ዘመናዊ የሆኑ ሙሉ የቤት ዕቃዎች በ75 ሺ ብር ብቻ ከትዊንስ ፈርኒቸር ቤት! Sofa price in Addis Ababa | Ethiopia| Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 221

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 месяца назад +45

    ትዊንስ ፈርኒቸር የTelegram ቻናል t.me/twins1furniture

  • @ZabuMosa
    @ZabuMosa 2 месяца назад +32

    ጠያቂዋ ጎበዝ አለመድነቅ ንፉግነት ነዉ

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 2 месяца назад +21

    ወደ ወሊሶ ከደረሰችው በለ100000ሺ እፈልጋለሁ ወደ እትዮጵያ ልመጠ ነው ❤❤❤❤❤❤ ስረችው ደስ ይለል ጋዜጣኛው ተመቸሽኝ

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 2 месяца назад +9

    አቅምን ያማከለ በጣም አሪፍ እቃ ነው ደሞ ሲያምሩ የመቶ ሺ ብሩ በጣም አሪፍ ናቸው እናመሰግናለን ገበያዎች ስለመረጃው

  • @warkenishadane9561
    @warkenishadane9561 Месяц назад +4

    እንደዚህ አጠር ብሎ ተደማጪ የሆነ መረጃ ስለሆነ እናመሰግናለን 🎉🙏🙏❤️❤️😊

  • @MarthaGetchawe
    @MarthaGetchawe 2 месяца назад +6

    በጣም አሪፍ ነው እንገዛለን ሙሉ የቤት እቃ

  • @MeseretHayilu
    @MeseretHayilu Месяц назад +1

    ኤነገር እውነት ነው በጣም ርከሽ ነው ተዳ ኢትዮጵያ ኑሮ ዎድናት የለም በዚህ አከዴ በጣም ደስ ይላል ድርቪር ዎዴ ዎዴ መስራት ትቺላችሁ

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 2 месяца назад +4

    እናመሰግናለን ትንትን አድርጋችሁ ስላቀረባችሁልን ቢዲዮውን ማሻ ነው ሽኩረን ያ ሀቢባቶች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TGST645
    @TGST645 Месяц назад +1

    ጥያቂዋ ጎበዝ ነሽ በጣም❤

  • @NoMistrust-l8m
    @NoMistrust-l8m 2 месяца назад +3

    ገበያዎች በርቱ🎉🎉🎉ተወዳጅ ከምላቸው ሚዲያዎች አንዱ ናችሁ🎉🎉🎉

  • @GirmaKebede-x4d
    @GirmaKebede-x4d 2 месяца назад +28

    ጎበዞች በርቱ በፊት ያወቱትን ፓኬጅ ገዝቻለው አርፍ ነው በጣም በርቱ

    • @ኢትዮጵያ-ቨ100ሎ
      @ኢትዮጵያ-ቨ100ሎ 2 месяца назад

      የእውነት ነው እንድ ግን አሪፍ ሁቃነው

    • @hayattesema4388
      @hayattesema4388 2 месяца назад

      አደል እሥኪ ነይ በውሥጥ ንገሪኝ ልግዛ ውዲ

    • @GirmaKebede-x4d
      @GirmaKebede-x4d 2 месяца назад +1

      @@ኢትዮጵያ-ቨ100ሎ አዎ አሪፍ ነው

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 2 месяца назад

      እረ ሹክበይኝ ውስጥ እኔም እፈልጋለሁ ውዴ

    • @mimmifefeleke3397
      @mimmifefeleke3397 2 месяца назад

      hulum new weyes 1 du new 75k

  • @Gymtok855
    @Gymtok855 2 месяца назад +3

    ጎበዞች በተለይ አዲስ ለትዳር ለሚያገቡ

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 13 дней назад

    እህት በአምላክ ጥሩ ከተብራራ ቃል መጥይቅ ጋር በጣም ጥሩ መረጃ አጋርተሽናል እናመስግናለን ። ፖኬጅ ለተወስነ ጊዜ ነው የሚቆየው ወይስ በማንኛውም ጊዜ አለ የሚለው ጥያቄ ስላለኝ በስጠሽን አድራሻ ደውዬ እጠይቃችኋለሁ ።

