Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
☎️ ጌታነህ ፈርኒቸርን ለማግኘት በ 09 21 76 26 83 / 09 23 05 19 94 ይደውሉ! ወይም የቲክቶክ አካውንታቸውን tiktok.com/@getanehtadesse0 ይከታተሉ!
ወደ ክፍለሃገር መላክ ትችላለችሁ??
ደሴ ሀይቅ ላኩልኝ
ድግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@@Tigest-z4xዋንዞ እኮ አይረባም
ዋንዛና ቀረሮ ምርጥ እንጨቶች ናቸው ካወቅህ።
እመቤተ ማርያም በሰላ ትገላግልሽ የአስጥር ወፍ አትስማሽ
የኦላይን ስራ ካሜራ ላይ ነው ውስጡ ብዙ ጉድ አለ መቸም እኛ ስደተኞች ነን የምንሸወድ እሱ ይጠብቃችሁ።
አይ ሰዉ ልኮ ማሳየት ይችላል የ እኛ ችግራችን ሲረክስ ችግር ሲወደድ ችግር ነዉ ነገረ ቅጣችን ሁሉም ቦታ ዉሸታም የበዛበት ግዚ ላይ ነን በግልፅ የመጡትን ግን ችግርም ቢኖር በግል እንቃወማለን ሳናይ ግን ቡዙ ባናወራስ
እዚያው በአካል ቀርበን በተለይ የሶፋውን እስፖንጅ ገላልጠን ካላዬን እንበላለን😅😅😅😅
ማለት አልገባኝም
መለት
ምድነው ኦንላይን ሄደሽ አይተሸ መርጠሽ ነው እኮ ምትገዜው ከሻይን ላይ እኮ አይደለም ኦርደር ምታደርጌ ታይዋለሽ ካልተመቸሽ እኮ መተው ነው
ማርያም ትቅረብሽ 🙏💞የኔ እህት
በጣም ጥሩ በቂ ዋጋ ያለው ስለሆነ በርቱ ሁኔታውን ያማከለ ነው በጣም አሪፍ እቃ ነው ላይክ ብያለው
በቲክታክ ያሉት ሶፋዎች አያምሩም በስርአት አልተሰሩም ጨርቁ በስርአት ተወጥሮ አልተሰፍም ከለሩም አያምርም ጥራት የሌለው እቃነው የምታቀርቡት ነገር ጥራት ያለው ቆንጆ ነገር ብታቀርቡ
ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው
ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤
በሰላም ማርያም ሁለት ታርግሽ የኔውድ❤❤❤❤✅🙏
69 ሺ አይመስለኝም ሶፋ፣አልጋ፣ቁምሳጥን፣ፍራሽ፣ጠረጴዛ አረ ጎበዝ አትፎግሩን
Wow!
ውሽታሞች ናቸው ድንቄም ዋስትና ብሩን አካውንታቸው ዉስጥ ካስገባሁላቸው በኋላ ዞር ብለውም አላዩኝ የተቀደደ ሶፋ ነው የሸጡልኝ ። በዛ ላይ ትራሱ የተለያየ ። ስልኬን እንኳን ለማንሳት አልፈለጉም። የዚህች ደግሞ እንደዚ ነብሰ ጡር ሆና መዋሽት! እግዚያብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ። ሌቦች
እውነትሽን እህቴ ላዝ ነበር??@@tigistwolde4186
ካምር ዋሻት ነዉ 😢😢😢
ኤረ ፊራሹ😂😂ብቻ😮 69ሺ
Dengel mariyam tekrabesh yene hite🙏❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ነው ሀገር ሰላም ቢሆን
እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ እርግዝነዋ ደስ ሲል ❤❤❤እግዚያብሔር ይክበር የእዉነት ከሆነ ጥሩ ነዉ ጎጃም ክፍለ ሀገር ትወስዳላቹህ
ድንግልማረያም ትቅረብሽ❤❤❤
እርካሽ ነው ከሌ ላጋ በጣም ያምራል❤
