የደም አይነት ቢ ሰብዕና/Blood types of food/ Blood type B/ETHIOPIAN FOOD

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 723

  • @Amentube77
    @Amentube77 2 года назад +6

    በጣም ደስ የሚገርም አገላለፅ ነው ስለራሴ ለራሴ ምታወራልኝ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የገረመኝ 95% ትክክል ነው ፈጣሪ ያክብርህ

  • @tmproductio
    @tmproductio 2 года назад +8

    በጣም ነው የሚገርም ይሄ ሁሉ ምልክቶች እኔ ላይ ይታያል ደሜ B+ ነው በርታልን ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Sunset_star192
    @Sunset_star192 23 дня назад

    የስብህናው በጣም ይገርማል በተወሰነ መልኩ ራሴን አሳየኝ በተለይ የራሴ ሇኖ ያገኘውት ውሳኔ በመወሰን ራሴን አገኘው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ወንድማችን.

  • @elsa1127
    @elsa1127 Год назад +7

    በጣም ጎበዝ ነሕ እኔ የደም አይነቴ ቢ ነዉ ልቤ ለይቅርታ በጣም ቅርብ ነው ከራሴ የበለጠ ለሰዉ አስባለሁ አዝናአለሁ በርግጥ ብዝዉን ነገር ትክክል ነሕ ጌታ ይባርክህ

  • @tirumebitgeberemariam4649
    @tirumebitgeberemariam4649 2 года назад +9

    ለደም ዐይነት ቢ የሰጠኸው መግለጫ እጅግ ድንቅ ነው ተባረክ። ይሄ ታይፕ ብዙ ስለሌለ ኢንፎርሜሽን ለማግኘት እቸገር ነበርና አትርሳን

    • @Dawit-yj2hv
      @Dawit-yj2hv 11 месяцев назад

      wow my blood type is B

  • @senaitgetachew1781
    @senaitgetachew1781 2 года назад +38

    🙏🙏🙏ዛሬ የምር እራሴን እያየህ የምታወራ ነው የሚመስለው ሲገርም 👍ተባረክ 95% ሁሉም ይገልፀኛል

    • @kahsksvd9252
      @kahsksvd9252 2 года назад +3

      ግን ኦይማግጣሉ

    • @tegestbekele491
      @tegestbekele491 2 года назад +1

      እኔ የደም አይነቴ ቢ+ ነው።ሰለሰበህና
      የተናገርክው 75 ፐርሰንት እኔውጥ
      ያለ ነው። በማወቄ ደስ በሎኛል።
      አመሰግናለው!!!!

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад

      @@kahsksvd9252 ትክክል

    • @rewinarewina-lv1vf
      @rewinarewina-lv1vf 2 месяца назад

      Btam ygrmal bahryy new ygltsekew

  • @nemaali1299
    @nemaali1299 2 года назад +5

    በጣም እናመሠግናለን ቢ ወች እራሳችሁ እወቁ እሠይ ተባረክ።😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Dawit-yj2hv
    @Dawit-yj2hv 11 месяцев назад +1

    my ለደም ዐይነት ቢ የሰጠኸው መግለጫ እጅግ ድንቅ ነው ተባረክ።

  • @saadasaadaabdu
    @saadasaadaabdu 7 месяцев назад

    ይሄ ትምርት እራሴን እንድፈትሽ እና 100/100እራሴን እንዳቅ አርጎኛል በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ephremadege8245
    @ephremadege8245 Год назад

    ዶክተር የኔን ባህሪ በትክክል ገልፀኸኛል በጣም አስገራሚ እዉቀት ነዉ እግዚያብሔር ይባርክህ እድሜ ከጤናና በእዉቀት ላይ እዉቀት ያብዛልህ

  • @eskukidesalegn1269
    @eskukidesalegn1269 Год назад +8

    አብዛኛው ትክክል ነው ግን ደንታ ቢስነት የሚለው እኔ በጣም ነው ለነገሮች ምጨነቀው አንድ ነገር ከገጠመኝ ያ ነገር እስኪፈፀም ድረስ በጣም ነው ምጨናነቀው ያስጨንቀኛል ያሳስበኛል እና ደግሞ በጣም ለሰዎች እጨነቃለው ሰው ሲደሰት ማየት በጣም ያስደስተኛል ለኔ ብሎ ሰው የሆነ ነገር ሲያደርግልኝ በጣም ይጨንቀኛል ከዛ ውጪ ግን አብዛኛው ትክክል ነው

