የረከቦት አሠራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • በጣም በቀላል ዘዴ በቤታችን ሆነን የምንሠራው

Комментарии • 58

  • @Zowi-bee
    @Zowi-bee 4 месяца назад +8

    በስንት ብር መጀመር ይቻላል እቃዎቹንስ በቅናሽ ማን ያስረክበናል
    ንገሪኝ በናትሽ ለልጄ ብዬ ቤት ነኝ ልሞክረው እስኪ ግራ ገባኝ እኮ ምን እንደ ምሰራ እናቴ

    • @Honey_crafts
      @Honey_crafts  Месяц назад

      Merkato tagegnalesh

    • @HirutAdmasu-sf3wx
      @HirutAdmasu-sf3wx 27 дней назад

      እባክሽ መንገዶን አሳይ​@@Honey_crafts

    • @ሀኑን
      @ሀኑን 5 дней назад

      ​@@Honey_craftsየት አከባቢ

  • @ብርቱካንye
    @ብርቱካንye 2 дня назад

    ትምርትወሰድኩኚአመሰግናለሁበርች

  • @ZenebaHussen
    @ZenebaHussen 3 дня назад

    ጎበዝ አንደኛ በርቺ

  • @AlexBitew-v3c
    @AlexBitew-v3c 14 дней назад

    ማርየ እግሩ እና መስታወቱ አልያያዝ አለኝ ምን አይነት ማጣበቂያ ነዉ የምትጠቀሚዉ?

  • @meazagetachew2712
    @meazagetachew2712 7 месяцев назад +2

    በጣም በጣም ያምራል ቅመም

  • @fantualemu7698
    @fantualemu7698 18 дней назад +1

    መርካቶ የትአካባቢውዴ

  • @Mulukenseyoum-v6j
    @Mulukenseyoum-v6j 6 месяцев назад

    የት ነው ሁሉም ማቴሪያል የሚገኘው እባክሽ

  • @YabuAsrtu
    @YabuAsrtu 6 месяцев назад

    በጣም ያምራል ግን የፊት መስታወት ስለሆነ ሙቀት ሲነካው የመሰበር የመሰንጠቅ ባህሪ የለውም

  • @weyinshettesfaya2359
    @weyinshettesfaya2359 6 месяцев назад

    በጣም በጣም ሀሪፍ ነው በርቺ እህቴ

  • @yalemwork-zc5kh
    @yalemwork-zc5kh 2 месяца назад

    ጎበዝ ነሽ በጣም መስራት እፈልጋለሁ ሀሳብ አግዥኝ እባክሽ

  • @HawuletMahamed
    @HawuletMahamed 6 месяцев назад

    Matabekyawun titen be belon benaregew men cheger alew?

  • @Nurahmed-f4q
    @Nurahmed-f4q 5 месяцев назад

    ዲኮሮቹን ዬትነው ማገኘው Honye

  • @Yohsnsgebru
    @Yohsnsgebru 5 месяцев назад +4

    እግሩ እና ጌጡ የት ነው ሚሸጠው

  • @KubraAwel
    @KubraAwel 2 месяца назад

    Material yet new emigegnew bealah melishiligni yene ጀግና ሴት

  • @AmanuelTakele-xf2hi
    @AmanuelTakele-xf2hi 5 месяцев назад

    የትነው የሚያገኛው እህት

  • @liyayoseph3494
    @liyayoseph3494 5 месяцев назад

    Postishu aliz alegn Asmaco new gen lela mefthe alew?