እመብረሀን ትቅረብሽ የኔ እናት❤❤እኔ እፈልግ ነበር በጣም ደሥ ይላል በአላቹህት ዋጋ ካስረከባቹህ
ኮሜንት የምታነቡት በሙሉ ዳዉሎድ አርጉት እንደኔ እና ሂዱ እንደ ምያወሩት ካልሆነ ማጋላጥ ነዉ እንደ ምያወሩት ከሆነ በአደባባይ ማስታወቅያ እንሰራላቸዋለን ባለን ሚዲያ እሺ እህት ወንድሞቼ
ዋዉ በጣም ቆጆ ነው🙏❤🙏 በርቱ መተን እንገዛለን እግዚአብሔር በሠላም ለሀገራችን ያብቃን🙏❤🇪🇹❤🙏
ፈጣሪ በሰላም ይግልግልሽ እህቴ ግን ሀሪፍ ነው ዊጋው እኔም ልዘዝ እንድ ደሴ ትልክላችሁ ወይ
እግዚአብሔር በሰላም ያገላገለሺ አሜን በይ ግን ወደ ለላ ከተማ ትወሰዳላችሁ ወደ ወላይታ ሀገር ነው በጣም ደሰ በሎናል አርብ ሀገር ነኝ ለዘም ነው ❤️❤️🥰
በእውነት ጥሩ ዋጋ ነው
በሰላም ውለጅ እህታችን
Allah basalam yiftash
Bexam aref naw mariyam beselam tegelagilishii ❤❤❤
ለምን በቃላቹሁ አትገኘም እዠህ ላይ የምታወሩት ሌላ በ ውሰጥ የምታወሩት ሌላ ለምን እንዴህ ለ you tube ብላቸው መዋሽት ለምን አሰፈለገ
ሣህ
Can you show us door and window for apartment and house. And type of flooring. Thanks
በርቱ አሪፍ መረጃነው
እዉነት ነዉ
በቅርብ ግዜ ደመወዝ የጨመራል ተብሎል ለሁሉም ሠራተኞች እንገዛለለን
ማለት ሀገር ዉስጥ ወይስ
@@tigisit2534Good question አገር ውስጥ
500 ብር ነው የሚሆነው
@@loza-so4qg😂 መታሠቡስ
😅😂😂😂😅😂😂😂😂
እምቤት ማርያም በስለምትገልግልሽ❤❤❤❤
ክፍል ሀገር ብታደርሱ ሀሪፍነበር❤
በጣም አሪፍ ነው ❤
እመቤቴ በስላም ታገላግልሽእማ
በጣም አሪፍ ነዉ
ታደርሳላችሁ
ወነት ነው ግን🤔🤔🤔🤔🤔
እውነት ከሆነ ጥሩ መቼም እርጉዝ ሆና ውሸት ካወራች ምጡ ይበዛባታል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
አይባልም በሰላም ተገላገይ ነው ሚባለው ነገ በኔ ማለት ነው እህትም እናትም ይኖሪካል አጠፋው ይቅሪታ❤❤❤❤❤
ጥሩ ነዉ
በብዙለመረከብስ. አይሆንምወይ በቃ እኔ አረብሃገር ሰልችቶኛል አሞኛል እና አገርልገባ ስለሆነ እስኪ የመዳም ቅመሞች ምንትመክሩኛላችሁ 😢😢😢
እግዛቤሔር ይርዳሽ የኔናት
ማመን ይከብዳል
ዋዉ ደስ ይላል
እንኳን 69 ሺ ልኖረኝ የሰዉ ብዲሬን ብከፍል ጡሩ ነበር እኔ በወለልም ልተኘ አይበግራኝም ቤት አለኝ አልሀምዱልለህ ግን የፈርንቸር እቀ ብቸ ነዉ መሲገበት የልቸልኩት ደክሞኘል በተረፈ ጡሩ ነዉ በርቱ እኔ አልጋ ቁም ሰጥን ፍረሺ ሶፈ እነ ክችን ከብኔት ብቻ እፈልግ ነበር ግን ምን የረገል ሲየምረኝ ይቅር
ማርያምን እኔስ ብትይ 😭😭😭😭😭
አሪፍ ነው
በጣም.ጥሩ.ነው.እውን.ከሆነ❤❤
ገራ ገባን ላይኑ ነወ የሚያሞምረወ ዎጋወ ቀልል ሲልም በቻ ፈጣሪ የሁንን
የእዉነት ነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
😂
ብምጅምርይ ማርያምጥቅርብሽ ክፍል አጋር ይሄ ዳል እኔ ውጭ ናኚ አስቤ ናው እህቴ 🙏🙏🙏🙏
Great.
