Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሰላሙ አለይኩም ውድ እንድት ነሽልኝ ዋውውው በጣም ያምራል
ሽኩረን እህቴ ልዩ ነው ስታስረጅም ይገባል በጣም ነው እሚያምረው ሽኩረን እሞክረዋለሁ
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም እህቴ ሽኩረን በጣም ይገባል ስያስረጅ ደሞ ቀላል ይመስላል እሰራዋለሁ በርች ሌላም ድዛይን እጠብቃለን
ማሻ አላህ እህቴ ሽኩረን ጀዛክ አላህ ኽይር በጣም ቀላል መገድ ነው ያሳየሽን ሽኩረን እማኮ
ማሻ አላህ ጠንክሪ
👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ 👍✅
ሽኩረን🌹🌹🌹🌹🌹
በርች ጎደኛየ😘😘😘😘😘😍😍
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
ماشاء الله تبارك الرحمن
ሽኩረን እህት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጉድ እኔ ሥቆጥር ከረምኩ ለካ ይሄም ዘዴ አለ😂❤❤❤😊
እጅሺ ይባረክ በጣም ያምራል እንደ ክር አይነቱሲ ኬት ይገኛል እውጭ ለለነው ሥንፍልግ እንዴት እናገኛለን እንጂ ከ ብዙ መመልከት ሳይቻል አይቀርም
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ እኔም እሞክራለሁ ግን አይገባኝም
የሥሥሥሥ የሚፈልገዉ መጣልኝ ቆይ ልሹፍ
ማሻላህ
🎉🎉🎉
ማሻአላህ🤙🤙
ማሻአላህ ግን ሥትሠሪ ሙሉዉ አይታይም
❤️❤️
ማሻአላህአላህይጨምርልሽያርብ
Masha Allaah barchii 💕💜
ማሻላአ በጣም ያምራል
Masha Allah Allah yichemerlshe
አሠለማሊኩም በረች ባለሞያ ጠንክሪ ለቤትሽ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤😂
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ማሻአለህ
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኽይር ውዷ
ማሻአላህዉደ ደሥይላል
❤❤❤❤መሻአላህ
ማሻአላህ
ያምራህ እህቴ በርች እሞክረዋለሁ እኔ መቸም አይገባኝ ራሴን ያመኛል
😍😍😍😍😍
Mashaa allaah
Mashaallah
ማሻ አላህ ወላሂ ካሜራሽ ራሱ ፀደ ኑው ካሳዩም ካልቀረ እድህ ነው ሽኩረን
የኔ ባለሞያ
አላህ ይጨምርልሽ የኔዉድ 👍
ማሻአላህበርች
ማአላህ ቆጆነው ግንአትቆራርጭ ው እስከምጨርሽ አሳይን አታሳልፊው
እረጅም ስአት ይሆናል ሁቢ ልብ ብለሽ እይ ይገባሻል
@@tebabe ኢሻአላህ በርች ውድ
አቅራጡን እዴት ነው የምናገኘው መጥለብ ይቻል ይሆን
😂❤❤❤❤🎉
ሠሞየዋ የኔዋ ነሸ እደ
Shekurn Angtewi
መስሪያው የት ይገኛል በናትሽ ንገሪኝ
ሲስቱ ከካሜራ ወጣሽብን ወደ መሀል ላይ
Ayittayyim wudde
ጅዳ ነኝ በስንት ነው የምሰሪው
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ በጣም ውብ ስራ የሚያምርውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እናመጣለን
Bedenb asyi ayetayem
ከስልክሽ ይሆናል ማማ በደብ ነው እሚታዩው
በጣምእራሴዞር😅ተረድተሸኛል
ለምድነው ጎላ አላረግሽም ትንሽ ከፊድዮው ወጣ ብለሻላ ወኔ😮
ውዴ ልሞክረው ብየ እቃውን የት ላግኘው
የት ነሽ ጅዳ ከሆንሽ ግልክልሻለሁ
@@tebabe ሪያድ ነኝ ማማ ምታውቂው ሰው ካለ አገናኝኝ መልመድ አለብኝ ኢቶ ስሄድ ቤቴን ፏ ማረግ እፈልጋለሁ
@@mmn8883 እሽ ሀይ ብይን በዋሳብ😻
@@tebabe ውዱ ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ ከዛ ታጠፊዋለሽ
Mert gadegiyay nebrch yesfachlgi bezhu agatami zd tbalalch enm lemjalhu sfra say astawsatalhu wolahi
ስሪልኝ እስኪ
እሽ ጅዳ ከሆንሽ
ውደየትነሽ ያለሽው
ጅዳ
@@tebabeእኔ ያለሁት ከተቡክ ይወጣል አሁን ለጊዜው ተቡክ ነን አምጥተውኝ ግን የት ነው እማገኘው መስራት እፈልጋለሁ
