🔴 ሽበት የሚያጠፋ ጥቁር ፀጉር እንዲበቅል ፀጉር እንዲያድግ ይሄን መጠቀም/ Forget about gray hair and baldness!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 117

  • @جمنننواغطجحمافنغ
    @جمنننواغطجحمافنغ 27 дней назад +5

    በጣም ነው የምወደው ይሄን ትሪትመት እኔ ከአረቦች አይቸ መጠቀም ከጀመርኩ 1አመት ሆነኝ በጣም ነው ፀጉሬ ለውጥ ያመጣው ልስላሴው እራሱ ኮዲሽነር መጠቀም አቁሜለሁ ፀጉር ይጎዳል

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 Месяц назад +42

    እህቴ በእድሜ የሚወጣ ሽበት አይጠፋም አትዎሺ ካለእድሜ የሚወጣ ሊቀንስ ይችላል።

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад +4

      አልዋሸውም ውዴ

    • @Toyba-vj3ml
      @Toyba-vj3ml Месяц назад +2

      ያጠፋዋል ግን አይቆይም

    • @ציונה65
      @ציונה65 Месяц назад

      እዉነት ነዉ

    • @frd11123
      @frd11123 Месяц назад

      ጠባሣ ማጥፊያ መደሀኒት ፈልገሽ አሣይኝ እህት እኔ መውጣት አልችልም እና ነው ሠወቹ አይፈቅዱልኝም ግባሬ ላይ ጠባሣ አለብኝ እና ከፓርም ቢሆን ጠይቀሽ አሣይኝ እና ደግሞም ደምሪኝ ​@@ASTUTUBE21

    • @DinkeLikasa
      @DinkeLikasa Месяц назад

      ​@@ASTUTUBE21weshiteshali fixari yefexarwen endeti

  • @alemneshtemesgentemesgen8576
    @alemneshtemesgentemesgen8576 29 дней назад +2

    ❤❤❤እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ። ተባረኪልኝ።

  • @akberetteare5094
    @akberetteare5094 18 дней назад +1

    Thanks for sharing😊

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 19 дней назад +1

    So beautiful!

  • @HirutTadesse-rq8ul
    @HirutTadesse-rq8ul 5 дней назад +1

    በኢትዮጵያ ምን ይባላል ከሬን የልሸወ ቅጠል

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  5 дней назад

      በየአካባቢው የተለያየ ስም ነው ያለው ውዴ

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 28 дней назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @zwditutefera
    @zwditutefera Месяц назад +2

    አስቱ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 26 дней назад +1

    GOBEZE TERU TENETANE NEWENA 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @SemiraRedi-h4n
    @SemiraRedi-h4n 26 дней назад +1

    edme tebqo yemimeta shibet yatefal ?

  • @Naima-s8o
    @Naima-s8o 25 дней назад +1

    Theku you sistu

  • @HaydiKorme
    @HaydiKorme Месяц назад +2

    Yene konjo hulem yemtakrbiln merx ngr nw betam nw yemamesgnwe berchilen ❤❤❤

  • @hiwotlife7529
    @hiwotlife7529 29 дней назад +3

    ኬረ ቅጠል ካላገኘንስ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  29 дней назад

      ችግር የለውም ውዴ

    • @FfFf-m6b
      @FfFf-m6b 26 дней назад +1

      ኬረ ቅጠል እሚባለዉ ባረበኛ ንገሬኝ ዉዴ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  25 дней назад

      ​@@FfFf-m6bከሪ ነው የሚሉት ውዴ

  • @MUNAYESHOMEREMEDY
    @MUNAYESHOMEREMEDY 22 дня назад +1

    እህቴ የተጠቀምሺው ዘይቱ ምን ኣይነት ነው እስቲ ኣሳይን ❤

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  22 дня назад

      ሮዝመሪ ዘይት ነው ውዴ

    • @MUNAYESHOMEREMEDY
      @MUNAYESHOMEREMEDY 22 дня назад

      @ ኣመስግንለሁ ፅጉረ ኣልቋል ግን እስቲ ልምክረው

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub 26 дней назад +2

    ሰላም እህት ከሪ ቅጠል ሀገራችን አለ ወይ ካለ ስሙ ምን ይባላል ተይው ለሌሎቹ የመለሽውን አይቻለሁ የቁርቁራ ቅጠል ይመስለኛል 😊

