Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቴሌግራም ግሩፕ ነው ተቀላቀሉt.me/mesigemechu
አያስከፍልም ላይክ ኮመንት ሼር እናድርግ🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ 🙏
ማሻ አላህ በጣም ቀላል አሰራር ነዉ በጣም ያምራል የኔዉድ ድዛይንሽ በጣም ያምራል
አመሰግናለሁ 🥰🙏
በጣም ያምራል መሲዬ ሁሌም ምርጥ ነገር ነው የምታሳይን❤
እጅሽ ይባረክ መስዬ ቃላት የለኝም ማርያምን ጣም ከባድ መስሎኝ ስፈራ ቆይቼ፣ ያንችን ቪዲዮ እያየዉ በደምብ ሰርቻለዉ ደግሞ ስያምር የሰራሁት፣ ተባረክልኝ😍😍😍😍
ለእንጀራ መሸፈኛም ይሆናል በጣም ቆንጆ ነው እህቴ እጅሽ ይባረክ
ማሻአላህ ባለሞያነሽ ስላስተዋወቅሽን እናመሠግናለን
ፈጣሪ እጂሺን ከአይን ይጠብቅሽ የሴት በላይ ብየሻለሁኘ 🍒🍒🍒🌹🌹🌹🌹
አመሰግናለሁ 😘
የኔዉድ በጣም ያምራል እጅሽ ይባረክ ግን ድምፅሽ ብዙ አይሰማም እና አስተካክይዉ
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏 ያዉ ስልክሽን ጨመረ አርጊ መዳም መጣች ጠራችኝ እያልኩ ስለ ሆነ ነው 😂😂😂
እናመሰግናል የኔ ውድ ሳየው ቀላል ይመስላል እሞክራለሁ ጓበዝ በርች❤❤❤❤
😘🙏
ማሻቀላልስራነዉ በረች🎉❤🎉🎉❤❤
😘🥰😘🙏
በእውነት እጅሽን ይበርከው እግዚአብሔር በጣም ነው ሚያምረው በርቺ
ማሻ አላህ እኔ ሰርቸዋለሁ በጣም ቀላል አሪፍ ነው ሰሩ
እጅሽ ይባረክ ውዴ ሳየው ቀላል ይመስላል እና አገር ስገባ እሞኩረዋለው❤❤❤
አሜን እህቴ በሰላም ግቢ ከተሰራ ቀላል ነው
በጣም ያምራል መጀመሪያ ስለሆነ ለጀማሪ ጎተት ብትይ በደብ እድገባን
አሺ 😘
ወዉ ደስሲል የኔዉድ
መስየ በርች የክሩን ስም አሳየን እኔ ጋ ያለው ወፈረም ነው
❤❤🎉🎉ላይከ አድረጊሻለሁ የኔባለሞያ አድናቂሺነኝ
አደርኩሽ ዉዴ ሰሰሰብ በርችልኝ
ዋው ሲምር👍👍👍👍👍
ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት መጨረሻውን አሳይኝ ዘርፍ አለው እደት ነው
እጅሽን ይባርከው በርቺ ጎበዝ
እጅሽ ይባረክ እናቴ 🙏🙏🙏
እጅሽ ይባረከ እህቴ❤❤❤
25. Like, Selam selam. Video very good. Super. Nice thank you for sharing. 👍 👍 👍 🙏 🙏 🙏
በጣም ያምራል ማሻ አላህ እሞክረዋለሁ በርች ጎዂበዝ
በጣም ያምረል እህት
መሻ አላህ የኔ ልዩ ሰው በርች❤
ጎበዝ. ሰብስክራይብ አረኩሽ.
