🌓▹ከመጥለፋችን በፊት ያለው ሂደት° ማሽኑ እንዴት እናስጀምረው? Process before hijacking እንዴት How do we start the machine?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #ethio
    _muller #donkytube #temromastemar
    #facebook ethiomuler #telegram # instagram

Комментарии • 81

  • @helmedia6703
    @helmedia6703 Год назад +2

    ተባረክ ግልፅ ሰው

  • @batamariam1350
    @batamariam1350 5 месяцев назад

    እናመስግናለን. በርታ

  • @SebleMengstu-ko9gr
    @SebleMengstu-ko9gr 3 месяца назад

    የምሰጣቸው ስልጠናዎችን እከታተላለሁ አመሰግናለሁ

  • @mamywedajenh7678
    @mamywedajenh7678 2 года назад +2

    በጣጣም በጣም አመሰግናለሁ በርታ

  • @mesimeseret6171
    @mesimeseret6171 2 месяца назад

    በጣም እናመሰግናለን እኔግ መሰልጠን እፈልጋለሁ አንደኛ ጠላፊም ሰፊታም መሆን እፈልጋለሁ

  • @user-ss6lq3ju7e
    @user-ss6lq3ju7e 9 месяцев назад

    በጣም ያምራል

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Год назад

    የእውነት በጣም ደስ ይላል አሰራርህም ስታስተምርም በሚገባን መልክ ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @samuelsiyoum217
    @samuelsiyoum217 10 месяцев назад

    ጎበዝ አንበሳ

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 11 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው ሰውን ሠጥቀም የመሰለ ነገር የለም ከተቻለህ የማሽኖቹን አጠቃቀም እንክብካቤ የDreesi መጥለፊያ ማሽን አገጣጠሙን ብታሳየኝ

  • @melosdsolomon8234
    @melosdsolomon8234 9 месяцев назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የምሰጠው አመሰግናለሁ የካባ ስልጠና አላችሁ ከሌለ የት አገኛለሁ እባክህ

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 Год назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን እደኔ ድዛይን አደርጋለሁ በደብ አሁን ወደስፌት ልምምድ ልሄድ ማሽን ልገዛ ጥናት እያደረግኩኝ ነዉ ያየሁህ በጣም አመሰግናለሁ ወድሜ። 👏

  • @user-jv1lv3bx5v
    @user-jv1lv3bx5v Год назад

    Waw gobez neh wendme

  • @tsegenetworku930
    @tsegenetworku930 2 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ተስተካክሎ አሁን በሱፍ ክር

  • @etsehiwottadesse7142
    @etsehiwottadesse7142 2 года назад +1

    ትችላለህ ወንድሜ መጥለፍ በጣም ነወ ምወደው ደግሞም ታግዘኛለህ

  • @meazimeazimeazi7247
    @meazimeazimeazi7247 Год назад

    በጣም ምረጥ ትምህርት❤❤❤

  • @dawitmamo9941
    @dawitmamo9941 10 месяцев назад +1

    ወድሜ በጣም አመሰግናለሁ መማርእፈልጋለሁ እባክህ ?

  • @liliayana174
    @liliayana174 Год назад

    እንደዚህ አይነት ስራ አስባችሁ videoመስራታችሁ እናመሰግናለን

  • @mekdesworku8147
    @mekdesworku8147 2 года назад +1

    ሰላም ሙሌ የኔ ጥያቄ እየጠለፈ በመሐል ከተበጠሰ እሺ ብሎ ቶሎ አይጠልፍልኝም በጣም ያስቸግረኛል እና ተባረክ ብዙ ነገር ተምሬበታለው አመሰግናለሁ

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      Eshi betam ameseginalew. Ehite. Ahunim eyeseralish aydelem

    • @mekdesworku8147
      @mekdesworku8147 2 года назад +1

      @@ruby_trading516 አዎ ሙሌ አይጠልፍም መርፌውን ከፍ ዝቅ ባረገውም አይጠልፍም

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      @@mekdesworku8147 nvidew lakilgn

    • @ageriegashaw2820
      @ageriegashaw2820 Год назад

      ማሽኑ የት አገኛለው ፕሊስ አሳውቁኝ ከነዋጋው

  • @amsiam9530
    @amsiam9530 Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተባረክ መማር የምፈልገዉ ነበር ግን በልብስ ሴንጀር መስራት አይቻልም ወይ እባክህ ንገረኝ

  • @amanabite7767
    @amanabite7767 2 года назад +1

    Thank you so much brother.