ኮሜንት ማንበቤ ጠቀመኝ የምር ተባረኩልኝ ኮሜንተሮች🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂
እኔም😂😂😂
የመቸ ነው የሁለትሺ አስራሰባት ነው ወይስ የከርመነው. ወገን ንገሩኝ
Dayining table -1 and chairs -8Yikeral EKKO?Endet new
Benatish ifeligalew yet naw aleshuw yene konjo ❤❤
ሰወቹችግር አለባቸዉ ስልክ አያነሱም እኔ ብፈልግስ መልስ ካልሰጡ ዋጋ የለሽ ነዉ
ዋው
Bexami wodichalo anagerachalo beqiribu
ግን ዉነት ነዉ እዴ በማርያም😳😳
የእውነት አሪፍ ነው ግን እውነት ነወይ
Emeberehan beselam hulet taderegeshe ❤❤❤❤❤❤❤
Maryam beselam tigelaglish 🌹🙏
ክፍለ ሀገር ብታደርሱ ብዙ ሰው ያዝዝ ነበር
እኔ መግዛት እፍልጋለሁ ግን ክፍለ ሀገር ነው
ማስተዋወቅብቻ ምንይሰራል አትመልሱም
እስኪ ይሄን ኮሜንት የምታነቡ ደምሩኝ እንደማመር እና ደግሞ በሜትር ከሀምሳ ከሆነ ክፍለሀገር ይላኩልኝ
አሁንስ ስራ ነው የፈለኩት ያለ ድከም ቁጭ ብየ የምሰረው
ምን ማለት ነው በተናጥል
kamirachu nw gin?
Atweljim ende eskahun 😂😂😂 be lela channelm aychat nbr its nice by theway
Enemy gra gebtogh ewnetshn new gebeya midya lay aychatelew😂
Awooo🤣🤗
Waw dasi yilali
ስልኪ ይላክ ፈልጋለው
Please aluminum door and windows prices 🙏
እመብርሃን ትቅረብሽ❤🤲🙏 ለትንሽ አመለጠኝ ሰሞኑን ሙሉ እቃ አዝዤ 90,000 በጣም አሪፍ ሰሪ ናቸዉ በቤተሰብ ነዉ የሚሰሩት ከደብረዘይት ነዉ የሚያመጡልኝ ሸገር ነዉ ፍራሽ ከራሴ ነዉ አያካትትም ።
69,000 ሺ ነው የተባለው ዘመዶችህ ናቸው እንዴ
አድራሻቸው ስጭኝ የ ደ.ዘ
ወድ ክፍል አገር መላክ ይቻላል❤❤❤????
የት አከባቢ ነው
Wow እናምስግልን 100.000ሺ ዕቃ naw😂
HD means Hayelemaryam Desalgen
አረ ባካችሁ ለማመን ተቸገርኩ ያለሁት ስድስት መቶ ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ባይሆን ዛሬውኑ ነበር መጥቼ የማየዉ ነጌሌ ቦረና
Wow
ፋከጁ ሁለም ነው ዎይስ ለግዝያው ነው እኔ ዎዴ ሀገረ ልገባ ትንሽ ዎራቶች ይቀሩኛል እና በማነኛው ሰዓት ልናገኝ እንችላሌን ?
ጌታነህ ፈርኒቸርን ለማግኘት በ 09 21 76 26 83 / 09 23 05 19 94 ይደውሉ! ወይም የቲክቶክ አካውንታቸውን tiktok.com/@getanehtadesse0 ይከታተሉ!