  • @mamaon3811
    @mamaon3811 2 года назад +7

    90%እኔን ነው የገለፅከው በጣም ኣመሰግናለሁ ጌታ ይባርክህ
    የዕውቀትህን ዳርቻ ያስፋልህ ተባረክ

  • @anwarzuber2134
    @anwarzuber2134 2 года назад +8

    በጣም እናመሰግናለን ታሜ በብለድ ታይፕ እና አመጋገብ ዙሪያ ብዙ እውቀትን ካንተ ቀስመናል እውቀትን አላህ ይጨምርልህ ነገር ግን ስብእናው ላይ በደንብ ጉግል ማድረግ ያለብህ ይመስለኛል በርግጥ አብዛኛው እውነት ነው ነገር ግን the hunter / አዳኝ / በመባል ስሚታወቁት ቢ ዎች ስለነሱ ብዙ ያልጠቀስከው ነገር አለ ከነሱም ውስጥ Adventurous ወይም አደገኛን ነገር መጋፈጥ የሚችሉ መሆናቸውን አልገለፅክም እኔ በራሴም ላይፍ ላይ በተደጋጋሚ ስላየሁት ነው ቢ ከተናደደ ምንም ነገር አያግደውም ደንታ የለውም አንተ ግን ይህን የ ቢ ባህሪ ለ ኦ ነው የሰጠኸው ምናልባት ኦ ስለሆንክ ይሆናል እሱን አስተካክል
    ሲቀጥል ቢ የሆነን ቦታ የመውረርና ያን ቦታ መውረስን የሚወክል ነው ይላል
    ሌላው ቢ ዎች ሰዎችን ማስደሰት በጣም ያስደስታቸዋል እና ደሞ ስልጡን የሚባል አይነት ደም ነው በርግጥ የሆነ ነገር ላይ ካልመሰለው አያግዝም...
    በስተመጨረሻ አየሰራህ ያለኸው ስራ የሚበረታታ ነው በርታልን ታሜ ቅን ሰው ነህ

    • @ማኪየሞኬአፍቃሪ
      @ማኪየሞኬአፍቃሪ Месяц назад

      ትክክክል ነው የገለጽክልኝ ል ቢ ስለሆንኩኝ ደስ ብሎኛል ገልጸክልኛል ለዛ ነው ያልጻፍኩት

  • @tewodrosyohannes710
    @tewodrosyohannes710 2 года назад

    100%ይገልፀኛል ስራ ላይ ግን አህያን አስንቃለሁ ታዛዥ ነኝ ትእዛዝ አሰጣጡ ግን በፈገግታ ሲሆን.. ድሮ ሽቅርቅር ነበርኩ... በጣም ሩሩ ነኝ ማንበብ መፃፍ እስፖርት ብስክሌት ኩዋስ ቴብል ቴኒስ መረብ ኩዋስ..... ብቻ ሁሉንም እሞክር ነበር ግን ያወኩህ አሁን ነው ከተጎዳሁ በሁዋላ.... ጥሩ ነው

  • @ashawaynishat4042
    @ashawaynishat4042 2 года назад +1

    ሀይ ሰላም ለአንተ ይሁን ዶክተር🙏🙏
    በጣም አመሰግናለሁ በእውነት ከአንተ ያገኘሁት
    የጤና በረከቶች ከግል ዶክተረ እንኩዋን አላገኘሁም
    የአንተ ምክሮችና ትምህርት በጣም ጠቅሞናል
    ቡዙ ለውጥ በጤናዬ አይቻለው ብቻ ቆጥር የማልቺለው
    በርከትን አግኝቻለው 👏👏
    በእውነት እግዚአብሔር ባርኮ ለበረከት አድርጎሃልን
    አሁንም አሁንም ይጭምርልህ እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርልን
    ሌላ የምልህ የለኝም 😍🙏🙌

  • @samyeabatelij1745
    @samyeabatelij1745 2 года назад

    በጣም በጣም በጣም እናመሰግናለን
    የኔ የደም አይነት B+ ነው እና በጣም ከልቤ ነበር ቪዲዮህን ሳይ የነበረው ምክንያቱም የምትለውን እየሰማሁ ስለኔ የምትናገር መስሎኝ ነበር ሳደምጥህ የነበርኩት ያልከው በሙሉ በኔ ውስጥ አለ በተለይ ቶሎ መወሰን፣ መተው፣ የብቸኝነት ስሜት ማለት ማንም ሰው የሚረዳኝ አይመስለኝም ስለዚህ ብቸኝነት ብዙ ጊዜ በውስጤ አለ እናም ሁሉም ግን ይመስለኛል የውነት በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን በርታ ከዚህም በላይ ብዙ ነገር እንደምታደርግ እናምናለን ተባረክ👏👏👏

