጌታአ ዘመንሽን ይባርክ እውነት ነው በየጋዳው በአገልጋይ ተሰብረው ዘመናቸው ተበልቶ እያለቀሱ ያሉ እውነት ጌታአ ይፍረድ ዝም አይበል
እህቴ በመጀመሪያ ሁሉን በአንድ አጠቃሎ መናገር ስህተት ነው: ከዚህ ቀጥሎ አስቀድመሽ ስለእራሸ ጠይቂ ምን አገባሽ በእውነት የሚፈርድ በሥፍራው አለ። ድንጋይ ልብ ይዞ መጮህ መልእተኛ መሆን አይቻልም ቅዱስንመንፈሰ መቀበል የሚችል ልብ ይኑርሸ።በዚህ የድፍረት ንግግር ዋጋ ይከፈላል ። መቼም ብዙዎች እንኳን የምትይውን ጥፋት ቢፈጽሙም በእውነትና በመንፈስ የሚያገለግሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች እንዳሉ በትክክል አምናለሁ ።ታዲያ በእውነተኛው መሠላቅ ዋጋው ሲከፈልሽ ያኔ ይገባሻል፣ ጌታ እንድ ጳውሎስ ይድረስልሽ።
ደፋር የነሱ ደቀመዝሙ እኔን የምታስፈራሪኝ ጠንቋይ መሰለሽ የኔ አምላክ ነውረኞች ክፋዎች
@@SebleBekeleGizawእረ ሰብሊ ቆንጆ በዚህ አጋጣሚ ሁሉም ሰዉ የሚያውቀውን ከፈጣሪ በታች ቁንጅናሽን ሳላደንቅ አልላልፍም ነገር ግን?ጥንቁልናው እኛው ውስጥ ሆኖ አገኘሁት እኮ ለምሳሌ እኔን አንዱ ጠንቁአይ ለማዘር ልጅ እሕትሽ በፍጹም ኢትዮጵያ አትገባም እናታችሁ በቀርቡ ትሞታለች ብሎዓት ነበር ለካ ከ 16 ዓመት መንገላታት በሁዋላ ኢትዮጵያ ለእረፍት ስገባ አይሳካልሽም ተስፋ እንዳታደርጊ ስትለኝ, ስታሳብደኝ የነበረው ኢትዮጵያ ስገባ ውሸታሙ ጠንቁአይ ያላትን ሁሉ ዘክዝካ ነገረችኝ እናታችን ሳትሞት እራሱ ጠንቁዋዩ ሞተ አለችኝ ጠንቁአይ እንዳላት ኢትዮጵያ ከገባሁኝ በሁዋላ ነገረቺኝ በትግስት ትጠብቅ ቢቆይም ይሳካላታል እንኩአን ለራሷ ለብዙ ሰዉ ትተርፋለች ያሉትን ሰውዬ ግን ንቃ ነበር ሆኖ ስታየው? አፈረች እኔም ገርሞኛል እኔ አዋቂ ነኝ ስትል የነበረችውም ጴንጤ mulumebet altaye በይበልጥ ከአስራ ዓንድ ዓመት በፊት መተት ተደርጎብኝ ዋሸሽ ተብዬ ሞቼ እንደነበር ስለምታውቅ እንደተደረገብኝ የነገርኩዋትን መተት ድጋሚ ቤቴ ጥላ ስለነበር ከኢትዮጵያ እሷ ማድረጉዋን ትጠብቅ ካሉት ሰውዬ ብሰማም ዝም ብላትም በጣም ተጨነቀች እረ እኔ የምገባበትን አልውቀውም ስትል በተጠርጣሪነት በፈርንጆች ጠበቃ ቢሮ ከስሼዓት መጀመሪያ አሜሪካ ጠቅልላ ሄደች አይደላ? አሁን ላይ ግን አንቺ በትኖሪ ኖሮ ትስድቢልኝ ነበር ወርቅ አድርገሽ ተራቀሻል ብላ ሰደበችኝ ባለቻት ጴንጤ ፓስተር ነኝ ባዩ ባሏ የማዘርን ሻርፕ የማምለኪያ ነው ብሎ ዘምረን አቃጥለን ነበር ከአራት ዓመት በፊት በሞተችው በሟች ሚስቱ ጉዋደኛችን ፎቶ ፕሮፋይል fb canada toronto ትኖራለች mulumebet altaye በሷ ቦታ ጠርጥሬው የነበረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊ ቤቴ የመጣ ግዜ ምን ሆኘ? ነው?ሙሉ ከሰው ጋር ሁሉ የምላተመው? ቢለኝ በሰዓቱ የኔ ከሰው ጋር መላተም አይታየውም? እንዴ? ነበር ስሜቴ ከተጠርጣሪነት ነጻ ያወጡት ይሳካላታል ያሉት ኢትዮጵያ የነበሩት ሰውዬ ነበሩ ዓቡነአረጋዊ ደጋሽ እሷም አይኗን ሴት አሳውራት የነበረችውን ሴት እንደሆነች ሱዳን እያለች በሌላ ሴት ተነግሮዋት ነበር ለካ ለአቡነአረጋዊ ተስላ ደርሶላት እያየች ነበር አሁን ሁሉም አሳንደውኝ አንገናኝም በወር, በወር ትደግሳለች ሰምቻለሁ ብታጣ, ባይሳካላት በውሃ ብቻ አብዛኛው ሰዉ እኔ ካልኩኝ በሁዋላ በኔም,በኔም መተት ተደርጎ ነበር እያሉ አላሳበዱኝም? መሰለሽ? አሁን ላይ ሁላችንም ተለያይተን ኢትዮጵያ በፍጹም አትገባም የተባልኩኝ ሴትዮ ሰባት ግዜ በሰላሳ ሶስት ዓመት ውስጥ ገብቼ ከመጣሁ ዛሬ እሁድ sebtember 19-9-2024 አምሰት ሳምንት ሆነኝ ውነት ሄደሽ መጣሽ? መጠየቅ ጀምሬዓለው ንጉስ እየሱስ ይመስገን እሱ እንደሆነ 1 ነው እኛ እንከፋፍለዋለን 99% ፈጣሪአችንን ሳመስግን 1% ሰዎችን አመሰግናለሁ ለምን? ካለሰው ሰዉ መሆን. ስለማይቻል ብቻ::
ውነተኛ ነገር እኮ አይወደድም ውነቱን ስለማወራ youtube ይሰርዘዋል
አቦ ጌታ ይባርክሽ የእውነተ አውየተኛ የጌታ ሰብል ነሽ አኔ በጣም እባርክሻለሑ ለበረከት ሑኚ
