🌓▹የጥበብ ዲዛይን አነሳስ ቴክኒክ ግልፅ በሆነ መንገድ |Art design inspiration technique in a clear way|
HTML-код
- Опубликовано: 16 сен 2022
- የጥበብ ዲዛይን አነሳስ ቴክኒክ ግልፅ በሆነ መንገድ |Art design inspiration technique in a clear way| #ethio_muller #dinklijoch #ebstv #abugida_media
ቅንነትህ ግልፅነትህ ታማኝነትህ ትህትናህ በእጅጉ ልዩ ነው ልዑለ እግዚአብሔር ጥበብ ከፀጋ ጋር አብዝቶ ያድልልን በርታ።
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክልኝ ወንድሜ መሠረታዊ ነገር ነው ያስጨበጥከኝ፡፡ እግዚአብሔር በረከቱን ያስጨብጥህ አሜን በል፡፡
@@babybisrat አሜን አሜን
በጣም ነው እኔ የማመሰግንህ በተጨማሪ ደግሞ ይህንን የሳልከውን እየጠለፍክ ብታሳየን ለጀማሪዎች በጣም ትረዳናለህ አመሰግናለሁ፡፡ በርታ
wedma Moyawen Betame New Mewedew Lechanalke Adiss Negne Begugute Eyayewey new Lememar Flagotu Alegne
Betam gobezi neh yante sra alemewded aychalm❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ ወድም ድዛይን ስለማደርግ መንገዱን ቀለል አድርገህ ስላሳየኸን እናመሰግናለን ገብቶኛል በጣም ጎበዝ ነህ 😍
Betam efelgewalewu
Gn edelun alagegnewum erdagn wendme
Benatk
በጣምጎበዝ
በጣም እናመሰግናለን
betam areff New cherku Endat Endmiqdd (Paternn) Betasayen Merttt New P
Good job 👏 👍 👌
ምርጥ ነው ቅን ልብ ያለህ ሰው ነህ
ፈጣን ስልጠና መስጠት ትችላላችሁ ???በተረፈ እናመሰግናለን ጎበዝ ነህ ወንድማችን👍🙏
thank you so much 🙏🙏🙏🙏
Arif mibalew ye tilf machine mindnew semu
እናመሰግናለን ወንድማለም
Thank you so much 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Betaam thanks🙏 mitasayen neger hulu betam dessylal ena mejemerya ye top akoraretun bitasayen please
gobez
የቶፕ አቆራረጡን ብታሳየን እባክህን
የቶፑን አቆራረጥ በልኬታው መሰረት እባክህ ቪዲኦ ስራልን
እኔ ባጣም መልመድ እፈልጋለሁ
ክሩን እንዴት ጎላ እናድርገው
Yet new yehen muya yetemarkew
እንዴት 12አደረከው
የት ነዉ አድራሻህ ስልክህን
+251996857770