የቡና 🤎 አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና የጤና ጉዳቱ| Health benefits of drinking coffee and side effects
HTML-код
- Опубликовано: 10 июл 2024
- #youtube #coffee #ቡና @RUclips @healtheducation2@DoctorYohanes
የቡና አስደናቂ የጤና ጥቅሞች| Health benefits of drinking coffee
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
/ @doctoryohanes
° የሆድ ድርቀት መንስኤ, ምልክቶች እና መፍትሄው
• የሆድ ድርቀት የሚከሰትበት መንስኤ ...
° የቴመር አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች
• ቴምር ትመገባላችሁ ይህንን ግን አታ...
° የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• የልባችሁን ጤንነት የሚጎዱ ማድረግ ...
° ኩላሊታችሁን የሚጎዱ 12 መጥፎ ልማዶች
• ኩላሊታችሁን የሚጎዱ/ከጥቅም ውጪ የ...
° የኩላሊት በሽታ የመጀመሪያ 6 ምልክቶች
• ኩላሊታችሁ ችግር ውስጥ እንደሆነ ጠ...
° የስኳርና የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ የሌለባችሁ 25 ምግብና መጠጦች
• የስኳር በሽታ እና የደም ግፊት ካለ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ መመገብ ያለባችሁ ጤናማ 19 ምግብና መጠጦች
• የደም ግፊት/ብዛት ካለባችሁ መመገብ...
° የደም ግፊት ካለባችሁ በፍፁም መመገብ የሌለባችሁ 11 ምግብና መጠጦች
• የምደ ግፊት/ብዛት ካለባችሁ በፍፁም...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባችሁ 14 ምግቦች
• ለጤናማ የደም ዝውውር መመገብ ያለባ...
° ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣችሁ 9 አስደናቂ ጥቅሞች,መጠን እና አዘገጃጀት
• ነጭ ሽንኩርት በማር መጠቀም የሚሰጣ...
° የቅርንፉድ ውሀ ጥቅም,አዘገጃጀት እና አጠቃቀም
• የቅርንፉድ ውሀ አስገራሚ 10 የጤና...
° የቅርንፉድ ተዓምራዊ ጥቅሞችና በቀን ምን ያክል መጠቀም አለባችሁ
• የቅርንፉድ አስደናቂ 10 የጤና ጥቅ...
° ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም ምን ጉዳት ያስከትላል
• ከመጠን በላይ ቅርንፉድን መጠቀም የ...
° 17 አደገኛ የቫይታሚን ዲ እጥረትና ጠቀሜታው
• የቫይታሚን ዲ/D ለሰውነታችን የሚያ...
° 12 የካልሺየም እጥረት ምልክቶችና ጠቀሜታው
• የካልሲየም እጥረት 12 አደገኛ ምል...
አዳሱ ቻናሌን ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን Subscribe አድርጉ!
/ @doctoryohanes
Video Credit:
www.pexels.com
www.videvo.com
www.vidsplay.com
www.mixkit.com
www.pixabay.com
www.Allfreedownload.com
If I have used some Google data in this video (images,
music, clip art and short videos, etc.). Therefore, I
would like to thank the distinguished owner and thank
you very much for providing the data. If you feel
uncomfortable, please contact me first and before
take any action.