  • @demisewassefa9751
    @demisewassefa9751 2 года назад

    ደስ ብሎኛል ለጤናች ኢትዮጵያ ያሉ አትክልትና ፍራፍሬዎችን በደም ዓይነት መመገበ እንዳለብን አስተምረኸናል ነገር ግን እንቁላል ለየትኛው የደም ዓይነት እንደሚስማማ አልተናገርክምና ወደ ፊት እንጠብቃለን

  • @AhlamMohammed-t5m
    @AhlamMohammed-t5m Год назад

    ያረቢ ከሞላጎደሉ ከኔጋር ይመሳሰላል እና ብዙ ትምርት አጊኝቻለሁ አመሰግናለሁ

  • @aschalechkebede8448
    @aschalechkebede8448 2 года назад +40

    ይገርማል የኔ የደም አይነት B ነው 95% ይገልፀኛል። በተለይ ስለሰው መስማት ይፈልጋሉ ካልከው ነገር ግን ተቃራኒ ነኝ። ራሴን እስክታዘበው ድረስ ነገሩ በቀጥታ ካልተመለከተኝ በቀር ማዳመጥ አልወድም። ስልጣንም አልወድም።

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад +2

      የኔ ቢጤ

    • @gebregziabher-yu7lu
      @gebregziabher-yu7lu 8 месяцев назад +2

      በትክክል ወንድሜ ሌላ ኣሪፍ ነው እኔ ደሜ ቢ ነው ስልጣን ያስጠላኛል

    • @egzihariamekonen5184
      @egzihariamekonen5184 7 месяцев назад +2

      በኣብዛኛው ልክ ነው ነገር ግን እኔ ስልጣን በጣም ያስጠላኛል

    • @نفيسهعلي-ي6ر
      @نفيسهعلي-ي6ر 5 месяцев назад

      እኔም ራስ ወዳድ አደለሁም ስለሰው መስማት አልፈልግም ስልጣንም አልወዲም

  • @behailutamirat4422
    @behailutamirat4422 5 месяцев назад

    Thanks, Dr. I appreciate you. Stay blessed !

  • @selamsolomon8597
    @selamsolomon8597 Год назад

    ሰላም እግዚኣብሄር ላንተ ይሁን ዶክተር, በጣም ጎበዝ ነህ ለኔ 90% ገለጽከው ጌታ የሱስ እጅግ ኣብዝቶ የባርክህ , መገንጽ ይስጥህ

  • @wudegetachew6219
    @wudegetachew6219 Год назад

    በጣም ይገርማል 90% እኔን ይገልጠኛል ተባረክ ወንድሜ በርታ።

  • @meseretdesta147
    @meseretdesta147 7 месяцев назад

    98%ትክክል ነው ወሬ መስማትና ስልጥጣን መታወቅ አልወድም ባለቤቴም አንድ አይነትነን ሞናልባት በወንድና በሴት ትንሽ ልዪነት ይሚኖር ይምመስለኛል ብዙ ንነገር ተመሳሳይ ነን እናመስግናለን በርታ

  • @wubalemchelkeba6165
    @wubalemchelkeba6165 2 года назад +3

    አቦ ተባረክ እንዴት ያለ ትንተና ነው በቃ እኔን ነው የሰማሁት በጣም ይገልፀኛል እናመሰግናለን።

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 2 года назад +8

    🆎😂😂🤣🤣🤣 በናፍቆት ነው የምጠብቀው የስራ ባልደረባዪ B. ነች 80 % ገልጸዋል በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ተባረክ ❤️🤜🏽🤛🏽🍀🍀🍀

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 2 года назад +1

    የምታቀርበው ጥሩ ነው ጌታ ይባርክህ ሌላው አያይዘህ ሰለአመጋገብ ብትገልጽ ደሰ ይለኛል

  • @WeyinituwendimuWeyin
    @WeyinituwendimuWeyin 7 месяцев назад +1

    Midinew getan be tikiki nek wow i mB+ tebarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉gin sew yebezabet bota alfeligim chinket alew