HD, MDF, መሆኑ ጥሩ ነው ZKS ብትጨምሩበት ጥሩ ነው 😢😢
Ihe gin iwnet nw weys ye wushet mastwqya
እዚህ ጋ የምትናገሩት ሌላ ሲደወልላቹሁ ልላ ነዉ እባካቹሁ በቃላቹሁ ተገኙ 69000 ሺ በቃ በዚህ ቃላቹሁ ተገኙ
ደዉለሽ ምን አሉ
@@Abyatube አይ፣እኔ አልደወልኩም ግን ብዙ ግዜ እንደዚህ አይነት የእቃ ማስታወቅያ ያቀርባሉ በተለያየ ሚድያ ከዛ ልክ ስትደዉይ ዋጋዉን ይጨምራሉ በተለይ ከዉጭ ሀገር መሆኑ ሲያዉቁ በተለያ ከአረብ ሀገር፣ላለነዉ አይጠቅምም በቦታዉ ሂዶ መግዛት ይሻላል
Satdewy lemen taweryaleshe
@@Abyatube ውሽታሞች ናቸው እቃቸው አይረባም :: እኔን አተለዉኛል
@@tigistwolde4186 እንዴት ያሳዩትን እቃ አደለም ያመጡልሽ?
ዎው❤️❤️
ውይ ቤቴ ናፈቀኝ
የት ነው❤❤❤
እስከመቼ ነው ፓኬጁ የሚሰራው የሚቆየው
Air purifier, የምሸጥበትን ንገሪኝ ካለ ባክሺ 🥰
ማሻአላህ በጣም አሪፍነው ሰዳፋ ትወስዳላችሁ
ቦታችሁ የት ነው እሽ ድልበር ታደርጋልቹ እሽ አሁንስ የት ናችሁ i☝️
አይመስለኝምተሆነምአልሀምድሊላእገዛችሁአለን
በደሤዙሪያያላችሁ አብረንእንጫን
እኔየ ወላሂ ከዚህ ነው እምወስደዉ ቤቴየን ላስተካክልና ጥሩ ዋጋ ነው የመዳም እህቶች እዚህ እንግዛ
እሽ ግሩፕ እንክፈት
enam
ነይ እማ
እሽ ደመሩኝ
ሲደወል አያነሱም ለምን ኢዚ የምታወሩት ሌላ ተግባር 00🙄🙄???
የት ነው ባ እግዚአብሔር 🙆♀️
Aymslime 🎉
ምን ያህል እቃው ጥራት አለው ??
የት ነዉ ጥሩ ዋጋነዉ
ሳፋ ብቻ ሰንት ነው
ግን የት ነው ሚገኛ ??
Waaspiin alachu?😊❤❤
🎉🎉🎉
ደሴወች እንሰባሰብና እንግዛ ኑ
እሺ እኔምአለሁ
ግን እቃው ጥራት ያላቸው አይመስለኚም ዝም ብሎ ነው እሚሆነው
☎️ ጌታነህ ፈርኒቸርን ለማግኘት በ 09 21 76 26 83 / 09 23 05 19 94 ይደውሉ! ወይም የቲክቶክ አካውንታቸውን tiktok.com/@getanehtadesse0 ይከታተሉ!
ወደ ክፍለሃገር መላክ ትችላለችሁ??
