የጂጂ ኪያ የ36 አመት ሴት ልጅ ጉድ እና የበሽተኛ እናቷ ጉድ ወጣ 😱😱😭😭ዮኒ ማኛ እና ሊያ ሾዉ አበዙት በጣም😡

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 336

  • @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ
    @አገሬንእወዳለሁ-ኸ9ጸ 3 месяца назад +55

    ሲጀመር ስለበሽታቸው ማውራት ልክ አይደለም በጣም ስህተት ነው ስለእናትዋ ማውራት ልክ አይደለም ሳምሪ ስለ አያትዋ አታውቅም

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 3 месяца назад

      Ke oromo min yetebekal bilesh new

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 месяца назад

      ሶሻል ሚዲያ ላይ ከወጣህ፣ ሁሉ ነገር ይወራል።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад +58

    የሰውን ስም ማጥፋት ክብር መንካት በህግም ያስቀጣል

    • @samirataju2911
      @samirataju2911 3 месяца назад

      ​@@nejatumuayub6232balage nesh ashkabech😮

  • @ef6079
    @ef6079 3 месяца назад +38

    አረ ለእናት ክብር ስጡ እስቲ እራሳችው ተቦጫጨቁ ምንአይነት ግዜነው 😢😢😢ጫልቱ ምን አይነት ምላሳም ነሽ

  • @liyaaddis5829
    @liyaaddis5829 3 месяца назад +50

    ምድረ ገርዳሜ እራሳቹ ተመርመሩ ደንቆሮ ሁላ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 месяца назад

      ምነው አለብሽ

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide 3 месяца назад +85

    እኗቷን ለምን ነካሽ ነውረኛ ነሽ ብልግና ነው በምን አወቅሽ ኤድስ እዳለባቸው በጣም ባለጌ ነሽ ድህነት ምንም አደለም እናት ለልጇ ስትል የሚባል ተረት አለ ለማንኛው ይህን

    • @solomonassefa-sc9dy
      @solomonassefa-sc9dy 3 месяца назад +1

      አታሽቃብጪ ያው ነሽ 😮

    • @fiyorifiseha3726
      @fiyorifiseha3726 3 месяца назад +4

      @@solomonassefa-sc9dyእናት መስደብ እንደ ጀብድ እየቆጠርከው ነው ለምን እናት ትነሳለች በንደዚ አይነት ቦታዎች 🥺

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 месяца назад

      Zebeye lesteyewa selematelke tewarede

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 3 месяца назад

      Zebeye lesteyewa selematelke tewarede

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 3 месяца назад

      Ire ychi balege nat 😮😮😮😮

  • @RuhamaNathan
    @RuhamaNathan 3 месяца назад +35

    ምድረ ቅንቅናሞች ምናለ ኑሮዋቹን ብትኖሩ አይ አበሻ

  • @azebabraham8903
    @azebabraham8903 3 месяца назад +32

    በጣም አዝናለሁ ይህን ያህል ወርደናል ለካ።

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 3 месяца назад +8

    ባለጌዎች ናችሁ ባሌጌ የባለጌ መጨረሻ። እናቱዋ ታማሚ ምናም ወይይይይ ኢትዮጵያውያንን በሩቁ ነው 😮😮😮😢😢😢😢

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 3 месяца назад +18

    ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን አንድ ሰው ላይ ይሄን ሁሉ ታሪክ መዘክዘክ ደስ አይልም

