ቡና ለደም አይነት የአመጋገብ ስርአት //ለደም አይነት ኦ ቡና ለምን ተከለከለ?/Coffee blood types//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @NestanetHabtu
    @NestanetHabtu 7 месяцев назад +13

    O+ ነኝ ቡና ስጠጣ ምክንያት የሌለዉ ጭንቀት...መረበሽ...ያልከዉ ሁሉ እዉነት ነዉ...እናመሠግናለን ❤

  • @hawayyoutube586
    @hawayyoutube586 3 года назад +11

    100% ትክክል ነህ ወላሂ በጣም ጧት ጧት ሁሌ በጣም እጠጣ ነበር ግን ውስጤ በጣም ይርበሻል ምንም ምቾት አይሰጠኝም እራሴን ያመኝል እንቅልፍ ምንም አይውስደኝም ነበር ግን ዝብየ በራሴ ተውኩት አልሀምዱሊላህ ከትውኩት ጀምሬ እቅልፌንም እየተኛሁ ነው በጣም ሙርታህ ነኝ በአጠቃላይ ለካስ እሱን እየተጋትኩኝ በገዛጀ በሽታ ላመጣ ውይ አለማወቅ እውነት አላህ ይጠብቅህ

  • @yeneneshale6975
    @yeneneshale6975 3 года назад +25

    በጣም እየገረመኝ ነው የሠማውት እኔ ቡና ከልጅነቴ ነው አምጠጣው እናም ሁል ግዜ እራስ ምታት መድከም መደበር ከተቀመጥኩበት መነሳት ያስጠላኛል አሁን ደግማ ልቤን መድከም ብቻ ያልከው ስሜት ሁሉ አለኝ ደሞ ይህ ስሜት ሲሰማኝ ቡና እያቅለሸለሸኝም ቢሆን እጠጣለው አሁን ግን ከዛሬ ጀምሬ አቆማለው✋

  • @nuniguebrehiwot7
    @nuniguebrehiwot7 3 года назад +49

    ወንድሜ ሆይ!!! ምን ብዬ እንደምገልፅህ እና እንደማመሰግንህ አላውቅም ፡ብቻ እግዚአብሔር አምላክ፡ ሠላምን እውቀትን ጤንነት በረከትን እድሜን ጨምሮ ይሥጥህ 🙏🙏🙏

  • @ፍቅርያሸንፋል-ኈ5መ
    @ፍቅርያሸንፋል-ኈ5መ 3 года назад +75

    እኔም O - ነኝ አሁን ያልከው ነገር በሙሉ እኔ ጋ አይቻለሁ ከዚህ በሁዋላ ቡና ላለመጠጣት ወሰንኩ አመሰግናለሁ

    • @Amelia16192
      @Amelia16192 3 года назад

      what about tea?

    • @edukamirtuayebuzelij2943
      @edukamirtuayebuzelij2943 11 месяцев назад +1

      Enem O- negn enem lakom wesgnalew hulum yalew bemulu ale

    • @tesfayehaile2086
      @tesfayehaile2086 7 месяцев назад

      I have a sweet daughter with O-
      And I want to connect it with people of having same blood type
      Are you willing?

    • @tina-mr5bf
      @tina-mr5bf 6 месяцев назад

      Weshte new

  • @mulushewamolla6567
    @mulushewamolla6567 2 года назад +2

    በጣም ነው የማመሰግንህ እኔ የደም ዓይነት O ሆና ምንም ስለማላውቅ በጣ ም እየተቸገርኩ ነበር አሁን ግን በደብ በደም ዓይነቴ ስለምከታተል በጣም ተሽሎኝ የልቤም
    ምት ጠፋለኝ ጤናዬን እየጠበኩ ነው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ኑርል ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @JegnieMequanint
    @JegnieMequanint Год назад +20

    እኔ አንደኛ ምስክር ነኝ ቡና እና ሻይ በመተው ከራስ ምታት 100% ተገላግያለሁ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 3 года назад +28

    አንተ መልካም ሰው ሁሌም የሚጠቅም ትምህርት ነው የምታመጣ ሰላምህ ይብዛልህ

  • @muntihabeshaethiopianfooda2859
    @muntihabeshaethiopianfooda2859 3 года назад +7

    ባይገርምህ እኔ ከ16 አመት በፊት የደም አይነት እና ምግብ የኔ የባለቤቴን እና የልጆቼንም የደም አይነት የሚስማማንን ምግብ ፍሪጄ በሩ ላይ ለጥፊ እያነበብኩ እነጠቀም ነበር ከዛ አውሮፓ መጣን ከዛ ዶክተሮችን ስጠይቃቸው ሰምተን አናውቅም አሉኝ ልክ ነህ እናመሠግናለን ያልከው ሁሉ ትክክል ነው

  • @mittitaye7912
    @mittitaye7912 3 года назад +2

    በጣም የገረመኝ ቡና በጠጣው ቁጥር ሲያመኝ ይገርመኝ ነበረ እና አተ እዳልከው እኔላይ የሆድ መረበሺ የልብ መምታት እና መጨናነቅ ሺትቤት መሮጥ ነው ስራየ እና ብና እየጠጣው ነበረ ይህን ቢዲዮ የማየው በቀጥታ ነው ቡናየን የደፈውት እናም የወስንኩት ክብር ይገባሀል እኔም ከሱሴ ለመውጣት ያብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @wicuvnjdvmmk2363
    @wicuvnjdvmmk2363 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን ወድም በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው አላይ ይስጥልን