  • @alemalem9350
    @alemalem9350 2 года назад

    ትምህር በጣም ኣሪፍ ነው እግዛሃቤር ይባርክህ

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov 5 месяцев назад

    ብዙ ጊዜ የደጋገምካትን የፊደል ስህተት ላርምህ ነው ዛሬ 🎉"ሰብእና" ሳይሆን "ስብዕና"...... "ሰ " ሳይሆን "ስ " ፊደልን ተጠቀም 😍🙏

  • @Hassabe-sk2qx
    @Hassabe-sk2qx 8 месяцев назад

    የምር ይገርማል ባለቤቴን በትክክል ገልፀከዋል ተባረክ ወንድሜ ስንት ትምህርት ብዙ እየተጠቀምን ነው በርታልን

  • @honeybethiolondontom5163
    @honeybethiolondontom5163 7 месяцев назад

    Wow i feel like you talk about me ,exactly this is my life thanks for sharing the knowledge you are awsome👊

  • @humble305
    @humble305 2 года назад +5

    Omg this is all me what a fascinating knowledge thanks for sharing brother

  • @ሳሮንበላይነህ
    @ሳሮንበላይነህ 8 месяцев назад

    የሚገርም ነው አገላለፅህ ተባረክ❤❤❤❤❤

  • @sabrinahassen1835
    @sabrinahassen1835 2 года назад +10

    በጣም ደስ የሚል የተነተንከው አላህ ይስጥህ።

  • @azebetesfaye9818
    @azebetesfaye9818 Год назад

    እጅግ በጣም የሚገርም ነው 99% ገልጸኸዋል አመሠግናለው

  • @senaitmekonnen8363
    @senaitmekonnen8363 2 года назад

    ስላመ እግዚያአብሔር ይብዛልህ ወንድሜ 85% ትክክል ገልፆኛል
    ይቅርታ ግን በነፃ አደርጋልሁ ባልጠየቅም ይቅር እላለሁ እንዲያውም እንደሞኝ ቆጥረውኝ ይደግሙኛ (ያስክፋኛል) ሌላው በእውነት እራሴን ነው ቁጭ ያረከው ሳቅ እያልኩ ነው የስማሁት ጤና እከእድሜ ያብዛልህ 💚💛❤️

  • @MehmetAssefaMehmet
    @MehmetAssefaMehmet 5 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን እኔ በተለይ ደግሞ እንድትሰራልን የምፈልገው ነገር ቢኖር በፍጥነት ቁመታችንን ለመጨመር የሚረዱ ምግቦችንንና የተለያዩ ነገሮችን ንገረን እባክህ አደራህን

  • @kalkidanamare8391
    @kalkidanamare8391 2 года назад

    ወንድሜ በጣም ገልፀኸኛል ተገርሜያለሁ 95 % ትክክል ነው ተባረክ አሉታዊ ነገሮቼን በደንብ አይቼዋለሁ በጣም ይጠቅመኛል

  • @hanaabraham-h7b
    @hanaabraham-h7b 5 месяцев назад

    በጣም ትክክል ከኔ ባህሪ ጋር 100/100 አመሠግናለሁ

  • @derejezewde3561
    @derejezewde3561 3 месяца назад

    በትክክል ነው የገለፅከው በይበልጥ በሥራ ማደግ

  • @almazabreham2776
    @almazabreham2776 2 года назад

    ሰላም እንደምነህ እኔ ካንተ ብዙ ተምሬለህ አሁንም ቢዚ ትንተና ላይ በእውነት የምታቀኝ ነው የመሰለኝ ሁሉም ትክክል ነው አንድ ሁለት ነገር ብቻ ነው ከኔ ጋ የማይሄደው በርታ አንድ ነገር ላስቸግርህ ለካልሴምን ለመተካት ስምስም ወይንም (ሰሊጥ) ጥሩ ነው ይባላል ወይም የሰሊጥ ውጤቶች አንተ ስታስተምር ግን ለቢ ክልክል እንደሆነ ነው እና እኔ አንተ ባልካው የአመጋገብ ዜዴ ስለምከተል ሰሊጥ ሳይበዛ አንድ ትንሽ ማንኪያ በቀን ብወስድ ችግር አለው ካይቅርታ ጋር