  • @user-yn9fn6wu7n
    @user-yn9fn6wu7n Год назад

    በጣም እናመሰግናለን

  • @iambelovedbyjesus8521
    @iambelovedbyjesus8521 2 года назад

    Betam bezu temarku tebarek yet agegialewlegeza felgea meber

  • @genettenaye3590
    @genettenaye3590 Год назад

    አሰራርህ በጣም ደስ ይላል :: ይህንን አይነት ስራ መስራት ያስደስተኛል :: አገርቤት ብሆን ወዲያው ደውዬ ለመማር እመጣ ነብር ግን ያለሁት ሩቅ አገር ነው:: መሳሪያው አለኝ በWhatsApp video ልታስተምርኝ ከቻልክ እንዴት እንገናኝ?

  • @meazayegeta868
    @meazayegeta868 2 года назад +1

    Wow❤❤❤

  • @betelhemdaniel6681
    @betelhemdaniel6681 2 года назад +1

    betam enamesegenalen berta

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      Enam ameseginalew. Siltenaw lehulum tederashi endihon share like bemadreg tebaberin

  • @user-vd7dl9ci3v
    @user-vd7dl9ci3v Месяц назад

    አመሠግናለሁ አንተ በአሁን ሰአት የባሕል ልብስ ጠለፋ ምን አይነት ማሽን እንድገዛ ትመክረኛለህ

  • @adishewotyoutube7919
    @adishewotyoutube7919 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወድሜ ስልጠና ትሰጣላችሁ እዴ እኔ ዛሬነዉ ያየሁክ አድራሻችሁ የትነዉ መሰልጠን እፈልጋለሁ በናትክ

  • @user-dt6zy3qg6j
    @user-dt6zy3qg6j 11 месяцев назад

    ልብስ ላይ ከመሰራቱ በፊት ወረቀት ላይ ነው ዲዛይኑንም ንድፉንም ፈርጡንም ቅቡንም የምንሰራው ማለት ነው? ልክ ከሆንኩ ምን ይባላል የወረቀቱ ስምና የት ይሸጣል? ወይስ እንደ ምሳሌ እንድወስደው ታሳቢ አደርገህ ነው?

  • @mesitubu6057
    @mesitubu6057 7 месяцев назад

    በጣም እምፈልገው ትምርት ነው እስኪ በአካል አሰልጣኝ ካለ plis

  • @user-le7iz2gq5j
    @user-le7iz2gq5j 7 месяцев назад

    የጥልፋ ማሸን መሠልጠን ፈልጌ ነበር አድራሻ ጻፍልኞ

  • @mahletadane262
    @mahletadane262 Год назад

    Enamesegnalen

    • @mahletadane262
      @mahletadane262 Год назад

      Bemerfe kulf krun alaweta alen
      Enam wede and gon ayashkerkrm mn enadrg?

  • @mekdesgeletu7240
    @mekdesgeletu7240 2 года назад +1

    በመጀመሬያ ከልብ አመሰግንአለው ግን እኔ በግል የሚያስተምር ሰው እየፈለኩ ነበር ፍቃደኛ ከሆንክ አድራሻእን ወይም ሰልክን ቴክስት አድርግልኝ አመሰግንአለው

  • @tsegenetworku930
    @tsegenetworku930 2 года назад +1

    ሰላም በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እኔ የሔዋን ትማሪ ንኝ እና ድሬስ ማሽን ገዛሁ እኔ አስገጠምኩት እኔ እየሰራ ነበረ አሁን ክሩን እየበጣጠ አስችገረኝ ምን ላረገው

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      ምላጩ ነው ከዛ በፊት ግን መርፍውን ከፍ ዝ አረያደረግሽ ሞክረመው

    • @natanibpower7408
      @natanibpower7408 2 года назад

      enat yetlf mashnun snt gezash

    • @tsegenetworku930
      @tsegenetworku930 2 года назад

      36 ሺ

    • @tegestamaya1845
      @tegestamaya1845 Год назад

      እህት የትነወ ትምህረት ሚሰጠወ በካል ቦታወ ሂጀ ለመማር

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  Год назад

      jucky

  • @tegestamaya1845
    @tegestamaya1845 Год назад

    በማረያም ወድሜ ጥሩ ማሸን የት ነወ ሚገኝወ ኢትጰያ ወሰጥ ሌላወ የት ነወ የጥልፍ ማስለጠኛ

  • @TigistuAbriham-lc4jp
    @TigistuAbriham-lc4jp Год назад

    እኔ ስሰራ አላምርም አለ ለምንድነው?