  • @mercato967
    @mercato967 3 месяца назад

    እኔ በልጅነቴ የነበረብኝ የቡና ሱስ በቀላሉ የሚገለጽ አልነበረም።ይሰማኝ የነበረው የራስ ምታት ደግሞ እስከ ማቅለሽለሽና ማስታወክ የሚደርስ ህመም ይሰማኝ ነበር ።የራስ ምታት ህመሙ ሲመጣብኝ ራሴን አስሬ ፀጥ ባለ ቦታ ላይ ተኝቼ በእንቅልፍ ማሳለፍ ግዴታየ ነበር።እንደተባለውም ቡና መጠጣቱን ካቆምሁ ወዲህ የራስ ምታት የሚባለውም ከጠፋ ይሄውና ከ45 ዓመታት በላይ ሆነ።ለካስ የደም አይነቴ " O+"ስለሆነ ነው።ስለ ሰጠኸን ትምህርት ጎንበስ ብየ አመሰግናለሁ።ተባረክ!!!ትምህርትህም ይቀጥል እላለሁ።

  • @hannacherkos6796
    @hannacherkos6796 3 года назад +18

    ዛሬ በጣም ነው የገረመኝ የደም አይነቴ ኦ ነው ቡና እጠጣለሁ የጠቀስካቸው ችግሮች በሙሉ አለብኝ ለመተው ቆርጬያለሁ:: ለውጥን ሳይ አሳውቅሃለሁ:: እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ !!!

  • @AynuMene
    @AynuMene 5 месяцев назад +1

    በእመብርሀን እኔ ቃላት የለኝም የዚህን ያክል እውነተኛ መረጃ የሚሰጥ ሀኪም አለ ብየ አላስብም ነበር 100%እውነት እውነት እውነት ብቻ ፈጣሪ ይርዳህ ከልብ አመሰግናለሁ ተባረክ

  • @dabashekassahun5030
    @dabashekassahun5030 3 года назад +11

    የደም አይነቴ ኦ ነዉ ቡና በጣም እጠጣ ነበር የማላቀውን ስላሳወከኝ በጣም አመሰግናለሁ !!!!

  • @soliyana-i5n
    @soliyana-i5n 8 месяцев назад +9

    በጣም በጣም አመስግናለሁ ወንድም እኔ o+ነኝ ያልከው በሙሉ ይሰማኝ ነበር ቡና ስጠጣ ጀርባዬ ድረስ ህመም ይሰማኝ አይኔ ስር ሁላ ያብጥ ነበር ቡና ለመተው አልተቸገርኩም 2ዓመት ከ 6ወር አካባቢ ሆነኝ ሻይ በወተት እጠጣለው ጭንቀት እና መረበሽ ግራ መጋባት ይሰማኛል ሻይ መሆኑን አላወኩም ነበር ለማቆም እጥራለው 🙏🏽🙏🏽

    • @misrakbefekadu
      @misrakbefekadu 8 месяцев назад

      Thanks to you ❤

    • @TsigeTeklu-v8m
      @TsigeTeklu-v8m 8 месяцев назад +1

      እኔ ግን ምንም የተሰማኝ ነገር የለም o+ ነኝ

  • @senibeletu7064
    @senibeletu7064 3 года назад +5

    እናመሠግናለን ተባረክ ከዘመኑ ቅራቅንቦወሬ እንዲሚጠቅመንን ሥለአቀረብክ ♥አደራ በዚሉ ቀጥል ታድያ ለልጆችም ሚሆን ትምህርት አክልበት ለምሣሌ ሥነምግባር ትህትና አክብሮት ትምህርታቸውን በተመለከተ እንዴት ያጥኑ አይነት ነገር ቤተሠበቦቻቸውን ታላላቆቻቸውን እና ታናናሾችንም ሥለማክበር ብታክልበት የኔ ሐሣብ ነው ከሥብለክ ረጋብለህ ሥለምታሥረዳ ይሠማሉ ብዬ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ

  • @dvdv3479
    @dvdv3479 3 года назад +1

    ያልከው ሁሉም ያደርገኘ ነበር አሁን እቤት የተፈቸ ቡና አንድ 2እጠጣለሁ ደህና ነኘ nescafe ከጠጣሁ ያመኛል ይሄንም ለመተው እሞክራለሁ thank you በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @noreyyaibrahim7190
    @noreyyaibrahim7190 3 года назад +9

    ትክክልል ነህ እኔ ኤ ደም ነኝ ሌሊት ብጠጣም እንቅልፍ እምቢ አይለኝም በጣም ነው ይሚገርመኝ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @zlalembirhan5343
    @zlalembirhan5343 3 года назад +9

    💙እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት በጣም እናመሰግናለን🙏በጣም ጠቃሚ ምክር ነው ያገኘሁት