እውነትሽን ነው እህት ሠብለ ! ሰሞኑን ግሎሪ የተባለው የዘካሪያስ ቸርች ለሁለት ዓመታት ያህል በአነስተኛ ክፍያ ሲገለገልባቸው ቆይቶ ገንዘብ የለኝም በሚል ምክኒያት ያለ አንዳች ማስጠንቀቂያና የአገልግሎት ክፍያ ያባረራቸው የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾችን እንደ ምሳሌ ማቅረብ ይቻላል።የገስት ሃውስ ኪራይ የዘይት ሽያጭና ሌላው ሌላው የገቢው መአት ተነግሮ የማያልቅ ሆኖ እያለ የምከፍላችሁ ደመወዝ የለኝም በሚል ሰንካላ ምክኒያት ባዶ እጃቸውን ማባረር ለእንጀራ ፍለጋ ወደ ዓለማዊው ጭፈራ እንዲቀላቀሉ ማድረግ ነው።ዝነኛው ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ እኮ ዓለማዊውን ዘፈን ለማቀናበር የተገደደው አማራጭ አጥቶ እንጂ ወዶ አልነበረም። እነ ዘካሪያስ ግን አድኖ መግደልን ነው የተያያዙት። ክርስቶስን መምሰል በምላስ ላይ ብቻ የምትሽከረከር ባዶ ቃላት ሆና መቅረቷ እጅግ በጣም ያሳዝናል።ትላንት ለተሠነጣጠቀው እግራቸው እንኳ መጫሚያ ያልነበራችውና እግዚሕአብሔር አክብሮ የተትረፈረፈ ሃብት የሰጣቸው ነብያት ነን ባዮችና መጋቢዎች እየዘሩ ያሉትን ክፋት ማጨዳቸው አይቀሬ ነው።አንቺ ግን እውነትን በመግለጥሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
እውነት ነው እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው እኔ ያለሁባት አጥቢያ ውስጥ ብዙዎቹ እየተቸገሩ የሚሰበሰበው ገንዘብ ምን ውስጥ እንደሚገባ ግን ጌታ ይወቀው ለቲኔጆች አገልግሎት የዝማሬ ልብስ ቤተክርስቲያኗ ማዘጋጀት ሲኖርባት እዛው ለሚያገለግሉት ለልብስ ኪራይ እያሉ ገንዘብ ይቀበላሉ ይሄ እጅግ አሳፋሪና ነውር ነው ጌታ ብቻ ፍርዱን ይስጥ
እውነትሽን ነው በጣም ያሳፍራል🥱
ዳዊትን እንደልቤ እንዳለው አንቼ የእየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ ነሽ!!!
ወይ ሰብሊ ጌታ ዘበንሽን ይባርክ በውስጤ ያለውን ነው የተናገርሽው ቢፀልዩላትስ ፀጋው ስላላቸው ። ሰውላይ ከመስራት ምድር ሰታልፍ አብሮ ለሚያልፍ ህንፃ ላይ ይሰራሉ ግን ጌታ ሰው ላይ ነበር የሰራው እነሱ ከማን እንደተማሩ አላውቅም።ጌታ ምህረት ያርግላቸው በሬ እኔርዳለን እንበላለን እያሉ ነወ።
Go bless you, seblie fiki. Thank you for becoming a voice for voiceless
Yes you’re absolutely right Sebliye Tebareki 🙏 Betam Betam yasazenal
Betam yigermal❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እህቴ ጌታ ይባርክሽ
እኔ ግን ግረም የምለኝ ማን ነዉ ለኔሱ ሐዋረያዉ ነብይ ምናምን ምሰይማቼዉ ፈጣረ አንች ይባረክ እዉነት መቼም እዉነት ናት🎉🎉🎉
ኧረረ 😢 ጌታ ሆይ ና ልን😢😢ድረስልን
ጌታ ይባርክሽ ግልጹን በማውጣተሽ እኔም ነገራቸው ገርሞኛል መለመኛ ሲያደርጓት ማስተዋል ይስጥ አሜንንን።
እውነትሽ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉም ነገር በዚህ አይቀጥልም እግዚአብሔር ይፈርዳል ጊዜው የሌቦችና የወንበደዎች ብመስልም እግዚአብሔር ይፈርዳል
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህትብራንድ መኪና የሚቀያይሩና ያገለገሉአችሁ ሲታመሙ ዞር ብለዉ የማይጠይቁ ጨካኞች ዋጋ ይከፍላሉ።
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ❤
Jesus, please please help and heal Yemeserach, Amen
Amen 😢
God Bless you Seble for telling the ground truth.
Tankyou great massage
በየቤተክርስቲያኑ የታመሙ ችግረኞች ብዙ ናቸዉ አንድ ሰው ብቻ አይደለም ለማንኛዉም ፈራጅ ለሆነው እግዚአብሔር መተው ይቀላል ሰው እሚያገለግለው እግዚአብሔርን እንጅ ግለሰቦችን አይደለም ያገለገለችው ጌታ አይጥላትም ሰው ለወንጌል ዋጋ ይከፍላል ጌታ ደግሞ ብድራትን ይመለከታል
sebli EGZIYABHER yibarksh ❤
fetari edemana tana yeseteshe yena melekam❤❤❤
እውነቱዋን ነው የሀገራችን እና የአገልጋይ እንዲህ መሆን የቤተ/ን ውድቀት ነው። መሪዎች ሀላፊነት አለባቸው።
Sebleye tebbareki edezi yalu eunetenyot yibzuln geta birki yargsh getabergtyemetal amen
God Bless your servicing continues as you discerns such things on your life time!