  • @YeshiworkGetahun-n2l
    @YeshiworkGetahun-n2l 2 месяца назад

    ትክክል ነው የገለፅከው ከኔ ጋር ይሄዳል በጣም ይገርማል

  • @savalove2409
    @savalove2409 2 года назад

    Egziabiher yakibriln 90% rase agegnehut yigermal thank you so much bro

  • @macdesm5755
    @macdesm5755 2 года назад

    ወይኔ ግርም ነው ያለኝ ትዛዝ አልወድም ብቸኝነት አበዛለሁ ከራሴ ጋር መሆን ይመቸኛል አንድ ነገር ተቆረጥኩ እዛ ላይ አልመለስም የዋህነት አለብኝ እና ጀብዱ መስራት ደስ ይለኛል ለማወቅም ጉጉት አለብኝ ብቻ ሁሉንም ያያከውን ነኝ አመሰግናለሁ ባህሬን ይበልጥ እንድረዳ ስላረከኝ ተባረክ

  • @naney6677
    @naney6677 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ጥናት ነው የእውነት ከቢ የደም አይነት ጋር የመኖር አጋጣሚ ነበረኝ ያልከው ሁሉ 100% ትክክል ነው

  • @tenagnekassa3970
    @tenagnekassa3970 2 года назад +1

    የእኔ blood type negative RH ነው ግን ወደ 80 percent የሚሆነውን እኔን ገልጾኛል ማለት እችላለሁ በጣም አመሰግናለሁ ስለሰጠኸን ትምህርት ። ለወደፊቱ ስለ RH እስኪ አንዳንድ ነገር በለን

  • @sabakertiyemer4019
    @sabakertiyemer4019 2 года назад +1

    በጣምጠቃሚመርጃነው በጣምእናመሰግናለን

  • @MekdesSolomon-ou2pb
    @MekdesSolomon-ou2pb Год назад

    በኡነት እንየን ይገልጸኛል አመሰግናለሁ ወነደሜ

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 3 месяца назад

    ይገርማል ትክክል ነዉ❤❤❤🎉

  • @zenashbekele9456
    @zenashbekele9456 2 года назад +1

    ደስ ብሎኝ ነው የምሰማው ወድሜ ጤና ይስጥህ

  • @kidusadam4481
    @kidusadam4481 2 года назад

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ገልጸኸኛል በጣም አመሠግንሐለሁ ክብር ይስጥልኝ።

  • @aynetadsse7399
    @aynetadsse7399 2 года назад

    Wow በጣም ነው የሚገርመው ከ አንድ ነገር ውጭ ሁሉም ነገር የኔ ማንነት ነውና በጣም ነው የገረመኝ

  • @marthaamenu7663
    @marthaamenu7663 2 года назад +2

    ሠላም አመሰግናለሁ በጣም የገለፅከው ሰብእና 89℅ አኔ ላይ የሚታይ ነው ተባረክ።

  • @abduhussen2086
    @abduhussen2086 Год назад

    አብዛኛውን ባህርዬ ይመሳሰላል ስገረምም በራሰም ስስቅ ነው ያዳመጥኩት 80% ያክል እኔን ገልፆኛል ዶ/ርዬ እናመሰግናለን በረካ ሁን

  • @abebaeyob3056
    @abebaeyob3056 2 года назад

    I am so so lucky 🥰 i found u i never know that u can a person by blood type.tank u know i t helps me to a dentify my co workers character.i appreciate you. Thump up

  • @martadawit8604
    @martadawit8604 Год назад

    Wow betam yemigerm new 80% yigeltsegnal tolo yemiwosn yeyazkutn yemalek hassben kalasakau altegnam betewat menesat maninm aykedmegunm thx endet endewodedkut
    Bcheginetn betam ewedalu bzu gize rasen madamet efelgalu bizu give yemasbewn degahme emokraleu tieza yemyazegin sew alewdm bears metemamrne betam keftegna new ❤❤❤ miserable sira kecheresku beuala bchayen mehon yasdestegnql

  • @tamenemekonnen7075
    @tamenemekonnen7075 2 года назад +1

    አብዛኛው እኔነቴን በዚህ ትንታኔ ውስጥ አግኝቼዋለሁ በጣም አመሠግናለሁ በርታ

  • @yejimawgebriel
    @yejimawgebriel 5 месяцев назад

    ገራሚ ነው። Exact

  • @AskaleMaryam-x8i
    @AskaleMaryam-x8i 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን Dr 95/100 ይገልፀኛል።

  • @endaletesfaye355
    @endaletesfaye355 2 года назад

    ዶክተር በጣም ሊቅ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ የነገርከን ሙሉ በሙሉ የባለቤቴ ባህሪ ነው ብዙ ነገር አስተማርከኝ አመሠግናለው

  • @laynegrmay9768
    @laynegrmay9768 Месяц назад

    May be Hever correct 💯 bro tanx

  • @kulituhassen3749
    @kulituhassen3749 2 года назад

    የኔ የደም አይነተት ቢ ነው። 95% ባህሪየ ዬን አይቸበታለሁ። ትክክለኛ እይታ ነው ። በርታ!