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Год назад +6

    ዶክተርየ 0+ ነኝ ቡናን አብዝቼ ነው የምጠቀመው ለዛውም ወፍራም ቡና በዚላይ ቡና ሱሰኛ ነኝ ጠዋት በባዶ ሆዴ ሁሉ እጠጣለው ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ሻይ ግን አልጠጣም በተለይ ከወለድኩ በኀላ 100% ትቻለው አልጠጣም
    ያልከው ሁሉ ትክክል ነው ዶክተርየ የተናገርከው ሁሉ 100% ትክክል የተናገርከው አስደንግጦኛል ከዛሬ ጀምር ቃል ገባው ለራሴ በፍፁም ቡና አልጠጣም የፈለገ ብቸገር ለተወሰነ ጊዜ እደሆነ ስለማውቅ እችለዋለው
    በእንቅልፍ እጦት እና የልብ መምታት እዲሁም ጭንቀት ከተቸገሩት ሰዎች አንዷ ነኝ ይሄው በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከለሊቱ 8 ሰአት ነው አልተኛሁም
    ዶክተርየ ምንም እንኮን ዘግይቼ ባውቅህም ፈጣሪ እደ መላዕክ ነው ለኔ የላከክ እግዚሓብሔር ዘመንህን ይባርከው እግዚሓብሔር ምስክሬ በሰላም ይንጋልኝ እጂ 200% ትክክል ነው ውሳኔየ አልጠጣመ እንኳንም ችግሩን አወኩ እጂ መፊቴው በእጄ ሆኖ ለምን እቸገራለለው ዶክተርየ አመሰግናለው

    • @biniyambeshah
      @biniyambeshah 5 месяцев назад

      ❤❤❤🎉🎉🎉tanks

  • @helenabraham3012
    @helenabraham3012 3 года назад +20

    በጣም ገረመኝ እውነት ያልከው ሁሉ እኔጋ አለ ለሰው ነግሮው እንኮን አይረዳኝም ደስ የሚያል ስሜቱ ከባድነው ያመመው ሰው ብቻነው የምያቀው በቃ ወሰንኩ ከቡና ጋር ተለያየን

    • @amanueladamu9713
      @amanueladamu9713 Год назад

      የደም አይነትሽ O+ ነው እህቴ🙏

    • @helenabraham3012
      @helenabraham3012 Год назад

      Awo

    • @amanueladamu9713
      @amanueladamu9713 Год назад

      @@helenabraham3012
      ዋት ሳፕግሩፕ ገብተሻል እንዴ እህቴ??? ከገባሽ እስኪ ሊንኩን እባክሽ??

  • @NetsanetkifleKifle
    @NetsanetkifleKifle 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ በጣም ቡና ስጠጣ ከጠቀስከው ልብ፣ትንፋሽ መቆራረጥ ፣ሚቾት ማጣት ጭነቀት በአይኔ ላይም ብቻ ብዙ ነው ሁለም ደስተኛና ሚቾት የምሰማኝ ከብና ረቀ የቆየሁበት ሳምታት

  • @mlpooomlpooo6177
    @mlpooomlpooo6177 3 года назад +5

    በጣም በትክክል እኔ የሚሰማኝን ሁሉ ነው የተናገርከው ተባረክ👍

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 года назад +1

    ዶክተርዬ እጅግ አመሰግናለሁ! በሚገርም ሁኔታ ለደም አይነት የጠቀስካቸው የህመም ስሜቶች ከራስ ምታት ውጪ ሁሉም ይሰማኛል!! በቃ ልቤ ተነቅሎ የሚወጣ ነው የሚመስለኝ! ምሞት ሁላ ይመስለኛል መተንፈስ ሲያቅተኝ! በገዛ እጅ በሽታላይ መውደቅ ይገርማል ካለማወቅ! እውቀትህን ይጨምርልህ!!🤲😘

    • @TgGetu
      @TgGetu Год назад

      እኔም ልቤ በጣም ነዉ የሚያመኝ ቡና ስጠጣO+ነኝ

  • @negussiewoldemichael4396
    @negussiewoldemichael4396 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለው ደ/ር በትክክል ለእኔ መልሰን የሰጠህኝ በሙሉ ነገሮች ይሰማኝ ነበር አይኔን እና ጆሮዪን ማሳካክ እስከ መሸፍን ደርሰብኛል በዚህ አጋጠሚ መፍትሄ የምትለውን ምክር ብሰጠኝ አመሰግናለዉ ::

  • @frehiwotabeza4869
    @frehiwotabeza4869 3 года назад +4

    You're right Im O+ too and I have all the feelings except head ache. Thank you🙏🙏🙏

  • @TesemaGeletaTesema
    @TesemaGeletaTesema 10 месяцев назад +1

    እንኳን በሰላም ተገናኘን ።

  • @tiruaragau
    @tiruaragau 3 года назад +7

    ሃይ ወንድሜ የምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም ጠቃሜ ናቸው እግዚያብሔር ይጠብቅህ ዕውቀትህን ጨምሮ ጨማምሮ ያብዛልህ እኔም ኦ+ ነኝ የምጠጣው የሽሃይ ቅጠል ያገኘሁትን ናው የምጠቀም ቀይ የሽሃይ ቅጠል ካልተሰማን ምን ልጠጣ?

