Ethiopia | ቡና መጠጣት ለጤናችን ጥቅም ወይስ ጉዳት | በቀን ምን ያህል ሲኒ ቡና ይመከራል? | Dr Haileleul

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 47

  • @DrHaileleulMekonnen
    @DrHaileleulMekonnen  Год назад +5

    ክፍል ሁለት
    ቡና እንዳይጠጡ የሚከለከሉ እነማን ናቸዉ ?
    ቡና በጤና ላይ የሚያደርሰዉ ጉዳቶች?
    👇👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/SsWg9BOKfH0/видео.html

  • @almazayele5107
    @almazayele5107 Год назад +3

    የኔ አስተማሪ ጀግናዬ ብዙ ተምሬያለሁ በርታልኝ

  • @yohanis_solomon
    @yohanis_solomon Год назад +4

    ቡና መጠጣት ምን አይነት ጉዳት እንዳለው ለማወቅ በጣም ትልቅ የሆነ ጉጉት አለኝ እና በቀጣዩ በሰፊው እንደምታስተምረን ተስፋ አደርጋለሁ በተረፈ ፕሮግራም በጣም አስተማሪዎች ናቸው በዚሁ ቀጥል በርታልኝ ወንድሜ::

    • @DrHaileleulMekonnen
      @DrHaileleulMekonnen  Год назад +2

      Ameseginalew❤❤

    • @hamameyonas4604
      @hamameyonas4604 Год назад +2

      የደም አይነትህ O ከሆነ ጉዳቱ ነው ሚያመዝነው እኔ ምስክር ነኝ O+ ነኝ አንዳንዴ ልቤን ሲደክመኝ እራሴን ሲያመኝ ምን ሆኜ ነው እል ነበር ለካስ ለO የደም ግሩፐ ካፊን አይመከረም

    • @emuka9187
      @emuka9187 Год назад

      @@hamameyonas4604

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط Год назад +5

    ዶክተር ልዑል በርታ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እኔስ ኮፊ ሚባለው ካልጠጣኩ አልቀሳቀስም ላይክ ሼር ሰብስክራይፕ አድርጉት መልካምነት ለራስ ነው ለእኛም ይጥቅመናል

  • @TsimonaHairy
    @TsimonaHairy Месяц назад +1

    thank you doctor

  • @mardamisikir163
    @mardamisikir163 Год назад +1

    Enameseginalen

  • @muskae5070
    @muskae5070 Год назад +1

    እናመሰግናለን Doc 🙏🙏🙏🙏🙏✌️✌️✌️✌️✌️

  • @yichalalbezi6847
    @yichalalbezi6847 Год назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 10 месяцев назад +1

    በትክክል👍👍👍👍

  • @SsE-bu7gn
    @SsE-bu7gn 5 месяцев назад

    That's Good Dr

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 Год назад

    Thank you 💗 DCR 👍✋

  • @zidanabdulkerim8824
    @zidanabdulkerim8824 Год назад +5

    nice

  • @orthodoxy-s8z
    @orthodoxy-s8z Год назад +1

    nice content

  • @EyerusJerry-b2f
    @EyerusJerry-b2f Год назад +2

    እርግዝናና ቡና ይገናኛል ወይ

  • @Mugabe42Mugabe42sifti
    @Mugabe42Mugabe42sifti 10 месяцев назад +2

    እንጠጣ ወይስ ይቅር

  • @SabitaAli
    @SabitaAli 5 месяцев назад +2

    በቀን በትልቁ በወተት ኩባያ 3 እጠጣለዉ ያለስኳድ ከህፃንነቴ ጀምሬ

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 4 месяца назад

    ሲጀመር የካንሰርን መንሥኤ ማን አወቀ ማንሥ አገኘ ሁሌም መላምት ብቻ ነው

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Год назад +1

    እሺ ጠብቃለሁ ጉዳቱን

  • @mimimimi-ep9ib
    @mimimimi-ep9ib Год назад +3

    ሰላም ዶክተር የቆየ ጠባሳን ኢንዴት ማጥፋት ይቻላል pils መልስልኝ😘

    • @DrHaileleulMekonnen
      @DrHaileleulMekonnen  Год назад +2

      Botaw yetugar nw,mn yahil gize koyitual?

    • @mimimimi-ep9ib
      @mimimimi-ep9ib Год назад

      @@DrHaileleulMekonnen 4 አመት የቆየ ነው ቦታው ትንሽ ነው ከጆሮ ከታች በኩል ነው እጥ አሞኝ ነበር በዛዉ ጠባሳ ሆኖ ቀራ በኢሳት የተቃጠለ ይመስላል😥

    • @DrHaileleulMekonnen
      @DrHaileleulMekonnen  Год назад

      @@mimimimi-ep9ib telegram lay misilun lakilign

    • @mimimimi-ep9ib
      @mimimimi-ep9ib Год назад +1

      @@DrHaileleulMekonnen እሽ👌

  • @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ
    @ሀገሬኑሪ-የ2ኰ Год назад

    ዶክተር እኔ ጉሮሮዬን እያመመኝ ቡና ስተው ይተወኛል ተወኝ ብዬ ስጠጣ ማመም ይጀምረኛል 😢 ችግሩ ምን ይሆን

  • @KhCc-zs7mh
    @KhCc-zs7mh 10 месяцев назад

    👍👍👍👍❤

  • @mariammarda4698
    @mariammarda4698 Год назад

    Konjo mereja ke konjo akerareb gar

  • @MengistuDemeke-xm6db
    @MengistuDemeke-xm6db 5 месяцев назад

    እኔ በፍት ልቤን በጣም የመኝ ነበረ ቡና ስቶዉ ልቤ ጤነኛ ሆነች በጣም ነበረ የጋረመኝ ቡና አትጠጡ ማርያምን

    • @DawudGadlu
      @DawudGadlu Месяц назад

      ቡናው ኦርጋኒክ አሪፍ ነው

  • @mdaccount3422
    @mdaccount3422 Год назад

    Ebaki doctor laweraki felga nberi private new endet lengerki

  • @SaraAhmed-mm8rc
    @SaraAhmed-mm8rc Год назад

    😍😍😍😍😍😍😍

  • @muskae5070
    @muskae5070 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HailuWolde-wr7ek
    @HailuWolde-wr7ek Год назад

    ቡና ለደም ኦ እውነት የተከለከላ ነው ?

  • @FikirteKefelew
    @FikirteKefelew 6 месяцев назад

    ቡና ይከላከላል ይቨባላል

  • @muskae5070
    @muskae5070 Год назад

    ✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @muskae5070
    @muskae5070 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muskae5070
    @muskae5070 Год назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