በትንሽ ካፒታል ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine for home|small business
HTML-код
- Опубликовано: 21 дек 2024
- በትንሽ ካፒታል ከቤት ሳይወጡ የሚሰሩት አዋጭ ስራ |የዘይት መጭመቂያ ማሽን |Automatic oil press machine for home|small business
Welcome to Gebeya media! Gebeya Media is an internet media company, provides you with various business ideas, job options and market research, as well as various ideas that our unemployed citizens can benefit from.
If you have any suggestion for Gebeya media to advertise your product or service, call us on 0948622222
Email: gebeyamedia@gmail.com
Telegram:t.me/gebeyamedia
TikTok: / gebeya_media
Facebook: / gebeyapromotion
Make sure to subscribe to Gebeya Media - ገበያ channel and turn on notifications to stay updated with all new uploads! 🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2021:Gebeya Media - ገበያ
#ገበያ#Gebeya#Gebeyatv#gebeyamedia#ገበያሚዲያ
ጠያቂዋ ግን ዋው ግልፅ የሆኑ ጥያቄ ነው የምትጠይቂው አቦ ይመችሽ ❤❤🥰🥰🥰
ዘይት ስላመረተ አዋጭ ነው ማለት አደለም። ለምሳሌ 10,000 ብር የተገዛ ግብዓት ተጨምቆ ለሽያጭ ሲቀርብ ምን ያህል ብር ይሆናል? የሚለውን ማብራራት ያስፈልጋል። ትርፉ ዘጥዘጥ እንዳይሆን
Ayawatam Le Ras kehone bicha
😂😂😂😂😂😅😅😅😅
you are right. we need 2.9kg of seed to produce 1 liter oil
መጭመቂያው ከአስራ ሁለት አይነት የዘይት ግብአቶችን ይጨምቃል አትራፊ ለመሆን ግን ምርቶቹ በብዛት የሚገኙበት አካባቢ ቢሆን ይመረጣል ለምሳሌ በሁመራ አካባቢ የሰሊጥ በጋምቤላ,በሐረር, ሚዛን የመሳሰሉት አካባቢ የለውዝ ምርት ይገኛል
አሪፍ ስራው እቲምክር ለግሱኝ ሀገር ልገባነውና ቀለል ባለዋጋ የሚሰራ ስራ ካለ ምክራችሁ ያሰፈልገኛል🙏👏👏👏👏👏👏❤
❤
ዋዉ ምርጥ ሰዉ ሁሉን ፅድት አድርጋ የጠየቀችዉ❤❤❤
ተመልቶ የማያልቅ እንጀራ ይዉታላችሁ አኮዋን ጉሉ አሚን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🥰🙏🙏
አሚን
አሚን ያህያዊ
አሜን፫
አሜን
AMIIIn Aki
በርበረ ፥ሽሮና እርድ የሚፈጨውን ማሺን አሁናዊ ዋጋውንና አድራሻውን ብታስተዋዊቂን አመሰግናለሁ
መጀመሪያ አንድ ኪሎ ኑግ እንዴት አርጎ ነው አንድ ሌትር እሚያወጣው ኧረ ተዉ እውቀት ያለው ሰው ቢያስረዳ ጥሩ ነው
ጠያቂዋ በጣም የምትደነቅ ናት እውነተኛ ነሺ
(ሴልስ) ሳይሆን ማሽኑን የሚያውቅ ቴክኒሽያን ቢያስረዳ መልካም ነበር ። አይመስላችሁም?????????
ፕሮግራሙ በጣም ጥሩ ነው የእኔ ጥያቄ ሰሊጥ ኑግ ጎመንዘር የመሳሰሉት ይጨምቃልወይ ነዉ
አነዚህ ሁሉ የቅባት አህል ስለሆኑ ይጨመቃሉ።አኔ አንደገባኝ
በጣም ጥሩ ተመችቶኛል
This journalist is capable.
ጥቁር አዝሙድ ብቻ ነው ተልባና ኑግ ይጨምቃል ወይ?