  • @abomsanegera7667
    @abomsanegera7667 3 года назад

    Wow God blees you bro
    ወዳጄ ትምህርትህን በጣም ደስ እያለኝ እከታተላለሁ የዛሬውን ርእስህን አይቼ ቡና ይዤ ስለነበር ይሄ ልጅ ዛሬ ይችን ሳይከለክለኝ ቶሎ ልጨልጣት ብዬ ተያያዝኩኝ አየጣሁ ለደም አይነት ኦ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ስትለኝ የእስከዛሬውን ይቅር ይበለኝ አንደፈራሁት በትምህርቱ ያዝከኝ እስከ ዛሬም ናላዬን በቡና ሳዞር ነበር የኖርኩት ? ይቅር ይበለኝ
    ጭንቅላቴን ላፈርሰው ጥቂት ሲቀረኝ ነው ያደረስኸኝ አመሰግናለሁ ። ትምህርትህን ከሰማሁ በሓላ እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ቃል ፈራዋለሁ በልሰማው ይሻለኝ ነበር ነው የምለው ከሰማሁ በሐላ ግን ቀልድ የለም

  • @endalealehegn2816
    @endalealehegn2816 3 года назад +20

    ወንድሜ ትክክል ነህ እኔ ደሜ O+ ነዉ ቡና በጣም እጠጣ ነበር ደም ግፊት ጨምሮብኝ ነበር 148/95 ሆነ ነበር አሁን ቡና ትቼ በሁለት ሳምንታት ዉስጥ 134/77 ወረደለኝ ትክክል ነህ እዉነት ነዉ።

    • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ
      @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ 3 года назад +1

      የኔ ኦ ይደም አይነት አለኝ ግን ሁሌ ዝቅተኛ ነው ለምን? ሀኪሜን እጠይቃለሁ

    • @smarthabesha3170
      @smarthabesha3170 3 года назад +1

      እኔም 0+ ነኝ ግን ይህ ሁሉ የለብኝም እኔ ቡና በጣም እጠጣለሁ አፍቃሪም ነኝ ነገር ግን ቡና ባበዛሁ ቀን ሽንት እቸገራለሁ በጣም ያመኛል ሽንት ቤት ያመላልስኛል ሀኪም ብሄድም ኡንፌክሽን እያሉ መድህኒት ቢስጡኝም ምንም ለውጥ የለውም አሁን ግን የዚህን ወንድማችን ንግግር ከስማሁ በኃላ ቡና በቀን አንድ አነስተኛ ኮብ መጠጣት ስጀምር እየተሻለኝ ሽንት ሌት በሙሉ ስመላለስ የነበረው ቢያንስ ሶስቴ እነሳለሁ በፊት ከዚህ በላይ ነበር ቡና እንደኔ እሚጠጣ የለም እየወደድኩት ቀነስኩ

  • @millionnigatu6104
    @millionnigatu6104 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ ፣የደም አይነቴ O+ ነው፣እና አሁን የገለፅካቸው ምልክቶች ፣በሙሉ እኔ ጋ አሉ ፣ደጋግሜ ከአንገት በላይ ምርመራ ባደርግም ፣ምንም እንደሌለብኝ ተነግሮኛል ፣ማስታገሻም ወስጄ አይሻለኝም ነበር ።በዛ ላይ የቡና ሱሴኛ ነኝ፣ብያንስ በቀን በትንሹ 3&4 ሲን ጠጣለሁ ፣ግን ይባስ ያመኛል ፣የልብ ምቴ ይጨምራል ፣ያዞረኛል፣ስራ ያስጠላኛል ፣አይኔ ብዥ ይልብኛል።
    እና የምር በጣም አመሰግናለሁ ፣

  • @Dani-hw4cf
    @Dani-hw4cf 3 года назад +5

    I have been getting migraine frequently since I have started to drink coffee regularly in the past 2 and half years. I am O+ and now I just got the answer from you. Thank you so much 🙏

    • @calebx750
      @calebx750 3 года назад

      Same here😊👍

    • @ሻሎም-ኰ1ዸ
      @ሻሎም-ኰ1ዸ 3 года назад

      I am o +ከልጅነቴ ጀምሮ በጣም። እጠጣለሁ ግን ራስ ምታት የሚባል በሽታ አያውቀኝም ምንአልባት ህመምሽ ሌላ ምክንያት ሊኖረው ይችላል

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  3 года назад +1

      ማቆም ብቻ ነው መፍትሄው ድራሹ ይጠፋል

  • @addisuasres8785
    @addisuasres8785 Год назад +1

    ዛሬ የሚያስቸግረኝን ነገር አውቂያለሁ እናመሰግናለን

  • @t.mnegnselam8135
    @t.mnegnselam8135 3 года назад +3

    እ? የጆሮ ጩኸት ድካም ጭንቀት ሆሆ ግሩም ነው ፈጣሪ ይርዳኝ እንድተወው
    ተባረክልኝ

  • @HiwotmelesAlemu
    @HiwotmelesAlemu 8 месяцев назад

    በጣም ሚገርም ነገር ነው የነገርከን እኔ ደሜ o+ ነው እናየጠቀስካቸው ነገሮች ሁሉ ይሰሙኛል፣ከፍተኛ ራስ ምታት፣ድካም፣ቶሎ ቶሎ መተንፈስ፤ከዚህ በኋላ ቡና ላለመጠጣት ወስኛለሁ።እግዚአብሔር ይባርክህ አመሠግናለሁ ።

  • @loveislifeanchor3633
    @loveislifeanchor3633 3 года назад +4

    ተባረክ እኔ የተናገርከውን በሙሉ ገጥሞኛል ጭንቀትና ኮሎስትሮል ኢንፊሊሜሽንም ያሰቸግረኛል ኦ ነኝ! እባክህ ሰለ ኢንፊሊሜሽን ንገረን!?የኛ ስጦታ ነህ!