  • @yashikonju8805
    @yashikonju8805 2 месяца назад +3

    ባአምላክ አበራ አቦ ስወድሽ የኔ ዉድ የልቤ ነዉኮ የምትጠይቅዉ አቦ ይመችሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እኔማ ልገዛ ስል ባአምላክ አንችን ይዤ ነዉ ምገዛዉ ማርያምን ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MdRana-c1u9c
      @MdRana-c1u9c 2 месяца назад +1

      እስቲ ወደ ወልደያ አስታዋውቁልን

    • @Aziza-lq1rk
      @Aziza-lq1rk 27 дней назад

      የወልደያዋደምሬኛአብረን

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 17 дней назад

    የምር በጣም አሪፍ ነው ❤️

  • @shewanekz
    @shewanekz 2 месяца назад +3

    Fantastic, welcome back with more stylish, modern furniture and an incredible bundle.

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 2 месяца назад +3

    እንደዚህ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke 27 дней назад +1

    ዋውውውው ባለመቶ ሽብሩ ❤❤❤❤❤

  • @BiruktayitMasresha
    @BiruktayitMasresha 2 месяца назад

    ሁለታችሁንም በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ደስ የሚል ትንትን ያለ ጥያቄና መልስ እንጎበኛችኋለን❤❤❤❤

  • @ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል

    ጠያቄዋ ጉበዝ ነሽ ሻጭዋም እንዸዛዉ እቀዉ እንደሚታየዉ ከሆነ ጥሩ ነዉ በርቱ ቢዘገይም አንድቀን እንገዛ ይሆናል በተለይ ባኬጅ ጥሩ ነዉ ቀጥሉበት

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 месяца назад +5

    ሠውአግኝቶ፡የሠውንችግርተርዲቶ፡ለሠውማመቻቸት፡አላህይጨምርላችሁ፡ያርብ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 2 месяца назад +7

    ፓኬጁ ሁለየም አለወይስ ለተዎሰነ ጊዜ ነው

  • @AceAce-r6q
    @AceAce-r6q Месяц назад +2

    ወነት. ነው. ግን. ጠያቂዋ. በደንብ. አብራርታ. ዋው. ሻጮም. መልሶጥሩነው. እውነት. ከሆነ

  • @Seluselam-h1h
    @Seluselam-h1h Месяц назад +2

    አረ ትግራይ ምደርሰው ከሆነ እኔ እፈልገዋለሁ 🙏አስከ መለሰን ስጠኝ 💜

  • @abouchyahellbuy1939
    @abouchyahellbuy1939 2 месяца назад

    ሶፋው ተመችቶኛል ያምራል

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 2 месяца назад

    ወይኔ ሶፋዎቹ እንዴት ያምራሉ በቅርብ ቀን እመጣለሁ

  • @tube8384
    @tube8384 Месяц назад

    በጣም ጥሩ ነው

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 2 месяца назад +2

    ዋው ደስ ይላል

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 месяца назад +2

    እሪፍ ነው በርቱ ባለ 100ው እውነት ከሆነ ጥሩ ነው

  • @mariyamamalage
    @mariyamamalage 2 месяца назад

    በጣም ጥሩ ነው እደሚታየው ከሆነ❤

  • @KassaSelam
    @KassaSelam 15 часов назад

    ስላም

  • @DhhJdjjd
    @DhhJdjjd 2 месяца назад +1

    በጣም

  • @علياحمد-ض6ك9ض
    @علياحمد-ض6ك9ض 2 месяца назад +7

    በርቱ ግን 2017 ፉድዮ ስትሰሩ አመት ተምርቱን አስቀምጡልን የመቸነውእያለ እሚዴናገርአለ

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd 2 месяца назад +1

      አድስነው የተለቀቀበትን ቀን ለምን አታይም😢

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 месяца назад

    በጣም ጎበዞች በርቱልን

  • @Nunusha3985
    @Nunusha3985 Месяц назад

    ዋው በጣም ነው የሚያምረው ግን ጓጉቸ እንዳልቀር ዴሴ ታደርሳላችሁ ፕሊስ ?

