አስደናቂው የቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን መፅሐፍ ምርቃታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 дек 2024

Комментарии •

  • @Jennifer-uo4lr
    @Jennifer-uo4lr Месяц назад +180

    እኔ መናፍቅ ነበርኩ ዉሎየ ጦር ሀይሎች ቸርች ነበር ግን አንድ ቀን መፅሐፍ ቅዱስ ገልፀው ቃሉን ሳይሰብኩ ብቻ አሜን እና ፓስተሮች ምርቃት እና ኦርቶዶክስን መሳደብ የተማርኩት ኦርቶዶክስ ያደረገኝ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @temesigngata382
      @temesigngata382 Месяц назад +5

      እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

    • @girmaayalew6612
      @girmaayalew6612 Месяц назад +4

      እግዚአብሔር ዪመስገን

    • @AfewerkGetahun
      @AfewerkGetahun Месяц назад +1

      KkiyA.neg

    • @Awet-wn3hq
      @Awet-wn3hq Месяц назад

      ❤❤❤

    • @Ewunetin
      @Ewunetin Месяц назад

      ቀዳዳ ውሸታም አንተ ጴንጤ አደለሕም

  • @SelamAbebe-nj1de
    @SelamAbebe-nj1de Месяц назад +151

    አባታችን በእርሶ ትምህርት እና ምክር መንገዳችን ተቃንቷል መጨረሻችንን እግዚአብሔር ያሳምርልን

  • @sabasolomono5737
    @sabasolomono5737 Месяц назад +37

    አባታችን አመቢቴ ማርያም በጢኗ በዕድሜ ትጠብቅልን አሜን

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Месяц назад +34

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሁላችንንም በቤቷ ታጽናን ፣ትጠብቀን ፣ስሟን በብዕር ያወደሷትን አባታችንን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @AsterBerhanuTadesse
    @AsterBerhanuTadesse Месяц назад +13

    አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ! በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ! በረከትዎ ይድርብን : ይድረሰን !!!

  • @Mimi-yo3uj
    @Mimi-yo3uj Месяц назад +9

    አሜን🙏
    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስ ብሎናል:: እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን:: የእርስዎን ድካም አይቶ እኛንም የሚቀየር ልብ ይስጠን🥲🙏
    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤️🥰

  • @doitright593
    @doitright593 Месяц назад +11

    አሜን አሜን አሜን, አባታች እመቤቴ ማርያምን ገልጠዉልኛ ያገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን, አሜን አሜን አሜን

  • @getachewtadese118
    @getachewtadese118 Месяц назад +13

    አሜን አሜን አባታችን የገልግሎትወን ዘመን ያርዝምልን

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 Месяц назад +38

    በዚህ ዘመን እርስዎን የሰጠን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይመሰገን

  • @mulumebetbelachew3323
    @mulumebetbelachew3323 Месяц назад +12

    በ21ኛው ክፍለ ዘመን የተሰጡን ሐዋርያ ዮሐንስ አፈወርቅ ስለሆኑ እመቤታችን ፍፃሜዎን ታሳምርሎት በረከቶ ይድረሰን ባለመገኘቴ አዝኛለሁ ውጭ አገር ሄጄ ነው በዓለም ዙሪያ ደርሶናል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @Sisayneshi
      @Sisayneshi Месяц назад

      አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን

  • @almazeWeldmical
    @almazeWeldmical Месяц назад +8

    አባታችንን ረጅም እድሜከጤና ጋር ይሰጥልን በሚ ሰጡት መንፈሳዊ ትምህርት ብዙ እውቀት አግኝቻለሁ

  • @AbebeAdisu-j3b
    @AbebeAdisu-j3b Месяц назад +13

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን፤ ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን!!

