የሱፍራ አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 ноя 2024

Комментарии • 216

  • @nani969
    @nani969 2 года назад +19

    ማሻ አላህ በርቺ አላህ ይጨምርልሽ ሀቂቃ በጠም ደስ የሚለዉ የክር መባክን ይለበትም ቀላል ነዉ ሞክሩት ሀላቹም ሞያ ለራስ ነዉ እሺ እህቶቼ በርቱልኝ

  • @umuhibayoutube3326
    @umuhibayoutube3326 2 года назад

    ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ተባረካላህ እውነትም በጣም ያምራል ዋው እሺ አረግሻለው አንችም አርጊኝ

  • @sarasaaara7806
    @sarasaaara7806 2 года назад +1

    ማሻአላ እጆሽ ይባረክ ግንየበለጠ የሚያምረው በሳር ከለር ቢሆን የበለጠ ያምራል በተረፈ በርቺ ይህም ያምራል

  • @ggcc8401
    @ggcc8401 11 месяцев назад

    እኔም ኢንሻ አላህ ስገባ እሰራለሁ ደግሞ ማሻ አላህ ይምራል እኔ መስራት እችላለሁ 😊😊😊😊

  • @ahlutube8472
    @ahlutube8472 2 года назад

    አሠላም ዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን በጣም ያምራል ነይ ጎራ በይ😍

  • @Salsibel
    @Salsibel Год назад

    ማሻ'አላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክእሄ አሰራር አልሞከርኩትም ከባድ ይመስለኝ ነበር ለካ ቀላልነው እሰራዋለሁ

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 года назад +4

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የአላህ ሰላምታ እዝነት በረከት አይለይሽ እህቴ እንካን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል እህቴ ማሻአላህ እህቴ በርቺ አሪፍ አሰራር ነው ማሻአላህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ኢትዮጵያ አንድ ናት እኛም የአንድ እናት ልጆች ነን ያረብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለህዝባችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወገኖቻችን ኢትዮጵያ አንድ ናት እኛም የአንድ እናት ልጆች ነን ያረብ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ያረብ

    • @mdmaryamtube8868
      @mdmaryamtube8868  2 года назад

      wa we wbአሚን

    • @foziyakmal5037
      @foziyakmal5037 2 года назад

      Wa'aleykum selam worahmetullahi woberakatuh

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju Год назад

      መሸአለሀ በጠምያምረልበርቺዉለሂ እኔመስረት እፈልገለዉ፣ጊንአለቅበትም እነምንትመክርኝለሽ ለአለሀቢለሽ፣

    • @Fatiya-zf8de
      @Fatiya-zf8de Год назад

      Maashaa betam yamral❤❤

  • @tube-vj8cr
    @tube-vj8cr 2 года назад +1

    ማሻአላህየኔባለመሸያ🇪🇹👍
    ትችያለሽ ሠብላይክአረኩኝ
    አችምነይይ ወደቤቴ አድስጀማሪነኝ
    ኑኑእንዛመድ በቅንነት🇪🇹🤝

  • @hayatlove8684
    @hayatlove8684 2 месяца назад

    MAshallah berichi

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 года назад +1

    ማሻአላህ አዲሰነኝለቤትሸ በርቺልኝ ኑእንዳመርበቅንነት

  • @momloveyou-c8w
    @momloveyou-c8w 9 дней назад

    ማሻአሏህ

  • @nimatmuusaa-wr8oz
    @nimatmuusaa-wr8oz 7 месяцев назад

    ማሽላ በጣም ያምራል የስቡሃላን አሳየኝ ውዴ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 года назад

    አሰማላማለይኩ ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ያምራል ለቤትሽ አድስ ነኝ እፈልጋለሁ በየት ነው እማገኝሽ

  • @BatiMoges
    @BatiMoges 11 месяцев назад +1

    Merebna kirun yet magignet echilalehu yeserashw betam yamral

  • @halimahussen5071
    @halimahussen5071 2 года назад +2

    ማሻአላህ ተባረከአላህ አላህ ይጨምርልሽ

  • @Aande621
    @Aande621 Год назад

    ማሻአላህ ምረጥአገላለጥነወያሳየሺንበደብነወየታየወሹኩረን

  • @لاإلآّلهإّلله
    @لاإلآّلهإّلله 2 года назад

    ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @GtFt-e9w
    @GtFt-e9w 4 месяца назад

