🌓▹አንድ ጠላፊ መልመድ ያለበት መሰረታዊ ዲዛይኖች| Basic designs that a embroiderer should practice|ethio muller|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • #ethio_muller #dinklijoch #facebook #ethiopian #seyfuonebs #ebstv #donkytube #abugida_media
    አንድ ጠላፊ መልመድ ያለበት መሰረታዊ ዲዛይኖች| Basic designs that a hacker should practice|ethio muller|ኢትዮ ሙለር
    👉# / sasuye
    👉# / thio.muler
    👉#t.me/Cemna

    👉#t.me/Meqdmu
    👉:// pCc89uZ-odEH/?ht
    tpsigshid=YmMyMTA2M2Y=
    👉# / @ruby_trading516

Комментарии • 72

  • @efratayilma5569
    @efratayilma5569 2 года назад +15

    ያወቅነውን ለሌላው ማሳወቅ ላይ እኛ ሀበሾች ደካማ ነን፣
    ክብር ይገባሃል!

  • @BezawitTadesse-sw5yi
    @BezawitTadesse-sw5yi 3 месяца назад +1

    ክበርልን

  • @lijfiketube5246
    @lijfiketube5246 2 года назад +3

    Telfeh asayen betamm arif new bertalin

  • @naomitsegaye6918
    @naomitsegaye6918 27 дней назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @rahelsolomon-ks3dk
    @rahelsolomon-ks3dk 6 месяцев назад

    በጣም አመሰግናለሁ እናመሰግናለን

  • @TigistJemane
    @TigistJemane 2 года назад +2

    በጣም ነው መማር የምፈልገው:: thank you so much

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 9 месяцев назад

    አመሰግናለው ተባረክ

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 2 года назад +1

    በርታ እኔ ማወቅ እፈልጋለሁ፣ ቀጣዪን ደግሞ እጠብቃለሁ። ተባረክ

  • @hanaseyoum2043
    @hanaseyoum2043 2 года назад +4

    መጥለፍ አሳየኝ ወንድሜ

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 11 месяцев назад +2

    በቀላል መንገድ እያስተማርክ ነዉ አመሰግናለሁ ❤

  • @SefanitAyalew
    @SefanitAyalew Год назад

    ስታስተምሩጠፈፍአርጋችሁ መጨረስ እኔከባሌ አንዱከሰላሌሰናይ በጉጉትለማወቅነውአአቢሆንም ሰፊስለሆነየየእድላችን

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye4704 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን የእውነት በጣም ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳው

  • @superball5687
    @superball5687 Год назад

    ተባረክ ።እናመሰግናለን ።

  • @frehiwottsegaye4704
    @frehiwottsegaye4704 Месяц назад

    የመስቀል ዲዛይን ያሳየኸውን እንዴት ማግኘት እችላለሁ?

  • @adengetachew6472
    @adengetachew6472 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይስጥልን ስሙን እንካን አላቅም ነበር። ብርታልኝ ደስ ይላል

  • @BezawitBrhan
    @BezawitBrhan 7 месяцев назад +1

    እንድታሠለጥነኝ እፈልጋለሁ ስልክሕን ላክልኝ

  • @kalkidanabera1571
    @kalkidanabera1571 2 года назад +2

    ወንድም እኔ በደንብ የጥልፍ ሞያ መልመድ እፈልጋለሁ ቀጣይ በጉጉት እጠብቃለሁ

  • @edlemlemma463
    @edlemlemma463 11 месяцев назад

    ይበልጥ እውቀት ይስጥህ ሳትደብቅ ስላሳየ።

  • @GebreslasrAlemken
    @GebreslasrAlemken 17 дней назад

    ቀልል ያለ ቀሚስ አሣየን 👏👏

  • @misrakadane9601
    @misrakadane9601 2 года назад +2

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ethiopiahagre3502
    @ethiopiahagre3502 14 дней назад

    ፍርግርግ አሳየን

  • @kalkidanabera1571
    @kalkidanabera1571 2 года назад +2

    እኔ መስቀሉን ችየው አለሁ አበባው ግን ትንሽ ከበደኝ

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      Kesi eyetebale mew yemilemedew. Tesfa endatkorchi

    • @world12384
      @world12384 Год назад

      ሁሉም በልምድ ነው perfect የሚሆነው

  • @mahletsegawu2880
    @mahletsegawu2880 Год назад

    Betam konjo new

  • @mekdesworku8147
    @mekdesworku8147 2 года назад +3

    ሙሌ እንደው ተባረክ በእውነት መልካምነት መልሶ ይከፍላል

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад +1

      Amen amen betam ameseginalew

    • @Shitatedeke
      @Shitatedeke Год назад +1

      ወድሜ በአካል ተገኝቶ ስልጠና አይሰጥሞይ በጣም ሀሳቡ አለኝ ለመጥለፍ ግን በጣም እምወደው ስራ

  • @mihrethabtemariam4702
    @mihrethabtemariam4702 Год назад

    Sefer yetnew

  • @meazi7555
    @meazi7555 2 года назад +2

    Enamesgnalen bezihu ketel

  • @elizabethhagos461
    @elizabethhagos461 2 года назад +2

    are agziabher yeshi bzu yeketay taferalh.

