Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Thank. you ❤❤❤
ጥሩ ነው ወድጀዋለው ዛሬ ነዝ የመጣሆት የኔንም ዬቱብ እይልኝ ላይክሽም እንዳይረሳ ስለምታይልኝ አለሰግናለው
እምትቀቢው እኮ ሸበት ያለው ፀጉር አይደለም እንዴት ማወቅ ይቻላል?
ፊትለፊት አከባቢ አንዳንድ አለባት ውዴ
ትክክል
በጥቁር ፀጉር ስለቀባሺዉ አያስታዉቅም ማንም አይጠቅምም
Shibet yemiyatefa eske ahun yelem. Altegenem
የወደድኩልሽ እኳን በልጣጭ አረግሽው የሴቱን ሽኩርት ከመጨረሥ
በጣም ቆንጆ ነው ቸባረኪ ለምን ያህል ሰዓት አቆይቶ መታጠበ ያስፈልጋል
4-5 ውዴ
ምንሽበት አለው እሱ
በመጀሪያ ልጅቷ ሽበት የላትም ሁለተኛ የእድሜ ገደብየለውም ወይ
ለምን ያህል ወር/አመት ነው የሚደረገው እህታችን
ከስር ለውጥ ሲያመጣ ውዴ
እሽ አስቱ ቆንጆ
ለወንድ አይሆንም?
የምትሰሪዉ ጥቁር ፀጉር ነዉ በምን ይታወቃል
ሰላም ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥሩ ቆይታ ነበረን ጥሩ ትምህርት ነበር በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ ወንድም
ሽበቴን አይታ የተወችኝ መጣች በይኛ አመሠግናለሁ
😊አዎ ሳትሰለች በትክክል ተጠቀመው
ምንማለነው ጥቁር ሃር የመሰለ ጸጉር እየቀባች ሽበት ያጠፋል ማለት አልገባኝም
😅😅😅😅 እኮ
How many time or month we do that
A change may come in two months, but use it well until it changes
There is no grey hair sister how will know the result. Thanks
Shibet yalebet Steger lay kebe alexia wishes new
ግን አውቀሽዋልጸጉሯ ጥቁር ነው ቆጅት
Ok🥰
የኦይል ቅባት ማለት የትናዉ የምገኘዉ
ለፀጉርሽ የሚስማማ ቅባት ውዴ
ሽበት የሚያጠፋ ነበር ያልሽው የቀባሻት ምንም ሽበት የላትም ምን ምን ማለት ነው
ወደፊለፊት አከባቢ ትንሽ አለባት ውዴ
❤❤❤❤❤ God bless u mar❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዬሰራሽ ያለሽው በጥቁር ፀጉር ላይ እኮ ነው
But the hair is already black???
🤔
Beidime yemimexa new weys yaleidime yemimexawn new yemyaxafaw ?
አንቺ በጥቁር ጸጉር ላይ የቀባሽው በምን ማጥፋቱን በምን ይታወቃል
አይታይም እንጂ አለባት ውዴ
በአላህ በማረያም የላሽኝ መድሀኒት የምታውቁ ንገሩኝ ፀጉሬ ተመለጠ በጣም ቀንቆኛል ምን እደማደርግ ግራገባኝ
ላሽ መድህኒት የለውም ሄደሽ ተመርመሪ ምን አልባትታይሮይድ እጢ እንደዚህ ያደርጋል
@ErbkaTheegen ወይኔ ጉዴ እጢ ኢንሻአላህ እመረመራለሁ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ የኔውድ
በነጭ ሽንኩርት ወይም በቢሳና እሺው ውዴ
አርምድርሽን ተቀቢው ይበቅላል
Medanitu kantegare ale@@Erbkatheegn
መጨረሻ በሳሙና ነው በውሀ ብቻ
በውሀ ብቻ ቢሆን የተመረጠ ነው ውዴ
❤❤❤❤❤❤❤ 0:43
ለወንድ ኣይሆንም?
ይሆናል
ሽበት ላይ ለምን አታሳይንም ዋናው እሱ ነዉ
❤❤❤❤❤❤
ዘይት ያልሽው የምግብ ነው
አይደለም ውዴ የፀጉር
Yemit qebiw shibet yelewm min yasayal?