mesiye selamish yibza kech biyalewu wede betesh yene jegina berchi😍
ማሺአላህ በጣምያምራል የትነዉ ያለሺዉ❤❤
ቤሩት
ሣዉዲአምጭልኝ
ሰላም መሲ እንኳን ደና መጣሽ
ጎበዚ መሻላህ
ሰላም ሰላም መሲ እንዴት ነሽ የሞሰቡ አሰርር በጣም አሪፍ ነው እየተለቀ ሲሄድ እየሰፋ ነው የሚሄድ ወይስ ወጥ ነው
ሰላም እህት+251993269733 ቴሌግራም ፃፍልኝ
Selamish yibzalign yene wud mesye betam yamral waw ejish yibarek
እናመሰግናለን ውዴ
ማሻአላህ 💋🙏
እጅሽ ይባረክ ያምራል ክሩን የት ነው የምትገዥው ሀገር ነሽ እውጭ
ዉጪ ነኝ ቤሩት
@@MesiGemechu እዋ እኛጋር ክሩ እድህ አያምርም ዝተት ብጤ ነው ሳውድ ድባይና እናተጋ ያምራል እደ ኢቶ ነው ክሩ ይቀራረባል እደ ሀገሬም ባይሆን
ዋውውውውውውውውውውው👌👍👍👍👍👍👍
እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
ተባረኪ የእኔ ባለሙያ
ያምራል
መሲ ለሞሰብ እንዲት እንደሚሰራ 2 ዙር ብቻ አሳይኝ
እጅሺ ይባረክ እህቴ ያምራል❤ እኔ ግን አለምደው ብዬ የቀረሁት የእጅ ስራ ቢኖር ኪሮስ መስራት ነው ምን ይሻለኛል ወገን😂
የኔ ዉድ tg ቀስ ብለሽ ሞክሪ ዉዴ
Wawu masiyee
😘🙏😘
Masiyee konjo❤️❤️👌
ጉበዝ
መሲ ይንን ስራ ለመሶብ እንዴት እንደሚሰራ 1ዙር ብቻ አሳይኝበ
❤❤❤❤❤በርች ጎበዝ
😘😘🙏
betmm arif new
እናመሰገናለንየኔወድ
ማሻአልላህ የሴቶች በላይ
እጅሽ ይባረክ
❤
እጅሽ ይባረግ ለቤትሽ አድስነኝ❤❤❤❤❤❤
🙏😘
እግዚአብሔር ይባርክሽ
የኔዉድ የት ነሽ ክሩን ፈልጌ ነበር
እኔ ያለሁት ዱባይ ነወ በምን ላግኝሽ የመሰበወርቅና የብፌ እፈልግ ነበር
❤mrt sra new
❤❤
Berchiii
ማሽላህ
እኔስ፡አልገባኝ፡ብሏል😢
እኔ ያየሁትን ሁሉ እሰራ ነበር ማሻ አላህ ይሄ ግን በጣም ብዙ ለፋሁ አቃተኝ 😢
kir yetnow Egna yiminagegn Ethiopia?
Yetim suq ale markato bebizat ina lelam bota ale
እኔ እጅ ስራ በጣም ኘው እምወደው፡ኢቶ እደነበርኩ በጣምነበር እምሰራው አሁን መዳም ቤት ከየት አጥቸ ማተሪያሉንልስራ
የት ነሽ
እናመሰግናለን
🎉
እባክሽ ክር የት ይገኛል
የት ነሽ እህት?
Thanks a lot 🙏
Welcome!
ተባረኪ
በናታቹ ርያድ ነው ያለሁት አልጋ ልብስ ጀምሬ ክር አለቀብኝ የገዛሁበ ቦታ አለቀ አሉኝ እባካችሁ ሌላ ቦታ የምታቁ ካላችሁ ንገሩ❤❤❤
ጎበዝ ለቤትሽ አዱስነኝ
የኔ ወርቅ
Geta eyesus abezetto yebarkish
እጅሽን ይባርከው ምርጤ
እምወደሸ😘😘😘
ቦሶፍእዴትእደሚሰራአሳይኝእህቴ
ምን??? ፁፉ አልገባኝም እህት
Mesi gobz.
wowbaxam.yamaral.yanewud
አመሰግናለሁ
ቁጡርሽ ለኪሊኝ ዉዴ
ክር ኬት ነው በናቲሽ
የት ነሽ?
ገብቶናል ለመሱብ ደግሞ አሳይን
ቆንጆ መግዛት አይቻልም
Wow😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Yeti nesh
ምርጥወችየ ደምሩኝ
Berchlin mesye
አትፍጠኝ. እኔ አችን እየተከተልኩ ነው. በምሀል እየጠፋብኝ. አትፍጠኝ!!
አሺ ቪዲዮ ቀስ እያረግሽ እይው እህት
Yankoko
ወላሂ አልገባ አለኝ
አረዳቴልእኔመቸም አይገባኚም
Siliki quxuri
❤❤❤
❤️❤️
ቴሌግራም ግሩፕ ነው ተቀላቀሉ
t.me/mesigemechu

ሰላም እህት
+251993269733 ቴሌግራም ፃፍልኝ