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ዋው ጎበዝ ነሽ በጣም ያምራል

  • @FuadFuad-v5x
    @FuadFuad-v5x 7 дней назад

    Yerekebotun egirna bilichlichochun yet new mnagegnewu

  • @hagosgemechu3485
    @hagosgemechu3485 5 месяцев назад +1

    በጣም ያምራል ተባረኪ እጅሽ ይባረክ

  • @wubneshkassahun802
    @wubneshkassahun802 Месяц назад

    Betam new yemiyamerw gin yemigezut eka wud adelem

  • @MenbereTefera-j9f
    @MenbereTefera-j9f Месяц назад

    ጎበዝ

  • @lijkedus2832
    @lijkedus2832 2 месяца назад

    ማጣበቂያው አይነት አለው እንዴ እኔ የምጠቀመው ፖስቲሽ እየለቀቀብኝ ተቸገርኩኝ ተባበሪኝ አይነቱን ነው የግዴታ ማስበሳት አለብኝ በብሎን ለማሰር እንዳይለቅብኝ ባለሁለቱን ስሰራ

  • @AnwarUpworkportfoliochannel
    @AnwarUpworkportfoliochannel 5 месяцев назад +1

    መርካቶ ይገኛል ሚሊተሪ ተራ

  • @EtageTase
    @EtageTase 6 месяцев назад +1

    ተባረክ ውዴ ሰርቼ አሳይሻለው

    • @EtageTase
      @EtageTase 6 месяцев назад

      አመሰግናለወ እህቴ ሰርቸዋለው ተደራቢውንነው የሰራውት በጣም ያምራል 🙏

    • @AyineWande
      @AyineWande 6 месяцев назад +1

      ሀይ

  • @ShemelsAssefa
    @ShemelsAssefa 6 месяцев назад

    እኔም መስራት እፈልጋለሁ እቃው የት ነው የሚገኘው ጠቁሚን እባክሽ

  • @mekdesTariku-xw9io
    @mekdesTariku-xw9io 5 месяцев назад

    ዋጋውስ ውዴ ብሸጠው ስንት ያዋጣኛል

  • @yordifkr
    @yordifkr 5 месяцев назад

    በናትሽ መስሪያ እቃዎችን የት ነው የምናገኘው

    • @EnanaMa
      @EnanaMa 4 месяца назад

      እኔ ጋር አለ

  • @rahmahusen3341
    @rahmahusen3341 2 месяца назад

    በርቺ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Месяц назад

    Bravo 👏👌❤

  • @samerahs9922
    @samerahs9922 7 месяцев назад +1

    እኔም መስራት እፈልጋልሁ ግን ማቴራኑን የት ነዉ የሚነገኝዉ

    • @Honey_crafts
      @Honey_crafts  7 месяцев назад

      አለ አስረክባለሁ

    • @Mulukenseyoum-v6j
      @Mulukenseyoum-v6j 6 месяцев назад +1

      ስንት ብር ይፈጃል አጠቃላይ ማቴሪያሉ

    • @HikmaNesru-n7r
      @HikmaNesru-n7r 6 месяцев назад

      yetnesh​@@Honey_crafts

  • @fasikaasfaw4386
    @fasikaasfaw4386 5 месяцев назад

    በጣም ያምራል

  • @FasikaWorku-ep1fy
    @FasikaWorku-ep1fy 5 месяцев назад

    ጊጡን የትነው ሚሸጠው

  • @TigstSefefe
    @TigstSefefe 6 месяцев назад

    እግሩን እናጌጡን ላኪልኝ ማሬ

  • @lijkedus2832
    @lijkedus2832 3 месяца назад

    ከቻልሽ ባለ ሁለቱን ተደራቢ አሰራሩን አሳዪኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Umertube9860
    @Umertube9860 6 месяцев назад

    በርቺ እህቴ

  • @ShiferawSeifu-fc7nn
    @ShiferawSeifu-fc7nn 19 дней назад

    Gnz nsh brhi

  • @samikamal3282
    @samikamal3282 4 месяца назад

    Ba shugxu ayhonim

  • @tsedeytadesse2569
    @tsedeytadesse2569 6 месяцев назад

    slk askemchi

  • @SelamGetachew-jy9jz
    @SelamGetachew-jy9jz 5 месяцев назад

    መስታወቱ ይኖርሻል

  • @haymanotassega8163
    @haymanotassega8163 6 месяцев назад

    Maskmecawochu yet engnalen ena getochu

  • @HusanAhemde
    @HusanAhemde 4 месяца назад

    ጌጣጌጦቹን እፈልጋለሁ

  • @FreHilo
    @FreHilo 2 месяца назад

    በርቼ