Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሰላም መሲዬ ዋውው ስራዎችሽ ውብ ናቸው
የት አከባቢ ነሽ ቤሩት ነሽ አደል ሚሸጥ ክር አለሽ ስንት ነዉ
ማሻአላህ የኔ ልዩ ቀጣዩንም ስሪልን ያሣየሽንን መጨረሻ ላይ በጣም ያምራል ለረከቦት ያልሽዉን ዉድ አላህ ይጨምርልሽ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል
አሺ እህቴ
ሠላም እህቴ አጨራርሱን ማየት ፈልጌ ነበር ሲቆርጥ❤❤❤
ሰላም ማማዬ እንደዚዉ ነው የኔ እህት የተለየ ነገር የለዉም ስበቃሽ ማቆም ነው 🥰
የኔ ጐበዝ በርቺ እህትዋ
ሠላም መሲዬ በጣም ያምረልዋውውውውውው
ሠላም እህቴ አጨራርሱን ማየት ፈልጌ ነበር ሲቆርጥ
ጀግና ሴት ነሸ ስወድሽ 💕💕💕💕💕ሥራሽ ሁሉም ምርጥ ነዉ ተበረክ
አመሰግናለሁ 😘😘😘🙏🙏
አመሰግናለሁ በርቺ ጎበዝ እጅሽን ይባርከው የሚቀጥለውን አሳይኝ
አሜን አመሰግናለሁ እህት. ምንም ቀጣይ የለዉም በዛዉ እንደጅምሩ ዝምብልሽ መስራት ነው
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ እስተምረሽኛል እህቴ
😘🙏
እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ 🙏😘
መሲ ዋው በርች ደምሪኝ እማ
እጅሽ ይባረክ የረከቦት ሆኖ በስም የሚሰራው ብትተባበሪኝ እህቴ
አለዎኩም የምትይዉን እጅስራ
@@MesiGemechu የሲኒ ማልበሻ ሆኖ በቁመት የሚሰራ ነው
ለሶፋ ይሆናል ውዴ በጣም ነው የማመሰግንሽ
ይሆናል
ከዚህ ግዝች ልሄድ ነብር. የሀገራችነው የሚያምርው
ያምራል የ ሀገራቺን ዉፍረት ነው የሌለው እንጂ
ለማሸነፍ ራሳችንን መሆን ነው ያለብን!ሴት እና ወንድ እኩል ናቸው የፈለጉትን የማድረግ ችሎታውም መብቱም አላቸው ፣ የመሳሰሉትን ነገሮች እናውቃለን ነገር ግን ይሄ ማለት ምንም የሚያለያያቸው ነገር የለም አንዳቸው የሚችሉትን በሙሉ ሌላኛቸውም ይችሉታል ወይ መቻል አለባቸው ማለት አይደለም ! እንደዛማ ቢሆን የተለያየ ፆታ መኖር አያስፈልገንም ነበር ሴት ልጅ የራሷ የሆነ የማሸነፍያ ጥበብ ተሰጥቷቷል ለማሸነፍ ለማሳካት ድል ለማድረግ ወንድን መሆን አይጠበቅባትም እህቴ ከበቂ በላይ ብልሀት እና ጥበብ በውስጥሽ አለ ስለዚህ ባለሽ ነገር ማሸነፍ ትችያለሽ ወንድሜ አንተም ሞገስ ተሰጥቶሀል አቅም አለህ ስለዚህ እንደራስህ ሆነህ አሸንፍ! የተሰጠንን ሆነን ስንኖር ትዳራችንም ቤታችንም ይሰምራል!