ትልቁ ጥያቄ ግን የቅባት አህሎቹ ከየት ይገኛሉ?
Great jobs for both teams, it is informative
ከዚ በላይ እንዴት ታስረዳቹ? ጎበዝ የኔ እናት
,ከዚህ በላይ እንዴት ታስረዳችሁ አቃቂር ከማውጠጣት በደንብ ብታዳምጡ አይሻልም ?
በጣም አሪፍ ነው ይህ ስራ
😂😂😂አትመኑ ይህ ወሬ ነው
@@ተሽንፍአለው
አትመኑም አሪፍ ነዉ ያልከዉም በማሰረጃ አሳምኑን
ለምን እንገበገባለን ከዉጭ ሀገር በቢሊዬን ደላር የሚገባዉን የረጋ ዜይት ለመተካት ነወ ትግላችን ሰለዚህ የምትሉን አለ?
በአሁኑ ጊዜ ከንግድ ፍቃድ ባለቤትነት አሏህ ይጠብቃችሀ
የዚ ጋዜጠኛ ከልቡዋነው እምስራው❤❤❤
አቤት ድድብና ከ100 ኪሎ ኑግ ወይም ተልባ 35-40 ሊትር ዘይት ነው ሚገኘው ለጠቅላላ እውቀት መረጃ እያሳሳታቹ ሰው አታክስሩ ዘይት ማምረት ትርፍ የለውም ትርፋ ተረፈ ምርቱ ተሽጦ ከፋጉሎ ላይ ነው ትርፍ ሚኖረው
ወንድም ዓለም
ሒሳብ አታቅም ወይም እኔ አብጃለሁኝ
በአንተ በሰጠህን ቁጥር
በአንድ ኩንታል 35 ሊተር ዘይት ይሰጠናል
ሰለዚህ አንድ ኩንታል ተልባ ዋጋዉን አላቀዉዎ
ግን በግምት በገበያ ላይ ልብ የሚዘጋ በኬሚካል ያበደ ዘይት በአንድ ሺህ ብር እንግዛለን
ታድያ ይህንን የተልባ ዘይት ሸማች ተሻምቶ አራት ግዜ እጥፍ ከፍሎ መግዛት አለበት በተለይ ገንዘብ አለን የሚሉትም ሆዳቸዉ ዉሰጥ ለሚገባ ነገር ከሰሰቱ ዋብያለወደ ሐሳባችባችን ሰንመለሰ
35 ሊትር ዘይት ሲባዛ በ $1000 ብር
የሚመጣዉ $35,000 ብር ነዉ
ተልባዉን በሰንት ብትገዛዉ ነዉ ያላዋጣዉ?
እሰቲ የተልባ ዋጋ የምታወቁ እሰቲ ንገሩን
Emiyawata bihon lemn ya Hulu zeyet bet tezega beleh tasebaleh? Dero ko Hager wuset bemimiert zeyet new yenorenew ahun gin selemayawata new yetezegut Ena asebebet awo ayawatam
@@konjo9894
አያዋጣም ብለሀ ቨአፈ ኦሮምኛ ሰተፅፈ የተልባን ዋጋጋ ብትነግረን ጥሩ ነበር፤ የድሮ የዘይት ጨማቂዎች የተዘጉት ከዉጭ የሚመጡት የልብን ደም ሰርን የሚዘጋ ዘይት በዋጋ ቀንሶ የኛ ተወዳ አየደለም የተዘጉት ይሄንን ካለወቅሸ ታሪኩን እነግርሻለሁኝ
@@ዋሰተልባ በኪሎ 100 ብር በኩንታል 10 ሽ ብር
@@ዋሰ ጌታው አምስት ሊትር ነው 1000 ሽ
የሽያጭ በለሙያ ዋን ጠዘጠዛ ቿ ት 😭 በቂ ነው: ያለውን እውነታ ተናገረች : ዋጋውን: የተሰራበትን ማቴሪያል : የኤሌትሪክ 22 ዐ v እንደሚ ስራ:መፍጨት (መጭመቅ) የሟችላቸውን ግብአት... በቤት ውስጥ ልንስራበት እንደምንችል ... አዋጭነት ንግድ ፍቃድ የገበያ ሁኔታ ባለቤቱ ያጥና... በንግግር የሚያስምጠንን.. አፈ ቀላጤ... ብቻ አሪፍ የሽያጭ ባለሙያ የሚመ ሥላቹ ተሰላቹ🤣🤣🤣🤣 በርቺ : በቅላላ እውቀት ላይ አሪፍ ብትሆኚ አይከፋም❤️
ዋውበጣምደስይላል፣እቃውአስተማማኝከሆ
ይህ ማሽን የምግብ ዘይት ኑግ ሠሊጥ ተልባ አይጨምቅም ?
