🌗_በቤት ውስጥ መልመድ የምትችሉት ሞያ (የእጅ ጥልፍ) _A profession you can practice at home (hand embroidery)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 51

  • @peace2all51
    @peace2all51 5 месяцев назад +2

    ሁሉም ይገባሃል ላይክም ሰብስክራይብም ጎበዝ ነህ በጣም

  • @AsnakuDarge
    @AsnakuDarge 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ አሪፍ ነው ቀጥልበት

  • @RoseRose-z1b
    @RoseRose-z1b 2 месяца назад

    ምርጥ ነው በርታ

  • @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ
    @ፍቅርነኝ-ደ8ቸ Год назад +1

    ቀጥልበት ወንድም አሪፍ ስራ ነው

  • @zelalembirhanu2438
    @zelalembirhanu2438 Месяц назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! እኔ በአንድ ክር ሞክሬ እየተበጠሰ አስቸግሮኘኝ ነበር ትልቅ ነገር ተምሬበታለሁ በርታ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤

  • @emebetbelete6310
    @emebetbelete6310 Год назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ዲዛይን ያለውን በእጅ ለመጥለፍ ብትለቅልን ለምሳሌ የጎንደር ጥልፍን ብታሳየን

  • @helahmerhawi2506
    @helahmerhawi2506 Год назад

    Betam Enameseginalen , Zerfu lay(began hager) dibikosh bebezabet huneta lemastemar bemechalih betam memesgen alebih. Thank you

  • @haregawoke
    @haregawoke 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ሙሌት አሳየን

  • @KalkidanAdimas
    @KalkidanAdimas Год назад +1

    እናመግናለን ጥበቡን ያብዛልክ

  • @WerkaNigate-hb3tc
    @WerkaNigate-hb3tc Год назад

    lelagnawun video sralin betam enameseeginalen

  • @hiwotayalew6267
    @hiwotayalew6267 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ በቤት ውስጥ በእጅ መጥለፍ የ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад

    እናመሰግናለን በጣም 👏በርታልን

  • @yemsirachworkiye1426
    @yemsirachworkiye1426 Год назад

    በርታ ጥሩ ትምርት ነው

  • @MunayasenYasen
    @MunayasenYasen Год назад +1

    ወንድም ለምንድን ነው ክፍል 2 ማትለቅልን የእጅ ጥልፋን አጓጓኸን አኮ

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abdlove3726
    @abdlove3726 Год назад +1

    Temechitonal kfl hulet🙏👏👏👏

  • @oliviainthehouse7022
    @oliviainthehouse7022 Год назад +1

    Thank you muller!!

  • @selamawitgegziabher2141
    @selamawitgegziabher2141 6 месяцев назад

    Nice bro can u show us more please 🙏 we ❤

  • @gulgeralta9450
    @gulgeralta9450 Год назад

    እናመሰግናለን 😊
    መስቀል እንዴት እንደሚሰራ እባክህ ቭድዮ ስራልን

  • @RahelShumiye
    @RahelShumiye 7 месяцев назад

    ,ተመችቶናል

  • @BelayneshAlemu-eh5sr
    @BelayneshAlemu-eh5sr Год назад

    Very nice! continue section 2

  • @HabtamFissie
    @HabtamFissie 7 месяцев назад

    ወነዲሜበናትህሥራአገናኘኚእቺላለዉ

  • @SamerahMohammad-y5w
    @SamerahMohammad-y5w Месяц назад

    ቻሉት🎉🎉🎉

  • @marthabeyene2086
    @marthabeyene2086 6 месяцев назад

    ክፍል ሁለት

  • @HabtamFissie
    @HabtamFissie 7 месяцев назад

    የእጂጥልፍ

  • @foziyamamo238
    @foziyamamo238 Год назад +1

  • @melosdsolomon8234
    @melosdsolomon8234 Год назад

    ወንድሜ እባክህ ካባ ታሰለጥናላችሁ

  • @Mena-l4h
    @Mena-l4h 8 месяцев назад

    ክፍል 2

  • @MayiaMayi27
    @MayiaMayi27 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @eyerusiteshome1829
    @eyerusiteshome1829 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @serkalem4402
    @serkalem4402 Год назад

    2

  • @GenetMolla-o7r
    @GenetMolla-o7r 11 часов назад

    ❤❤❤😂😂😂

  • @Jemal-p1m
    @Jemal-p1m 6 месяцев назад

    ጥልፍ ስራ መስራት ለሚችል ሰው ቦታ አላችሁ?

  • @hayukonjo4692
    @hayukonjo4692 Год назад

    Yemashin tilf memar efelgalehu ebakih endet lagignh

  • @Tina-uq7jq
    @Tina-uq7jq 5 месяцев назад

    የእጅ ጥልፍ እችላለው ተጨማሪ የማሽን ጥልፍ ለመማር እፈልጋለው እና እንዴት መመዝገብ እችላለው

  • @DagmawitKidane
    @DagmawitKidane 6 месяцев назад

    Ebakh melsilgn merfew kenormal merfe yleyal weys and new?

  • @hayukonjo4692
    @hayukonjo4692 Год назад +1

    Ene yehabesha libs alegn be eji yetetelefe gin kiru yedantel kir new besu bihon chigr alew bedantel kir ena bewerke zebo new

  • @arageshSe
    @arageshSe Год назад

    ክፈል ሁለት ይቀጥል የመቻል በተለይ ለለማጅ

  • @helahmerhawi2506
    @helahmerhawi2506 Год назад

    Part 2

  • @HaregAsnake
    @HaregAsnake 18 дней назад

    አሰሩኝ እኔ ሙያ አለኝ

  • @rahel7771
    @rahel7771 Год назад

    አረ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ ወንድማችን
    😁😁 እኔ ሲጠልፉ ኣይቼ ክሩን እንዴት ወዴት ነው ያስገቡት ብየ ስንት ክርና ግዜ ነው ያባከንኩት ክክክክ እዚ መጥቼ ስያይ በስራዬ በጣም ሳቅኩኝ በሰራህልን ቭድዮ ኣይቼ ግን እንዴት እንደሚገባ ተረዳኝና ቻልኳት አሁን ክሩን እንዴት እንደሚገባ ሳይሆን የቻልኩት የመሰለኝ አጠላለፍ የቻልኩት መስሎ ነው የተሰማኝ ስስቅ ዋልኩ ዛሬ ቀን ቿልኳት"ኮ ስል 😊😊

    • @ብርቱካንየግረሟቲዩብ
      @ብርቱካንየግረሟቲዩብ 11 месяцев назад

      በናትሽ አስረዥኝ እናት ፈረሰ እደት እደሆነ አልገባም አለ ወይኔ ልክ ከክሩጋ አናቴ ዞረብኝ 😂😂

  • @meronabel1945
    @meronabel1945 Год назад

    ሰላም ሰላም ወንድሜ ላገኝህ ፈልጌ ነበር በምንድነው ላገኝህ ምችለው😊

  • @haregewoin13
    @haregewoin13 Год назад

    ድምፅህ በደንብ አይሰማም።