  • @MahiderAsefa-im1ms
    @MahiderAsefa-im1ms Год назад

    100% ሁሉም ነገር የተናገርከው የራሴ ባህሪ ነዉ አመሰግንሃለሁ

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 2 года назад +35

    ትንሽ ግን ግራ የሚያጋባው:-
    1. ራስን ማግለል ( ብቸኝነትን መምረጥ) እና የተዋጣለት ጓደኛ የማፍራት ብቃት ፤
    2. ራስ ወዳድነትና አዛኝነት፤
    3. ራስን ማግለልና ( ብቸኝነት) እና ደስተኛነት ፤
    4. በቀላሉ አለመሸነፍ/ ቂመኝነት/ደንታቢስነት እና አዳማጭነት ፤ ሌሎችም የመሳሰሉት ተቃርኖዎች እንዴት አብሮ ይሄዳሉ?

    • @rasmassyom1024
      @rasmassyom1024 2 года назад +2

      Aquarius's identity

    • @BuzeBekele-wf3rd
      @BuzeBekele-wf3rd 8 месяцев назад

      Arif mlikt nw.lmawek fetan ngh .mesmat kmaliflugew selsew minim mawk alfelgim bhamet derja mesmat alchilim ekotalhu degagimo hametin yezew kmtu kutegha ngh denbaram adelhum self alodim tekawimo alodim

    • @BuzeBekele-wf3rd
      @BuzeBekele-wf3rd 8 месяцев назад

      .Kimgha adelhum nger kyazkugh alkim tegafiche ewintun kalweta alimlsim. .gin tgibar layi ytgibar sew ngh saltgburew alimlesim yihe lyet yadergeghal

    • @techtrue8510
      @techtrue8510 7 месяцев назад

      ቢ ወች ውስብስብ ናቸው የሚባለው ለዚህ ነው

  • @batiassefa500
    @batiassefa500 Год назад

    እውነት ነው ❤❤❤❤❤❤ እኔን ይገልፃል ተባረክ

  • @abdiyehaji3259
    @abdiyehaji3259 2 года назад +5

    95 % It Explain Me Really Thankyou
    All What you say is my charcter

  • @loveisawinner2541
    @loveisawinner2541 2 года назад +5

    100% it's my behavior 👌👌thank you so much for sharing

  • @liz7175
    @liz7175 Год назад

    Hulum enen yemselale except. Jebdu, selatan felagi ena ene letawek befesum enen ayweklem
    Thank you brother.

  • @ወዬነኝየአባቴዳይመንድ

    በጣም በጣም ትክክል ነው ሁሉም የምር👍👍btlyi mtazez lay dme yifelal🙈Erase flge sesra newji

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነገር ነው ሁሌም እክታትላልው እሰኪ ሰል vitami D.C.Kጥቅም አሰርዳን

  • @SerkalemKebede-nb4um
    @SerkalemKebede-nb4um 7 месяцев назад

    Betam yigelsengal bezu alaweram focus yarekut 1neger lay kehone lelelaw gidyelengim bechayen mehon mertalew 95%lek new B+ negn gin yikerta aregalew betam yikerta wedalew

  • @samrikefyalew8546
    @samrikefyalew8546 2 года назад

    Ye dem ayinet B negn thank you bexam geltsehegnal, hulun le melkam neger lemexekem temirebetalew. God bless you

  • @terefefiqire4497
    @terefefiqire4497 2 года назад +2

    ተክክለኛ ጥናት ነዉ ቀጥልበት።

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 2 года назад +2

    ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ የአሰሪዬ የደም አይነት b ነው ብዙ ነገሮች የሷ ባህሪ ነው 👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Sarakuking
      @Sarakuking 2 года назад