  • @ካሰችአማረ
    @ካሰችአማረ 2 месяца назад +2

    ባለ 100ሺ እስክመጣ ባልጨመረ ቤቴን ፏ ብልጭ አረጋታለው 🎉

    • @zouzoutaklyee3047
      @zouzoutaklyee3047 2 месяца назад +1

      አምላክ ለገረሽ ያብቃሽ ሰውነታችን መልካችን አልቋል በቤት እቃ እንኳን እንደሰት

  • @wubeshuemet
    @wubeshuemet 2 месяца назад

    በጣም ያምራል ፓኪጁን እፈልጋለሁ

  • @Yabseraaaa
    @Yabseraaaa 13 дней назад

    ጥሩ ነው ዋገውም

  • @kokeabayen9855
    @kokeabayen9855 Месяц назад

    ዋው ከስደት ስመለስህ

  • @Habtam837
    @Habtam837 2 месяца назад

    ዋውውው ሀሪፍ ነበር ❤❤❤❤😊

  • @zamzamzamzam7127
    @zamzamzamzam7127 Месяц назад

    እንገዛልበርቱ❤❤

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 2 месяца назад

    ዝዋይ ከተማ ካደረሽልኝ ባለ 100'000 shiwn❤❤❤❤❤berterefe bertu bexam desss yilalle

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة Месяц назад

    ዋዉ

  • @አለምየመደሐኒያለምልጅ

    ሰሜን ሸዋ ታደርሳላችሆይ?

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390 Месяц назад

    ሶፉውን ፈልጌ ነበር ግን ወሎ ድረስ ትራንስፖርት

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Месяц назад

    መሻአላህ

  • @RadiaTluhen
    @RadiaTluhen 22 дня назад +1

    እስተዋወቃችሁ ለምንአመልሱም እንፈልጋለን ደሴ ትወስዳላችሁ

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 2 месяца назад

    አረ እኔም መጣሁ የምር ከሆነ 😍😍

  • @HenokJorjo-m7w
    @HenokJorjo-m7w 2 месяца назад

    Wow betam gobezoch nachu eqaw betam betam yameral bertu 🥰

  • @sarasara7736
    @sarasara7736 Месяц назад +2

    የመቸ ነዉ ንገሩኝ2017ነዉ እዴ እዲገዛ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 месяца назад

    ዋዉ ስያምር

  • @Yeshi-b3g
    @Yeshi-b3g 2 месяца назад

    ዋው በሉ እኔ እፍልግ አለሁ እዴት ላግኛአችሁ

  • @Sara-k4m7u
    @Sara-k4m7u Месяц назад

    Ene sebat eka be 75 shi bel efaregalew❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kabetube
    @kabetube 2 месяца назад

    ማሻአላህ ቆጆ የቤትእቃነው

  • @Zemenay-gapcmdot
    @Zemenay-gapcmdot Месяц назад

    Ane, mulun, afalgalawu, arsi, ydarsalu, bantishe❤❤❤❤

  • @HawaBashir-b7z
    @HawaBashir-b7z 2 месяца назад

    ሰለሚ ገቢየ ሚዲየ አ አማነች ኪፊለገራ ከደራሱልን ጡራነው

  • @YasabZeleke
    @YasabZeleke 27 дней назад +1

    ባለ መቶ ሺብሩን ወደ ክፍለ አገር ትልካላችሁ ወይ

  • @AregashiAlaho
    @AregashiAlaho Месяц назад

    wow bekirbu egazalo❤❤❤

  • @woine123
    @woine123 2 месяца назад

    ለቤት ማስዋቢያ አይደለም:: ለቤት ውስጥ መጠቀሚያ ነው::

