Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ወንድማችን
ጨመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በጣም ግን ከወገብ በላይ ብዙ ግልጽ ኣደለም በደምብ ብታሳየን ና ተሎ ተሎ የ ሺፎን ስፊየት ብትለቀልን ደስ ይለኛል በርታ ወንድሜ❤❤❤
እሺ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ❤
ስታስረዳ እስከ መጨረሻው ተከታትያለሁ ግን ግልፅ አይደለም የፊቱን ከወገብ በላይ የለውን ቀዩን እንዴት እንደአስገባኽው እልገባኝም
ጣቃውን የት አገኘዋለሁኝ
ሠሌም እንኳን ደህና መጣህ ማሻአላህ በርታ እናበረታታው ላይክ ሸር በማረግ እንደዚህ በሙያው ለሚሠራ ሰው ብናበራታታ ከፈጣሪ አጂር አለው የማንንም ፐራክ ፊልም ወንጀል ከምናሣድግ::
እዲግ በጣም አመሰግናለሁ
ሞያህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን ለሞያው በጣም ፍቅር አለኝ የ6 ኮርስ ወስጃለው ነገር ግን ብዙ ነገር ያልተረዳሁት አለ ወድሜ ከቻልክ ብታስረዳኝ አራት መሀዘን የሽፎን አገት እንዴት አርጌ እንደማጥፍ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል እባክህ ወድሜ
እሺ አጠር ያለ ቪዲዮ እሰራልሀለሁ
ዚፕ ስታስገባ አይታይም ወይ የካሜራክን ቦታ ቀይረው
የት ሠፈር ነህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አረ ላይክ ያንሳል ውዶች አትርሱ እናበረታታው የእኛ ሰዎች ሞያቸውን ገና ለአለም አላሥቸዋወቁም።በቃላቸው አለፓተርን ወረቀት የሚሰፉ ሰፊዎች ኢትዮጵያ ብቻ እኮ ነው የሚገኙት።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም ትምህርት ነው😊😊 ግን ከወገብ በላይ ብዙም ግልጽ አይደለም በተለይ የፊት ለፊቱ
አመሰግናለሁ እሺ
ውብ ያምራል
ወንድሜ ስለመልካምትህ አመሰግናለሁ በርታ አንድ ያልገባኝ ነገር ጡት ዙሪያ የጨመርከው 33cm ምንድ ነው
አመሰግናለሁ ተሸብሽቦ ዲዛይኑን እንዲያመጣልኝ ነዉ
ከሴ/ሜ አጠገብ በኢንች ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው
ክሺ በቀቀጣይ ሁሉንም ለመጠቀም እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤
Wow
ተባረክ
አሜን አመሰግናለሁ
እባክህ ወንድሜ ይሄን ምትሰራበት የስፌት መኪነው ምን ይባላል እናም የት ነው የሚገኛው ይሄን ስራ ለመጀመር ምን ምን ያስፈልጋል ወዳገር ስገባ ይሄን ለመስራት ፍላጎት አለኝ እና የግድ ይሄን ለመማር የትምርት ማስረጃ ያስፈልጋል ወይስ ዝም ብዬ በባለመያ ከፍዬ መልመድ ነው ያለብኝ ከቻልክ ስልክህ አስቀምጥልኝ ወይም በኮመንት አስረዳኝ ጊዜ ስታገኝ
0973115299
እኔ ግን ጥለቱን ሣትነካው ሙሉን ብታወጣውና ባይሆን አንባሩን አለ ጥለት ብሰፋው የተሻለ ያምር ነበረ።
የትዛዝ ነዉ ልብሱ
ما شاء الله تبارك الله
Amesegnalehu
Amen
እናመሰግናለል
አመሰግናለሁ
Thanks .
Welcome
the first one 1:19:00 thats clear but this one and rcently is not clear some measurment and sewingadvice you to fix and keeeeep movinggggggggggggggggggggg
❤
እባክህ ልክፈልህ አንድ ሳምንት ልምጣ ያለህበት አሳየኝ
አሁን ያለሁበት አይመችም ቦታ ሳስተኮክል ክነግርሀለሁ
Akerareseh ayrtayem tenesh rak madteg alebeh
እሺ አስተካክላለሁ
ወንድም እስኬ አገት አወጣጥ እጅዮ ስራልን አልገባኝ አለ እየተዛነፍ ረጋብለህ ❤😢
እሺ
Please melka mide dress sraln
በሱሪ ሰሩልን
ሆት ፓንት ሱሪ አሰራር እና ከወገብ በላይ አሰራር አሳየን
👌እሺ
በጣም ወድጀልሀለሁ
መሽኑ ሲንት ነው ምሸጠው ዎንዲሞ ?👍👍
32000-54000
ከወገብ በላይ ኣሰራር ኣልገባንም
ግልፅ አይደለም
It looks like that you are behind in world history and sovereignty of countries. Eritrea is a sovereign country. Please correct the map behind you.