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  26 дней назад +1

      ቅጠሉን አግኝቼዋለሁ ስሙን አላወኩትም ውዴ

    • @ElsaGete-zb7sp
      @ElsaGete-zb7sp 26 дней назад

      የዛፍ ቅጠል መሰለኝ አረቦችም ለምግብ የሚጠቀሙበት ለጋው ሳይሆን ዛፉ እያደገ ሲሄድ አረንጋዴ ጎራዴ ቅጠል የሚባለው አይደለም ???​@@ASTUTUBE21

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 21 день назад

      ኢትዮጵያ ግን የለም ካለ አድራሻ?

    • @ለእኛtube
      @ለእኛtube 21 день назад

      ኢትዮጵያ ግን የለም ካለ አድራሻ?

  • @AlemeshetMengistu
    @AlemeshetMengistu 13 дней назад +1

    ቁርንፉዱንተፈጭቶነውወይስሳይፈጭነውእሚበስለው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  13 дней назад

      እኔ አልፈጨውም ውዴ

  • @MartaMola-f8y
    @MartaMola-f8y Месяц назад +3

    ኬሪ በእኛ አገር mn ይባlላል

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад

      ቅጠሉን አግቼዋለው ስሙን ግን አላወኩትም ውዴ

    • @ethiopiaagere5417
      @ethiopiaagere5417 Месяц назад

      እርድ ቅጠል

  • @Eleni-l7e
    @Eleni-l7e Месяц назад +3

    ሂና ትንሽ ብጨምርበትስ ችግር አለው ወይ?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад

      ችግር የለውም አሪፍ ነው ውዴ

    • @Eleni-l7e
      @Eleni-l7e 29 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሳምንት በኋላ ውጤቱን አስታውቃለሁ።

  • @AynalemAbir-iq9ht
    @AynalemAbir-iq9ht 24 дня назад +1

    ኬሪ ቅጠል ኢትዮጵያ ውስጥ የት ነው የምናገኘው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  24 дня назад

      በየአካባቢው በየደኑ ውዴ

    • @Tube-cw5ir
      @Tube-cw5ir 22 дня назад

      በአማረኛ ምንድነው ስሙ​@@ASTUTUBE21

  • @MisretawMesay
    @MisretawMesay 21 день назад +1

    ቅጠሉን በፎቶ ላኪልኝ በእናትሽ ጫካ ውስጥ በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳኝ ቀለል ያለ ምልክት ካለ ላኪልኝ ❤

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  21 день назад +1

      እሺ አሁን በምሰራው ቪዲዮ መጨረሻ ላይ አስገባለው ውዴ

  • @yimegnushalwondimu7911
    @yimegnushalwondimu7911 22 дня назад +1

    ከሪም በአማርኛ ምን ይባላል

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  21 день назад

      እንደየአካባቢው ስሙ ይለያያል ውዴ

  • @yayahala615
    @yayahala615 27 дней назад +1

    እንዴ 🤔 የምከራል ግን .......እናመሰግናለን

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 Месяц назад +2

    ኬረ ቅጠል የት ነው የሚገኘው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад

      ውዴ ኢትዮ ከሆንሽ በየአከባቢው በየደኑ ውጪ ከሆንሽ ህንዶች ሱቅ

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 Месяц назад +1

      @ASTUTUBE21 እሺ ውዴ አመሰግናለሁ

  • @DanMesfin-d8x
    @DanMesfin-d8x 29 дней назад +1

    አስቱዬ ደህና ነሽ?