  • @asna7836
    @asna7836 Месяц назад +16

    ቃል ህዎትን ያሰማለን አባታቺን እድሜ ከኔ ጤና ይስጥልኝ ከዚ በላይ እዉቀትና አግዚአብሔር ይጨመረልን በጣም ደስብሎና ስለሁሉም ነገር አግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tedibogale
    @tedibogale Месяц назад +9

    አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን ዕድሜ ከጤና ይሰጥልን ፀጋዎን ያብዛልን 🙏🙏

  • @Bezawerk-tx1pp4sv4o
    @Bezawerk-tx1pp4sv4o Месяц назад +6

    አባታችን በረከቷት ይድረሰን አሜን

  • @HasetEliyas-og5vo
    @HasetEliyas-og5vo Месяц назад +14

    ክቡር አባታችን ርእሰ ሊቃውንት የኔታ ቆሞስ አባ ገብረኪዳን የቅዱሳን አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን የአምላክ እናት ከለላ ትሁኖት አስበ መምህራን ያድልልን

  • @alembest7664
    @alembest7664 Месяц назад +7

    በዚህ ዘመን አባታችንን የሰጠን እግዚያብሄር ይመስገን እግዚአብሔር በሰወች ላይ ተስፋ እንደማይቆርጥ በብዙ ያሳየናል

  • @MrtszerShitu
    @MrtszerShitu Месяц назад +9

    አሜን አሜን አሜን ለ አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የአብ የ ድንግል ልጅ

  • @MasereshaHabte
    @MasereshaHabte Месяц назад +11

    አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ፀጋዎን ያብዛልን ቸሩ መድሀኒአለም ከነእናቱ ጠባቂ መላእክት ዘወትር አይለዮዎት እንደርስዎ አይነት አባቶችን ያብዛልን በረከትዎ ይደርብን።

  • @ኪዳነምህረትድጓእናቴ
    @ኪዳነምህረትድጓእናቴ Месяц назад +14

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቸ በሙሉ በረከታችሁ ይደርብን አባታችን እንኳን ደስ አለዎት❤እልልልልልልልልልልልልል አኃቲ ድንግል አኃቲ ድንግል ማርያም አኃቲ ድንግል❤❤❤❤

  • @ilenidemise3360
    @ilenidemise3360 Месяц назад +7

    አምላክ እርሶን ስለሰጠን እናመሰግናለን አምላካችንን። የርሶ ትምርት ከልብ ይደርሳል አይረሳም። ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @AbebeEmams-uu8xd
    @AbebeEmams-uu8xd Месяц назад +16

    ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤

  • @bethlehemk3795
    @bethlehemk3795 Месяц назад +7

    እውነቱዋንና እንቅጩዋን እየነገሩን እያስተማሩን ያሉ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ::

  • @AbirshLove-c4k
    @AbirshLove-c4k Месяц назад +13

    እሥዎን ለሠጠን አምላክ ክብርና ምሥጋና ይድረሠዉ።!!!እኛም በርስዎ ለመጠቀም ያብቃን

  • @mulualem2563
    @mulualem2563 Месяц назад +2

    አባታችን በዚህ ሰአት እርስዎን አባት አድርጎ የሰጠን ቸሩ መድሀኒአለም ይክበር ይመስገን አርስዎንም በሰላምና በጤና ይጠብቅልን

  • @Asmeretareaya
    @Asmeretareaya Месяц назад +9

    አባታችን እንኳን ደስ አላኦት እድሜዎትን ያርዝምልን ጤናዎትን ይስጥልን

  • @GcGc-h2j
    @GcGc-h2j Месяц назад +8

    አሜን አሜን አባታቺን ቃለህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤❤📚📕📕👈👏👏👂👂👂👂👂👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐

  • @martadaniel-by2bj
    @martadaniel-by2bj Месяц назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @TiumfalAlem
    @TiumfalAlem Месяц назад +4

    ኣባታችን እመቢቴ ማርያም በጢኗ በእድሜ ትጠብቅልን ኣሜን ብዙ ኣማርኛ ኣይችልም ኣባታችን በጣም ቃል ህይወት ያስማልን ❤❤❤

  • @nadinadi5598
    @nadinadi5598 Месяц назад +6

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታችን ፀጋውን ያብዛለውት በድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከተወት ይደርብን