  • @Mili47998
    @Mili47998 7 месяцев назад

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን ደኩተር እኔ በጣም ነበር የሚገርመኝ ቡና ስጠጣ ጠቅላላ ሰውነቴን ይረበሻል በተለይ የማቅለሽለሽ ስሜት እናመሰግናለን🙏

  • @a.z9309
    @a.z9309 3 года назад +3

    This is true it for me . Coffee for blood type o.
    Thank you so much

  • @alemtsehay6814
    @alemtsehay6814 3 года назад

    ወይ ጉድ የኔ የደም ዓይነት ኦ ነው የተናገርከው በሙሉ እኔ የሚሰማኝን ነው። እግዚአብሔር ይርዳኝ ያለቡናና ሻይ እንዴት እንደምነቃ። በተለይ ስነዳ በጣም ነው ምሰጋው እንቅልፍ ያስቸግረኛል።
    አቆማለው እስኪ ፈጣሪ ይርዳኝ። ወንድሜ አንተን ግን በጣም ነው የማመሰግነው።

  • @እናታችንማርያምሆይእንወድ

    ክብሩን ያድልልን ወንድማችን ስንቱ ቤት ገብተህ የስንቱን ህይወት እንደታድግህ ቤት ይቁጠረው እኔንም ከጉድ አወጣኸኝ

    • @Kokoba123
      @Kokoba123 3 года назад +1

      እኔም የምሎው ይሰመኛል ደሜ ዶሞ O ነው።

  • @AbdulhakimAhmed-bp1jt
    @AbdulhakimAhmed-bp1jt 5 месяцев назад

    Thanks for sharing such a valuable information. What about other types of stimulants such as cathine and others?

  • @zebibabuser8077
    @zebibabuser8077 3 года назад +12

    ልክ ነህ እኔ ኦ ነኝ እኔ ላይ አይቼዋለዉ ይህ ምትለዉ ሁለ አይቻለዉ አላህ ይስጥህ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 6 месяцев назад

    My brother thank so much because i see all you give information so very thank all your idea is true mashaallaah mashaallaah tabaarakalaah rabbiin ❤

  • @mastewalyilhal4137
    @mastewalyilhal4137 3 года назад +7

    እናመሰግናለን።
    ጥያቄዬ:፦ ለደም አይነት ኦ ቡና እና ሻይ ከተከለከለ ሌላ ምን አይነት ትኩስ ነገር ብጠቀም ይሻላል ? እባክህ መልስ እፈልጋለሁ።

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 8 месяцев назад

    Very helpful and i have checked it on my onwn being type O, i was suffereing insominia, nerve problem, stress, fatigue, and fast heart beat, and its very helpful, thank you

  • @የደቡቧቆንጆ
    @የደቡቧቆንጆ 3 года назад +4

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @JemalMahamad-s2o
    @JemalMahamad-s2o 2 месяца назад

    በጣም ትክክል ነው.እኔ የደም አይነት O ነው.ቡና በጣም ይወዳሎና ራስ ምታት በጣም ያስሸግረኛል.አይኔም ጥራት የለውም.

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 3 года назад +3

    ተባረክልን እናመሰግናለን እባክህ የተልባ ተጠቃሚ ነኝ እና ስለ ተልባ ቪዲዮ ብትሰራልን አመሰግናለሁ

  • @netsolo8225
    @netsolo8225 8 месяцев назад +1

    እእእእንመስግንናለን ወንድማችን ስለ O ደም የገለፅከው በጣም እውነት ነው ❤❤❤

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 3 года назад +3

    እንመግናለን ዶክተር🙏🙏🙏

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 8 месяцев назад

    እኔ የደም አይነት O+ ነኝ ቡና ሱስ የለብኝም ግን ቡና እወድ ነበር አሁን ያልከው በሙሉ ከእኔ ጋር ነበር ልክ ቡናውን ወይም ሻይውን እንደጠጣሁ እራሴ በጣም ያዞረኛል ልክ ሳቆም ደህና ሆንኩኝ። ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሠግናለን።

  • @astermesfin5822
    @astermesfin5822 3 года назад +11

    thank you my friend, please let us know when you put your book on the market, since I started following your teaching I am 90% better from my stomach issues including coffee drinking.
    thank you kindly my friend🙏🏽

  • @saratesfaye373
    @saratesfaye373 Месяц назад

    thank you brother ,i will stop now ,both cofee&tea🎉

  • @endalebereta5145
    @endalebereta5145 2 года назад +4

    ወንድሜ ምስጋናዬ ትልቅ ነው i am o + ...and i am over weight ቡና ስጠጣ የልብ ምቴ እጅግ አብዝቶ ይጨምራል ,,,,አይን እና ግንባሬ በጣም ልናገረው የማልችለው ህመም አልፎ አልፎ ይመጣብኛል