ነገሩ ገንዘብ አይፈውስም የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በመገረፉ ቁስል ተፈውሳችሗል ይላል ይህን እውነት አምኖ መቀበል ብቻ ነው ዳሩግን አያስተምሩትም ያልሽው በሙሉ ትክክል ነው
እህቴ ሸንኮራ የሚመጠጠው ስኳሩ እስካለ ነው ጌታ ይጠብቀን ነው የሚባለው ተባረኪልኝ እህቴ መናገርሽ ጥሩ ነው
በጣም እውነት ብለሻል። እግዚአብሔር የሚያያቸው ብዙ በየቤቱ ታመው፣ ተቸግረው ልጆቻቸውን የሚያስተምሩበት እጥተው፣ ፊት ለፊት ለሰው እንዳይናገረ ጨንቃቸው። እንዴት ልጠይቅ በለው አዝነው አንግታቸውን ደፍተው በየቤቱ ያሉትን እግዚአብሔር ይርዳቸው። ሀገሪቱ በዚህ በችግር ውስጥ ሆና በፍቅር ለመርዳት ወንጌልንም ለመስበክ አጋጣሚውን በመጠቅም ብዙ መሥራት ይችሉ ነበር። ግን ተሰብስቦ መጮህና መለያየት ብቻ ሆናል። ሥራ የሌለው እምነት በራሱ ሙት ነው ይላል ያዕቆብ። እግዚአብሔር ይርዳን።
I really admire you. It happens in other churches as well. You are a principled person. God want us to tell the truth. You are blessed
Please, walk in spirit and love …
Ufffu sebli e ye liven new yetenagershilgn bedenb new yegebash yene dimist nesh tebarekilgn nurilign
God bless you. You are the honest number one person. God bless you again and again love you.❤bless you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💯💯💯
ትክክል ብለሻል ያሳፍራሉ እውነት😢😢
ዘመንሽ ይባረክ ሰብሊና
God bless you, you’re right!
የተናገርሸው ሁሉ ትክክል ነው።ጌታ ይባርክሽ።
ሁሌም በውስጤ ሲብስለስል የነበረውን ጥያቄ ነው ያነሳሺው ስብልየ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ😢😢😢 እኔመሰ እርርር ነውያልኩት ከ6ወር በፊት የታመመች ልጅ አልጋላይ ወድቃ ከትንሽ ቀን በኋላ ወደ ካንሰር ይቀየራል😢😢😢 ውይ ተይኝ እህቴ እኔኮ በተለይ በቅርቡ ያገለገለችው ድምጿብቻ እኮነው ያለው በሰፊና በረዥም ልብስውጥ እንደሳር ቆማ ስታገለግል ቢያንስ በስጋ አይናቸው አይተው ምንችግር አለ ብሎ የሚጠይቅ ይጥፋ መቼም ይሄ በመንፈሳችሁ አትመረምሩም አይባልም በስጋ የተገለጠ ነው ውይ በጣም ያቃጥላል ሰው አይኑእያየ በሰው ህይወት ይነግዳል ደሞ የሚያበሳጨኝ አብረው ለማገልገል እላይ እታች ሲሉ የነበሩ እህቶች (ሞዴሊስቶች)ምን ጉሮኖውስጥ ተከቱ የኔእህት እሷ አንጀቷ ተጣብቆ ትዘምራለች ላሌች እንደሞዴሊስት እየተሽቀረቀሩ ገንዘባቸውን ይሰበስባሉ ውይ እንዲህ አይነት ጉድ አረደጅ ነበር የምንሰማው አንዳን የዋሆችን እየተጠቀሙ የራሳቸውን ኪስና ሆድየሚሞሉ ይሄባሰ ታዲያ ምድር ብትናወጥ ምን ግራይገባል እንደ ዮናስ አቅጣጫውን የሳተ በበዛበትሆዳቸው አምላካቸው በበዙበት ያምሆነ ይህ ይህችን እህት በየመድረኮቻችሁ ያስቆማችሁ ሁሉ እዳአለባችሁ አፏን አስራችሁ ለዚህ ዳርጋችኋታል ጨጓራዋን ልጣችኋል ፈጥናችሁ መልስ ብትሰጡበት ይሻላችኋል ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ጉድ አታስቀምጡ
zemenish Yibarek Rwunet Yifaredal
ልክ ነሽ ሰብሊ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ልብ ይስጣቸው አንዳንድ የዚህ ዘመን አገልጋዬች ትህትና የጎደላቸው እብሪተኞች ናቸው
Well said I really love your honesty
ሰብልዬ ምርጧ አንቺ እኮ ለተቸገሩ ለወደቁ እንስቶች በእውነት ልዩ የሆነ ትኩረት ሰጥተሽ ስለምትሟገችላቸው ከእግዚአብሔር በታች በእውነት ተወዳጅ ነሽ። በተለይ ለወጣት ዘማርያን በህመማቸውና በችግራቸው ግዜ ብዙዎችን ከጎናቸው እንዲቆሙ ስለምታበረታታቸው በፀሎትሽም አሰቢያቸው ።የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች አይናቸውን ጌታ እንዲያበራ እና ከቲፎዞ እንዲወጡ ፀሎት እና ግሳፄ ያስፈልጋቸዋል።ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
ጌታ ይባርከሽ በእውነት ክፉዎች ናቸው
tebareke ,ewnet new betam betam tikikil neshi hodamochi e,r yfiredibachew .
ትክክል ሰብልዬ በጣም ያሳፍራሉ::
የልብሽ አምላክ እርሱ ለሁሉም ሰዉ እንዳንቺ ያለ ልብ ይስጠዉ ይስጠን በንግግርሽ አይኔ ሳይሆን ያለቀሰዉ ልቤ ነዉ ልብ ይነካል የክርስቶስ ልብነዉ ያለሽ ብርክርክ በይ የምለዉ ይሄነወ!!!
Ewunet bleshal enate wusxen nw yenekashiwu gena zare nw anchin yayewut geta yibarksh😢😢❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
From Atlanta, Georgia, Ethiopian Apostolic Church!!! Sebele, this one of the reasons I prefer to go to Apostolic Church !!!