      90% የኔ ፀባይ ነው

  • @genetkebede9564
    @genetkebede9564 2 года назад

    በእርግጥ ቆየት ያለ መልክት ነው አሁን ባዳምጠውም። እኔ ያለኝ ጥያቄ ነው የደም አይነት ከኮከብ ጋ የሚያገናኘው ነገር አለ ወይ ? ስለተመሳሰለብኝ ነው።በጣም አመሰግናለሁ ።በጣም ይመሳሰላል ያልከው ነገር።

  • @ayshahussien2128
    @ayshahussien2128 2 года назад +7

    በአብዛኛው የኔን ባህሪ ይወክላል ከሁሉም ትእዛዝ አልወድም በጣም ቆራጥ ነኝ ግን እራስ ወዳድ አደለውም ብዙ ሰው እቀርባለው ለሰው ብዬ ጥቅሜን እለቃለው ሰውንግን ላለማዘዝ በጣም ነው ምፈጋው

  • @vipvp2400
    @vipvp2400 2 года назад

    እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ነው በጣም ይገልፀኛል

  • @TigistAsefa-p5x
    @TigistAsefa-p5x 4 месяца назад

    በጣም ይገርማል በደንብ ነው የገለፅከኝ

  • @Rahel-u9q
    @Rahel-u9q 3 месяца назад

    ጌታን እዉነት የኔባህሪ😂😂

  • @tihetinatadesse8318
    @tihetinatadesse8318 2 года назад

    ብስማም ማመን አቃተኝ ምርጥ ሰው A+ 100%እውነት ነዉ

  • @hailemariamkassa3904
    @hailemariamkassa3904 7 месяцев назад

    Enien k 90% belay geltsognal. Ke Mekelle Negn. Enamesegnalen Ethio family Tube.

  • @martamengstu2022
    @martamengstu2022 2 года назад +11

    ትክክል ነዉ ግን እራስ ወዳድ አደሉም ለሰዉ ይሞታሉ እርዳታ በጣም ይወዳሉ ሌላዉ እንዳለ ልክ ኖ😊

    • @andukiya9998
      @andukiya9998 5 месяцев назад

      Yess ene lelela megodat new yeselechegn endewm

  • @desdemo7993
    @desdemo7993 2 года назад +33

    65% ባህርዬን ገልፀኸዋል ግን የሚገርምህ እኔ እንዲያውም ለሌሎች መስዋእት ነኝ ሌላዉ ሲበላ ሲጠጣ ወ/ም ሲደሰት የሚያስደስተኝ እራሴን more የምጎዳ ሰበአዊ ማንነቴ ነው ።
    አመሰግናለሁ

    • @andukiya9998
      @andukiya9998 5 месяцев назад

      Me too esu new algerm yalegn ... ena demo sltan alwedm, mazezm alwedm metazez des ylegnal.... I think andandu gmt fail yaregal weym egna yekeyernew ale

  • @mahdisimegne7070
    @mahdisimegne7070 2 года назад +2

    U really explained it very well👍....I can see it in my friends
    Can u also do for O?

  • @lubabaebrahem4745
    @lubabaebrahem4745 2 года назад +1

    ታሜ ከልብ አመሠግናለሁ ባተምክናያት ብዙነገሬ ተቀይሯ ፈጣሪ እውቀትህን ይጨምርልህ መጨነቅ አላውቅም ለውሳኔ አንድኛ ነኝ

  • @ZerihunNemera
    @ZerihunNemera 8 месяцев назад

    Wowwww! You are totally, right. Almost 97% of what you said works for me. Thank you very much. What don't work for me are these Two qualitys: I am not selfish, rather I am the opposite and the other one I don't have proble to accept order from others rather I good in accepting order I am very much obident to others.The rest works for me Thanks a lot❤❤❤

  • @eyerusalemgetachew3140
    @eyerusalemgetachew3140 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ነው ባለቤቴ ቢ+ነው ያልከው ሁሉ ነው ያለው በርታ ብለስድ

  • @ይስሬሸይስሬሸ
    @ይስሬሸይስሬሸ 2 года назад +1

    ታሜ በነገራችን ላይ መረጃዎችህ በጣም ከተስማማቸውና ትክክል ነው ብለው ከሚቀበሉት ሰዎች አንዱ ብሆንም ስለ ስብእና ስትናገር ግን እምነቴ ከ88 ወደ99% ከፍ አለ ። እኔ ኤነኝ ማንነቴ አእንደ ገለፅከው ነው የምኖረው ከBዎች ከABዎች ከoዎች ነው አሁን ለቢ የተናገርከው ደሞ በቃ ትክክል መገለል ይደርስባቸዋል ላልከው ራስ ወዳድነታቸው ከኔ የምንጋጭበት ነገር ደሞ ሀላፊነት ባግባቡ ባለመወጣት ዙርያ ነበር በቃ መናቆር ነው አልኩህ በቃ ከአሁን ቦሀላ እሰከነ ማንነቷ ለመቀበል እሞክራለሁ ግን ከባድ ነው🤓🤓😀😀