  • @selamgirma3778
    @selamgirma3778 3 года назад +1

    በጣም ይገርማል በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ልክ ነው

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 3 года назад +4

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ የደሜ አይነት o ነው የጠቀስካቸው ምልክቶች በሙሉ እኔ የምቸገርባቸው ነው ከዛሬ ጀምሮ ቡና ቀይ ሻይ ባለበት አላልፍም ዶክተሮቼ እንዲህ ቢያብራሩልኝ ምን ነበረበት ቡና በዙ አትውሰጂ ከማለት ባለፈ ጠንከር ያለ ማብራርያ ስላልነገሩን እራስ ምታትና እንቅል የልብ መረበሽ የፀጉር መርገፍ የልብ ምት መጨመር የቫይታሚን ዲ እጥረት ነበሩብኝ እስቲ ከዛሬ ጀምሮ እርግፍ አድርጌ እተዋለው ለውጡንም እነግርካለው ተባረክ

  • @fatumabintislam9064
    @fatumabintislam9064 6 месяцев назад

    Thank you my brother it is true statement/ education mashaallaah

  • @hannamichael1641
    @hannamichael1641 3 года назад +4

    አመሰግናለሁ ወንድሜ።

  • @thionebrahim392
    @thionebrahim392 3 года назад

    በጣም ትልቅ ነገር ነው የነገርከን ነገር እናመሰግናለን እህቴ ያልከው ነገር ሁሉ ያማታል ቡናም በጣም ትወዳለች

  • @Hanefikamil
    @Hanefikamil 3 года назад +4

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው o+ ከሆነስ ???

    • @akliluayele9204
      @akliluayele9204 3 года назад

      Either O plus or O minus is O. + or - sign is polarity

  • @tigitube9338
    @tigitube9338 2 года назад

    ወድሜ የተናገርከው ሁሉም ትክክል ነው እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ እኔ በራሴ ስላየሁት ነው በልጅነቴ ብና እጠጣአ ነበር ልቤን በታም ያመኝል ሀሙት ነበር እሚያስተፋኝ መጠጣት ሳቆም ተወኝ ሻይም አልጠጣም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @NithuwerkAsrat
    @NithuwerkAsrat Год назад +4

    ከሞትም ባይሆን ከስቃይ እድን ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ

    • @elizabethhailesellasie1946
      @elizabethhailesellasie1946 Год назад +1

      *Beye Kenu, Yemetebeyiwun ena yemetetechiwun huleguzwm tsafiw ena mezegbiw. Kamemesh, men endebelash ena endaltesmamash tawukiwalesh! Kezia eyemeretesh tebeyalesh/tetechalesh! 👍😸

  • @Tigist-o1c
    @Tigist-o1c 2 месяца назад

    Egezabere yebareke yaleqchewe meleketoche hulu enegame Ale Akomekugne kezare Gemero sepeshale Ayenene yamegnale Asasebognale betame yeayene Gudaye

  • @ጀማዬነይነይ
    @ጀማዬነይነይ 3 года назад +24

    ባንድ ወቅት ቡና መጠጣት ለልብ ጤንነት ይጠቅማል ተብሎ መጠጣት ያልጀመሩ ይጠጡ ነበር አሁን ግን ችግር ነው ተባለ!!!! ምን ይሻላል።

    • @አሚሙን
      @አሚሙን 3 года назад

      አሁን በቅርብ አሪፍ ነው የሚል አንብቤያለሁ!

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ ነው እውነት ነው ለደም አይነት ኤ አይስማማም

  • @Sarina.1122
    @Sarina.1122 3 года назад +35

    ለ ' O ' የተከለከለበት የጥናቱ ምንጭን ብትገልጽና እንደገና ብትቀርብ። እኔ ለምሳሌ ' O ' ነኝቡና ካልጠጣሁ ራሴ ይበጠበጣል። እኔ ላይ አንተ ካልከው የተገላቢጦሽ ነው። ሰው ሁሉ እንቅልፍ ሲነሳው እኔ ላይ ግን እንቅልፍ አይነሳኝም።

    • @tirhashabtemariam
      @tirhashabtemariam 2 года назад

      Endatenegn

    • @ruth135
      @ruth135 2 года назад +1

      His explanation is absolutely true in my case: increased heart beat, difficulty in breathing, severe headaches, probably connected with high cholesterol.

    • @alsadialsadii9497
      @alsadialsadii9497 Год назад

      እኔ ብዙም ቡና አልጠጣም ብጠጣም ምንም አይለኝ አዘውትሬ እምጠጣው ሻይ እና ኒስኬፌነው ካለጠጣሁ እራሴን ያመኛል የደም አይነቴ ምንእደሁ አላቀውም

    • @mewaelmehari1861
      @mewaelmehari1861 8 месяцев назад

      Bedemb yante dem mawek ygebahal k ykrta ga

    • @asmelashkahsay9959
      @asmelashkahsay9959 7 месяцев назад

      የደም አይነት ኦ መሆን ብቻ ችግር አይመስለኝም ምንአልባት, ኦ+/ኦ- የሚባሉ ነገሮችአሉ. ከቻልክ የመረጃ ምንጮችህን አብረህ ብትጠቅስ ተአማኝነትን ይጨምራል. ሁሉም የመረጃ ምንጮች በበቂ ጥናት ስለማይሰራባቸው ለፕሮግራምህ ጥራት ያጎልብሀል

  • @yafuafro618
    @yafuafro618 Год назад

    Etam enameseginalen my brother tebarekilin , keep going ur smart .