በተለይ ነብይ ሄኖክ ቦሌ ያለው
እውነትሽን ነው! ሰብልዬ!አንድ ቀን ለአንድም አገልጋይ በችግራቸው ሲደርሱ አይተን አናውቅም!እነሱ እንዚህ አይነት ነገር የሚመለከታቸው አይመስላቸውም መሰለኝ?ሞቱ ሲባል ግን ፊት ለፊት ለመስበክና ለማስቀበር የሚደርሱት እነሱ ናቸው!!
ዉይ ሲገርም በእዉነት ነዉ የምለዉ እኔም በዉጤ እያሰብኩ ብቻዬን አብላልቼ ፀልዬላት ተዉኩት እንደዉ አንቺ ሴት ዘመንሽ ይባረክ ። ለኛም ሁላችን ማስተዋል ይስጠን
ዛሬ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ተናገርሽ፡ የምር እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
geta yebrkshe afern eko getan men endhonn
Tebariki ete geta banch eyaweran newu
በጣም ትክክል ሰብልዬ❤❤❤
እዉነት ነዉ በኢትዮጵያ ዉስጥ ስንት ቤተክርስቲያን አለ በእንዲህ አይነት መልኩማ ቶሎ ገንዘቡ ተሰብስቦ አትታከምም።
Tabareki ewenate❤❤❤
በትክክል ሰብሊ ጌታይባርክሽ
ተባረኪ የኔ ውድ እህት
እውነት ብለሻል ። ተባረኪ !!!!
ጌታ ይባርክሽ
ትክክል ነሽ ጌታ ይባርክሽ!!
በጣም ነው የምወድሽ
የሜገርም ወንጌል ጀግና የእግዛብኤር ሴት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Uffff😢😢😢 geta abzto yebarkshe
egziabher yebarkesh ene yasebkuten neaw yawerashew be ewnet ene rase benesu azege neber tekekle neaw ❤❤❤❤ Benatesh berchi asafari nachew
የኔ እህት እግዝያቤር ይባርክሸ ይሄ የብዙዋቻችን ሀዘን ነዉ እኔ የዜህ ፀዋ ተካፋይ ነኝ ላገለግል ሰወጣ ወድቄ እግሬን ተሰብሬ ይሄዉ ተጥያለሁ
ፀጋ ልዬ ልዬ ነዉ የኔ እህት የዜ አይነት መክሌት ያላቸዉ በቀበሮበት ዘመን አንቼን የሰጠን ወይ አንድትናገሬ ያበረታሸ የጌዜዉ ባለቤት እግዝያቤር ነዉ 2ጴጥሮሰ ም.1ቁጥር6 ባክሸ አሳይልን
Yenee wudi ehitttt ❤❤❤❤❤❤ neshi ikko abooo nuurilign
Sebiye geta yebarkish
በትክክል
uffff amelake yebarkeshi Egziyabeher lesemu yemekena amelake nwu zeme ayelem
እሰይይይይ ለህሊና እና ለእውነት መኖር እና ወጥቶ እንዲህ መቃወም ጌታ ካልረዳ እይሆንም የእውነት መንፈስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊበላ ያለ የጌታ ፍርድ እለ በደጅ ተባረኪ ሰብልዬ እውነት እርነት ያወጣል ፍርድ
❤❤ egziabher amlak yibarikish ehite ewnti bileshal tikikil tebarekulign ♥️🙏
Tebarkilen ❤
በገዛ ገንዘቡ በውትድርና እንደሚያገለግል ሰው ሆነውበቤተ ክርስቲያን ውስጥ በእውንትየሚያገለግሉ ከንቱ ረብ ያልገዛቸው አይጠፉም እኮ፣ እነሱንም ተባረኩ ብንላቸውስ?
እዉነት ነው ሰብሊ ተባረኪ
sebeliye Bewenet Tebareki❤
ሰብልዬ ተባረኪ ልክ ነሽ ከሚዲያ በፊት ወደ ነሱ ሄደው ለተወሰኑት መሪዎች አማክረው መልስ ማግኘት ጥሩ ነው ባይ ነኝ እኔም እዳቺ ማድረግ አያቅታቸውም ቸኩለው ይሆን እጂ በጣም ብዙ ስራ የሚሰሩ ለተቸገሩ የሚረዱ መሪዎች አሉ ባይ ነኝ
ዘመንሽ ይለምልም መችም እውነት ይመራል:: የኔም ጥያቄ ነበር እኔም ዛሬ አይቼ ቪድዮዋን አለቀስኩኝ ጌታ ግን መልካም ነው::
ማነው ስሟ
@@SaremMechal-j4cየምስራች
ሰብሊ ተባረኪ የብዙዎችን የጌታ ተገልጋይ ሀሳባችንን ገልፀሽዋል ተባረኪ።
ሰብሊዪ እውነት ተናግረሻል እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባርከው። ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ጌታ ይባርክሽ ብዙ ጊዜ ለሀይማኖቴ ለዘሬ እያልሽ ስለማትወግኚ ከተጐዱት ወገን ብቻ በእውነት ስለምትቆሚ ጌታ ይባርክሽ የኔ አስተዋይ
ሰብሊ የአባቴ ልጅ ፤ ይሄንን ርዕስ ወደ ፊት ይዘሽ በመምጣትሽ አስዋይ ነሽ፥ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ!!