  • @mekdestesfaye3029
    @mekdestesfaye3029 Месяц назад +8

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን🌾🕊🌾👏

  • @SaraNatan-cc3fl
    @SaraNatan-cc3fl Месяц назад +8

    እንደዚህ ያሉ መካሪ አባትን የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @MasreshaZenebe
    @MasreshaZenebe Месяц назад +4

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።እስከ መጨረሻይቱ ህቅታ ድረስ በቤቱ ያጽናን።

  • @YeshiYeshambel
    @YeshiYeshambel Месяц назад +6

    አባታችን ድንግል ማሪያም ከነ ልጇ በእድሜ በጤና ትጠብቀዎት

  • @lemlembelay894
    @lemlembelay894 Месяц назад +4

    አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን መንፈሰ ቅዱሰ ይጠብቅልን
    ፅጌ ሀናን በፀሎትዎ ያሰቡኝ

  • @kebeneshmom1202
    @kebeneshmom1202 Месяц назад +5

    አባታችን ቃለሕወት ያሠማልን የእርሶ ትምህርት ለብዙኦች ድነት ሆኖአል ሕፃንሐረረገወይንከርሶ በተማረችውታሥተምራለች

  • @namnmnamm7161
    @namnmnamm7161 Месяц назад +6

    ቃለይውት ያሰማልን አባታችን ፀገውን ያብዛለውት

  • @tsigiekonjo4886
    @tsigiekonjo4886 Месяц назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ከፀጋ ይሥጥልን አባታችን ።

  • @srkutdesalgne7414
    @srkutdesalgne7414 Месяц назад +7

    አባታችንን በጤና እድሜ ሰቶ ያቆይልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @davekingbelay1330
    @davekingbelay1330 Месяц назад +5

    ከጠፋሁበት አለም የመለሱኝ አባቴ

  • @hiwotabay7047
    @hiwotabay7047 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤🎉🎉የእኛ እንቁ አባት እርሶን የሰጠን መድሃኔ አለም የተመስገነ ይሁን❤❤❤❤❤

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 Месяц назад +4

    አባታችን እግዚአብሄር ቃለህይወት ያሰማልን ጤናዎትን ይስጦተ

  • @tigistdemissie
    @tigistdemissie 20 дней назад

    አባታችን እድሜ ፀጋውን ይስጥልን እኛ ደካሞችን በእምነት በቤተክርስቲያናችን ያፅናን

  • @Ugityf
    @Ugityf Месяц назад +11

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤

  • @mekdesasfaw2978
    @mekdesasfaw2978 Месяц назад +3

    ማሪያምን በጣም ነው የምወዳችው እንድ ቀን እግራችው ስር ቁጭ ብየ እንደመማራ አስባለው አምላክ ሲፈቅድ ድንግል ሰትጨመርበት

  • @TesfaldetBrhane-m8c
    @TesfaldetBrhane-m8c Месяц назад

    ቃለ ህይወት የሰማዓልና ኣቦና መምህርና ናይ ዘመን ኣጎልግልኩም ይቀድሰልኩም ይባርከልኩም እግዚኣብሄር ኣምላክ ብርክታን ጽሎታን ምሕረታን ኣይፈለየና ናይ ኣዴና ድንግል ማርያም ኣብ ጽሎትኩም ዘኩርና ኣቦታትናን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @Ambassel
    @Ambassel Месяц назад +5

    የእመቤታችንን ታላቅነትና ቅድስና ሳታምን በመንፈስ ቅዱስ መፀነሷንና በድንግልና መውለዷን ልታምን አትችልም::

  • @sarahsarah4080
    @sarahsarah4080 Месяц назад +4

    የኔ አባት ቦራኬዎ ትድረስን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @zelalemzaza9042
    @zelalemzaza9042 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን !!!

