Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
☎Grand Electronics 0920615369 / 0911895364 (አያት አደባባይ)
31ሺው በደብ አሳይኝ
ወደ ቡታጅራ ትጭናላችሁ ቲቪ ትሪጅም እፈልጋለው
የብስ ማድርቄያው አላችሁ ወይ ካላችሁ አሳውቁኝ ?
🥰🥰
የመዳም ቅመሞች ብራችሁን ያዙ ያያችሁት ሁሉ አይመራችሁ ወንዝ እናጥባለን ብቻ ሀገር ሰላም ይሁን😅😅
Ewinet new hager selam yihun gin wenz anatibim lemin eminifegaw lemanew
😂ትክክል
እውነትሽነው
😅😅አቺቺጋራም
😂😂😂😂 ሳይሻል አይቀርም
ወየዉ ወየዉ አገሬ ጉድ እኮነዉ እንሜ ለእጀ አልሀሙዱልላህ ጤነኛ ያደረገኝ አምላኬን. የእኔ እጅ ማሽን ነዉ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር በድንጋጤ. የብሩ ብዛት
ይብላኝ ለባለ ሀብቶች እነሱ ናቸዉ የሚጨናነቁት እኛስ እድሜ ለእጃችን😂
እረ እጄ ይደክመኛል ሳጥብ ግን እልም ያለ ድሀ ነኝ😊
እኛ ኢትዮጵያውያን ልብስ ለማጠብ ጉልበትና ጤና አላጣንም።የጠራችሁት ዋጋ በ3 እጥፍ ካልቀነሳችሁ የሚገዛችሁ የለም።አትልፉ።
እዉነት ❤❤
ልብሴንማ ወንዝ ወስጄ በእንዶድ አጥበዉና ድጋይ ላይ አስጥቼ ክዉዉዉዉ ያረግልኛል መጀመሪያ ድል😂 ለፋኖ
የስ ውዴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂
👍👏👏👏🙆🤔🙄😲😅😅😂😀
😂😂😂
ፋኖ ምናመጠው እዚህ
😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ውድነው አሁን የራሳችን ወደብ እያገኘን ነው ነጋዴው ታማኝ ከሆነ መቀነሽ ይጀምራል
ከየት የመጣ ወደብ ነው ? ከዚህ በፊት ነበረን ? አሁንስ የራሳችን ይኖረናል?
😂😂 በህልምህ ነው ወደቡ
በጣም ቆንጆ ዋጋም እቃም ❤
ምነው ያሳደገን ወንዝ የት ሆዶ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጤን በደንብ አድርገን እግዚአብሔር በፈጠረው በተፈጥሮ ማሽን በደንብ እናጥባለን
ደህና ደናህና መዘፍዘፊያን እገዛዋለሁ ይሄ አያስቸግረኝም ነበር መጀመርያ ቤቴን በሰራሁኝ እጅ ኑሮ በዘደ ምንም አይጨቀኝ ሌላው ያረብ ሀገር ሰልባጅ አትሰብስቡ ሀገር ስትገቡ ማጠቡም እዳ ነው
😊😊😂😂
ሚዲያው አስፈላጊ ነው።ግን ዋጋቸው እና ጥራቱ አይገናኝም ።ቶሎ ሚበላሽና የሚያከስር ሆኖ አግኝቼዋለሁ ።
ዋጋው በጣም ውድነው አሥተያየት ይደረግ 😊
የLgው ግን በወርቅ ነው እንዴ የተሰራው😂😂
😁😁😁
😅
ውጭ ሀገርም ውድ ነው እሱ እቃው ግን አስተማማኝ ነው
@@AbdelaSeid-vt7tk ውጭም ቢሆን የጠርውን ዋጋ አጋማሽም አይሆን
😂❤❤
ልገዛህ ነበር ዋጋው በጣም ውድ ነው
የLG ዋጋው በጣም የተጋነነ ዋጋ ነው ሼም የሱክና የታክስን ሂሳብ በገዥዎች ላይ አጠቃለላችሁት😂
Nice one, but for residencial use 7K.G TO 10 K.G there is no need a bigger machine unless for camp or business laundary. Please sell only the small washing machine 7 to 10 K.G. only for public.
