♦የጥልፍ መስቀል ዲዛይን እንዴት ይነሳል♦? How to get an embroidered cross design ኢትዮ ሙለር ፨፨ ♦♦♦

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 апр 2022
  • #ኢትዮ_ሙለር #ethiomuler #ethiopian #dinklijoch #ebs #facebook #instagram #telegram # seyfushowonebs

Комментарии • 47

  • @_mekdes
    @_mekdes 2 года назад +4

    በርቱ እኔ በጣም የምወደው ስራ ነው ኢትዮጵያ ስመጣ መማርና መስራት የምፈልገው ስራ ይሄን ስራ ነው

  • @BontutubeHuruta
    @BontutubeHuruta 10 месяцев назад +1

    እድሜና ጤና

  • @user-jh2pc2kz4t
    @user-jh2pc2kz4t Год назад

    በእውነት በጣም ደስ ይላል እኛም እናመሰግናለን በጣም የምወደው ሙያ ነው እጂህ ይባረክ በጣም ያምራል

  • @ermiasdesye
    @ermiasdesye Год назад

    በጣም ጥሩ እኔ ጀምሬዋለሁ ስልጠናውን ከእናንተም ብዙ ነገር እንደምማር ተስፋ አደርጋለሁ።በርታልን።

  • @tibebesolomon7840
    @tibebesolomon7840 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የሚፈልግ ሞያ ነው
    ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን...

  • @simeganatmesganaw4689
    @simeganatmesganaw4689 Год назад

    በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን

  • @marthabeyene2086
    @marthabeyene2086 5 месяцев назад +1

    አመሠግናለሁ

  • @MahiMahi-oc7dq
    @MahiMahi-oc7dq 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @helahmerhawi2506
    @helahmerhawi2506 Год назад

    Thanx bro

  • @mikiyasgebre1520
    @mikiyasgebre1520 Год назад +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @helentadesse7752
    @helentadesse7752 2 года назад +1

    Thank you!

  • @marakiw2693
    @marakiw2693 Год назад +1

    👏👏

  • @ethiomafi
    @ethiomafi 2 года назад +1

    አመሰግናለሁ 🙏

  • @yoditaleme3351
    @yoditaleme3351 2 года назад +1

    Arife class nw ena video tolo tolo betelek teru nw

  • @mesitiub2840
    @mesitiub2840 Год назад

    ጠጋ አድርገው እንድናይ

  • @greatethiopia562
    @greatethiopia562 2 года назад +1

    እናመሰግናለን 🙏🥰በርታ

  • @wintasweet3808
    @wintasweet3808 2 года назад +1

    እንደሚገባ አድርገህ ነው የምታሳየው የእውነት ቅን ልብ ነው ያለህ ጨምሮ ይስጥህ እውቀቱን

  • @Gere.emun.
    @Gere.emun. 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад +1

      በጣም አመሰግናለው🙏🙏🙏

  • @eyerusalemassefa4499
    @eyerusalemassefa4499 2 года назад +1

    Des sil betam enamsegnalen

  • @_mekdes
    @_mekdes 2 года назад +3

    ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን

  • @rediatabiti4587
    @rediatabiti4587 2 года назад +1

    መማር እፈልጋለው ሙሉ መረጃችሁን ከየት ላገኝ እችላለው

  • @user-lp5ds2qu6d
    @user-lp5ds2qu6d 9 месяцев назад

    Lelam design asayen ende lalibelaw eyeserah please

  • @belaynesh1236
    @belaynesh1236 Год назад

    ቀጣይ

  • @bellafashion4792
    @bellafashion4792 Год назад

    Ye meskel aynetoch ena smachew asayen

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Год назад +1

    ክበርልን ወንድማለም እኔ ጥልፍ መማር እፈልጋለሁ

  • @tigestshomedecor5849
    @tigestshomedecor5849 Год назад

    ባለሞያን ለማበረታታት ስብስክራብ ብር እና ላይክ አድርጌሃለሁ ይመችህ።ይኸው።😮❤

  • @eyerusalemassefa4499
    @eyerusalemassefa4499 2 года назад +1

    Tolo tolo video Sera setasreda Gobezie neh

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      Eshi ameseginalew. Anchim share bemadreg tebaberign..

  • @mahletsegawu2880
    @mahletsegawu2880 Год назад

    Yet new botaw

  • @leyounatethiopia1836
    @leyounatethiopia1836 2 года назад

    እጅህ ይባረክ አንተን ሰብስክራይብ ያልተደረክ ማን ሊደረግ ነው ሰብስክራይብ አድርጌአለሁ

  • @salmanraja9837
    @salmanraja9837 2 года назад

    መሰልጠን እፈልጋለሁ እና የት እንደሆነ አድራሻ ንገረኝ

  • @mekidtube4404
    @mekidtube4404 2 года назад

    Online class alachu?

  • @yafetgetachew611
    @yafetgetachew611 Год назад

    EBAKACHU MESKEL EYEZEKEZEKACHU HABESHA LBS ATSRU ESKAHUN BALEMAWEK YEZEKEZEK NW YIBEKAL BAHUN SEAT BZU TRGUM NW YALEW🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoditaleme3351
    @yoditaleme3351 2 года назад +1

    Ena classu yesent gizay course nw wagawenem betasaweken

    • @ruby_trading516
      @ruby_trading516  2 года назад

      Clasu be 1 wer yemialk new gn ena gin wanaw betam gobez endithonu silehone sirawn eskitjemiru dires magezen eketilalew....

  • @meazayoutube4345
    @meazayoutube4345 7 месяцев назад

    አሁን ይሄ ምኑነው መስቀል የአረቦች ሰባት ቁጥር ነው አትጃጃሉ

  • @salmanraja9837
    @salmanraja9837 2 года назад

    አድራሻህ የት ነው መስልጠን መሰልጠን ፈልጋለዉ

  • @blackpeople4065
    @blackpeople4065 2 года назад +1

    በደንብ ሺር እናደርጋለን

  • @sabamengistu1587
    @sabamengistu1587 2 месяца назад

    ስንት ነው ክፍያው በወር ይነገረን