በተለይ ወንጌልን በየ አደባባይ የሚሰብኩ ቅዱሳን እባካችሁ ተመልከቷቸው በብዙ እርሀብና ጉስቁልና ነው። ወንጌል እዳይቆም በማለት ትውልድን ለማዳን እየሰሩ ያሉት
የቤተ-ክርስቲያን ትርጉም እና ምንነት ተዛብቶ የግለሰቦች እና የቡድኖች መጠቀሚያ ድርጅቶች ከሆኑ በጣም ቆዩ፡፡ ስንቱ ምእመን እረኛ የሌለው ተቅበዝባዥ እንደሆነ ጌታ ያውቃል፡፡ እረኞች የተባሉት ገንዘብ ከመውደዳቸው የተነሳ ለጠላት መጠቀሚያ መሳሪያ ሆነዋል፡፡ ጌታ በምህረቱ ይጎብኘን እንጂ…
ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ሰብሊ ተባረኪ
አስፈላጊ ንግግር ነው ሰብሊ ! ልብ ያለው ል- ብ ይበል ።
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባሪክሽ። እዉነቱ ይህ ነዉ። እህት ሰብሌ በርች የክርስቶስ ስምና ቤተክርስትያን ለጮሌ ሰባኪዎችና በተፈጥሮ ደላሎች የንግድ ቦታና የትርፍ ማጋበሻ ነዉ የሆነዉ። በስሙእየነገዱ ክርስቶስ እያለ እነሱ ሙሽራ እየመሰሉ፣ የዓለም መሪዎችን ነፍሴ ገዳዮችን ደጋፍዎች በሕብ ረሃብና ስቃይ እነሱ የሚደሰቱ ቀን ቀን ጌታ አምላኪዎች፣ ማታ ማታ ሌላ አድራጊዎች ባለ ብዙ ጉዶች ናቸዉ። እህተ ሰብሌ እሱ ኢየሱስ በ አንች በኩል ተናግሯል ጆሮ ያለዉ ይስማ። የጌታ ተከታዮች፣ ምዕሜናን ስማ። ጆሮ ያለህ ሁሉ ስማ።
GOD BLESS YOU AND YOU HUSBAND.FOREVER!
እውነት ነው ጀግና ነሽ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሰሚዎችም የመመለስ ልብ ጌታ ይስጣቸው
ዘመንሽ ብርክ ይበል እህቴ ለስሙ ክብር ሲል ይምራታል
ሰብልዪ በጣም አስለቀሽህኝ
እጅግ ያሳዝናል
የብዙ አገልጋይ እና ምእመንን የውስጥ ጥያቄ ነው የተናገርሽው
ተባረኪ ጌታ ይባርከሽ።
አሜን ይገስፃቸው
እህቴ እውነተኛ ነገሪ መጠየቅ መደገፊ ነበረብን ተባረክ
ጌታ ሆይ ከስብከት ያለፈ ሂወት እድንኖር እርዳን
ተባርኪ እውነተኛ የእግዛብሒረ ሰው ነሸ ተባርኪ ዘመንሽ የባርክ እዳች አየነተ አውነተኛ ሰው የብዛ
ጌታአ ዘመንሽን ይባርክ እውነት ነው በየጋዳው በአገልጋይ ተሰብረው ዘመናቸው ተበልቶ እያለቀሱ ያሉ እውነት ጌታአ ይፍረድ ዝም አይበል
እህቴ በመጀመሪያ ሁሉን በአንድ አጠቃሎ መናገር ስህተት ነው: ከዚህ ቀጥሎ አስቀድመሽ ስለእራሸ ጠይቂ ምን አገባሽ በእውነት የሚፈርድ በሥፍራው አለ። ድንጋይ ልብ ይዞ መጮህ መልእተኛ መሆን አይቻልም ቅዱስንመንፈሰ መቀበል የሚችል ልብ ይኑርሸ።በዚህ የድፍረት ንግግር ዋጋ ይከፈላል ። መቼም ብዙዎች እንኳን የምትይውን ጥፋት ቢፈጽሙም በእውነትና በመንፈስ የሚያገለግሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች እንዳሉ በትክክል አምናለሁ ።ታዲያ በእውነተኛው መሠላቅ ዋጋው ሲከፈልሽ ያኔ ይገባሻል፣ ጌታ እንድ ጳውሎስ ይድረስልሽ።
ደፋር የነሱ ደቀመዝሙ እኔን የምታስፈራሪኝ ጠንቋይ መሰለሽ የኔ አምላክ ነውረኞች ክፋዎች
@@SebleBekeleGizawእረ ሰብሊ ቆንጆ በዚህ አጋጣሚ ሁሉም ሰዉ የሚያውቀውን ከፈጣሪ በታች ቁንጅናሽን ሳላደንቅ አልላልፍም ነገር ግን?ጥንቁልናው እኛው ውስጥ ሆኖ አገኘሁት እኮ ለምሳሌ እኔን አንዱ ጠንቁአይ ለማዘር ልጅ እሕትሽ በፍጹም ኢትዮጵያ አትገባም እናታችሁ በቀርቡ ትሞታለች ብሎዓት ነበር ለካ ከ 16 ዓመት መንገላታት በሁዋላ ኢትዮጵያ ለእረፍት ስገባ አይሳካልሽም ተስፋ እንዳታደርጊ ስትለኝ, ስታሳብደኝ የነበረው ኢትዮጵያ ስገባ ውሸታሙ ጠንቁአይ ያላትን ሁሉ ዘክዝካ ነገረችኝ እናታችን ሳትሞት እራሱ ጠንቁዋዩ ሞተ አለችኝ ጠንቁአይ እንዳላት ኢትዮጵያ ከገባሁኝ በሁዋላ ነገረቺኝ በትግስት ትጠብቅ ቢቆይም ይሳካላታል እንኩአን ለራሷ ለብዙ ሰዉ ትተርፋለች ያሉትን ሰውዬ ግን ንቃ ነበር ሆኖ ስታየው? አፈረች እኔም ገርሞኛል እኔ አዋቂ ነኝ ስትል የነበረችውም ጴንጤ mulumebet altaye በይበልጥ ከአስራ ዓንድ ዓመት