  • @belhumamo797
    @belhumamo797 3 года назад +28

    ደማችው ኦ የሆኑ ስንት ዘመን ጠጥተዋል ምንም ሆነው አላየንም ትክክል ነው ብለህ ታምናለህ ወንፍማችን

    • @yetikebede4705
      @yetikebede4705 3 года назад +4

      እነ እከሌ ሲጠጡ ኖረዋል የሚል መድኃኒት የለም ወንድሜ ነገር ትክክለኛውን ነገር እና መሆን ያለበትን ተናግሮአል መተግበር መቻሉ የኛ ግዴታ ነው ለጥቂት ቀን እንደምንቸገር አቃለሁ በተለይ ቡና ይሄው አቆምኩ ምንም አልሆንኩም እናም ምን ለማለት ነው ለጤና ጉዳይ መከራከር አያስፈልግም ባይ ነኝ

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  3 года назад +7

      ስረዳ ያባቶችን ዘመን አንተም እኔም አልኖርነውም እኔና አንተ በዚህ ዘመን እየኖርን ነው እነሱ የመርዙን ማርከሻ አውቀው ያደርጉታል ማለትም ፍየል እባብ ትበላና በፍጥነት የማርከሻ ቅጠላን ትበላለች ። አየህ እነሱ ምግብን ሲሰሩ በእውቀት እና በመረዳት ነው ። ዛሬ የነሱ እውቀት አንተ የለህም ። በርበሬ ሲያዘጋጁ ለጨጋራ ምችቶ የሚደረገውን ቅመም ያደርጋሉ አሁን ያን ቅመም ንገረኝ ብልህ አታውቀውም።

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 3 года назад +1

      @@EthioFamilyTubeበቀን አንዴ ቡና በወተት ቢወስድስ እኔ ሳልሆን ባለቤቴ ያለቡና ምንም ስራ መስራት አይችልም እራስምታት በጣም አለበት ደሙ ኦ ነው

    • @selamdesta2808
      @selamdesta2808 2 года назад

      @@EthioFamilyTube betkkl emigerm ገለፃ

    • @martayedingilllgimartayedi9353
      @martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад

      @@EthioFamilyTube በእውነት ተናገርክ በጣም ትክክል ነው ምሳሌሕ ወንድማችን በርታ ✍️👍🌷

  • @adomyeshi5791
    @adomyeshi5791 3 года назад +1

    በእውነት ነው የምልህ ሌላዋ እንደ አንተ ምስክር ነኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @yemariam
    @yemariam 3 года назад +14

    ጌታ እድሜ ይስጥህ ጠቃሚ ትምህርት ስለሰጠኸን O ለሆኑ ቤተሰቦቼ ልኬላቸዋለው 💚💛❤

  • @GetamlakAragie
    @GetamlakAragie 5 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ አርሴማ ትጠብቅልኝ ኦ ነበርኩኝ 100% እተዋለሁ አመንኩህ

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 7 месяцев назад

    ሤታ.ኤ.ወዱ.adነው.እነዚ.ቢጋቡ..ወድሜ.ንገረኝ.ተባረክ❤

  • @denkinesholjira6166
    @denkinesholjira6166 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ከዛሬ ጀምሮ ቡና አልጣጠም የደሜ ዓይነት Oነው ደም ግፍትሜ በጠም ይጨምራል

  • @HusseinGuye-y9z
    @HusseinGuye-y9z 6 месяцев назад

    Yes you are Right my brother tank you

  • @gigihailemicael288
    @gigihailemicael288 3 года назад +4

    ስላም ወንድሜ፡
    በጣም እናመስግናለን፡ ግን እኔ ቡናን በጣም እወዳለሁ፡እሱን ለመተካት ብዬ chi-cafe
    እጠጣለሁ፡እስኪ አንተ ምን ሀሳብ ትሰጠኛለህ?

    • @dvdv3479
      @dvdv3479 3 года назад +1

      እኔ ያለው ሁሉ ነበረብኘ ግን አሁን ትቶኛል እቤት የተፈቸ ቡና በቀን 1ወይም 2እጠጣለሁ አሁን ትቶኛል ካለ squar nescafe ስጠጣ ያመኛል

  • @FatimaHassan-p9d
    @FatimaHassan-p9d 8 месяцев назад

    Thanks very helpful my blood is o and everything you mentioned happened to me when I drink coffee.

  • @bettyshaki1123
    @bettyshaki1123 3 года назад +4

    I'm o+ and can i drink green tea instead of regular tea or coffee?

  • @abishoua4853
    @abishoua4853 Год назад +1

    በጣም.አመሰግናለሁ. ጥሩ.ትምህርት. ነው.እኔ.በራስ.ምታት.እችገር.ነበር.ቡናንም.ሻይም.እተዋለሁ

  • @emuemuti8642
    @emuemuti8642 3 года назад +7

    ለደም አይነት - o ተልባና አጃና ወይም oats ተስማሚ ነው ወይስ አይደለም ፕሬስ መልስልኝ

  • @rosariovettrano4995
    @rosariovettrano4995 8 месяцев назад

    አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው 👍

  • @lov3888
    @lov3888 3 года назад +3

    Thanks for the informative and educational 🙏

  • @eamant.5383
    @eamant.5383 3 года назад +1

    Waw thanks. I have type of blood. For long time I drink coffee ☕. I will struggle to headache. Really thanks.