ይቸምቃል
እናመሰግናለን
በኮንዴሚኒም ለሚኖሩ ይህን ወስዴን ብንሰራበት ድምፅ አለው ወይ?አካባቢን እንዳይረብሽ
😂😂😂awo alew
ብዙ አይጮህም
😂😂😂
ከየት ነው ግብአት የሚገኘው? ስልጠና ማነው የምሰጠው። መረጃው እውነት ከሆነ መልካም ነው።
,እንደት ነው ለክፍለሀገር የምናገኘው
Hw much is the prise?
In Ethiopan birr.
ምርጥ ጠያቅ
ዋው ጎቦዝወላህ ተመቼሽኝ
ጥሩ ሆኖ ሳለ የጠና ጠንቅ እንዳያመርቱመመርመርና መከታተል አስፈላጊ ነው
❤❤❤❤❤❤ ጡሩ ነዉ ህንሸአለህ
Betam arif new yezeyt mashinu gin ditail mawek felige new ke10kg nug lay min yahl litr zeyt yiwetawal
wood cutter ዋጋ ጠይቂልን
Spare part???
አንደኛ ጋዜጠኛ
ጋዜጠኛዋ,❤❤❤❤❤,ግን,ስራው,ምን,ያህል,ኣዋጭ,ነው???
በጣም አሪፍ
የወይራ ዘይት መጪመቂያ አላችሁ ስንት ነዉስ
የሊጥ ማቡኪዉ ብጠይቂን
ይሄንማሽንብገዛ፣ሀይላዱከየትይገኛል፣ማሸጊያውስ
Thanks so much 👍👍
የጉሎ ዘይት ይበላል እንዴ?
ስለምተደርጉት ስራ በጣም ቆንጆ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ከ100kg የቅበት እህል እስከ ስንት ሊትር ዘይት ይገኛል
40 ሊትር ፋጉሎ 50 ኪሎ ሊወጣው ይችላል እህሉ ሲበጠር እስከ 5 ኪሎ ጉለት ሊኖረው ስለሚችል
በጥቅሉ የስራው ትርፍ ፋጉሎው ነው ሊሆን ሚችለው
@@mohammedawoll1736ለቤታችንስ ይሆናል አጠቃቀሙን እንዴት እንወቅ
Wagawu sinti nawu? Adirashachus yeti nawu?
Great job!!
እኔ ያልገባኝ ማለት ንፁህ ኦቶሮኒ ወይም ኑግ ሰሊጥ በጥሬ ነዉ ፀጭቾ ከኬሚካል ነፃ የሆነ ዘይት ነዉ ሚሰጠን ወይስ ሚገባበት ኬሚካል አለዉ እኔ ያልገባኝ ነገር
ምንም አይጨመርም እንዳይበላሽ ማቆያ ይጨመራል
እንዳይበላሽ ምን አይነት ማቆያ ነው
ሰንት ነው የዘይቱ
nice enameseginalen ❤❤❤❤❤
ተባረኩ❤❤
what are the raw material needed for this business ?please list all
ወይ የኛ ሰው
ጋዜጠኝነት ሥልጠና ያስፈልግሻል
የት ነዉሚገኘው
ስትነዉ
የዘይት ማሽኑን እፈልጋለሁ ቁጥር አስቀምጭልኝ
ቪዲዮ ላይ አለ
ዋጋ ብትጠይቂ ጥሩ ነበር🙏🙏🙏🙏
ጥያቄው ግን በትክክል እየታመሰ አደለም።
Wow arif fxra new
ማሻ አላህ የት ነው አሚግኝው
ደንበጫ፣ ሑለት መቶ ኪ ሜትር ነው፣ ከአ አበባ። እዛ ነው የሚሸጠው።
ወጋው ስንት ነው
Mereja lemestet endet new yemiyaregsh sew lemanager atkofesh sew atgelamch sinesrat ynursh
የ avocado አለ?