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 3 месяца назад +2

      የማንም ደጋፊ አይደለሁም ሁሉኑም እንደኢትዮጵያዊት ሴት ያሳፍሩኛል እኛ የነዛ ደጋግ ሀይማኖታቸውን አገራቸውን የሚወድ የእናቶቻችን ልጆች ሆነን እንዲህ መዝቀታችን ይገርመኛል። በስደት ሰው አገር ለመለወጥ ሄዶ እንዲህ ከባእላችን ከማንነታችን ያዘቀጠን ጉዳይ ምንድን ነው??? ለዛሬ ወጣት እህቶች፣ ሴት ልጆችስ ምን አይነት ምሳሌ ይሆኑ ይሆን?? ጂጂ በቀደደችው ጉድጓድ ሌሎች ተሳዳቢዎችን ፈጠረች/አፈራች አገር ስታምስ ዘር ስታጣላ ፓለቲከኛ ሳትሆን ስትዘባርቅ ስንት የመርዝ ቅስቀሳዋን ስታደርግና "ያዘው ፍለጠው" ስትል የጀመረች ባለጌ ቀጦላ ከልጇቿ ጋር ስትመራረዝ ኖራ አሁን ደግሞ ይበልጡኛል ከምትላቸው ሴቶች ጋር ተያያዘቾ😡😡 እርሷ አያት ነች ምናለ ለክብሯ ለልጆቿም ለልጅልጇቿም ኩራት ብትሆን ።ለዚህ መድረስ ቀልድ አይደለም መታደል ነበረ። እርሷ አለመታደል ሆነና የyoutube ገንዘብ መተዳደሪያዋ አድርጋ እንዴት ክብሯን ጠብቃ ለሌጆቿ ኩራት ትሁን😡😡 ስለዚህ ይህቺን ሴት RUclips ካልዘጋባት በስተቀር ገና ብዙ ሴቶችን ታበላሻለች። ይህቺ ብልሹ ሴት አሳፋሪ ወንዳወንድ😂😂😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад

      ያሳዝናል ! ድሮ ሃሜትና አሉባልታ ነውርና በድብቅ ነበር ! አሁን ባደባባይ ሃሜት ጭራሽ ገንዘብ ማግኛ ሆኖላቸዋል።

  • @user-rr1ld8dy1f
    @user-rr1ld8dy1f 3 месяца назад +15

    በእየሱስ ስም ለእናተ ያርገው ወራዶች ሊያ መጨረሻሽን ያሳምረው ተምታታባችው ወሬው አቃጣሪ

  • @hayilubekelu9985
    @hayilubekelu9985 3 месяца назад +16

    😢እናንተ ባለጌዎች ናቹ
    ምድረ ጋለሞታዎች

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
    @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 3 месяца назад +12

    ስለእናቷ ስለቤተስቦቻ ማውራት ብልግና ነውርም ነው እሷን እደፈለገ አርኳት እናቷ በሽተኛ ነች የልሹ ሴት ከጂጁ በላይ ባለጌ ሴት ነሽ ቢሆን እንኳን ጨዋ ብትሆኚ አታወሪውም እግዚአብሔር ልቦና ይስድጣችሁ

  • @blackstone07
    @blackstone07 3 месяца назад +10

    አንቺ ሾካካ ስለ ጂጂ ቤተሰቦች ምን አገባሽ? ከጀጂ ጋር ችግር ካለብሽ ስለእሷ ብቻ አውሪ።

  • @datweet895
    @datweet895 3 месяца назад +14

    እያንዳድሽ ለምንድነውየሰውን ታሪክ በሚድያ ምዘባበታችሁ የኢትዮጵያ ነት መከባበር ይምስላችሃል አፈርኩባችሁ👎

    • @Sofis-yn6eq
      @Sofis-yn6eq 3 месяца назад

      I hate this womens. Why don't you read book and share it with each other. Always eating food and gossiping about someone mother, sicknesses, childers.

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 3 месяца назад +15

    ስለሰዉ ቤት ምን አገባን ልብ ይስጠን

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 3 месяца назад +14

    ምሰኪን የናት ገበና ግን ለምን ?

  • @SaraFule-g2r
    @SaraFule-g2r 3 месяца назад +9

    የእውነት ሴት ሆናቹ ስለእናት ማውራት የውር ነው በጣም ብልግና ነው,
    ሁላችን የደሃ ልጆች ነን

  • @hutadawed2
    @hutadawed2 3 месяца назад +11

    ሊያ አሰጠላሸኝ🙄🤧🤧🤧🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 месяца назад

      መውጣት

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 месяца назад +1

      ​@nejatumuayub6232 ትክክል ሊያ ለዛ ነው የምትጠላት

  • @yirgalemkassa3993
    @yirgalemkassa3993 3 месяца назад +13

    እናተ ማናችሁ ምን አገባችሁ ሊያ እንካን ተራነች እናተ ደሞ እነማናችሁ

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 месяца назад

      ጅል ፋራ

  • @فاطمهحبش-ق7غ
    @فاطمهحبش-ق7غ 3 месяца назад +6

    እናተን መሰማት እራሱ ወጀል ነው ቱ ሴት መሆን ስታስጠሉ

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc 3 месяца назад +14

    😂😂😂😂 ይቺ ልጅ ኔሮሰርጂን ነኝ አላለቺም እንዴ 🤔 እና ስለ ፊያ ሲማሩ የት ነበርሽ 🤔 ዬ ሀብታፍ አራራጭ አይደለሽ እንዴ 😂😂😂😂 መንሱር ጀማል ተረሳሽ እንዴ