እናመሰግናለን ወንድማችን
ጨመሰግናለሁ
እናመሰግናለን በጣም ግን ከወገብ በላይ ብዙ ግልጽ ኣደለም በደምብ ብታሳየን ና ተሎ ተሎ የ ሺፎን ስፊየት ብትለቀልን ደስ ይለኛል በርታ ወንድሜ❤❤❤
እሺ አመሰግናለሁ
በጣም ቆንጆ❤
ስታስረዳ እስከ መጨረሻው ተከታትያለሁ ግን ግልፅ አይደለም የፊቱን ከወገብ በላይ የለውን ቀዩን እንዴት እንደአስገባኽው እልገባኝም
ጣቃውን የት አገኘዋለሁኝ
ሠሌም እንኳን ደህና መጣህ ማሻአላህ በርታ እናበረታታው ላይክ ሸር በማረግ እንደዚህ በሙያው ለሚሠራ ሰው ብናበራታታ ከፈጣሪ አጂር አለው የማንንም ፐራክ ፊልም ወንጀል ከምናሣድግ::
እዲግ በጣም አመሰግናለሁ
ሞያህን ስለምታካፍለን እናመሰግናለን
ለሞያው በጣም ፍቅር አለኝ የ6 ኮርስ ወስጃለው ነገር ግን ብዙ ነገር ያልተረዳሁት አለ ወድሜ ከቻልክ ብታስረዳኝ አራት መሀዘን የሽፎን አገት እንዴት አርጌ እንደማጥፍ ብታሳየኝ ደስ ይለኛል እባክህ ወድሜ
እሺ አጠር ያለ ቪዲዮ እሰራልሀለሁ
ዚፕ ስታስገባ አይታይም ወይ የካሜራክን ቦታ ቀይረው
የት ሠፈር ነህ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍አረ ላይክ ያንሳል ውዶች አትርሱ እናበረታታው የእኛ ሰዎች ሞያቸውን ገና ለአለም አላሥቸዋወቁም።በቃላቸው አለፓተርን ወረቀት የሚሰፉ ሰፊዎች ኢትዮጵያ ብቻ እኮ ነው የሚገኙት።
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም ትምህርት ነው😊😊 ግን ከወገብ በላይ ብዙም ግልጽ አይደለም በተለይ የፊት ለፊቱ
አመሰግናለሁ እሺ
ውብ ያምራል
ወንድሜ ስለመልካምትህ አመሰግናለሁ በርታ አንድ ያልገባኝ ነገር ጡት ዙሪያ የጨመርከው 33cm ምንድ ነው
አመሰግናለሁ ተሸብሽቦ ዲዛይኑን እንዲያመጣልኝ ነዉ
ከሴ/ሜ አጠገብ በኢንች ብታስቀምጥልን ጥሩ ነው
ክሺ በቀቀጣይ ሁሉንም ለመጠቀም እሞክራለሁ አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤
Wow
ተባረክ
አሜን አመሰግናለሁ
እባክህ ወንድሜ ይሄን ምትሰራበት የስፌት መኪነው ምን ይባላል እናም የት ነው የሚገኛው ይሄን ስራ ለመጀመር ምን ምን ያስፈልጋል ወዳገር ስገባ ይሄን ለመስራት ፍላጎት አለኝ እና የግድ ይሄን ለመማር የትምርት ማስረጃ ያስፈልጋል ወይስ ዝም ብዬ በባለመያ ከፍዬ መልመድ ነው ያለብኝ ከቻልክ ስልክህ አስቀምጥልኝ ወይም በኮመንት አስረዳኝ ጊዜ ስታገኝ
0973115299
እኔ ግን ጥለቱን ሣትነካው ሙሉን ብታወጣውና ባይሆን አንባሩን አለ ጥለት ብሰፋው የተሻለ ያምር ነበረ።
የትዛዝ ነዉ ልብሱ
ما شاء الله تبارك الله
Amesegnalehu
Amen
እናመሰግናለል
አመሰግናለሁ
Thanks .
Welcome
the first one 1:19:00 thats clear but this one and rcently is not clear some measurment and sewing
advice you to fix and keeeeep movinggggggggggggggggggggg