  • @user-om5xg1wf1d
    @user-om5xg1wf1d Год назад

    ግን እዴት ፍጥነት መልመድ እችላለሁ?

  • @user-oo9zj1zh9k
    @user-oo9zj1zh9k Год назад

    ሰላም እንዴት ነህ ማሽኑን ገዝቻለሁ ማማር አፈልጋለሁ እባክህ አድራሻህን አሳውቀኝ

  • @mulumulu5129
    @mulumulu5129 Год назад

    Tanekew

  • @sinidumamo1218
    @sinidumamo1218 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ በጣም እየተማርኩበትነው ተባረክ የኔ ጥያቄ ማሽን አለኝ ገና ለማጅ ነኝ መሪው እኔ እንቢ አለኝ እኔ ወደግራ ሳዞረዎ ወደፊት ይሄዳል ምን ላርገው አመሰግናለሁ ።

  • @enanatafess9819
    @enanatafess9819 2 года назад

    ክሩ እየተበጣጠሰብኝ አስቸገረኝ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @anaolkebede3662
    @anaolkebede3662 Год назад +1

    ማሽኑ ዋጋው ስንት ነዉ ???

  • @natanwossen906
    @natanwossen906 2 года назад

    ጤና ይስጥልኝ የኔ ጥያቄ ዘመናዊ computerized የሆኑ የጥልፍ ማሽኖች እነዚህ የሚጠልፉትን የጥልፍ አይነት መጥለፍ ይችላሉ ?
    ካሉ አይነታቸውን እና ዋጋቸውን ብታጋራን

  • @NN-sisters.
    @NN-sisters. 7 месяцев назад

    በአካል መሰልጠን እፍልጋለሁ

  • @TigistuAbriham-lc4jp
    @TigistuAbriham-lc4jp Год назад

    ወድጄ እንዴት ማወር ማቆጠን ይቻላል?

  • @madesign21
    @madesign21 2 года назад

    ማሽኑን የት እንደሚገኝ እና ዋጋውን ብትነግረን

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      Merkato yigegnal wagaw ahun balebet waga 35000 birr new

  • @finot2023
    @finot2023 2 года назад

    ሽሮሜዳ አካባቢ ከሆንክ መማር እፈልጋለሁ። ስልክህን አስቀምጥሎኝ

  • @selamtube6483
    @selamtube6483 Год назад +1

    የማሺኑ ዋጋ ሰንት ነው

  • @Beemnet-lo5nu
    @Beemnet-lo5nu 10 месяцев назад

    ፊት ለፊት አታሰለጥኑም ወድም

  • @MaMa-xx4fb
    @MaMa-xx4fb 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ መማር ፈልጌ ክረምት ላይ ት/ቤት እለህ ካለ በሳምንት ስንት ቀን ታስተምራለህ እ ክፍያውስ እንዴት ነው ማለት በወር ነው??እባክህ እንዳየኸው መልስልኝ

  • @mesitubu6057
    @mesitubu6057 7 месяцев назад

    Berita

  • @astubiteweligne6590
    @astubiteweligne6590 2 года назад

    የት ይገኛል ዋጋውስ

  • @bellafashion4792
    @bellafashion4792 2 года назад

    machinu wagaw snt new

  • @lucyale1352
    @lucyale1352 2 года назад

    ሰላም ደህና ነህ ፍቃድህ ከሆነ ሰልከህ

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      ☎️ ለማለት ፈልገሽ ነው እህቴ

  • @user-om5xg1wf1d
    @user-om5xg1wf1d Год назад

    𝑎𝑟𝑖𝑓 𝑛𝑒𝑤