ምንድነው ግን ኢትዮጵያ ከልላ ፕላኔት ነው ሚያመጡት በጣም ውድ ነው 😢😢😢😢😢 ወይስ ፍፁም አይበላሽም ያሳዝናል ሃገሬ ብርሽን አረከሱት ለሆዳቸው ሟቾች
ምነው ይሄ ሁሉ ገንዘብ በእጄ አላጥብም ያውም በኢትዮጲያ ምድር መብራት ድርግም ብልጪ ስል ተቃጥሎ ከምቃጠል ይቅርብኝ
አደ ቀሣላውን መግዛት ጉልበታችን አልቋል ችለን አናጥብም ሀገራችን ደግሞ በጣም ኑው የሚቆሽሸው
እኔም እሱነዉ ያሳሰበኝ
እሰኪ የሰማንያ ኣምሰቱ እንግዛ እኔም
ኸረ አታስቀኝ እጀ የት ሂዶብኝ ነው ይህንን ወጭ የማወጣ😂😂😂😂😂😂😂
235ሽብር ያለው ግን ይግርማል በጣም ግድ እኮ ነው ይች ሀገር ግን ወደየት እየሂድች ነው በጣም ያሳዝናል የኖሮ ውድነት
ዉድ ነው ግን አሪፍ እቃ ነው
አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶቼ ኢትዮጵያ ስትገቡ ካንስሌሽን ወረቀት ከያዛችሁ የአገልግሎት ወረቀት ኢትዮጵያ ኢምባሲ አፅፋችሁ ይዛችሁ ግቡ ለምሳሌ ዱባይ እስከ 800 ድርሀም አለ።
Wifi chirash bebado Ayiseram ende?😢
Lemin denawota lebisi miyakelaw?????
እናመሰግናለን
Oh betam tewdal
ወሺግ ማሽን ማለት ማንዋል ብቻ ነው አውቶማቲክ ከተበላሸ ለማሰራት እራሱ ያሰጋል
የምር
@MetiiDamissie አው ምክንያቱም ልብስ በደብ ያጥባል
ሲጠሩ አፈሩም?
ለኢትዮጵያ ጥሩ ነውች የሚባለው አውቶማቲክ ነው ወይስ ማኗሊው ? ማን ኛው ይሻላል አስተያየት ስጡኝ
አወቶማቲክይሻላል
ወንዝ ወስጄ በእግሬ አላሸዉም ዋ
አረ ወይኔ በትክክል😂😂❤
😂😂😂😂ልክነሽ በጄአጥቤነዉ ያደከትበይዉ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
👍👍👍 nice
ሠላምነዉ
ያ በናት ዋጋው ውድ የሆነው እኮ ኪሎው ትልቅ ሥለ ሆነ ነው በመዳም ቤት ሥምንትና አሥራ ሁለቱን አይተን😂
ጥሩ ነው ይህ ማጠብያ650ሪያል መላክዬ 500ሪያል ስንት ይመጣል በኢት
41 ሺህ
የት ነው 650 ሪያልማ ያአዲ ቀሳላ ዋጋ ያውም የትንሹ
@@Sነኝወሎየዋ-c5o አራ 12 ኪሎ 10 ኪሎ 650/ 700 ሪያል አለ አውቶማቲክም አዲውም በያ ግዜው እኮ ዲስካውት ይወርዳል በአሁኑ ሰአት በታለይ
ጋዜጠኛዋ እባክሽ ተይው ምኑን ነው ምታሳይው
ውሪ ዋጋው ውድ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ የባለሞያ እጥረት በሽ ነው።230 ሺህ መግዛት ኪሳራ ነው።
ጨራሽ ዋይፋይ አላለውም😂
እንዴት እንዲህ ተወደደ እግዚዎ
ሁለት እና ሶስት ሺ የቤት ክራይ ከፍሎ ለመኖር የሚቸገሩ ሰዎች በሚኖሩበት አገር ላይ ለልብስ ማጠበያ እሄን ሁሉ ብር ስጠሩ እኔ አፈርኩ እኔ ብሩ ቢኖረኝ ለሚስኪን ወገኔ የእለት ጉርስ አልደጉምም እንዴ
እንደ ኢትዮጵያ የሀይል መቆራረጥ የምትሉት ሁሉ ዋጋ ቢስ ነው።
ግዙልኝ ቅመሞች😊ለቅመሟ።
15 kg dre ስንት ነው
የለም
አ10አመትእኔሁለትአመቱተበላሽሽታአመጣበኝ
ሀብታሞች የደሀዉንም አቅም አስቡ ሀብታምም ያለደሀም Empty* Yes#
❤❤😊
እ በጣም ውድ ነው ምድነው ኧረ
55’tv እና 10kg beco washing machine እፈልጋለሁ replay አድርግልኝ ፕሊስ
የ 40kg ዋጋስ Orbit brand