    • @BettyHussen
      @BettyHussen 3 месяца назад

      እረ እቺ ጫልቱ አይደለችም የሷን ፎቶ ለጥፍ ነው

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 3 месяца назад +5

    በቃ ጂጂ ሞታ ትበልጣቹዋለች ምድረ ፋራ አናተ ረደሸታ

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 3 месяца назад +17

    የፔጁ በለቤት እራሱ እራሱ የዘቀጥክ ነክ ሔሜት አምተው ናንሳ የላሉ

  • @saadakemal9520
    @saadakemal9520 3 месяца назад +3

    በጣም ብልግና ነው በተለይ ስለ እናቷ ማውራት ወረዳችው

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 3 месяца назад +11

    እናቷን ማንሳት ለምን ፈለግሽ ባለጌ

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 3 месяца назад +14

    ግማታማ ዘለዛላ ናቹ ውሸታም ነቸ የትልቅ ቀዳዳ አረ አትቀደጂ እኔ አቃዋለው እናታ እነካን ጂጂ ሳምሪም ናቲም የረዳችሃል ጥሩ ኑሮ ነወ የሚኖሩት

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 3 месяца назад +11

    ድህነትኮ አያሳፋርም

  • @ማወቅመልካምነዉ-ፐ6ቸ
    @ማወቅመልካምነዉ-ፐ6ቸ 3 месяца назад +6

    ጫልቱ ምን አገባሽ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ነው አንቺ ሳትወልጂ አረጀሽ እድሜሽ ኤዶል

  • @ensallahtube702
    @ensallahtube702 3 месяца назад +12

    ጉድ ጫልቱም ስውሀና ስለስው ታውራ

  • @MariaMaria-r9l
    @MariaMaria-r9l 3 месяца назад +6

    ባለጌ መንሱርም የተወሸ ወዶ አደለም ባለጌ እሷን እንደፈለግሸ እናቷ ምን አረኩሸ ቆሻሻ

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 3 месяца назад +8

    ሲጀመር እናንተ ናቹ የምትተዋወቁት ቤተሰቧ ጋር ምን አስደረሳቹ አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ይላል ያገር ሰው መንደርተኞች ሴት አሰዳቢወች ከሷ ተሽላቹ ቢሆን አይቆጭም ነበር መንደሬወች ሀሜተኞች ጩሁ ውውውውውው ጂጂ አሳበደቻቹ ምድረ የመንደር ሴት ኢሺሼ

    • @SaraMohammad-k9u
      @SaraMohammad-k9u 3 месяца назад

      eswa nate enji yabedechiwe ega dese belonale tesekele kefelegechi medere shokaka

  • @yananeshtasfay1981
    @yananeshtasfay1981 3 месяца назад +3

    እኮን ወለደች እስይ ሀሜተኞች ስገጤ

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 3 месяца назад +10

    ምድረ ገረድ ሊያ ታሳፍሪያለሽ

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 3 месяца назад +6

    እናትየዋ ግን እኔን በጣም ያሳዝናል 😭😭በጣም ብልግና ነው

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 месяца назад

      ብታቆቸው ድግሞ ያሳዝናል አቃቸዋለሁ

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 3 месяца назад +8

    ዩኒ ያስጠላብሀል አሜት

  • @tshayeashagrea2691
    @tshayeashagrea2691 3 месяца назад +3

    እሷን ብትፈልጉ ጋጧት የከፋች ሴት ስለሆነች እናት ግን ለምን እንኳን እናቷን የወለደችውን ወልዳ የጣለች ወራዳ ናት

  • @tigisttamiru-o9i
    @tigisttamiru-o9i 3 месяца назад +4

    You dont know the name of her mother but you know about her mom heath issue even you know what she is working. What is this !!!