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад +1

      Ameseginalew ehite enantem shera bemadreg lelelochi rndiders adrgu

    • @elizabethhagos461
      @elizabethhagos461 2 года назад +1

      berta becha lek andagenehut new share yaderku bezuh eritreawen amarina yesemalu.tebareku wendmochachen .

    • @yenunigussie7601
      @yenunigussie7601 Год назад

      Tebarek

  • @mekidtube4404
    @mekidtube4404 2 года назад +2

    I'm reading to learn sewing blc of you

  • @selamawitamare724
    @selamawitamare724 Год назад +1

    Bamegemarya lamesagneke ewadalhugn muyahen selagarahen

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun1303 2 года назад

    ሰላም ሙለር የክር አገባቡን አንዴ ብታሳየኝ አሳይተዉኝ መስራት ጀምሬ ምን እንደሳትኩ አላወኩም ሰንሰለቱ ተዘከዘብኝ እባክህ ተባበረኝ

  • @simeganatmesganaw4689
    @simeganatmesganaw4689 2 года назад +1

    ጥሩ ትምሕርት ነዎ ቀጣይ

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @meazaabate4217
    @meazaabate4217 11 месяцев назад

    ♥️

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Год назад +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን።

  • @alemaddis4047
    @alemaddis4047 Год назад +1

    I am very interesting

  • @hirutwelda
    @hirutwelda Год назад

    Bertalegne ejehen ybarkew temarike slehoku edlegna negne

  • @ghenetfecadu7430
    @ghenetfecadu7430 Год назад +1

    Thank you 🙏🏽

  • @mygenetzageye8273
    @mygenetzageye8273 Год назад +1

    ምርጥ

  • @HabtamMinale
    @HabtamMinale 7 месяцев назад

    አድራሻህ የት አካባቢ ነው

  • @zemenminiksew6191
    @zemenminiksew6191 2 года назад +1

    tebarek bezu temerebetalehu bezih ketel

  • @felefellowashewaye3852
    @felefellowashewaye3852 Год назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 года назад

    እንዴት ገፅህ ላይ እንደወደቅሁ አላውቅም ግን Embroiderer ነው የሚባለው ልብስ ጠላፊ ሥራው ማለት ጥልፍ Embroidery ይባላል። አንተ ጠላፊ ወንጀለኛ hacker ሳትሆን የጥልፍ ባለሙያ በእንግሊዝ አፍ ደግሞ Embroiderer ትባላለህ አስተካክለው ችግር እንዳይፈጥርብህ። በርታ።

  • @genettefera1581
    @genettefera1581 Год назад

    በጣም አመሰግናለሁ በምፈልገው ሰአት ነው ያገኘውት እባክህን ጥልፉንም አሳየን ጀማሪ ሰልጣኝ ነኝ እባክህን

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  Год назад

      ሙሉ ጥልፋን ቻናል ውስጥ ታገኛለሽ

  • @efratayilma5569
    @efratayilma5569 2 года назад +1

    Thank you!

  • @workyene8908
    @workyene8908 Год назад

    እናመሰግናለን እንዴት እንደሚጠለፍ አሳየን

  • @talefetali1208
    @talefetali1208 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም

  • @meseretalemu7942
    @meseretalemu7942 2 года назад

    Bexami desi yilali sieli silemimokiri alikebedenyim enameseginaleni

  • @ttmm9440
    @ttmm9440 Год назад

    መማር ፈልጋለሁኝ ሞያውን

  • @melosdsolomon8234
    @melosdsolomon8234 10 месяцев назад

    በእጅ ጥልፍ የሚያስተምሩ የት አገኛለሁ እባክህ

  • @tgurgessa6073
    @tgurgessa6073 Год назад

    እጅክ፡ይባረክ፡እግዚአብሄር፡ይስጥክ

  • @genetkassa5323
    @genetkassa5323 2 года назад +1

    Enamesegenalen

  • @HiwotHawi-i7s
    @HiwotHawi-i7s Год назад

    አመሰግናለው

  • @losijojo6952
    @losijojo6952 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን በርታ

  • @michaelissak1972
    @michaelissak1972 2 года назад

    Selam lamte yhun feligeh alehuna telefonh tsafln Trbak

  • @akezamezgebu9447
    @akezamezgebu9447 2 года назад

    ተባርክ በጣም ኣሪፍ ተምርት ነው ተንሽ ደምጽ ብትጨምር በዙ ኣይስማም ስታስተምር

  • @selamzersenay5943
    @selamzersenay5943 2 года назад

    Enamesegn alen berta mwedew moya new 100 gize subscribe bnor adergew neber thanks 😊

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      ስለዚህ ሼር promotion በማድረግ ተባበሩኝ