  • @etaferkebede742
    @etaferkebede742 2 года назад

    በትክክል ነው የገለፅካቸው

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 2 месяца назад

    ሱብሀን አላህ በአብዛኛው የኔን ባህሪ ነው የገለፅከው ግን ስልጣን በጣም የምጠላው ነገር ቢኖር አዛኝ እሩህሩህ ለጋስ የሰው ማግኝት የሚያስደስተኝ እና እዳልከው በጣም ጉጉ ነኝ በአጠቃላይ 85% የገልፀኛል

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 2 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ በደም አይነቶች ላይ ቪዲዩ ስለሰራህ በተለይ ደግሞ በደም አይነት ቢ ላይ፡፡ እባክህ Sage በሚባለው ቅጠል ጠቀሜታ ዙሪያ ቪዲዩ ብትሰራ ደስ ይለኛል፡፡ 🙏🙏🙏

  • @aasamenewyabatulij1382
    @aasamenewyabatulij1382 2 года назад

    ዋው thanks ✌️

  • @Huugug-hg3zg
    @Huugug-hg3zg 5 месяцев назад

    ልክ ነህ ይሚቴ ትክክለኛ ብሀሪነው የገለጽከው

  • @kidistsintayehu4283
    @kidistsintayehu4283 Год назад +1

    እባክህን ዶክተር የB+ ሰብዕናን ንገረን

    • @Seni-xo3ln
      @Seni-xo3ln Год назад

      አጠቃላይ የ B እኮነዉ ዉዴ ይሄ ቪዲዮ

  • @SelamBonsa-j7f
    @SelamBonsa-j7f День назад

    Mulu bemulu tekekal💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @eldanaselamawit7091
    @eldanaselamawit7091 11 месяцев назад

    ስለደም ስብዕና የገለፅከው በጣም አሪፍ ነው በሃገራችን አንተ ደመ መራር ነህ ይባላል ይሄን ታሳቢ አደርገህ በአለማችን ላይ የሚሰሩ መጥፎ (ጥሩ) ስራ የትኛው ደም ላይ

  • @gizachewaddis3472
    @gizachewaddis3472 2 года назад

    ewunt new gn kimegna aydelehum enamesegnalen edmina tina ystln

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 2 года назад

    ሰላም ዶክተር፡ የኔ ስብእና በሚገባ ገልጸኸዋል!!!! የየሱስ ሰላም ይብዛልህ!!!! እምየ ማርያም ትጠብቅህ........

  • @misrakmesafint8722
    @misrakmesafint8722 2 года назад

    ወንድሜ ታሜ በጣም ነው የገረመኝ ባለቤቴ የዚህ ደም አይነት ነው ከጠቀስከው በጣም የማውቃቸው 16 ቆጠርኩኝ ይህ ማለት 90% (95%)እንደማለት ነው በጣም ተገርሜያለሁ አንዳንድ እንዲያውም የሚያጋጨን ሁሉ እደነበር ሳስበው ለካ ስብእናው ነው ትልቅ እውቀት ነው የተጨመረልኝ መጽሀፉህን በጉጉት ከሚጠብቁት አንዶ ነኝ በጸሎትም አግዝሀለሁ መከናወኑ እንዲፈጥን ተባረክልኝ

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 2 года назад

    በጣም ይገርመሀል ብዙ ነገሮች ከልጄ ጋር ተመሳሳይ ነገሮች አሉን የልደት ቀናችንም የደም አይነታችንም አንድ አይነት ነው። ራሴን የማየው ልጄ በምታደርጋቸው ድርጊቶች ነው እሷ የምታረገው ልቃወማት አስብና እኔም በሷ ዕድሜ ልዩት በሌለው መልክ ስፈፅመው ነበር። የዘረዘርካቸው በአብዛኛው በልጄም በኔም አየዋለሁ በተለይ የልጄ እናት በመገረም ሁሌ ባንተ ነው የወጣችው ልዩነት የላቹሁም ትላለች ስመረምረውም እውነት ነው።