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад +3

    እመብርሀንን መጥላት መረገምና አለመታደል ነው እርሶን የስጠን አምላክ ክብሩ ይስፉ እልልልልልልልልልየኔ ናት የኔልእልት በፍርሽ ጥላ ውስጥ ለዘላለም እንድኖር ፍቃድሽ ይሁን ::🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @nohtesemay3931
    @nohtesemay3931 Месяц назад +3

    ተዋህዶ ።ወልድ ዋህድ ብላ የምታምን የምታስተምር ይህች ናት።አባታችንን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @zinashtezera190
    @zinashtezera190 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤

  • @BsUeu-b5g
    @BsUeu-b5g Месяц назад +4

    አባታችን እመቤታችን ድንግል ማሪያም ከልጇ ከወዳጇ ጋር ትጠብቀወት

  • @yosefkindu4098
    @yosefkindu4098 Месяц назад +2

    የአባታችን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን እስከመጨረሻው በቤቱም ያፅናልን።እኛንም መፅሐፍን አንብበን, ቃሉንሰምተን ወደ እርሱ የምንመለስበት ፣እስከመጨረሻው በቤቱ የምንፀናበት ያድርግልን ። ዘመናቸዉ ይባርክልን ❤❤❤

  • @DesaleShekole
    @DesaleShekole Месяц назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባታችን በእድሜና በጤና ያቆይልን በረከተወት ኣይለየን

  • @AlemneshAfework
    @AlemneshAfework Месяц назад +1

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፤፤

  • @kedeshkeedesh3872
    @kedeshkeedesh3872 Месяц назад +2

    አሜን አሜን አሜን የ አባትቻቺን በርከታቸው ይደርብን 💞💞💞

  • @AbabechGena
    @AbabechGena Месяц назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ

  • @MekuantGashaw
    @MekuantGashaw Месяц назад +4

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኛም አሥተዋይ ልቦናን ያድለን❤❤❤❤❤❤

  • @ሶልያናየሸዋልጅ
    @ሶልያናየሸዋልጅ Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይመስገን
    ቸሩ መድሀኒአለም አባቶቻችንን ቅድስት ቤተክርስቲያንን ይጠብልን የአንድነት መይፈስን ያውጅልን
    የምንሰማው የሞናየው በጣም አዝነናል እና ለአባቶች ማስተዋልን ልቦና ይስጥልን ፈጣሪ 🙏

  • @mengistualamirew456
    @mengistualamirew456 Месяц назад +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @MesfinTadesse-wl6vr
    @MesfinTadesse-wl6vr Месяц назад +1

    ብወድዎት ብዎድዎት አልጠግብም ብቻ ዘመንዎትን ያርዝምዎት

  • @HailemariamAmen
    @HailemariamAmen Месяц назад +7

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏q

  • @HelenM-u7r
    @HelenM-u7r Месяц назад +2

    🌿🌿ቃለህወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን🌿🌿🙏🏼✝️🙏🏼💚💛❤️🌸🌼🌺

  • @milu-tube18
    @milu-tube18 Месяц назад

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን አባታችን🙏❤

  • @MesereteAndarege
    @MesereteAndarege Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስአለዎት አባታችን

  • @melatzemariam5700
    @melatzemariam5700 Месяц назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰሜልን ያገልግሎት ዘመኖትያ ያርዝምልን 🙏🏾

  • @asmarie4830
    @asmarie4830 Месяц назад

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን!!!

  • @beideclassdoyo
    @beideclassdoyo Месяц назад

    አባታችን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሐረር አምላክ እመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም። ፀጋዎትን ያብዛልን። ለእኛም ልቡና ይስጠን።

  • @ሔኤሜን
    @ሔኤሜን Месяц назад +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @kaleabmanaze1054
    @kaleabmanaze1054 Месяц назад

    ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን እርሶን የመሠለ መካሪና አስተማሪ ልዩ አባት የሠጠን።
    ለብዙዎች የሂወት ተስፋ ሆነዋል እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤
    መጽሀፉንም አንብበን ምንቀየርበት ያርግልን እግዚአብሔር

  • @AbrhamTtadik
    @AbrhamTtadik Месяц назад

    አምላከ መድሐኒያለም መምህር አያሳጣን የአባታችን በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie7010 Месяц назад +4