yohanesdoctor@gmail.com
Daily Beetle by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz
እናመሰግናለን
አመሠግናለሁ🙏
እናመሠግናለን
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ❤
ዶክተር በጣም ከልብ እናመሠግናለን ❤❤❤👍👍🙏
❤
Thanks Dr ❤❤
ዶክተር ጥያቄ ጠይቄህ ነበር ስለ ደም መርጋት መፍትኤ ካለህ ንገረኝ መዲሐኒት እየወሰድኩኝ ምንም ለዉጥ ዬለኝም 😭😭😭 ፈራሁኝ
❤❤❤❤❤
በጣም እናመሠግናለን ዶክር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዶክር ጥያቄ ነበርኝ የደም ግፊት መደሀኒት የሚንወስድ ሴቶች መዉለድ እንትላለን ወይስ አንችልም🎉🎉
ትችይአለሽ ማማ😢
እናመሰግናለን ዶክተር❤
እናመሰግናለን ዶክተር
ሰላም ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክልን
ሰላም ሰላም
thanks dr
ለቤትህ አዲስ ነኝ Omega_3Oil + Cod Liver Oil ከ Vitamin B12, ጋር አብሮ መውሰድ ይቻላል ወይንስ አይቻልም እንደምትመልስልኝ ታስፋ አላህ በተረፈ በርታ
ጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
እኔ በፊት በጣም በጣም ቡና ኦጠጣ ነበር አሁን ግን ስጠጣ እያአመመኝ አልጠጣም ግን አንዳንዴ ያስፈልግኛል ዝም የፈለገዉ ብየ ስጠጣ ለተወሰነ ቀን እታመማለሁ ጥቁር ሻሂ ስጠጣ ግን ምንም አይለኝም እኔ ደሞ የምፈልግ ቡና መጠጣት ነዉ ምን አልባት መፍትሄ ይኖር ዶክተር ? አመሰግናለሁ
❤❤
👍👍👍👍
❤️💖🙏❤️💖
ይቅርታ ዶክተር ቁጥርህንባገኘዉደስይለኛል
ዶክተር ጥያቄነበረኝ በማርያም መልስልኝ
1የጨጓራህመምእያሰቃየኝነዉ 1ቀኔደህና 1ቀንደሞይመጣናያሰቃየኛል ወደ ላይ ማለት ልቤስር ጡቴስርስፍትአድርጎይ
ይዘኛል
ሌለኛዉ ጥያቄየ በጣምክብደቴእቀነሰመጣሁ ከወርበፊት ሀኪምቤትህጀ46ኪሎነበርኩኝ አሁንግንዛሬ44ወርጀአገኘሁትእራሴንያለሁት ስደትነዉ ሴትዮ አመመኝሲሏቴአወድም እኔም አመመኝምንይሻለኛል ኡፍፍ😢😢😢
ምስጋናዬ ከ ❤ ነው !!! ዶክተር ዛሬ ጥያቄ አለኝ እኔ ቡና በጣም ነው ምወደው , ግን ምጠቀመው በመጠኑ ነው ማለትም ጠዋት ከቁርስ በሗላ እና ከምሳ በሗላ ነው:: ታድያ ዶክተር ነው ልጁ አንቺ ቡና መጠጣት የለብሽም አለኝ ለምን ስል ብለድ ታይኘሽ ኦ+ ስለሆነ አለኝ? ምን ያህል እውነት ነው? ለኔ ብለድ ታይኘ አይመከርም ? እኔ ስጠጣ ሚሰማኝ ለውጥ የለም . ከዛ በሗላ በቀን 1 ጠዋት ብቻ መጠጣት ጀመርኩ ኘሊስ ዶክተር? ዘመንህ ይባረክ!!! ❤🙏❤
ምንም ችግር የለውም እሺ መጠጣት ትችያለሽ! የምግብ መፈጨት ችግር እንደ IBS እና GERD ችግር ከሌለብሽ ችግር የለውም። እንዲሁም በባዶ ሆድ እና ከመጠን በላይ አትጠጪ! የደም ግፊት ካለብሽም መጠቀም የለብሽም, ከፍተኛ ስኳርም አትጠቀሚ! ከዛህ ባሻገር በሰውነትሽ ላይ የምታይውን ምልክት እያስተዋልሽ መጠጣት ትችያለሽ እሺ 100%.
ምንም የጤና ችግር የለብኝም አልሀምዱሊላህ!!
አመሠግናለሁ ዶክተር 💗🙏💗 , ስኳር ሲጀመር አልወድም ምጠጣው ባዶውን ነው ሻይን ጨምሮ!! መንፈሴን አሳረፍክ , አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ..
እኔስ አልጠቀመኝም
እኔ በጣም ሀይለኛ የደም ማነስ አለብኝ ደሜም ኦ+ ዶክተር አትጠጭ ብሎኛል ግን ቡና ካልጠጣሁ የተመገብኩት ምግብ ዳይቼስት አይሆንልኝም😢
❤️❤️❤️❤️🙏👍🏻👍🏻
ነገር ግን ዶክተር አለት እለት ሲጠጣ ሚሰጠው ማነቃቃት እንደ መጀመሪያው አያመጣም
አዎ ሰውነታችን የ caffeine ንጥረ ነገር መጠኑን ሲላመደው መነቃቃቱ ይቀንሳል! መጠኑን እንድንጨምር ያስገድደናል ያ ደግሞ ጉዳት ስለሆነ በመጠኑ ከተጠቀማችሁ በቂ ነው!