  • @BetelihemHeyilu
    @BetelihemHeyilu 25 дней назад +1

    ወደ አዋሳ ትልካላቹ

  • @khalilisa9114
    @khalilisa9114 2 месяца назад +1

    ጂመ መለክ እቸልለ

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 2 месяца назад +10

    ወደ ደሴ ትልካላችሁ ወይ መልሱልኝ?

    • @sssadaaachannel322
      @sssadaaachannel322 Месяц назад

      እኔም እፈልግ ነበር ደሴ

    • @HayatZxc
      @HayatZxc 5 дней назад

      ደሴ ከላኩ እኔም እፈልጋለሁ

  • @asterdessie7401
    @asterdessie7401 2 месяца назад +1

    ጎንደር ታደርሳላችሁ እዴ

  • @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ
    @መሲነኝቤተሰቦቸንወዳጅ 2 месяца назад

    እሽ

  • @jxjddjsrjrje9451
    @jxjddjsrjrje9451 29 дней назад

    ድሊቨሪ እስከ ክፍለ ሀገር ይደርሳል ወይ ❤?

  • @AlainCity-p5h
    @AlainCity-p5h 2 месяца назад

    ወሎከላካችሁ

  • @Sahai-o1c
    @Sahai-o1c Месяц назад

    ወደ ብቸና ታደረሳላቹሁ

  • @TAl-z8n
    @TAl-z8n 2 месяца назад +1

    እስከመቸ ነዉ የሚቆይ ግን?

  • @bezadinku9868
    @bezadinku9868 2 месяца назад

    I think it's wonderful

  • @sadawloiwa718
    @sadawloiwa718 Месяц назад

    ደቡ ብ ወሎ ታደርሳላችሁ

  • @koketTomas
    @koketTomas 2 месяца назад

    Gobz engezalen bertu🎉

  • @gjgiv6227
    @gjgiv6227 2 месяца назад +1

    የ75ሺዉ ፖኬጅ የኪችኑን ሳይጨምር ስንት ነዉ

  • @Asuchamasa
    @Asuchamasa 2 месяца назад

    አይውነት ከሆነ መገርም ነው

  • @MekisAbebe-i5s
    @MekisAbebe-i5s Месяц назад

    አዳማ ትልካላችሁ ወይ

  • @እኅተሚካኤል
    @እኅተሚካኤል 22 дня назад

    አሁን አለ እንዴ ፓኬጁ ወይስ የቆየ ነዉ

  • @tsionzeru7632
    @tsionzeru7632 2 месяца назад

    የምግብ ጠረጴዛ ስንት ነው ብቻውን

  • @AyshaMohmmeb
    @AyshaMohmmeb 2 месяца назад +1

    የምራችሁን ነዉ ግን🤔🤔🤔

  • @EtalemZbr
    @EtalemZbr 2 месяца назад +2

    Hulum botaa taderisalachu gin melish ❤️❤️

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv 2 месяца назад +1

    አረፈልጋለሁ፥የትነው፡እናየመቼነውplis melsuligni.

  • @SamrSamar1
    @SamrSamar1 8 дней назад

    ክፍል ሀገር ትልካላቹህ?