  • @zenashshibabaw8558
    @zenashshibabaw8558 29 дней назад +2

    ከሪ ቅጠል ኢትዮጽያ ዉስጥ አለ እእንዴ?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  29 дней назад

      ኢትዮ ከሆንሽ በየአካባቢው በየደኑ ይገኛል ውጪ ከሆንሽ ህንዶች ሱቅ አለ ውዴ

  • @NatanGashu
    @NatanGashu 27 дней назад +2

    Shibet yatefsl wey

  • @genetelaelias2844
    @genetelaelias2844 Месяц назад +2

    ኬሪ የቁርቁራ ቅጠል ነዉ እንዴ አስቱየ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад

      በየአካባቢው የተለያየ ስም አለው ሽታው ጫትጫት ይላል ውዴ

    • @edomkebede2112
      @edomkebede2112 Месяц назад +1

      እባክሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የት ይገኛል?🙏

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  28 дней назад

      ​@@edomkebede2112ውዴ በየአካባቢው በየደኑ ይገኛል

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 23 дня назад

      አወ የቁርቁር ቅጠል ነው👏

  • @TigistZeray
    @TigistZeray 27 дней назад +1

    ከሬ በኢትዮጵያ ምን ቅጠል ይባላል ሌላ ስም ካለው ንገሪኝ እኔ አላውቀውም አስቱዬ ስሙ እነጂ ሊገኝ ይቻላል የባህር ዛፍ አይደለም ?

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  27 дней назад

      ውዴ ኢትዮ ጥቅሙ ስለማይታወቅ አይሸጥም በየአካባቢው በየደኑ ነው የምታገኚው ስሙም እንደየአካባቢው ይለያያል ሽታው ጫትጫት ይላል

    • @Musicallyrics-k2v
      @Musicallyrics-k2v 26 дней назад

      Anchi bemetawkew negerin ​@@ASTUTUBE21

    • @ElsaGete-zb7sp
      @ElsaGete-zb7sp 26 дней назад

      ​@@ASTUTUBE21ሽታው ቆንጆ ነው ጫት ጫት አይልም አረንጋዴ ቅጠሉ ትናንሽ ልክ እንደ አደስ ቅጠል የሚመስል የሚሰሩት ምግብ ውስጥ ሲጨምሩት ልክ በሶብላ እንደገባበት ወጥ በጣም የገነነ ነው ደስ ይላልም ይጥማል

  • @PapiMohammed
    @PapiMohammed Месяц назад +2

    ከሪ ቅጠል ምንድነው

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад

      ኢትዮ ከሆንሽ በየአካባቢው በየደኑ ይገኛል ውጪ ከሆንሽ ህንዶች ሱቅ አለ ውዴ

    • @ehitemichaeldemelash7273
      @ehitemichaeldemelash7273 Месяц назад

      እኛ ሀገር ስሙ ምን ይባላል?​@@ASTUTUBE21

  • @AlemazZeleke
    @AlemazZeleke 12 дней назад +1

    በሰሙና ወይም በሸምፖ ይቻላል

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  12 дней назад

      ፀጉርሽ በሚስማማው ውዴ

  • @achutube1688
    @achutube1688 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው እህቴ እውነት ነው እሞክረራለሁ በአረብኛ የቅጠሉ ምን ብነግሪን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  28 дней назад

      አመሰግናለሁ ውዴ በአረብኛ ከሪ ይባላል

  • @mahmaranata3689
    @mahmaranata3689 20 дней назад +1

    ቦርጭና ሽበት አንዴ ከወጣ አይጠፋም

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  14 дней назад

      ይጠፋል አትሞኚ ውዴ

  • @zadetsegay7537
    @zadetsegay7537 28 дней назад +1

    Can you please explen in English

  • @TizitaBatiso
    @TizitaBatiso 20 дней назад +1

    Ihunet nw yasadigal

  • @rosemesele5312
    @rosemesele5312 Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @MeseretMesi-z1f
    @MeseretMesi-z1f 28 дней назад +1

