Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቃልህን ጠብቀህ ክፍል 2 ስለሰራህልን በጣም እናመሰግናለን።ስታስረዳን ግልፅ ባለና በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል መንገድ በመሆኑ ጎበዝ አስተማሪ መሆንህን ተገንዝቤያለሁ በርታ በዙሁ ቀጥል።በተለይም ዲዛይነር የመሆን ፍላጎት ላለን ጥሩ እና ወደ ፋሽን ዲዛይኒንግ ሙያ የሚያስጠጉን ቪድዮዎችን እንደምትሰራልን ተስፋ አደርጋለሁ።አንተም ያለህን ዕውቀት ሳትሰስት እያስተማርከን ስለሆነ ቅዱስ እግዚአብሔር ዕውቀቱን አብዝቶ ያድልህ።
በጣም ጥርት ያለ ስራ ነው በተለይ የወገቡና ጨርቁን አቆራረጥ በጣም አስገርሞኛል በርታ
በርታ ጎበዝ
Tbark betam des ymil sera nw
ስታስተም ግልፅ ነው ጎበዝ እናመሠግናለን
ተባረክ በብዙ
Gobeze
ጎበዝ በርታልኝ ወንድሜ
Keep it up በርታ
ስልክ ቁጥራችሁን በ comment መስጫው ላይ ብታስቀምጡት በቀላሉ መያዝ ይቻላል አመሰግናለሁ ።
0944701226/0910789986
በጣም እናመሰግናለን በርታልን❤❤❤
በጣም ጥሩ አድርገህ ነው ያሳየኸን።።።።።።። አግዚያብሔር ይሰጥልን
አስተማሪ ማለት እንዳንተ ነው እናመሰግናለን
ዋው በጣም ጎበዝ በርቱ
በጣም እናመሰግናለን በቀናነት እውቀትህን ስላካፈልከን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይጨምርልህ ብዙ ቻናል ፈልጌ አላገኘሁም አንድ የተባረከ ልጅ ብቻ ነው አበሻ ልብስ የሠራው በርታልን አንድ ቀን ኮርስህን እወሥዳለሁ ቀጣይም ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን
አንመሰግናለን
Good job!!
አንደኛ
betam arief new berta
❤❤❤
ተባረክ እውቀትህን ያስፋልህ አንገቱን በክብ ወይም በV አድርገን በጥልፍ ወይም ብጥለቱ ለመስራት እንዴት ነው ብታሳየን አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ከቻልክ ወራጅ ያለው ብታሳየን
Thanks 👏
ሀይ,እንግዳ,ነኝ,የወገቡ,ፐላስቲክ,አገባብ,ከሰፋነዉ,በኀላ,ነዉ,ጨርቁን,,የምናስገባዉ
ጎበዝ 😍😍እኔም የመማር ፍላጎት አለኝ ያሳካልሽ በሉኝ😢
ጥበብ ሲኖረውስ እንዴት ነው ሚቆረጠው
benath asredagn wedeme kewegeb betachi kumetun emiyakl new 5 gze emnkortew 🙏🙏🙏🙏
Awo bekumetu lek 5 gize enkortalen
edew mn largh egziabher chemro ysth wedme bertalgni 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ከወገብ በላይ አሳየን
@@kalebameskele አለ ተለቋል
Enamesgnalen
Please please shifon?
ሰላም በጣም ጎበዝ መምሕር ነሕ የአንድ ወር ክላስ አለ በሳምንት ስንት ቀን ነው ዋጋውስ
የ 1 ወር ኮርስ አለን ይደውሉልን 0944701226
በስፌት መኪናወቺ ጥልፍ መሰራት እንቺላለን እንዴ ቲቸር
አመስግናለሁ ጊዜ ሳገኝ መጥቼ እሜራለሁ
ለወገቡ ላስቲክ የምንቆርጠው ከወገቡ ልክ የላስቲኩን እርዝመት በስንት ቀንሰን ነው
የወገቡን ልኬት ተጠቅመን መቁረጥ እንችላለን(ወገቡ ጠበቅ ተደርጎ ይለካ)
በጣም ያምራል እኔ መማር እፈልጋለሁ ቦታው የት የው ሰፈሩ
ቤተል ፖስታ ቤት ከፍ ብሎ
አመሰግናለሁ ሰልክ ቁጥር ቢኖር
ስልክ፡- 0944701226 / 0910789986 አድራሻ፡- አ.አ ቤተል ፖስታ ቤት ከፍ ብሎ
በስፌት መኪና ጥልፍ መጥለፍ ይቻላል እንዴ
አይቻልም
makeup lemeselten snt new yewer kfyaw
አንገቱን ብጥለት አድርገን በክብም ይሁን V ቅርፅ ለመስራት እንዴት ነው
እባክህ አሳየን
በጣምጎበዝ ግልፅ አድርገህ ነው የምታስረዳው ይባርክህ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እንዴት ነው ወገቡን ብ200ልትስራ የቻልከው ለ4 አርብስ በስንት ነው የምንሰራው
@@SergutGyes 160
የወገብ ላስኪት የሚገባበትን ቀዳዳ የሻማ ገበሩን ወደላይ አስቀርተን ነወይ ሶስት ቀዳዳ የምንበጀው አመሰግናለሁ
ወገቡ ላይ ከውስጥ ያሰገባህው ጨርቅ ሳተኑን ነው ቲቸር
አዎ ሳተኑን ነው
ቤተል የት ነዉ
@@GebresilasieNigus አ.አ ጦርሃይሎች አካባቢ
ጥበብ ሲኖረው እንዴት ነው የሚቆረጠው

ስልክ፡- 0944701226 / 0910789986
አድራሻ፡- አ.አ ቤተል ፖስታ ቤት ከፍ ብሎ