    ማሻላህ የሶፍቱን ማስቀመጫ አሳይነረ አጄማመሩን

  • @hayatmuhammad64
    @hayatmuhammad64 2 года назад

    Wow Mashallah mamay yat new yamitinorewi

  • @oummahmedfafedinku-nm6qi
    @oummahmedfafedinku-nm6qi Год назад

    Mashallah ejishi ybark
    Be WhatsApp a anagrign kechalshi eht

  • @fatumaahmedseid
    @fatumaahmedseid 10 месяцев назад

    አሠለማሊኩም በረች እህቴ ማሻአላህ ሢያምረ በረች ለቤትሽ አድሥ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እሙሙራድ-ፀ9ዐ
    @እሙሙራድ-ፀ9ዐ 2 года назад

    አሰላሙአለይኩም እንደት ነሽ እህት ወላሂ የመቸ ቪደወ እንደሁ አላውቅም ገናእያየሁት ነው መጥለብ ፈልጌ ነበር ታመጣሽልኝ ሪያድ ነኝ መልሽልኝ

  • @AsudaLekad
    @AsudaLekad 3 месяца назад

    ሰዉድ ከሆሽ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ እፈልገለዉ

  • @hamdyatube9734
    @hamdyatube9734 2 года назад

    ዋውውው ማሻላህ ያበደ ነው እኔስ አልችልም እኔ መጥለብ ፈልጋለሁ✌

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад

    Be abe a melkam alegn gen arejetoeal belastic yeteshefen betam yametal tebarekilen

  • @floydjackson7424
    @floydjackson7424 2 года назад

    ማሻአላህ ውድ በጣም ያምራራ ማዘዝ አይቻልም

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ Год назад

    Ayshelkem behuwala sentekembet?

  • @لاإلهإلاالله-ج1ج2ق
    @لاإلهإلاالله-ج1ج2ق 2 года назад +2

    ዋጋው ሰንት ነው

  • @kenzisaid7368
    @kenzisaid7368 2 года назад +1

    የትሀገነሺ

  • @ethiohani955
    @ethiohani955 2 года назад

    mashaAllah nw gn bet lamiwul enji lane ayinetu basira busy yehone yikebdal gn ishaAllah

  • @hayuwllotube6196
    @hayuwllotube6196 2 года назад

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ማሸአላህ ባለሙያ ነሽ ዋው ኢንሸአላህ በርቺ ጎበዝ የት ነው ያለሽው ጂዳ እኔ መስራት አልችልም

  • @guy7911
    @guy7911 Год назад

    ማሻአህ ያምራል

  • @seadaseada415
    @seadaseada415 2 года назад

    የኔ ማረ አሰላሙሊኩም ዘዴ ለኔ የተ ነው የለሺው ታመጨለኛለሺ

  • @erahmetali3009
    @erahmetali3009 2 года назад

    የትነዉቡታዱባይነዉ እኔእ ፈልጋለሁ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 года назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @youtoube4558
    @youtoube4558 2 года назад

    በጣም ያምራል እጅሽይባርክ

  • @zaraahamad7491
    @zaraahamad7491 2 года назад

    አሰላሙአለኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ እኔ መጥለብ ፈልጌ ነበር ግን ዱባይ ነው ያለዉት

  • @HawaAhmed-ot5uj
    @HawaAhmed-ot5uj 2 месяца назад

    መሸኣለህ የት ነው መጥለብ ፈልጌ ነበር❤❤❤❤❤

  • @solyanaabdela7786
    @solyanaabdela7786 2 года назад

    ማሻአላህ በጣም ያምራል የትነሽ እኔ ማዘዝ እፈልጋለሁ

  • @የወረባቦዋነኝየአብዲፎንቃ

    የኔ ዉድ ማሻ አላህህህህ እደዉ በፈጠረሽ አቅራጡን ኪሎሾና ክሮቹ የት እደማገኝ ንገሪኝ

  • @jdbdvcdbdv6365
    @jdbdvcdbdv6365 2 года назад

    መሸለህ

  • @FatanFatn-ib7ru
    @FatanFatn-ib7ru 4 месяца назад

    ስንት ነው ሪያድ ነው የለሽው

  • @ReemTube
    @ReemTube 2 года назад +2

    ግን ስንት ነው ያለሺው ዬት ነሽ እህት

  • @ሰዲሰዲ
    @ሰዲሰዲ 2 года назад

    ያምራል ውዴ መረቡን የት ማግኝት እችላለሁ ዱባይ ነኝ???