ደሴ ሀይቅ ላኩልኝ
ድግል ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤
@@Tigest-z4xዋንዞ እኮ አይረባም
ዋንዛና ቀረሮ ምርጥ እንጨቶች ናቸው ካወቅህ።
እመቤተ ማርያም በሰላ ትገላግልሽ የአስጥር ወፍ አትስማሽ
የኦላይን ስራ ካሜራ ላይ ነው ውስጡ ብዙ ጉድ አለ መቸም እኛ ስደተኞች ነን የምንሸወድ እሱ ይጠብቃችሁ።
አይ ሰዉ ልኮ ማሳየት ይችላል የ እኛ ችግራችን ሲረክስ ችግር ሲወደድ ችግር ነዉ ነገረ ቅጣችን ሁሉም ቦታ ዉሸታም የበዛበት ግዚ ላይ ነን በግልፅ የመጡትን ግን ችግርም ቢኖር በግል እንቃወማለን ሳናይ ግን ቡዙ ባናወራስ
እዚያው በአካል ቀርበን በተለይ የሶፋውን እስፖንጅ ገላልጠን ካላዬን እንበላለን😅😅😅😅
ማለት አልገባኝም
መለት
ምድነው ኦንላይን ሄደሽ አይተሸ መርጠሽ ነው እኮ ምትገዜው ከሻይን ላይ እኮ አይደለም ኦርደር ምታደርጌ ታይዋለሽ ካልተመቸሽ እኮ መተው ነው
ማርያም ትቅረብሽ 🙏💞የኔ እህት
በጣም ጥሩ በቂ ዋጋ ያለው ስለሆነ በርቱ ሁኔታውን ያማከለ ነው በጣም አሪፍ እቃ ነው ላይክ ብያለው
በቲክታክ ያሉት ሶፋዎች አያምሩም በስርአት አልተሰሩም ጨርቁ በስርአት ተወጥሮ አልተሰፍም ከለሩም አያምርም ጥራት የሌለው እቃነው የምታቀርቡት ነገር ጥራት ያለው ቆንጆ ነገር ብታቀርቡ
ማርያም ትቅረብሽ የኔ ቆንጆ አሪፍ ነው
ማርያም ትቅረብሽ❤❤❤❤
በሰላም ማርያም ሁለት ታርግሽ የኔውድ❤❤❤❤✅🙏
69 ሺ አይመስለኝም ሶፋ፣አልጋ፣ቁምሳጥን፣ፍራሽ፣ጠረጴዛ አረ ጎበዝ አትፎግሩን
Wow!
ውሽታሞች ናቸው ድንቄም ዋስትና ብሩን አካውንታቸው ዉስጥ ካስገባሁላቸው በኋላ ዞር ብለውም አላዩኝ የተቀደደ ሶፋ ነው የሸጡልኝ ። በዛ ላይ ትራሱ የተለያየ ። ስልኬን እንኳን ለማንሳት አልፈለጉም። የዚህች ደግሞ እንደዚ ነብሰ ጡር ሆና መዋሽት! እግዚያብሔር የጃችሁን ይስጣችሁ። ሌቦች
እውነትሽን እህቴ ላዝ ነበር??@@tigistwolde4186
ካምር ዋሻት ነዉ 😢😢😢
ኤረ ፊራሹ😂😂ብቻ😮 69ሺ
Dengel mariyam tekrabesh yene hite🙏❤️❤️❤️
በጣም አሪፍ ነው ሀገር ሰላም ቢሆን
እመቤቴ ማርያም በስላም ትገላግልሽ እርግዝነዋ ደስ ሲል ❤❤❤እግዚያብሔር ይክበር
የእዉነት ከሆነ ጥሩ ነዉ ጎጃም ክፍለ ሀገር ትወስዳላቹህ
ድንግልማረያም ትቅረብሽ❤❤❤
እርካሽ ነው ከሌ ላጋ በጣም ያምራል❤
እመብረሀን ትቅረብሽ የኔ እናት❤❤እኔ እፈልግ ነበር በጣም ደሥ ይላል በአላቹህት ዋጋ ካስረከባቹህ
ኮሜንት የምታነቡት በሙሉ ዳዉሎድ አርጉት እንደኔ እና ሂዱ እንደ ምያወሩት ካልሆነ ማጋላጥ ነዉ እንደ ምያወሩት ከሆነ በአደባባይ ማስታወቅያ እንሰራላቸዋለን ባለን ሚዲያ እሺ እህት ወንድሞቼ
ዋዉ በጣም ቆጆ ነው🙏❤🙏 በርቱ መተን እንገዛለን እግዚአብሔር በሠላም ለሀገራችን ያብቃን🙏❤🇪🇹❤🙏