በውሥጥ እንዴትላናግርሽ ከምር በጣምነው የምወድሽ ሥራሽሁሉ ልዬነው በጣም ሠገታሥርጃለሽ ላቺ ቃላትየለኝም እጂሽ ይባርክ እህቴ
አመሰግናለሁ እህትቴሌግራም አለሽ
@@MesiGemechu አዎ
እኔም የምወዳት ጥቡኛልጂናት አላህ ይጨምርላት
አመሰግናለሁ 😘😘😘
👍👏👏👏👏
Kongo new mese
የሚገርመው ነገር የሞሰብ ሠርቸዋለሁ ኢትዮ እረሥቸው ነበር አሥታወሺኝ
😘😘😘
ሰላም መሲዬ ዋውው ስራዎችሽ ውብ ናቸው
የት አከባቢ ነሽ ቤሩት ነሽ አደል ሚሸጥ ክር አለሽ ስንት ነዉ
ማሻአላህ የኔ ልዩ ቀጣዩንም ስሪልን ያሣየሽንን መጨረሻ ላይ በጣም ያምራል ለረከቦት ያልሽዉን ዉድ አላህ ይጨምርልሽ ስራሽ ሁሉ ይመቸኛል
አሺ እህቴ
ሠላም እህቴ አጨራርሱን ማየት ፈልጌ ነበር ሲቆርጥ❤❤❤
ሰላም ማማዬ እንደዚዉ ነው የኔ እህት የተለየ ነገር የለዉም ስበቃሽ ማቆም ነው 🥰
የኔ ጐበዝ በርቺ እህትዋ
ሠላም መሲዬ በጣም ያምረልዋውውውውውው
ሠላም እህቴ አጨራርሱን ማየት ፈልጌ ነበር ሲቆርጥ
ጀግና ሴት ነሸ ስወድሽ 💕💕💕💕💕ሥራሽ ሁሉም ምርጥ ነዉ ተበረክ
አመሰግናለሁ 😘😘😘🙏🙏
አመሰግናለሁ በርቺ ጎበዝ እጅሽን ይባርከው የሚቀጥለውን አሳይኝ
አሜን አመሰግናለሁ እህት. ምንም ቀጣይ የለዉም በዛዉ እንደጅምሩ ዝምብልሽ መስራት ነው
በጣም አመሰግናለሁ ብዙ እስተምረሽኛል እህቴ
😘🙏
እናመሰግናለን
😘🙏
እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ
አሜን አመሰግናለሁ 🙏😘
መሲ ዋው በርች ደምሪኝ እማ
እጅሽ ይባረክ የረከቦት ሆኖ በስም የሚሰራው ብትተባበሪኝ እህቴ
አለዎኩም የምትይዉን እጅስራ
@@MesiGemechu የሲኒ ማልበሻ ሆኖ በቁመት የሚሰራ ነው
ለሶፋ ይሆናል ውዴ በጣም ነው የማመሰግንሽ
ይሆናል
ከዚህ ግዝች ልሄድ ነብር. የሀገራችነው የሚያምርው
ያምራል የ ሀገራቺን ዉፍረት ነው የሌለው እንጂ
ለማሸነፍ ራሳችንን መሆን ነው ያለብን!
ሴት እና ወንድ እኩል ናቸው የፈለጉትን የማድረግ ችሎታውም መብቱም አላቸው ፣ የመሳሰሉትን ነገሮች እናውቃለን ነገር ግን ይሄ ማለት ምንም የሚያለያያቸው ነገር የለም አንዳቸው የሚችሉትን በሙሉ ሌላኛቸውም ይችሉታል ወይ መቻል አለባቸው ማለት አይደለም ! እንደዛማ ቢሆን የተለያየ ፆታ መኖር አያስፈልገንም ነበር ሴት ልጅ የራሷ የሆነ የማሸነፍያ ጥበብ ተሰጥቷቷል ለማሸነፍ ለማሳካት ድል ለማድረግ ወንድን መሆን አይጠበቅባትም እህቴ ከበቂ በላይ ብልሀት እና ጥበብ በውስጥሽ አለ ስለዚህ ባለሽ ነገር ማሸነፍ ትችያለሽ ወንድሜ አንተም ሞገስ ተሰጥቶሀል አቅም አለህ ስለዚህ እንደራስህ ሆነህ አሸንፍ! የተሰጠንን ሆነን ስንኖር ትዳራችንም ቤታችንም ይሰምራል!
በውሥጥ እንዴትላናግርሽ ከምር በጣምነው የምወድሽ ሥራሽሁሉ ልዬነው በጣም ሠገታሥርጃለሽ ላቺ ቃላትየለኝም እጂሽ ይባርክ እህቴ
አመሰግናለሁ እህት
ቴሌግራም አለሽ
@@MesiGemechu አዎ
እኔም የምወዳት ጥቡኛልጂናት አላህ ይጨምርላት
አመሰግናለሁ 😘😘😘
👍👏👏👏👏
Kongo new mese
የሚገርመው ነገር የሞሰብ ሠርቸዋለሁ ኢትዮ እረሥቸው ነበር አሥታወሺኝ
😘😘😘
ሠላም እህቴ አጨራርሱን ማየት ፈልጌ ነበር ሲቆርጥ