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 3 месяца назад +3

    እረ ምን ጉድ ናቹሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ቤትስብ 95 ፔርሰንቱ ደሐነው ሰለዚህምንም አዲሲ ነገር አለ ነገራችሁንም ጂጂን ሳይሆን እራሳቹህን ያዋረዳቹቱ

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 3 месяца назад +7

    ደሞ ሚዲያ ላይ ምንድነዉ ችግር ካለ በዉስጥ ጨርሱ

  • @Beredukko
    @Beredukko 3 месяца назад +6

    ወለጋ፡ሆቴል፡የጂጂ፡አያት፡ሆቴልነው፡አሮጊቶች፡አትጫጩ

    • @rahelasmerinabelalifestyle5566
      @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 месяца назад +1

      😂😂😂😂

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 месяца назад +1

      ክክክክ ቅርሻታም ምኞት ኣይከለከልም

    • @Beredukko
      @Beredukko 3 месяца назад

      @@asteryegezu4065 ቆምጫ፡ጂጂወለጌኦሮሞ፡አጫጫችሽ፡ጎደሬነበረች፡የጂጂሞግዚት፡ያሳደገቻት፡የአሰፉ፡ደባልቄን፡ዘፈን፡እየዘፈነችላት፡😆

  • @essetemariamtedbabe3986
    @essetemariamtedbabe3986 3 месяца назад +2

    የሚገርመው ከተናጋሪዋ የአድማጭዋ ምናለ ዝም ብትሉ የሰው ስም ባታነሱ እግዚኦ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 3 месяца назад

    የእናንተ አይነቱ ሴት በዛ
    ጐመን ጠነዛ :
    አንዳንድ ወንዶችም አሉ ቁጭ ብለው ወሬ የሚደልቁ የወፍጮ ቤት በጐች ፡:

  • @lozamel8061
    @lozamel8061 3 месяца назад +1

    እናቶን እዚህ ማምጣት ምን ያስፈልግጋል ?? እናቶን መዳኒት ትወስዳለች ምናምን ማለት አሁን አያስፈልግም በጣም ያሳዝናል! ጂጂ ስላማረባት ቀንታቹ ነዉ ይኸዉ ለዚ ነዉ ካለ ትዳር ያስቀራቹ ስለ ልጆ እራሱ ምን አገባቹ ምድረ ቅናታም ሁላ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 месяца назад +3

    ብልግናቹሁ በጭንቅላታቹሁ ወጣ ይደብራል ደሞ በእናት ምንስ ቢሆኑ ይቅር ይበላቹሁ

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 3 месяца назад +5

    Caltu betam balage nesh gim

  • @yabsiramitiku8611
    @yabsiramitiku8611 3 месяца назад +1

    አንቺ ስድ ባለጌ ያሣደገሽ ምን አገባሽ ስለእናቷ ድህነትም አያሣፍርም አንቺ መናጢ ደሀ አንቺ አለሽ አይደል ቅናት አሳረረሽ ምድረ ደደብ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 3 месяца назад +2

    ምነው ሊያ. አውርተው ሲጨርሱ ስለናትውል አታውሪ የምትይው. መጀመርያ ነበር

  • @TigistYemaneh
    @TigistYemaneh 3 месяца назад +7

    ምን አባሽ አገባሽ ወረኛ

  • @HannaGirma1
    @HannaGirma1 3 месяца назад

    አንች ጉልቻ የመስልሺ አስቀያሜ የሁሉም እናቶች የኔ እናት ናችው በውነት ልቤን ነው የስበርሺው

  • @betelhemgezhegin
    @betelhemgezhegin 3 месяца назад +2

    ሲጀመር እናት አቺ የለሽም እናት ቢኖርሽ ስለናአታአ አታወሬም ነበር ጫልቱ የምትባይው ሊያአ ጨዋአናአት እሳአ ባታስቆምሽ ብዙባወራአሽ እውነት እዲረድ ፈልገሽ ቢሆን ኖሮ በሌላ መገድ ባወራሽ ነበር ለማንኛአውም ሊያአ አብረሽ የምታወሬውን ሰው ምረጪ

