የሐበሻ ቀሚስ ዋጋ በኢትዮጵያ 2017 | habesha kemis price in Ethiopia 2016

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 29

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ሲያምርብሽ ቆንጅዬ ውሰጅው በአንቺ ሂሳብ የለበሽውን እና ንጉሱን እፈልጋለሁ ስልክህን ይዣለሁ እደውላለሁ አቀረብሽልን ጥሩ ነው ነገር ግን ዋጋውን ደግመሽ የምትጠይቂው ብዙ ስለምታወሪ ረጋ ብለሽ መስማት ጨምሪ ቆንጆ

  • @BelayneshGetu-j2z
    @BelayneshGetu-j2z 2 месяца назад +4

    ወይኔ ብር ቢኖረኝ ኑሮ እገዛውነበር እህቴ ያምራል

  • @TeklitEyerusalem
    @TeklitEyerusalem 2 месяца назад +5

    Anchi lij gen yemtakerbiyachw negeroch arif nachw berchi eshi

  • @ykeimti
    @ykeimti Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ አሳይተሽናል በቅርብ ወደ ኢትዮጵያ ስለምመጣ ጥሩ ጥቆማ ነው አመሰግናለሁ🙏

  • @MisrakGetahun
    @MisrakGetahun Месяц назад +2

    የማይገባኝ ነገር ጥበ ቦቹ የቀለም ልዩነት የሽመናው ሙያ ይለያይ እንጂ የሀገር ልብስ በሀገር ልብስነቱ ሲለበስ ደስ ይላል

  • @hayattesema4388
    @hayattesema4388 Месяц назад

    ወሎ መካነሰላም መላክ ትችያለሺ ወይ

  • @EyerusalemTeklit
    @EyerusalemTeklit 2 месяца назад +2

    ሰላም በጣም ያማምራሉ እና ለሰላሳ ሰው የአጃቢ ፈልጌ ነበር በስንት ቀን ይደርስልኛል

    • @abrehamgirmay679
      @abrehamgirmay679 2 месяца назад

      የመረጥሺው ከለር ካለ ላኪልን በፈለግሺ ጊዜ ይደርሳል

  • @AbelGhiwot-l4y
    @AbelGhiwot-l4y 2 месяца назад

    Betam konjo lebesochi nachew wedenachewal

  • @almaz3950
    @almaz3950 2 месяца назад

    ይበል የሚያምር ጥልፍ።

  • @abelsolomon6377
    @abelsolomon6377 2 месяца назад +1

    👌👌

  • @EmuyeZelalem
    @EmuyeZelalem Месяц назад +2

    ደብረ ኤልያስ ታደርሱልኛላችሁ

  • @TigestGetnet-c8z
    @TigestGetnet-c8z Месяц назад

    ንጉሥ ሠለሞን ሥንት ነው

  • @አዝመራካሕሳይ
    @አዝመራካሕሳይ Месяц назад

    🎉🎉🎉ሰላም

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 Месяц назад

    እንቺ የለበሽውን እፊልገጋለሁ እንዲት ነው ዝርዝር የማረገው።

    • @dinitadesse7157
      @dinitadesse7157 Месяц назад

      ንግስት ሳባን እፈልጋለሁ

  • @djhheye212
    @djhheye212 Месяц назад

    Tedemametu enje Atesamamum

  • @selamtube8270
    @selamtube8270 Месяц назад

    በጣም ብዙ ታወሪያለሽ እስኪ እድሉን ስጪው አንቺ ነው እኮ ሽያጭ እምትመስይው በጣም ይረብሻል ያለሞቃረጥ ነው እምታወሪው ተመልሰሽ እይው እስኪ የቀረፅሽዉን

  • @Mimiyewerk
    @Mimiyewerk 2 месяца назад

    Des sil

  • @abebechlema3671
    @abebechlema3671 Месяц назад

    እከክ ልብስ

  • @elda554
    @elda554 2 месяца назад

    Menen demo ye shewa shema new Addis abeba bebizat yemilebeseew enante hager menen yelem cherash weshetamoch

    • @Ruta4475
      @Ruta4475 2 месяца назад +2

      😀😀ay qoshasha qomche leboch agoza lebash fote leboch sijemer tilif axsum ena meqele new ye mimetaw :: axsum fetli tilif alem yemiyaqew ketint jemro axsum tilif meqele tilif tawaqi new::

  • @elda554
    @elda554 2 месяца назад

    😂😂😂 yemen aksum new weregnoch manalbosh dibo lebisaw sitasetewawekew neber sebez tilf new simu alela tilf yebalale ke wollo eyametachu aksum tilalachu leboch

    • @Ruta4475
      @Ruta4475 2 месяца назад +2

      😀😀 ay qomche demo kemeche jemro new wello fetli ena tilif yaweqew demo atafrum leboch budoch ay qoshasha qomche leboch agoza lebash fote leboch sijemer tilif axsum ena meqele new ye mimetaw :: axsum fetli tilif alem yemiyaqew ketint jemro axsum tilif meqele tilif tawaqi new::

    • @Elumara2016
      @Elumara2016 2 месяца назад

      ምን ችግር አለው ሸማኔ ኢትዮጵያ ውስጥ የትም አለ ምን አይነት ጥላቻ ቢኖራቹ ነው ስለ ትግራይ ሲነሳ እንዲህ የሚያስጮሀቹ አክሱም እኮ የሽምና እና የስልጣኔ መጀመሪያ ናት

    • @SaidaSaeed-tb6si
      @SaidaSaeed-tb6si Месяц назад

      ኸረ እፈሩ የወሎነው ማየት ይቻላል ጎግል ሆሆ​@@Ruta4475