በፊት መተት ተደርጎብኝ ዋሸሽ ተብዬ ሞቼ እንደነበር ስለምታውቅ እንደተደረገብኝ የነገርኩዋትን መተት ድጋሚ ቤቴ ጥላ ስለነበር ከኢትዮጵያ እሷ ማድረጉዋን ትጠብቅ ካሉት ሰውዬ ብሰማም ዝም ብላትም በጣም ተጨነቀች እረ እኔ የምገባበትን አልውቀውም ስትል በተጠርጣሪነት በፈርንጆች ጠበቃ ቢሮ ከስሼዓት መጀመሪያ አሜሪካ ጠቅልላ ሄደች አይደላ? አሁን ላይ ግን አንቺ በትኖሪ ኖሮ ትስድቢልኝ ነበር ወርቅ አድርገሽ ተራቀሻል ብላ ሰደበችኝ ባለቻት ጴንጤ ፓስተር ነኝ ባዩ ባሏ የማዘርን ሻርፕ የማምለኪያ ነው ብሎ ዘምረን አቃጥለን ነበር ከአራት ዓመት በፊት በሞተችው በሟች ሚስቱ ጉዋደኛችን ፎቶ ፕሮፋይል fb canada toronto ትኖራለች mulumebet altaye በሷ ቦታ ጠርጥሬው የነበረው ቤት አልባ ኢትዮጵያዊ ቤቴ የመጣ ግዜ ምን ሆኘ? ነው?ሙሉ ከሰው ጋር ሁሉ የምላተመው? ቢለኝ በሰዓቱ የኔ ከሰው ጋር መላተም አይታየውም? እንዴ? ነበር ስሜቴ ከተጠርጣሪነት ነጻ ያወጡት ይሳካላታል ያሉት ኢትዮጵያ የነበሩት ሰውዬ ነበሩ ዓቡነአረጋዊ ደጋሽ እሷም አይኗን ሴት አሳውራት የነበረችውን ሴት እንደሆነች ሱዳን እያለች በሌላ ሴት ተነግሮዋት ነበር ለካ ለአቡነአረጋዊ ተስላ ደርሶላት እያየች ነበር አሁን ሁሉም አሳንደውኝ አንገናኝም በወር, በወር ትደግሳለች ሰምቻለሁ ብታጣ, ባይሳካላት በውሃ ብቻ አብዛኛው ሰዉ እኔ ካልኩኝ በሁዋላ በኔም,በኔም መተት ተደርጎ ነበር እያሉ አላሳበዱኝም? መሰለሽ? አሁን ላይ ሁላችንም ተለያይተን ኢትዮጵያ በፍጹም አትገባም የተባልኩኝ ሴትዮ ሰባት ግዜ በሰላሳ ሶስት ዓመት ውስጥ ገብቼ ከመጣሁ ዛሬ እሁድ sebtember 19-9-2024 አምሰት ሳምንት ሆነኝ ውነት ሄደሽ መጣሽ? መጠየቅ ጀምሬዓለው ንጉስ እየሱስ ይመስገን እሱ እንደሆነ 1 ነው እኛ እንከፋፍለዋለን 99% ፈጣሪአችንን ሳመስግን 1% ሰዎችን አመሰግናለሁ ለምን? ካለሰው ሰዉ መሆን. ስለማይቻል ብቻ::
ውነተኛ ነገር እኮ አይወደድም ውነቱን ስለማወራ youtube ይሰርዘዋል
አቦ ጌታ ይባርክሽ የእውነተ አውየተኛ የጌታ ሰብል ነሽ አኔ በጣም እባርክሻለሑ ለበረከት ሑኚ
እውነትሽን ነው እህት ሠብለ ! ሰሞኑን ግሎሪ የተባለው የዘካሪያስ ቸርች ለሁለት ዓመታት ያህል በአነስተኛ ክፍያ ሲገለገልባቸው ቆይቶ ገንዘብ የለኝም በሚል ምክኒያት ያለ አንዳች ማስጠንቀቂያና የአገልግሎት ክፍያ ያባረራቸው የሙዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾችን እንደ ምሳሌ ማቅረብ ይቻላል።የገስት ሃውስ ኪራይ የዘይት ሽያጭና ሌላው ሌላው የገቢው መአት ተነግሮ የማያልቅ ሆኖ እያለ የምከፍላችሁ ደመወዝ የለኝም በሚል ሰንካላ ምክኒያት ባዶ እጃቸውን ማባረር ለእንጀራ ፍለጋ ወደ ዓለማዊው ጭፈራ እንዲቀላቀሉ ማድረግ ነው።ዝነኛው ሙዚቀኛ ኤልያስ መልካ እኮ ዓለማዊውን ዘፈን ለማቀናበር የተገደደው አማራጭ አጥቶ እንጂ ወዶ አልነበረም። እነ ዘካሪያስ ግን አድኖ መግደልን ነው የተያያዙት። ክርስቶስን መምሰል በምላስ ላይ ብቻ የምትሽከረከር ባዶ ቃላት ሆና መቅረቷ እጅግ በጣም ያሳዝናል።ትላንት ለተሠነጣጠቀው እግራቸው እንኳ መጫሚያ ያልነበራችውና እግዚሕአብሔር አክብሮ የተትረፈረፈ ሃብት የሰጣቸው ነብያት ነን ባዮችና መጋቢዎች እየዘሩ ያሉትን ክፋት ማጨዳቸው አይቀሬ ነው።አንቺ ግን እውነትን በመግለጥሽ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ።
እውነት ነው እግዚአብሔር ምህረት ያርግላቸው እኔ ያለሁባት አጥቢያ ውስጥ ብዙዎቹ እየተቸገሩ የሚሰበሰበው ገንዘብ ምን ውስጥ እንደሚገባ ግን ጌታ ይወቀው ለቲኔጆች አገልግሎት የዝማሬ ልብስ ቤተክርስቲያኗ ማዘጋጀት ሲኖርባት እዛው ለሚያገለግሉት ለልብስ ኪራይ እያሉ ገንዘብ ይቀበላሉ ይሄ እጅግ አሳፋሪና ነውር ነው ጌታ ብቻ ፍርዱን ይስጥ
እውነትሽን ነው በጣም ያሳፍራል🥱
ዳዊትን እንደልቤ እንዳለው አንቼ የእየሱስ❤❤❤❤❤❤❤ ነሽ!!!