  • @AsmarechDesalegn
    @AsmarechDesalegn 3 месяца назад

    ለምን እናቶን በሽታ ለማውራት አስፈለገ ታሳፍራለችሁ አሽቃባጭ ያዋረዳችሁ መስሎቾሁ ድህነት እና በሽታ ነገ በናንተ ይደርሳል

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 3 месяца назад

    እረ እጅጋየው ኪዳኔ ምን ታስቃለች?? ተራ የመጨረሻ ተራ ሴት ናት ተራ ተራ ልጆቻም ስለማይወዳት ለዛ ነው

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 3 месяца назад +1

    አረበስማምአፈቅብሉ እናትንማአትንኩ

  • @Nesreen-v1e
    @Nesreen-v1e 3 месяца назад

    የሰው ስጋ እንዴት ነው ሚጣፍጣችሁ ግን😡
    የናንተን ወንጀል ፈጣሪ እንደ ፀሃይ ብርሃን ያውጣው

  • @emafiker6837
    @emafiker6837 3 месяца назад +2

    ውሸታም ይሄ ያች ታሪክ ይሆናል ይዲፋሽ😅😅😅😅

  • @DekuseMekuanint
    @DekuseMekuanint 3 месяца назад +2

    እኔ ስለእናንተ አፍርኩ እግዜሀቤር ይቅር ይበላችው

  • @BirtukanGeber
    @BirtukanGeber 3 месяца назад +1

    Mene agabchwu woragoch. Sera yalachwume. Woye

  • @biniamhaddis4870
    @biniamhaddis4870 3 месяца назад +2

    እንድትረዳቸው መምከር ነው እንጂ ምን ያደርጋል ጭራሽ በአደባባይ ሀጥያት ጥሩ አይደለም።

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 3 месяца назад

    እናቷን እዚህ ማምጣት ለምን አሰፈላገ የተረገማችሁ ባለጌ እምዬን ደክመው ባሳደጉጉ😢

  • @ayushtube5979
    @ayushtube5979 3 месяца назад +4

    እና ድህነት በሽታም አላህ ነው የሚሰጠው አረተው ሀራም

  • @SaraAhmed-lm1rp
    @SaraAhmed-lm1rp 3 месяца назад

    እናተ ሀይማኖት አላችሁ ልጆች አላችሁ ታሳዝናላችሁ የወረዳችሁ መጥኔ ለልጆቻችሁ የማትረቡ

  • @AddisieAlehegn
    @AddisieAlehegn 3 месяца назад +6

    ባለጌ

  • @Justice01-l2v
    @Justice01-l2v 3 месяца назад

    ጂጂ ኪያ እኮ ሰው አይደለችም.. እንደ ሰው እኮ አትቆጠርም

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 3 месяца назад +1

    Family is off limits! I don’t believe you guy’s!

  • @melattaye-w4t
    @melattaye-w4t 3 месяца назад

    የየት ባለጌ ነሽ ስለእናቷ ታሪክ ማውራት ምን ያስፈልጋል እግዚአብሔር በምን በሽታ እንደሚመታሽ አታውቂም ድህነትም ነውር አይደለም ባለጌ ነሽ እናቷን ተያቸው ባለጌ

  • @daezja847
    @daezja847 3 месяца назад

    አቤት ፈጣሪ ለሰው የተመኛቹ ለእናንተ ይስጣቹ የምታዝኑበት ልጅ ይስጣቹ

  • @BettyHussen
    @BettyHussen 3 месяца назад

    ምን ያህል ስዶች ብትሆኑነው የአንድን ምስኪን እናት የግል ሂወት የምታወሩት አያውቋችሁ ስራ ፈቶች እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣችሁ እኔ ጂጂ የምትባል ሴት ባልወዳትም እውነት ለመናገር አልደረሰችባችሁም እናንተ ናችሁ በግል ሂወትዎ ገብታችሁ ስታቦኩ የመለሰችላችሁ እናትዎን ግን ተዎቸው ባለጌዎች