    አባታችን ይክበሩልን እርስዎን የሰጠን አምላክ የተመስገን ይሁን 🙏🙏🙏🙏

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙌🏽🌹🙌🏽🙌🏽🌹🙌🏽🙌🏽🌹🙌🏽 ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад +7

    ይህ ልብ የሜያረስርስ መፀሀፍ ዉጭ ላለን የተዋህዶ ልጆች እንዲዳረስን አባታችን ፍቃዶ ቢሆንበናታችን በድንግል ማርያም ስም አማፀናለሁ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Месяц назад +1

    አሜንአባታችን ቃለ ህይወትያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 🙏🏽

  • @tesfaneshsisay752
    @tesfaneshsisay752 Месяц назад +2

    አባታችን እመቤቴ እድሜና ጤና ታድልልን!

  • @meskie3730
    @meskie3730 Месяц назад +4

    አባታችን በረከታችህ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 Месяц назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እመብርሀን አትለየን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 እመቤቴን የስጠን አምላክ ይክበር ይመስገን::

  • @esayasabebe544
    @esayasabebe544 Месяц назад +3

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kirostasfu
    @kirostasfu Месяц назад +3

    አባታችን ጤናዉ እድሜው ፀጋዉ ያብዛልን

  • @salamhzz-rv3uy
    @salamhzz-rv3uy Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከኔ ጤና ይስጥልኝ ከዚ በላይ እዉቀትና እግዚአብሔር ይጨመረልን በጣም ደሰብሎናን ስለሁሉምነገር እግአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💛💛💚💚💚🤲🤲🤲💜💜🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @MaritoMri
    @MaritoMri Месяц назад +3

    አባታችን,በረከታችሁ,ይደርብን,ከድሜላይእድሜጨምሮይስጥልን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biruktadilo
    @biruktadilo Месяц назад

    እመብርሀን እድሜና ጤና ትስጥዎት አባታችን

  • @yezinachanie4305
    @yezinachanie4305 Месяц назад

    የተዋህዶ ሀዋርያ አባታችን እንደርስዎ መምህራንን ያብዛልን በእድሜ በፀጋዉ ይብቅዎት

  • @AbeRa-lj7yb
    @AbeRa-lj7yb Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፫ ላባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርሜወትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን❤❤❤

  • @AsydaAsy
    @AsydaAsy Месяц назад +1

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነቱ የአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MisayeDemsie
    @MisayeDemsie Месяц назад +3

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @petyassolomon2718
    @petyassolomon2718 Месяц назад

    ጥሩ ልብና ቅንነት ያስፈልጋል ይህንን ትምህርት ለመረዳት። ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን።

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Месяц назад +2

    Amen Amen Amen abbatochachn burakeychu yederbn ye enatachn yejedest netsit dengle mariym fekrow yebzln Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fggh6526
    @fggh6526 Месяц назад +2

    Amen amen amen abatachin bereketachew yiderbn betsega bekibr bemegos yitebkill yedngl Mariyam ilj amen❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @ZerihunLemma-s6x
    @ZerihunLemma-s6x Месяц назад +1

    እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።እድሜና ጤና ሰጥቶ በረከቶን ያብዛልን!

  • @ATKAWFitsum
    @ATKAWFitsum Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @YonasTena-e2g
    @YonasTena-e2g Месяц назад +1

    የኔ አባት ምን አይነት ማር የሆነ አንደብት ነው ፈጣሪ የሰጦት በረከቶ ይደርብን

  • @marthademissie802
    @marthademissie802 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!

  • @Martaendalew-k8y
    @Martaendalew-k8y Месяц назад +2

    አባታችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን💚💛🩷👏👏👏👏👏👏

  • @MekdesGetachewAdula
    @MekdesGetachewAdula Месяц назад +5

    እንደበተ ማአር ነወት እግዚአብሔር እዶሜዋትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmicoTeklu
    @AmicoTeklu Месяц назад

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! አባታችን ይጠብቅልን!!!

  • @helenbizuneh1423
    @helenbizuneh1423 Месяц назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገ ነይሁን፡፡ አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ፡፡