@@HgH-hn9jf አበሻ ሱቅ ሸቀጣሸቀጥ ያለበት ቦታ ሁሉ የሱፍራ ክር አለ
ወላሂ ትንሽዋን ኮከብ በጉጉት እየጠበኩነው አምራኛለች እሷን ስሪ
እህቴ እሪየድ ተመጪልኛለሽ ወይ
ላ እምሰራልጅ አለች ቁጥሬ ስፍራ ላይ ፈልገሽ በዋሳብ ሀይ በይኝ
@@tebabe እሺ
እኔ መማር እፈልጋለሁ እስኪ ስልክሽ ስጭኝ
እምለቃቸውን ቪድወወች እያየሽ ነስራት ትችያለሽ እማ
astemirgn ebakish
የፈንድሻዎቹን ማስቀመጫን እስኪ አሳይን
ሁቢ ቁጥርሺን እፈልጋለሁ በዉሥጥእዳገኝሺ
ፈልጉው ሌላ ቪድወ ላይ ታገኝዋለሽ ቁጥሬን😘
❤❤❤❤
አሰላሙ አለይኩም ውድ እንድት ነሽልኝ ዋውውው በጣም ያምራል
ሽኩረን እህቴ ልዩ ነው ስታስረጅም ይገባል በጣም ነው እሚያምረው ሽኩረን እሞክረዋለሁ
ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ ወላሂ
ወአለይኩም ሰላም እህቴ ሽኩረን በጣም ይገባል ስያስረጅ ደሞ ቀላል ይመስላል እሰራዋለሁ በርች ሌላም ድዛይን እጠብቃለን
ማሻ አላህ እህቴ ሽኩረን ጀዛክ አላህ ኽይር በጣም ቀላል መገድ ነው ያሳየሽን ሽኩረን እማኮ
ማሻ አላህ ጠንክሪ
👍👍
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ 👍✅
ሽኩረን🌹🌹🌹🌹🌹
በርች ጎደኛየ😘😘😘😘😘😍😍
ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው
ماشاء الله تبارك الرحمن
ሽኩረን እህት🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ጉድ እኔ ሥቆጥር ከረምኩ ለካ ይሄም ዘዴ አለ😂❤❤❤😊
እጅሺ ይባረክ በጣም ያምራል እንደ ክር አይነቱሲ ኬት ይገኛል እውጭ ለለነው ሥንፍልግ እንዴት እናገኛለን እንጂ ከ ብዙ መመልከት ሳይቻል አይቀርም
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ እኔም እሞክራለሁ ግን አይገባኝም
የሥሥሥሥ የሚፈልገዉ መጣልኝ ቆይ ልሹፍ
ማሻላህ
🎉🎉🎉
ማሻአላህ🤙🤙
ማሻአላህ ግን ሥትሠሪ ሙሉዉ አይታይም
❤️❤️
ማሻአላህአላህይጨምርልሽያርብ
Masha Allaah barchii 💕💜
ማሻላአ በጣም ያምራል
Masha Allah Allah yichemerlshe
አሠለማሊኩም በረች ባለሞያ ጠንክሪ ለቤትሽ አድስ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤😂
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ እህቴ
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱለህ ወበረከቱ ማሻአለህ
ማሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኽይር ውዷ
ማሻአላህዉደ ደሥይላል
❤❤❤❤መሻአላህ
ማሻአላህ
ያምራህ እህቴ በርች እሞክረዋለሁ እኔ መቸም አይገባኝ ራሴን ያመኛል
😍😍😍😍😍
Mashaa allaah
Mashaallah
ማሻ አላህ ወላሂ ካሜራሽ ራሱ ፀደ ኑው ካሳዩም ካልቀረ እድህ ነው ሽኩረን
የኔ ባለሞያ
አላህ ይጨምርልሽ የኔዉድ 👍
ማሻአላህበርች
ማአላህ ቆጆነው ግንአትቆራርጭ ው እስከምጨርሽ አሳይን አታሳልፊው
እረጅም ስአት ይሆናል ሁቢ ልብ ብለሽ እይ ይገባሻል
@@tebabe ኢሻአላህ በርች ውድ
አቅራጡን እዴት ነው የምናገኘው መጥለብ ይቻል ይሆን
😂❤❤❤❤🎉
ሠሞየዋ የኔዋ ነሸ እደ
Shekurn Angtewi
መስሪያው የት ይገኛል በናትሽ ንገሪኝ
ሲስቱ ከካሜራ ወጣሽብን ወደ መሀል ላይ
Ayittayyim wudde
ጅዳ ነኝ በስንት ነው የምሰሪው
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ በጣም ውብ ስራ የሚያምር
ውድ እህቶቼ ያግሬ ልጆች ጥበብ ስራ ፈላጊወች ኢማራት ዱባይ እሁሉም ቦታ አለን የዳቴል ክር የሱፍራ ክር መርብ. ኪሮሽ የስፍራ መስራው መርፌ. እናም ወደ ቻናላችን ተቀላቀሉ የፈለጋችሁትን ነገር እናቀርባለን አናግሩን ዳቴል መማር የሚፈልግም እናስተምራለን እሚገዛም እንሸጣለን ሱፍራም እንደዛው በያላችሁበት እናመጣለን