  • @nurizeynu5031
    @nurizeynu5031 3 месяца назад +2

    የምታወሪው ደግሞ ጭራሽ መርኬን አታቂያትም ብታቂያት አታወሪም ዝፍጥ

  • @sandflove
    @sandflove 3 месяца назад +20

    ጂጂ ሞታ ትበልጣችሆለች አትቅኑባት

    • @asteryegezu4065
      @asteryegezu4065 3 месяца назад +2

      ዝምበይ ቅርሻታም በጂጂ ሲቀና ክክክ

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 3 месяца назад

      ​@@asteryegezu4065😂😂😂😂😂 ውስጤ ያለውን ነው የኮመትሺው ተባረኪ ❤

    • @Menelik27
      @Menelik27 3 месяца назад

      ጂጂ ሰው ሆና በሷ ይቀናል ይቺ ልክስ ክስ ገዳይ የሰው ትንሽ እሷ ሰው ሆና በሷ ይቀናል? ለኛማ እሷን አታካብድሉን ይቺ ትንሽ ደደብ።

    • @zenikabtiymer4167
      @zenikabtiymer4167 3 месяца назад +1

      በጂጂ ተቀና 20 ቦታ ለተቆራረጠ ሰውነት ነው ቅናት?

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 3 месяца назад +1

    ጠዋት ጠዋት የሚያፀዱት አስራ ምናምን ሺህ ነው የሚከፈላቸው እናንተ የመንደር ሴት ሁላ

  • @daezja847
    @daezja847 3 месяца назад

    ዮኒ በጣም እወድህ ነበር ግን በጣም አዘንኩብህ ከነዛ ትራሾች ጋር ጂጂ ላይ አብረህ አደምክ አንተም ሴት ልጅ አለህ ዋዋዋዋዋ

  • @asnakechgurmu9148
    @asnakechgurmu9148 3 месяца назад +10

    ምን አባሽ አገባሽ።
    ምድረ ገረድ

    • @aduadu9102
      @aduadu9102 3 месяца назад

      😅😅😅😅

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse 3 месяца назад +2

    ወይዘሮ የሆንክ ሰውዬ😂😂😂😂😂😂

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 3 месяца назад

    እንዴት ዐይነት ባለጌዎች ናችሁ ስለ እናት ልጅ የምታወሩት አሁን ጫልቱ ተብዬዋ ዶክተርዋ መንሱር ሲዘጋት ሐሜት ጀመረች ማለት ነው ሁላችሁም ከጀርባችሁ ጉድ አለባችሁ ምድረ ጋለሞታ

  • @redetadugna1392
    @redetadugna1392 3 месяца назад +1

    አችም ጋጦጥ ነሸ የሰው ጉድ መዘክዘክ

  • @fikerfiker7922
    @fikerfiker7922 3 месяца назад

    ኤረትራዊ በአእንጨትም አይነካትም የናንተ ነዉ ትግሬ ነዉ 🤣🤣🤣🤣 ይታረምልን ዪኒ የሆንክ የቻይና አሻንጉሊት መሳይ 😂😂

  • @konjokonjo4190
    @konjokonjo4190 3 месяца назад +1

    ምንም አላቹ ተቃጠሉ ወጣቱን ጭልፍ አድርጋለቺ ወረኞቺ እኔ ጂጂ በአማራ ያደረገቺው አቃጥለኛለቺ ግን ልባ ንፁ ነቺ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 3 месяца назад

    እናቷን ለምን አነሳሽ ምን አገባቸው ስለህመማቸውስ ለምን ታወራላችሀ ምነው ልክ። አጣችሁ የብልግና ጥግ ደረሳችሁእናንተ በሚዲያ ተሰዳደቡ ቤተስብ ጋ ምን ወስዳችሁ በርግጥ ባለጌ የወለደ እንደተስደበ ይኖራል የሷ ብልግና እናት ጋ ሄደ ሴትየዋ ድህነታቸውን ይዘው ይኑሩበት በእናንተ ወሬ አታጨሜቊቸው