  • @zebibaabate4026
    @zebibaabate4026 2 года назад

    ስልክ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ማሰራት እፈልጋለሁ

  • @zaienet9144
    @zaienet9144 Год назад

    እሽ በጣም ያምራል ግን ማጫዎቾቹንም ለምን አላሳየሽንም

  • @adanechtadese2926
    @adanechtadese2926 2 года назад

    እጅሽየበርክ)ማዘዝፈልጌነበሪ

  • @ዘውድሺአወ
    @ዘውድሺአወ 2 года назад

    የት ነው የማገኛው

  • @لاإلهإلاالله-ج1ج2ق
    @لاإلهإلاالله-ج1ج2ق 2 года назад

    ሰንታ ነዋ መሸአለህ ደሰ ይለል

  • @sofyamuhamd8372
    @sofyamuhamd8372 2 года назад

    Wawu mashallah mashalla Ytnsh edtsrilgn eflgalhu

  • @Madi-mf3mn
    @Madi-mf3mn 2 года назад

    ማሻ አሏህ ጎበዝ በርች

  • @mediyoutube2916
    @mediyoutube2916 Год назад

    አሰላምአለይኩም መሻአላህ ያምራል የት ነው ያለሽው እፈልጋለሁ እኔ ጁዳ ነው ያለሁት

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 Год назад

    ማሻ አሏህ የት ነሺ ስንት ነው ዋጋው እኔ እፈልጋለሁ ሳኡድ ሪያድ ከሆንሺ

  • @FhDc-y3z
    @FhDc-y3z 6 месяцев назад

    አላህ እውቀቱን ይጨምርልሽ

  • @hayatbintyoutube5486
    @hayatbintyoutube5486 2 года назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለይ ወበረከቱ አህለን መሬም መሸአለህ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @sebrna9607
    @sebrna9607 2 года назад

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ፍቅር ለሁሉም ፍቅር ታለ መተሳሰብ አድነት ይኖራል እርስበርስ ተጋግዘን እንደግ እጅለጅ ተያይዘን በቅልብ በመልካምነት 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @فاطمهفاطمه-ر1ز
    @فاطمهفاطمه-ر1ز 2 года назад

    የት ነዉ ያለሽዉ

  • @KidusTsegaw-et5fv
    @KidusTsegaw-et5fv Год назад

    የት ነው የሚገኘው በጣም ያምራል ማሰራት ፈልጌ ነበር አድራሻሽ የት ነው

  • @emanahmede6910
    @emanahmede6910 2 года назад

    ያምራል ግን አሰራሩን ስታሳይ ሥንት ቆጥረሽ እንዳዴረግሽ አሁኑ ንገሪኝ

  • @zemuyesidamatube7994
    @zemuyesidamatube7994 2 года назад

    Wow Masha Allah wude ehite yeti new megzat ifelgalehu?