ወይ ሰብሊ ጌታ ዘበንሽን ይባርክ በውስጤ ያለውን ነው የተናገርሽው ቢፀልዩላትስ ፀጋው ስላላቸው ። ሰውላይ ከመስራት ምድር ሰታልፍ አብሮ ለሚያልፍ ህንፃ ላይ ይሰራሉ ግን ጌታ ሰው ላይ ነበር የሰራው እነሱ ከማን እንደተማሩ አላውቅም።ጌታ ምህረት ያርግላቸው በሬ እኔርዳለን እንበላለን እያሉ ነወ።
Go bless you, seblie fiki. Thank you for becoming a voice for voiceless
Yes you’re absolutely right Sebliye Tebareki 🙏 Betam Betam yasazenal
Betam yigermal❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
እህቴ ጌታ ይባርክሽ
እኔ ግን ግረም የምለኝ ማን ነዉ ለኔሱ ሐዋረያዉ ነብይ ምናምን ምሰይማቼዉ
ፈጣረ አንች ይባረክ እዉነት መቼም እዉነት ናት🎉🎉🎉
ኧረረ 😢 ጌታ ሆይ ና ልን😢😢ድረስልን
ጌታ ይባርክሽ ግልጹን በማውጣተሽ እኔም ነገራቸው ገርሞኛል መለመኛ ሲያደርጓት ማስተዋል ይስጥ አሜንንን።
እውነትሽ ነው እህቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሁሉም ነገር በዚህ አይቀጥልም እግዚአብሔር ይፈርዳል ጊዜው የሌቦችና የወንበደዎች ብመስልም እግዚአብሔር ይፈርዳል
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ እህት
ብራንድ መኪና የሚቀያይሩና ያገለገሉአችሁ ሲታመሙ ዞር ብለዉ የማይጠይቁ ጨካኞች ዋጋ ይከፍላሉ።
ዘመንሽ ይባረክ እህቴ ❤
Jesus, please please help and heal Yemeserach, Amen
Amen 😢
God Bless you Seble for telling the ground truth.
Tankyou great massage
በየቤተክርስቲያኑ የታመሙ ችግረኞች ብዙ ናቸዉ አንድ ሰው ብቻ አይደለም ለማንኛዉም ፈራጅ ለሆነው እግዚአብሔር መተው ይቀላል ሰው እሚያገለግለው እግዚአብሔርን እንጅ ግለሰቦችን አይደለም ያገለገለችው ጌታ አይጥላትም ሰው ለወንጌል ዋጋ ይከፍላል ጌታ ደግሞ ብድራትን ይመለከታል
sebli EGZIYABHER yibarksh ❤
fetari edemana tana yeseteshe yena melekam❤❤❤
እውነቱዋን ነው የሀገራችን እና የአገልጋይ እንዲህ መሆን የቤተ/ን ውድቀት ነው። መሪዎች ሀላፊነት አለባቸው።
Sebleye tebbareki edezi yalu eunetenyot yibzuln geta birki yargsh getabergtyemetal amen
God Bless your servicing continues as you discerns such things on your life time!
ነገሩ ገንዘብ አይፈውስም የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለው ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በመገረፉ ቁስል ተፈውሳችሗል ይላል ይህን እውነት አምኖ መቀበል ብቻ ነው ዳሩግን አያስተምሩትም ያልሽው በሙሉ ትክክል ነው
እህቴ ሸንኮራ የሚመጠጠው ስኳሩ እስካለ ነው ጌታ ይጠብቀን ነው የሚባለው ተባረኪልኝ እህቴ መናገርሽ ጥሩ ነው
በጣም እውነት ብለሻል። እግዚአብሔር የሚያያቸው ብዙ በየቤቱ ታመው፣ ተቸግረው ልጆቻቸውን የሚያስተምሩበት እጥተው፣ ፊት ለፊት ለሰው እንዳይናገረ ጨንቃቸው። እንዴት ልጠይቅ በለው አዝነው አንግታቸውን ደፍተው በየቤቱ ያሉትን እግዚአብሔር ይርዳቸው። ሀገሪቱ በዚህ በችግር ውስጥ ሆና በፍቅር ለመርዳት ወንጌልንም ለመስበክ አጋጣሚውን በመጠቅም ብዙ መሥራት ይችሉ ነበር። ግን ተሰብስቦ መጮህና መለያየት ብቻ ሆናል። ሥራ የሌለው እምነት በራሱ ሙት ነው ይላል ያዕቆብ። እግዚአብሔር ይርዳን።
I really admire you. It happens in other churches as well. You are a principled person. God want us to tell the truth. You are blessed
Please, walk in spirit and love …
Ufffu sebli e ye liven new yetenagershilgn bedenb new yegebash yene dimist nesh tebarekilgn nurilign
God bless you. You are the honest number one person. God bless you again and again love you.❤bless you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼💯💯💯
ትክክል ብለሻል ያሳፍራሉ እውነት😢😢
ዘመንሽ ይባረክ ሰብሊና
God bless you, you’re right!
የተናገርሸው ሁሉ ትክክል ነው።ጌታ ይባርክሽ።
ሁሌም በውስጤ ሲብስለስል የነበረውን ጥያቄ ነው ያነሳሺው ስብልየ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውይ😢😢😢 እኔመሰ እርርር ነውያልኩት ከ6ወር በፊት የታመመች ልጅ አልጋላይ ወድቃ ከትንሽ ቀን በኋላ ወደ ካንሰር ይቀየራል😢😢😢 ውይ ተይኝ እህቴ እኔኮ በተለይ በቅርቡ ያገለገለችው ድምጿብቻ እኮነው ያለው በሰፊና በረዥም ልብስውጥ እንደሳር ቆማ ስታገለግል ቢያንስ በስጋ አይናቸው አይተው ምንችግር አለ ብሎ የሚጠይቅ ይጥፋ መቼም ይሄ በመንፈሳችሁ አትመረምሩም አይባልም በስጋ የተገለጠ ነው ውይ በጣም ያቃጥላል ሰው አይኑእያየ በሰው ህይወት ይነግዳል ደሞ የሚያበሳጨኝ አብረው ለማገልገል እላይ እታች ሲሉ የነበሩ እህቶች (ሞዴሊስቶች)ምን ጉሮኖውስጥ ተከቱ የኔእህት እሷ አንጀቷ ተጣብቆ ትዘምራለች ላሌች እንደሞዴሊስት እየተሽቀረቀሩ ገንዘባቸውን ይሰበስባሉ ውይ እንዲህ አይነት ጉድ አረደጅ ነበር የምንሰማው አንዳን የዋሆችን እየተጠቀሙ የራሳቸውን ኪስና ሆድየሚሞሉ ይሄባሰ ታዲያ ምድር ብትናወጥ ምን ግራይገባል እንደ ዮናስ አቅጣጫውን የሳተ በበዛበትሆዳቸው አምላካቸው በበዙበት ያምሆነ ይህ ይህችን እህት በየመድረኮቻችሁ ያስቆማችሁ ሁሉ እዳአለባችሁ አፏን አስራችሁ ለዚህ ዳርጋችኋታል ጨጓራዋን ልጣችኋል ፈጥናችሁ መልስ ብትሰጡበት ይሻላችኋል ለልጅ ልጅ የሚተርፍ ጉድ አታስቀምጡ
zemenish Yibarek Rwunet Yifaredal
ልክ ነሽ ሰብሊ እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ልብ ይስጣቸው አንዳንድ የዚህ ዘመን አገልጋዬች ትህትና የጎደላቸው እብሪተኞች ናቸው
Well said I really love your honesty
ሰብልዬ ምርጧ አንቺ እኮ ለተቸገሩ ለወደቁ እንስቶች በእውነት ልዩ የሆነ ትኩረት ሰጥተሽ ስለምትሟገችላቸው ከእግዚአብሔር በታች በእውነት ተወዳጅ ነሽ። በተለይ ለወጣት ዘማርያን በህመማቸውና በችግራቸው ግዜ ብዙዎችን ከጎናቸው እንዲቆሙ ስለምታበረታታቸው በፀሎትሽም አሰቢያቸው ።የኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት መሪዎች አይናቸውን ጌታ እንዲያበራ እና ከቲፎዞ እንዲወጡ ፀሎት እና ግሳፄ ያስፈልጋቸዋል።ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው።
ጌታ ይባርከሽ በእውነት ክፉዎች ናቸው
tebareke ,ewnet new betam betam tikikil neshi hodamochi e,r yfiredibachew .