  • @SabaBerhane-rm8lb
    @SabaBerhane-rm8lb 3 месяца назад +2

    ወረኞች ሰለ እናቶ ምን አሰወራቹ 🤔

  • @hannawale6263
    @hannawale6263 3 месяца назад +1

    በፈጠራችሁ በመድሀንያለም እናትዋን ተው እህቶች

  • @Cell-g1q
    @Cell-g1q 3 месяца назад

    ክብር,,ለናቶች,እፋ😢😢😢😢😢😢😢

  • @ዮሚ
    @ዮሚ 3 месяца назад

    በጣም ቀላል ናቹ ህፃን ነገር ናቹ ድህነት አያሳፍርም ቤተሰብ አትንኩ

  • @tigistkassa2869
    @tigistkassa2869 3 месяца назад

    ግም ለግም አብረህ አዝግም ሲባል ድሮ አሁን በተግባር አየሁ ጂጂ ያው ነበረች ጉዋደኛ አገኘች ባለጌ ለባለጌ ማለት ነው እኛ ተመልካች

  • @abebatakle
    @abebatakle 3 месяца назад +2

    አንቺ ባለጌ ነሽ የራስሽን ገበና አውሪ

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 3 месяца назад

    እናትን መስደብ ብልግና ነዉ ስንት እናቶች ልጅ ለማሳደግ በበሽታ እረግፈዋል

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 3 месяца назад

    እራሳችሁን ችላችሁ ለምን አትሰዳደቡም እናት ላይ ምን አስደረሳችሁ! ኧረ ከናቷ እራስ ላይ ውረዱ

  • @አሜን-መ3ዘ
    @አሜን-መ3ዘ 3 месяца назад

    አይ ቲክቶክ ሴት ሆናችሁ በዚህ ልክ እናትን ማንሳት 😢😢😢

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 3 месяца назад +1

    የአንቺ ብልግና አይብስ? እናቷን ለምን መንካት አስፈለገ? አወኩ ተብሎ ሁሉ ነገር አይነገርም! በጣም አስቀያሚ ሰው ነሽ!

  • @esraelzewda6113
    @esraelzewda6113 3 месяца назад

    የምር እኔ በርግጥ አላቃትም ግን ሁሌ እህቴ እቺ እኮ አናቷን የማትረዳ 32 ቀበሌ ጉሊት ነው የሚሸጡት ስትለኝ አላምንም ነበር ለካ እውነት ነው እኔ ሰፈሬ ጎጃም በረዳ ነው

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 3 месяца назад +1

    ነውረኞች ስታስጠሉ ሚዲያውን ለጥሩ ነገር ብትጠቀሙበት የሰፈር አሉባልታ መንደሬ ናችሁ ኮልኮሎ

  • @ephrembest4134
    @ephrembest4134 3 месяца назад

    ሁሉን አውርተሽ ከጨረሽ በሗላ ስለቤተሰብ አላወራም ትያለሽ

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 3 месяца назад +1

    Omg you guy’s really not ok ? Her family , is ok you guy’s make up stories! Family is off limits!

  • @nebiyatn8739
    @nebiyatn8739 3 месяца назад

    ሊያ የምትባል ባለጌ የእራሷን ውርደት ዋጥ አድርጋ

  • @hawahawa8164
    @hawahawa8164 3 месяца назад +1

    አረ አይባልም እኝክ😢😢😢ባለጌዎች

  • @ElyasmendaElko
    @ElyasmendaElko 3 месяца назад

    አይ አበሻ በጣም ያሳዝናል ዉሸታም ያሳዝናል እናታጋ ምን ወሰደሽ ስለራስሽ ማን ያዉራልሽ ብልግና ነዉ

  • @RomanYershaw-j2z
    @RomanYershaw-j2z 3 месяца назад +1

    ሁላቹህም ውሾች ናቹ ባለጌ እናት ምንም ትሁን ለቪው ብላቹ እናቷን አትቦጭቁ

  • @tinatube1983
    @tinatube1983 3 месяца назад +2

    ያቺን ማንአየው ወረኝት

  • @LizaMona-hx8ew
    @LizaMona-hx8ew 3 месяца назад +1

    Medra hamtga arogit ❤mom ❤

  • @hannawale6263
    @hannawale6263 3 месяца назад +1

    ቤተስብ ስትነካ ተባብራችሁ ክሰስዋት እራስዋን ብቻ እሽ ቤተሰብ አትንኩ እህቶቼ

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ድፍት ያርግ የሁሉንም የእናቶችን ጦስ ውሰዱ ዱንዙዝ ሁላ