    Bebret atamasy yhinn sataki mtseriw

  • @MartaChala-o6c
    @MartaChala-o6c 18 дней назад +2

    ቡና ነው ያለሽው ምኑም እኮ ቡና አይመ ሰሎም

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  18 дней назад

      ውዴ እኔ የተጠቀምኩት ኑስካፌ ቡና ነው ያኛውን ቡና ብንጠቀም የበለጠ አሪፍ ነው

  • @LuliaEritreawit-kf9of
    @LuliaEritreawit-kf9of 21 день назад +1

    Ante raseh giteh wax yasegelegewal

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  21 день назад

      አልገባኝም ውዴ

  • @tsehayabayneh4346
    @tsehayabayneh4346 20 дней назад +1

    እባክሸ፡የቅጠሉን፡፡አይነት፡ወይም፡ስሙን፡ንገሬን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  20 дней назад

      ነገ በምለቀው ቪዲዮ መጨረሻ ላይ አስገባለሁ ውዴ

  • @MeronAbate-d7s
    @MeronAbate-d7s 28 дней назад +1

    smima mchi yelewum bunawu

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  27 дней назад

      ማንኛውንም ቡና መጠቀም ትችያለሽ ውዴ

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z Месяц назад +1

    Este emokrwalw shbet aschgrognal

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z Месяц назад +1

    Teftesh neber welcome

  • @selamfilagot8586
    @selamfilagot8586 Месяц назад +3

    ሀይ ጥቁር አዝሙድ የተወቀጠ ወይስ ያልተወቀጠ? ሌላው ደግሞ ኢትዮጰያ ላለነው ቅጠሉን ብታሳይን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад

      እኔ ያለተወቀጠ ነው የተጠቀምኩት የተወቀጠ መጠቀም ትችያለሽ ውዴ
      ከሪ ቅጠል እሽ አሳያለሁ

  • @TatyanaMansour-yk6mh
    @TatyanaMansour-yk6mh Месяц назад +5

    ምንም የወጣ ሽበት አይጠፋም ቁርፉድና ሮዝመሪ ወኃ ያለዕድመ ምወጣ ሽበትን ይቀንሳል አትዋሹ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад +1

      አልዋሸውም ውዴ

  • @AyuAbebe-ux5ds
    @AyuAbebe-ux5ds Месяц назад +2

    ኬራ ቅጠል ያልሽውን በፎቶ ብታሳይን እትዩጵያውስጥ ላለን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад

      እሺ ውዴ አዎ አለ

    • @ElsaGete-zb7sp
      @ElsaGete-zb7sp 26 дней назад +1

      ቅጠሉ የአደስ ቅጠል ነው የሚመስለው ሽታው ግን አይደለም የህንድ ምግብ ሠራተኛ ያለው ዓረብ ይህንን ሳይጨምሩ አይሰሩም ሞያ የሌለንም ይህንን ጨምረን የሰራነው ምግብ ተበልቶ አይጠገብም

  • @seadaseada415
    @seadaseada415 Месяц назад +2

    እኔ እዲበዛለኘ ምን ለጠቅም😢😢😢 ደሞም አናቲላይ ፁጉሩ ተነሳቶ መልጡ አለኩኘ እሪ መላ በይኘ😢😢😢😢😢

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  Месяц назад +2

      ውዴ አብሽ መጠቀም አለብሽ አዘገጃጀቱን በሚቀጥለው እሰራለው

  • @semeharenyew5225
    @semeharenyew5225 26 дней назад +1

    ፀጉር የበዛል አስቱ

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  26 дней назад

      ፀጉር የሚያበዛ ሰሞኑን እሰራለሁ ውዴ

  • @TaduTesfaye-k8f
    @TaduTesfaye-k8f 28 дней назад +1

    በአማረኛ የቅጠሉን ስም ንገሪን

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  27 дней назад

      እንደየአካባቢው የተለያየ ስም ነው ያለው ውዴ

    • @lulitshumisiyoum3172
      @lulitshumisiyoum3172 26 дней назад +1

      ላውሮ ይሉታል

  • @rosefakre6277
    @rosefakre6277 28 дней назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ውድ

  • @TizitaBatiso
    @TizitaBatiso 20 дней назад +1

    Ihte iwunet nw yasadigal

    • @ASTUTUBE21
      @ASTUTUBE21  20 дней назад

      ውዴ ተጠቀሚውና ለውጡን ታያለሽ