የሴቶች የሐገር ባህል ልብስ አሰራር ክፍል ፩ / Women's traditional dress making part 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2024
  • #ethio muler habesha #ethiopian #dinklijoch #facebook #ebstv #abugida_media #ethiopianews
    #ኢትዮሙለር ሐበሻ #ethio muler habesha #ethiopian #dinklijoch #facebook #ebstv #abugida_media #ethiopianews
    # / ethio muler designe
    www.google.com/search?q=telegram ethio muler
    # pCc89uZ-od...
    t.me/Meqdmu

Комментарии • 25

  • @Yordanos_Alemante16
    @Yordanos_Alemante16 2 месяца назад

    በድምጽ አርገው ምንያቱም ልከቱ የ እጅ ይሁን የእግር አናውቅም ይሄ ጥሩ ነው የን ለ ጀማሪ ትንሽ ያስቸግራል ❤❤❤❤ አናመሰግናለን

  • @beeticho
    @beeticho 6 месяцев назад +2

    የመነን ጨርቅ አይነት ብትነግረን ደስይለኛል የምታውቀውን ነገር ስለምታካፍለን አመሰግናለሁ በርታ

  • @tgaabush
    @tgaabush 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር. እድሜና. ጤና.
    ተመኘሁልህ.
    ብዙ. ነገር. አስተምረኽኛል.
    ከየትም. ያላገኘሁትን

  • @wolansamekonen8243
    @wolansamekonen8243 6 месяцев назад +1

    እንክዋን በደህና መጣህ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ❤

  • @wolansatesfa787
    @wolansatesfa787 2 месяца назад

    እየነገርከን ብትሰራ ጥሩ ነዉ

  • @25Hg
    @25Hg 6 месяцев назад +3

    Plz gn endet cherkun malt menN cherk endamenagae ena sele cherku aynt betenagren ena be voice betasrada plzzz

  • @sosinat.9713
    @sosinat.9713 Месяц назад

    የምትሰረውን ልኬታ ሁሉንም እየተናገርክ ይሁን

  • @user-vi6wi1ku9x
    @user-vi6wi1ku9x 6 месяцев назад +1

    ተባረክ

  • @NatuAmen
    @NatuAmen 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @mercy6807
    @mercy6807 3 месяца назад

    👋👋👋👋👋

  • @user-ei5sn6hc3f
    @user-ei5sn6hc3f 3 месяца назад

    እባክህ ሽፎን ይሁን የባህል ልብስ ስትሰራ ልኬት በድምፅ አድርገዉ

  • @sosinat.9713
    @sosinat.9713 Месяц назад

    የምትሰራውን ካልተናገርክ ቀምን ይታወቃል መምህር?

  • @betelabrham4214
    @betelabrham4214 6 месяцев назад

    Thank you for sharing, gin minm algebagnim be voice asredan

  • @EddiSebhat
    @EddiSebhat 3 месяца назад

    እባክህ የት ነዉ መጥቼ መማር እፈልጋለሁ

  • @mekedsfanta2291
    @mekedsfanta2291 5 месяцев назад

    ገለፃ ብታረግ የበለጠ ጥሩ ነው

  • @sosinat.9713
    @sosinat.9713 Месяц назад

    የምትሰራውን ልኬታውን ሁሉነም እየነገርከን ካልሆነ በምን እንወቅ ማየት ብቻ ሆነኮ።

  • @tsigeeshetuyesuf7443
    @tsigeeshetuyesuf7443 5 месяцев назад +1

    😮ጥልፍ የሀበሻ ስትነው

  • @user-rn6iq3pg7c
    @user-rn6iq3pg7c 5 месяцев назад

    የት ናችሁ

  • @user-pv2dc1fn2k
    @user-pv2dc1fn2k 4 месяца назад

    ስንት እጥፍት

  • @BirukTsegaye-nn8mq
    @BirukTsegaye-nn8mq 6 месяцев назад +1

    Part2

  • @Yordanos_Alemante16
    @Yordanos_Alemante16 2 месяца назад

    ወይም በ text አሳየን

  • @user-ei5sn6hc3f
    @user-ei5sn6hc3f 3 месяца назад

    አሰራርህ ጡሩ ነዉ ግን በይበል ክላስክ ትተህ የራስህ ድምፅ ብትጠቀም

  • @user-vp8lz4gd5m
    @user-vp8lz4gd5m 19 дней назад

    መነኑን ስንት እጥፍ እንዳደረክ ግልፅ አይደለም ሳታስረዳን ተቆርጦ ወደ ስፌት ገባባህ ግልፅ አድርገው

  • @user-es9be4rc1y
    @user-es9be4rc1y 4 месяца назад

    በተግባር ለ2 ወር አጭር ስልጠና ታስተምራለክ ወይ ? :