ፈጣሪ በሰላም ይግልግልሽ እህቴ ግን ሀሪፍ ነው ዊጋው እኔም ልዘዝ እንድ ደሴ ትልክላችሁ ወይ
እግዚአብሔር በሰላም ያገላገለሺ አሜን በይ ግን ወደ ለላ ከተማ ትወሰዳላችሁ ወደ ወላይታ ሀገር ነው በጣም ደሰ በሎናል አርብ ሀገር ነኝ ለዘም ነው ❤️❤️🥰
በእውነት ጥሩ ዋጋ ነው
በሰላም ውለጅ እህታችን
Allah basalam yiftash
Bexam aref naw mariyam beselam tegelagilishii ❤❤❤
ለምን በቃላቹሁ አትገኘም እዠህ ላይ የምታወሩት ሌላ በ ውሰጥ የምታወሩት ሌላ ለምን እንዴህ ለ you tube ብላቸው መዋሽት ለምን አሰፈለገ
ሣህ
Can you show us door and window for apartment and house. And type of flooring. Thanks
በርቱ አሪፍ መረጃነው
እዉነት ነዉ
በቅርብ ግዜ ደመወዝ የጨመራል ተብሎል ለሁሉም ሠራተኞች እንገዛለለን
ማለት ሀገር ዉስጥ ወይስ
@@tigisit2534Good question አገር ውስጥ
500 ብር ነው የሚሆነው
@@loza-so4qg😂 መታሠቡስ
😅😂😂😂😅😂😂😂😂
እምቤት ማርያም በስለምትገልግልሽ❤❤❤❤
ክፍል ሀገር ብታደርሱ ሀሪፍነበር❤
በጣም አሪፍ ነው ❤
እመቤቴ በስላም ታገላግልሽእማ
በጣም አሪፍ ነዉ
ታደርሳላችሁ
ወነት ነው ግን🤔🤔🤔🤔🤔
እውነት ከሆነ ጥሩ መቼም እርጉዝ ሆና ውሸት ካወራች ምጡ ይበዛባታል😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅😅😅😅
አይባልም በሰላም ተገላገይ ነው ሚባለው ነገ በኔ ማለት ነው እህትም እናትም ይኖሪካል አጠፋው ይቅሪታ❤❤❤❤❤
ጥሩ ነዉ
በብዙለመረከብስ. አይሆንምወይ በቃ እኔ አረብሃገር ሰልችቶኛል አሞኛል እና አገርልገባ ስለሆነ እስኪ የመዳም ቅመሞች ምንትመክሩኛላችሁ 😢😢😢
እግዛቤሔር ይርዳሽ የኔናት
ማመን ይከብዳል
ዋዉ ደስ ይላል
እንኳን 69 ሺ ልኖረኝ የሰዉ ብዲሬን ብከፍል ጡሩ ነበር እኔ በወለልም ልተኘ አይበግራኝም ቤት አለኝ አልሀምዱልለህ ግን የፈርንቸር እቀ ብቸ ነዉ መሲገበት የልቸልኩት ደክሞኘል በተረፈ ጡሩ ነዉ በርቱ እኔ አልጋ ቁም ሰጥን ፍረሺ ሶፈ እነ ክችን ከብኔት ብቻ እፈልግ ነበር ግን ምን የረገል ሲየምረኝ ይቅር
ማርያምን እኔስ ብትይ 😭😭😭😭😭
አሪፍ ነው
በጣም.ጥሩ.ነው.እውን.ከሆነ❤❤
ገራ ገባን ላይኑ ነወ የሚያሞምረወ ዎጋወ ቀልል ሲልም በቻ ፈጣሪ የሁንን
የእዉነት ነው 🙆♀️🙆♀️🙆♀️
😂
ብምጅምርይ ማርያምጥቅርብሽ ክፍል አጋር ይሄ ዳል እኔ ውጭ ናኚ አስቤ ናው እህቴ 🙏🙏🙏🙏
Great.
ኮሜንት ማንበቤ ጠቀመኝ የምር ተባረኩልኝ ኮሜንተሮች🙏🙏🙏🙏🙏😂😂😂
እኔም😂😂😂
የመቸ ነው የሁለትሺ አስራሰባት ነው ወይስ የከርመነው. ወገን ንገሩኝ
Dayining table -1 and chairs -8
Yikeral EKKO?
Endet new