Sister ሽበት ለለው ፀጉር ቢሆ ጥሩ ነበት እና ለኮመንት መልስ ብትሰጪ
ውዴ የቀባዋት ፊትለፊት አከባቢ ሽበት አላት
ዛይቱ የምግብ ይሆናል ወይ
የፀጉር ኦይል ተጠቀሚ ውዴ
❤❤
Anchiko shebet yeleshem wet gud iko new
ምን ያህል ጊዜ ይጃል ለመቀየር ሽበቱ ሌላዉ 4 - 5 ሰዓት እላያችን ላይ ይቆያል
አዎ ከሁለት ውር በኋላ ውዴ በትክክል ከተጠቀምሽ
መልስ መልሽ
ምን ነበር ውዴ
ሽበት ያለውን ሲያጠፋ አሳይን።አመሰግናለሁ።
ክሲር ሚውጥውን ሺበት የጥፍል እንዴ
አዎ ለውጥ እስኪመጣ አታቋርጪ ውዴ
Lewexu beset giza new ena degimo ketekeban behalase lesete seat enkoyew
ሳታቋሪጪ ተጠቀሚ ከሁለት ውር በኋላ ተያለሽ ውዴ 4-5 ሰዓት አቆዪ
ያልሽዉ ያወራሽው ሽበት ያጠፈል የምትቀቢዉ ግን ሽበት ያጠፈል ይሕንንማ እቃለን
ሐይ አስቱ መነሻ ጠፍሽ
አሁን አለው ውዴ ተመልሻለሁ 🙏
ጥቁር ፀጉር እየቀባሸ ነው እንጂ የሸበተ ፀጉር ቀብተሸ ነው ማሳየት
Bench sherbert iyashey robbery kebab kebaw/ kebew
የሰው ትኩረት ለመሳብ ነው ሽበት ብለሽ የገባሽው የቀባሽዉ ፀጉር ሽበት የለውም 😅
አለው ፋትለፊት አከባቢ ውዴ
Her hair is already black I don’t see gray hair
She has some gray hair so it's not visible, my dear
Sente dekika endemnkoywe lemene atengerinem satnageri sherhewe menwe
ተናግሪያለው ውዴ እስከመጨረሻው አላዳመጥሽም
3 qen beza
ለውጥ ለማግኘት እንደዛ መሆን አለበት ውዴ
አሁን አንቺ ጥቁር ፀጉር ነዉ እየቀባሽ ያለሽዉ።
በጥቁር ፀጉር ላይ ነው እንዴ የምትቀቢው ?ለሽበት አላልሺም እንዴ ?
textun melshiln
ምድነው ጥያቄሽ ውዴ
ማጥቆር ለምን አስፈለገ? ለማጭበርበር ? ከእግዚአብሔር ጋር እየተዋጋሽ መሆኑን ታውቂያለሽ??????
ሽበት ያለው አርገሽ አሳይን ካልሆነ ዝምበይ
በስንት ጊዜ ለውጥ ማየት ማምጣት ይጀምራል
ከሁለት ውር በኋላ ውዴ በትክክል ከተጠቀምሽ
አንቺማ አምንሻለሁ ጌታን ❤❤❤ አይኔ ስር የተሸበሸበ አለኝ ማጥፍያዉ ንገሪኝ ዉዴ አድሪጊ ያልሺኝ አደርጋለሁ ቡዙ ነገር ካንቺ ሰምቼ የሆነልኝ አለ 🙏
ውዴ ከዚህ ቪዲዮ በታች ሦስተኛው ላይ ያለውን ተጠቀሚ በጣም አሪፍ ነዉ 🙏🏻❤️
በነትሺ comentuni መልሺ ሺበት አሰግሮኝል እድሜ ገነ 21 አማቴ ፀጉሬ እንደሌ ሺበት ነው
የት ነሽ ውዴ
ለውጡን በስንት ጊዜ እናያለን
ሳታቋሪጪ ተጠቀሚ ከሁለት ውር በኋላ ተያለሽ ውዴ
Her area is black
Your hair is black not gray hair
መንኝም ሹኩርት ይሆነል ውይ
አዎ ይሆናል ውዴ

ግን አውቀሽዋል
ጸጉሯ ጥቁር ነው ቆጅት

በጥቁር ፀጉር ላይ ነው እንዴ የምትቀቢው ?
ለሽበት አላልሺም እንዴ ?