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 3 года назад +4

    ስላምህ ይብዛ ወንድሜ

  • @binyamasseged2066
    @binyamasseged2066 3 года назад

    በጣም ትክክል ነህ በእኔ ላይ እያየሁት ስለሆነ ተባረክ እውቀቱን በላይ በላይ ይጨምርልህ

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 года назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ንው ተባረክ ❤️🍀🍀🍀👍

  • @nejathnejath3019
    @nejathnejath3019 3 года назад +2

    ዶክተር በጣም ነው የማመሰግንህ እኔ በግራ ጆሮየ ላይ ይጮህብኛል በጣም አመስግናለሁ

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 3 года назад +3

    ስላምህ ይብዛ ወንድሜ. 👋

  • @kesatiebrhangslassie3758
    @kesatiebrhangslassie3758 3 года назад

    Thank betam dess bilognal eniem, o nebere yedem aynet, hulum yalkewuw lik neh

  • @saronnida9321
    @saronnida9321 3 года назад +5

    እባክህ ዶክተርዬ የደም አይነት ኦ እና ኦ ፕላስ ልዩነቱን አስረዳኝ እባክህ ሁሌ ግራ ስለሚገባኝ ነው እኔ ኦ ፕላስ ነኝ

    • @addgizaw7059
      @addgizaw7059 4 месяца назад

      ኦ + RH ፋክተር ነው ። የአንተ _ የሚስትህ + ከሆነ የመጀመሪያው ልጅ ሲወለድ ለሁለተኛ ልጅ በ24 ሰዓት ውስጥ ምስት የምትወጋው ሠድአኒት መሰጠት አለበት ያለበለዚያ ለሁለተኛ ልጅ ሾተላይ ወይም ሊሞት ይችላል ። ከዚህ ጭቀት ለመዳን O+ ወንድ O+ ሴት ቢያገባ ይመረጣል ።

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 7 месяцев назад

    ❤❤ሁሉንም.ልክ.ነወ.ወድሜ.እኔ.ኤ.ነኝ.ቡና.ሥጠጣ.የተናገርከው.ሁሉ..ምልክቶች.አሉ.እኔላይ.ተባረክ❤.

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 3 года назад +3

    thank you so much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👌👌👌👌👌

  • @abebebekele7200
    @abebebekele7200 6 месяцев назад

    ወንድሜ ተባረክ በጣም ጠቃሚ ምክር ነው።

  • @helenm5089
    @helenm5089 3 года назад +3

    Selam endit neh am O but I never drink coffee if I even sips I can’t sleep more than 24 hours

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 7 месяцев назад

    ወድሜ.ኑርልን.የሺኤች.ጤና.ምክር..❤ሊሠጠው .ተባረክ.ከእድሜ.እድሜ.ይሥጥ.ፈጣር.

  • @tr7094
    @tr7094 3 года назад +6

    I definitely agree, but never thought that it’s specific to a blood type. I experience headache if I drink a very strong coffee. A doctor once suggested me to see a cardiologist due to my heart beat rate but that time I had consumed strong coffee. Black tea gives me tense feeling ……but on some research I read that coffee is good for liver…..Thanks for your explanation

  • @samerawitshenkute2132
    @samerawitshenkute2132 5 месяцев назад

    Tebarek wendeme 0+ negn betam new temhert yesetehegn zare lerase wesenku lakom 🙏🙏🙏

  • @samsonabraha9536
    @samsonabraha9536 3 года назад

    ወንድሜ የኔ የደሜ አይነት ኦ ነው፡ ቡና ስጠጣና ሳልጠጣ የሚሰማኝ ስሜት የተለያየ ነው፡ቡና ስጠጣ የመረበሽ ስሜት ይሰማኛል፡ ግን ቡና ሳልጠጣ ሶስት ሰሐት ከቆየው ፡የመረበሽ ስሜት የለኝም ፡ግን ያው ኮፊ እራሱ ሱሥ ስለሆነ ፡ትንሽ ራሴ አካባቢ ላይ የሆነ ነገር ይሰማኛል ግን ኮፊ ስጠጣ ይጠፋል ፡ ግን አሁን ኮፊውኖ ቀንሸው በሻይ ተክቸዋለው፡የሚሰማኝ ስሜትም ጥሩ ነው፡ ወንድሜ ለምታበረክተው ትምሕርት በጣም አመሰግንሃለው፡በርታ።

  • @azmarino69
    @azmarino69 3 года назад +3

    Thank you for the educational and informative sharing of your knowledge. With all respect for your method of informing, me and several followers might wish that if you not repeating yourself with what already spoken. This might does your program shorten and effective. Your 25 minutes could be said in max 15 minutes. Effective Pedagogy please🙏🏾

  • @selamgebremicheal2452
    @selamgebremicheal2452 Год назад +1

    Thank you konjo temhret❤❤❤❤