ትክክል ሰብልዬ በጣም ያሳፍራሉ::
የልብሽ አምላክ እርሱ ለሁሉም ሰዉ እንዳንቺ ያለ ልብ ይስጠዉ ይስጠን በንግግርሽ አይኔ ሳይሆን ያለቀሰዉ ልቤ ነዉ ልብ ይነካል የክርስቶስ ልብነዉ ያለሽ ብርክርክ በይ የምለዉ ይሄነወ!!!
Ewunet bleshal enate wusxen nw yenekashiwu gena zare nw anchin yayewut geta yibarksh😢😢❤❤
በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
From Atlanta, Georgia, Ethiopian Apostolic Church!!! Sebele, this one of the reasons I prefer to go to Apostolic Church !!!
በተለይ ነብይ ሄኖክ ቦሌ ያለው
እውነትሽን ነው! ሰብልዬ!
አንድ ቀን ለአንድም አገልጋይ በችግራቸው ሲደርሱ አይተን አናውቅም!
እነሱ እንዚህ አይነት ነገር የሚመለከታቸው አይመስላቸውም መሰለኝ?
ሞቱ ሲባል ግን ፊት ለፊት ለመስበክና ለማስቀበር የሚደርሱት እነሱ ናቸው!!
ዉይ ሲገርም በእዉነት ነዉ የምለዉ እኔም በዉጤ እያሰብኩ ብቻዬን አብላልቼ ፀልዬላት ተዉኩት እንደዉ አንቺ ሴት ዘመንሽ ይባረክ ። ለኛም ሁላችን ማስተዋል ይስጠን
ዛሬ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ተናገርሽ፡ የምር እግዚአብሄር ይስጥልኝ።
geta yebrkshe afern eko getan men endhonn
Tebariki ete geta banch eyaweran newu
በጣም ትክክል ሰብልዬ❤❤❤
እዉነት ነዉ በኢትዮጵያ ዉስጥ ስንት ቤተክርስቲያን አለ በእንዲህ አይነት መልኩማ ቶሎ ገንዘቡ ተሰብስቦ አትታከምም።
Tabareki ewenate❤❤❤
በትክክል ሰብሊ ጌታይባርክሽ
ተባረኪ የኔ ውድ እህት
እውነት ብለሻል ። ተባረኪ !!!!
ጌታ ይባርክሽ
ትክክል ነሽ ጌታ ይባርክሽ!!
በጣም ነው የምወድሽ
የሜገርም ወንጌል ጀግና የእግዛብኤር ሴት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Uffff😢😢😢 geta abzto yebarkshe
egziabher yebarkesh ene yasebkuten neaw yawerashew be ewnet ene rase benesu azege neber tekekle neaw ❤❤❤❤
Benatesh berchi asafari nachew
የኔ እህት እግዝያቤር ይባርክሸ ይሄ የብዙዋቻችን ሀዘን ነዉ እኔ የዜህ ፀዋ ተካፋይ ነኝ ላገለግል ሰወጣ ወድቄ እግሬን ተሰብሬ ይሄዉ ተጥያለሁ
ፀጋ ልዬ ልዬ ነዉ የኔ እህት የዜ አይነት መክሌት ያላቸዉ በቀበሮበት ዘመን አንቼን የሰጠን ወይ አንድትናገሬ ያበረታሸ የጌዜዉ ባለቤት እግዝያቤር ነዉ 2ጴጥሮሰ ም.1ቁጥር6 ባክሸ አሳይልን
Yenee wudi ehitttt ❤❤❤❤❤❤ neshi ikko abooo nuurilign
Sebiye geta yebarkish
በትክክል
uffff amelake yebarkeshi Egziyabeher lesemu yemekena amelake nwu zeme ayelem
እሰይይይይ ለህሊና እና ለእውነት መኖር እና ወጥቶ እንዲህ መቃወም ጌታ ካልረዳ እይሆንም የእውነት መንፈስ እግዚአብሔር ይባርክሽ ሊበላ ያለ የጌታ ፍርድ እለ በደጅ ተባረኪ ሰብልዬ እውነት እርነት ያወጣል
ፍርድ
❤❤ egziabher amlak yibarikish ehite ewnti bileshal tikikil tebarekulign ♥️🙏
Tebarkilen ❤
በገዛ ገንዘቡ በውትድርና እንደሚያገለግል ሰው ሆነው
በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በእውንትየሚያገለግሉ ከንቱ ረብ ያልገዛቸው አይጠፉም እኮ፣ እነሱንም ተባረኩ ብንላቸውስ?