ዋጋው ስንት ነው?ወደክፍለሐገር ትልካላችሁ ወይ?ስልካችሁ ጻፉልን
ማሸግያው እንዴት ይገኛል?
ከቅባት እህሎች ዋጋ አንፃር ምን ያህል አዋጭ ነው?
እባካቺሁ ብሩን ሰንትነው
10:04 wow❤❤
እሷ እኮ ሴልስ ናት ስለእቃው ማብራሪያ መስጠት ሙያዋ አይደለም
ከዚህ በላይ እንዴት ታስረዳችሁ
ድምና የመንቀጥቀጥ ሀይል አለው?
አኩሪ አተር ይጨምቃል?
ትንሿ ስንት ናት
@@BanchuGetaneh90 000በር
የሱፊ የለም ወይ እኛ የምንፈልገው ?
ዋጋው
ለምግብነት የሚውል ማሽን ነው
ዋጋው፡ስንት፡ነው
That very nice, but what is come from earlier example I bought this machine my family I am thirsty not Ethiopia no 0% Topia Electric sorry
የት ነው የሚገኝው
ውሸት ነው በሰዐት 100ሊ አይጨምቅም። በሰዐት 10-15ኪግ ነው
ባሕር ዳር ዝርያ የት ይገኛል
አሪፍ ነው
Kifle hager yeminfelig indet magnyet inchilalen
Ere minm masredat atchilm lijua
Selkachewen yezeyet mechmekya
ይህ ማሽን በሰአት አራት ኪሎ ነውየሚፈጨት እንጂ. በሰአት. አንድ መቶ አላለችም. አቅራቢዋ እድኢ ሌላ. ሰው. ይንንው ማሽን ስሪልን
የሰለክ ቁጥር ይለጠፈልን
ቪዲዮ ላይ አለ
አነስያለ ለግል ለቤት ካለ
Adrasha ena selek negrun temechetonal
ቪዲዮ ላይ አለ
አድራሻ አስቀምጡልን
ቪዲዮ ላይ አለ
ጦርሀይሎች ከ ኩዊንስ ሱፐርማርኬት ፊት ለፊት
ስትነው ዋጋው
ስልክ ቁጥር እባካችህ
ቪዲዮ ላይ አለ
źèxġń śĥÌ ńŵ málèťśĥ ńŵ??
5 kilo ehel 5 leter zeyt ayichemeqem atewashi 😢mashinu alegn .
ኧረ ውዴ ስሞትልሽ ንገሪኝ ስንት ብርነው?
የእናንተ ጥያቄ አሪፍ ነው። ልጅቷ ግን ማስረዳት አትችልም። አታውቀውም
በትክክል አስረድታለች ልጅቱ
ሻጫ የማይመለከታት ነው የጠየቋት
ከዚህ በላይ ምን ?
ሳይችል ቀርታ አይደለም ስላልፈለገች ነው
ከዚህ በላይ እንዴት ትመለስ አንተ መረዳት ስላልቻልክ ነው
ዋጋውን ብትናገሪ
ዋጋውስ ስንት ነው ማሽኑ
ምን ማለት በአምስት ኪሎ አምስት ሊትር እንዴት ይገኛል ዉሸት ሴልስ ማን ከዚህ ዉጪ ማዉራት አትችልም።
ዋric ዋጋው -