  • @rahmaatube2247
    @rahmaatube2247 2 года назад

    Wl wr wb quxurishiin tafiliin

  • @hamziyatube
    @hamziyatube 2 года назад +1

    Mashaallaaha yetnew

  • @fatimaomar6433
    @fatimaomar6433 Год назад

    Ihen wanfit ba arabenga min yibalal ❤ ibacishin malishileny

  • @zedoyoutube
    @zedoyoutube 2 года назад

    አሰላምአለይኩም በርቺ

  • @chaleng6682
    @chaleng6682 2 года назад

    ጎበዝ።

  • @عايشهاحمد-ض9ذ
    @عايشهاحمد-ض9ذ Год назад

    ማሻአላህ ግን ይመንድኑን ሙሉውን ስርው

  • @usamaanwar483
    @usamaanwar483 2 года назад +2

    ማሻ አላህ

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 года назад +1

    ለማዘዝ እደት ማገኘት እቺላለን

  • @ነገረጠላሁ
    @ነገረጠላሁ 2 года назад

    በረች ማሬ ወላሂ መልድ እፈልጋለሁ❤❤❤❤❤

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 года назад +2

    ምን አሳየሽና ነው ሰብስክራይብ የምናደርገው በፍፁም ማስረዳት አትችይም ለማሳየት ሳይሆን ለመሸጥ ነው የመጣሽው

  • @foziyakmal5037
    @foziyakmal5037 2 года назад

    Wa'aleykum selam worahmetullahi woberakatuh masha allah

  • @hayutisweet9493
    @hayutisweet9493 Год назад

    ማአሻአላህ የት ነሽ እዴት ነው ጠለባት እምታመጪው

  • @RozmaNነኝሮዚ
    @RozmaNነኝሮዚ Год назад

    እሄቴ ሱፍረ እጸልገለዉ ቁጥርሽን ለክልኝ በአለ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susuYouTube-2973
    @susuYouTube-2973 Год назад

    ማሻአለህ ሁቢ አለህ ይጨምርልሽ ❤❤

  • @Zez295
    @Zez295 9 месяцев назад

    ዋጋ ስንት ነዉ

  • @Yami_Service
    @Yami_Service 3 месяца назад

    የቆሸሸ እንደት ነው የሚሰራው በሁለት መረብ ነው የሚሰራው

  • @amarualam6426
    @amarualam6426 2 года назад

    ዋው ያምራል

  • @mulaseyum
    @mulaseyum 7 месяцев назад

    Wwww betam now miamrew
    Gen sent esteba nechu ena bichawe sent esteb argshe now yesrashu

  • @hdry7044
    @hdry7044 2 года назад +2

    ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ሁብ እኔ መግስት እፍልገውለው😥❤

  • @zd.tube541
    @zd.tube541 6 месяцев назад

    Betsab Naye Wed❤❤❤🎉🎉

  • @ZemzemZem-m4i
    @ZemzemZem-m4i Год назад

    ማሻ አላህ በዚሁ ከለር ዋጋው ስንት ነው

  • @hayatkasim2913
    @hayatkasim2913 Год назад

    Eya sarash bitasayii

  • @SIMBOOTUBE
    @SIMBOOTUBE 2 года назад

    Ws wr wb maashaalh maashaalh.anchim neyi

  • @fatimaashour9314
    @fatimaashour9314 11 месяцев назад

    ጀግና❤❤❤❤

  • @hareghar7880
    @hareghar7880 2 года назад

    Waaa baxama yamarel

  • @አሚነኝየመርሳልጅ
    @አሚነኝየመርሳልጅ 2 года назад

    የት ነው

  • @zumitube8095
    @zumitube8095 Год назад

    አንድ ሱፍራ ስንት ክር ያስፈልጋል

  • @aminasultan3441
    @aminasultan3441 5 месяцев назад

    ኪሩን ዬትነዉ ሚነገኘዉ የኡክቲ

  • @KadijaAmaan
    @KadijaAmaan 2 месяца назад

    Qurishinii laliq faligalo

  • @zainath0077
    @zainath0077 2 года назад

    መሽአላሂ።ግንእጠልብአለሁ

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube 2 года назад

    ፍሬው የት ነው የሚገኘው

  • @mekiyamekiya2744
    @mekiyamekiya2744 2 года назад

    የትነሺ ያለሽው ማሻአላህ

  • @halimahussen5071
    @halimahussen5071 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ውዴ

  • @RistaAlebachew
    @RistaAlebachew 11 месяцев назад

    ዋጋዉሥንትነዉ

  • @stube3673
    @stube3673 2 года назад

    ማሻአሊህ እህትአድስነነኝለቤትሺ
    ይሄኛዉንአሠራርእስኪአሳይን

    • @mdmaryamtube8868
      @mdmaryamtube8868  2 года назад +1

      ኢሻአላህ በቅርቡ ይዤእመጣለሁ

  • @رَبِّاشْرَحْلِيصَدْرِيوَيَ-ن8ح

    ማሻአላህ ያምራል ዱባይ ማገኘት ይቻላልን

  • @raniah523
    @raniah523 2 года назад

    Ya meshax Naw ??

  • @bint4181
    @bint4181 Год назад

    ማሻአላህ ይሄ ነጮ ከየት ነዉ የሚገኘዉ

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 года назад

    መሸአላ በረች ከቤቴ ነይ ብቅበይ

  • @መክያወሎየዋየወንድሞቸቀበ

    የት ነሽ እህቴ ማሻ አላህ በጣም ያምራል