Chirashi. ባ. Wif. የሚ. Atebewu. Mashini. Amatachu. አረ. ተዉ. አረ. ተዉ. ግን. ግዴላችሁም. ልአ. ስልክም. ታቻግረናል. Wif. አሁን. ደሞ. ልብስ. አናጥብበት. ነዉ. ዋይ. አማማ. አፍሪካ. 🤣🤣🤣
Are hod atabzu beallah schachochi
የኢትዮ ህዝብ ብር ረክሦለታል ማለትነው
መነሻው 85 ሺ በልና ወደታች ውረድ እንድንገዛህ ከፈለክ ኑሮ መሮናል አባቴ😂
betm rekes😅😅😅
Mabratii sixafaKafto hinawuxallenGudiikonow😂😂😂😅😅
የመጀመሪያው 150 ሺ የተባለው ሳኡዲ 50 ሺ ነው ከዚሁ ይዤ ነው የምሔደው
ቀረጡስ
50 ሺ ሪያል ነው ሳዑዲ የሚሸጥ? ነው ወይስ ምን? 50ሺ የሚሸጥ ቀሰላ አለ እንድ? ይቅርታ ስለማላውቅ ነው ።
@@fatoye123 ቀረጡ ማጳፍ ትችያለሽ ከተጳፈልሽ ቀረጥ ነፃ ነው
@@خديجهخديجه-م3غ በኢትዮጲያ ነው 50 ሺ በሳኡዲ 1200 ነው
ኢትዮጵያ የምታመርተው ምንድነው
ማነዉ የሚገዛዉ ማለቴ ባማረኛነዉ ብየነዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አረ ድፍረትክ በጣም ውድ ነው🤔
ለኛአይመጥነንምበጣምእርካሽነው😅
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ለአንድ ልብስ ማጠቢያ 130 140 ሺ ሆይ ኧረ ወደዛ ባቅሜ አልገዛም
Which one watching machine recomanded commercial laundery
be Ethiopia mabrat asbachutal libsu wust mekremu new😅
❤❤❤❤❤❤❤
👍👍❤❤🌺
ምነው😅
80ሺውን ፈልግነበር ክፍልአገርትልካላችሁ
ደፋር
👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌💯
ምነው poplarun ኣንች ኣልካት 85000 አኮ ናት
እትያጵያእናቴሰላምሽየመለስሌባበአደየዉልትከብርየምር500ድርሀምአለየፕሌንዋጋ😢😢😢😢አዝነለዉ😢😢😢ደሀየማየንርበትአገር
ዋጋው በጣም ውድ ነው
ድፍረትህ
እኔምለው ክፍለሐገር ትልካላችሁ
በ35አያዋጣህም ውድም
👍🏻
150000🙆
መጀመሪያ ጠግባችሁ በበላችሁ እና በሚዲያ ልመና ባቆማችሁ ስንት ልብስ ኑሮዋችሁ ነው ማሽን ያስፈለገ ቤት ክርስቲያን መለመን ተራው ሰው መለመን ስልችት ያለን እናንተን ማየት
Anchie men asechenekesh?? Menes asasebesh? Anchem eko andewa lemagne nesh. Estie mind ur business
ተሁት እኮ ኧረ ይቅርብኝ
ፍርጅስነዉ
ሞልታርቦ ስፒክር ስርልን
130.000😂😂😂😂😂😂😂
Denkoro huamareshe gebeya Atewuseduate 😂first gate electric for your country Cleane water drinking + bread ok😃😃😃😃😁😁😁
Tachu azeg new😢
👉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Shelimugn
Bamamratono imikafatoo😂😂
ው ድ ነው
ማነውበዝህዋጋየሚገዛህደፋር😅😅😅😅😅😅
Leboch😮😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 wwwww
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

ውጭ ሀገርም ውድ ነው እሱ
እቃው ግን አስተማማኝ ነው

Mabratii sixafa
Kafto hinawuxallen
Gudiikonow
😂😂😂😅😅