  • @abayineshtube9506
    @abayineshtube9506 2 месяца назад

    kifila hagar tadarsalachu? ene faligalew❤❤

  • @Zelekehaylu-f8x
    @Zelekehaylu-f8x Месяц назад

    የሶፋውን ዋጋ በተናጠል ንገሩን

  • @MerhawitMerhawit-z5j
    @MerhawitMerhawit-z5j Месяц назад

    ወደ ሽሬ ታደርሳላቹ ወይ

  • @bezademsia
    @bezademsia Месяц назад

    ሶፋው ብቻ ሥንት ነው ኤል ሼፑ

  • @AAZZ-s5s
    @AAZZ-s5s Месяц назад +1

    ቴሌግራ ምሌንክ ካላቹሁ አስቀምጡ እኔም መግዛት እፈልጋለሁ

  • @EmanAhmade
    @EmanAhmade 2 месяца назад +1

    እውነት ነው ወይ

  • @MuluZegeye-c3k
    @MuluZegeye-c3k 2 месяца назад

    Waw❤

  • @Lohamine
    @Lohamine Месяц назад

    Eska mache ykoyal??please

  • @Soliana_1
    @Soliana_1 2 месяца назад

    Betam yewerede quality new ekachew

  • @addiiyoutube1116
    @addiiyoutube1116 28 дней назад

    Wede tulu bolo tilikalachuw ❓

  • @EmuaEmua
    @EmuaEmua 2 месяца назад

    Bxm wow

  • @zainab-l2i3f
    @zainab-l2i3f 2 месяца назад +1

    ይሄ ነገር እውነትነው እንደ

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 2 месяца назад

      ወይኔ አሳቅሽኝ አነቃሽም እንዴ እስከአሀሁን😮😅😅😅😅😅😅

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f 2 месяца назад

      @AlamYlima እ አሁን ይሄ ምኑ ያስቃል ጥያቄነው የጠየኩት ካወቅሽ መመለስነው

    • @AlamYlima
      @AlamYlima 2 месяца назад

      @@zainab-l2i3f የትነበርሽ እስከዛሬ ገባያውን ያጥለቀለቀው እሱነው ብዪ ነዎ እዚህ ሌላ ሄደው ሲጠይቋቸው የሚሉት ሌላ ነው ይዪነዎ ያው በአጭሩ ገብያ ማምጫነው ለማለት ፈልጊ ነው እህት አለም

    • @zainab-l2i3f
      @zainab-l2i3f 2 месяца назад

      @AlamYlima አይቸ አላቅም ለዛነው ውደ

  • @TsedaleGerawoerk
    @TsedaleGerawoerk 2 месяца назад

    በ1000000

  • @SelamBekele-id8zg
    @SelamBekele-id8zg Месяц назад

    L shape kale asayugn

  • @NadmogemelicomNadmo
    @NadmogemelicomNadmo 2 месяца назад +5

    ዋጋቸዉ ጥሩ ነው አድራሻ የት ነው

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 месяца назад +1

      ቪዲዮ ላይ አለ

    • @liyu401
      @liyu401 2 месяца назад

      ወደ ሆሳዕና መላኩ ይቻላል ?

    • @HannaH-fz5lm
      @HannaH-fz5lm 2 месяца назад +1

      ወደ ጎንደር ትወስዳላቹሁ

    • @shewaneshkedir8242
      @shewaneshkedir8242 2 месяца назад

      Adiss abeba new

  • @mryamhassan2390
    @mryamhassan2390 Месяц назад

    እስኪ ወለዬወች አላችሁ በጉሩፕ ሁነን እንላክ

    • @MekisAbebe-i5s
      @MekisAbebe-i5s Месяц назад +1

      አለሁ

    • @mryamhassan2390
      @mryamhassan2390 Месяц назад

      @MekisAbebe-i5s የኔውድ ኑሪልኝ በሉ ሌሎችም ካላችሁ ኑ

    • @Aziza-lq1rk
      @Aziza-lq1rk 27 дней назад

      አለንደምሩን

  • @KokobeGerma
    @KokobeGerma 2 месяца назад

    ግን የማቼ ነው

  • @FantaYenew
    @FantaYenew 2 месяца назад

    ባህርዳር መላክ ትችላላችሁ

  • @ayewushmelse
    @ayewushmelse Месяц назад

    wada jema mlaki katahal mles seheg bakeh

  • @chaltukebede8701
    @chaltukebede8701 Месяц назад

    Yete noo