Blood Type B/የደም አይነት ቢ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 55

  • @nigatbus2948
    @nigatbus2948 2 месяца назад +3

    ደስ የሚል አገላለፅ ነው ሪታ ቆንጆ

  • @atsedebayeh9066
    @atsedebayeh9066 2 месяца назад +2

    Thanks Rita❤❤❤🥰🥰

  • @zebibayemam1840
    @zebibayemam1840 3 года назад +1

    በጣም አመስግኘሻለሁ በርችልኝ የጤናየ ጀግኒት

  • @fikiryoutube6075
    @fikiryoutube6075 4 года назад +4

    ሪችዬ የኔ ልዩ በጣም እናመሰግናለን በርችልን👍ተናፍቀሻል

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      ፍቅርዬ አመሰግናለሁ ተናፍቀሻል ውዴ 🙏❤

  • @GelagelaGo
    @GelagelaGo 7 месяцев назад +1

    ይመችሽ ቀለል ያለ አገላለፅ እናመሠግናለን

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 4 года назад +1

    ቆንጆ ኢንፎርሜሽን ነው ያካፈልሽን እናመስግናለን ተባረኪ 🙏🙏🙏💚💛❤️👍

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад +1

      አመሰግናለሁ ወይንዬ

  • @almazoljira
    @almazoljira 4 месяца назад +3

    እባክሺ እህቴ ለደም ዓይነት ቢ+ብትግሪኝ አመሠግናለሁ

  • @ethiman7509
    @ethiman7509 3 года назад +3

    Good information👍Thanks for sharing us

  • @hermitube9129
    @hermitube9129 4 года назад +1

    እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው በርቺ ብዙ እንጠብቃለን ገና💗💗💗

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ወንድም

  • @sofiyasofi8175
    @sofiyasofi8175 2 года назад +1

    እናመሰግናለን 🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍😍

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 года назад +1

    ቆንጆ መረጃ ነው እናመሰግናለን። በርቺ።

  • @rehimaahmed6787
    @rehimaahmed6787 2 года назад

    ደስ በሚል አገላለጽ ነው የገለሽው እናመሰግናለን

  • @wubittefera7857
    @wubittefera7857 4 года назад +1

    እናመስገናለን ራታይ ውዴ 😍❤️

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      እኔም አመሰግናለሁ ውዴ

  • @natiialemu4687
    @natiialemu4687 4 года назад +1

    Thank you for sharing you doing great jobs

  • @maneaylegne3354
    @maneaylegne3354 3 месяца назад +1

    Thank you

  • @tinsaevlog6646
    @tinsaevlog6646 4 года назад +2

    Good job sis 👍👍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 4 года назад +1

    ሪችዬ ቤተሰብሽ ሆኛለሁ እኔም ጋር ብቅ በይ🙏😘

  • @ayniethiopia1495
    @ayniethiopia1495 4 года назад

    ይምወድሽ እናመሰግናለን በርችልኝ አንድኛ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ አይንዬ

  • @GENETTUBE2020
    @GENETTUBE2020 4 года назад +1

    ደስ ይላል ሪችዬ የደም አይነታቺን የማናቀው ምን መመገብ አለብን በቀጣይ እጠብቃለሁ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      አመሰግናለሁ ገንዬ❤

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret2063 2 года назад +3

    እንዴትነው የምታወሪው ይደብራል

  • @yenefamilytube9721
    @yenefamilytube9721 4 года назад

    Thank you for sharing Ritaye

  • @likeatube4355
    @likeatube4355 4 года назад

    Thank u rich good job

  • @destatasew671
    @destatasew671 8 месяцев назад

    ከልብ አመሰግናለሁ የት ነበርሽ ናት

  • @geteneshalayou1991
    @geteneshalayou1991 3 года назад +1

    ፎሶሊያ ለቢ ደም አይነት ጠቃሚ ነው እንዴ?

  • @richoyonas3932
    @richoyonas3932 10 месяцев назад

    ምስር ለደም አይነት Bየተከለከለ አይደለ እን?

  • @noriasaleh9120
    @noriasaleh9120 4 года назад

    በጣም ደስይላል 🙏

  • @ICT1982
    @ICT1982 4 года назад +1

    አመሠግናለሁ የሚፈልገው መረጃ ነው

  • @mizanamanmidiya8284
    @mizanamanmidiya8284 Год назад +1

    ሰላም ቤተሰብ ቢ ማይነስ ለሆነ ሰዉስ ይሆናል ወይ እናት

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 3 года назад

    Berchi

  • @sunymstube8264
    @sunymstube8264 4 года назад +1

    Ewuketeshin share seladeregeshin ejege betame enamesegenalen gobeze leje berchilene bemiketelewume gize lela yezeshilene eskemetemechi begugut enetebekeshalen enamesegenalen

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  4 года назад

      Betam amesegnalew bekrbu emetalew

  • @yabumovies22
    @yabumovies22 Год назад

    ታዲያ ምን እንብላ ሁሉንም ተከልክለን

  • @muhammadeindres5777
    @muhammadeindres5777 Год назад

    😘😘😘😘😘

  • @godolyastube2932
    @godolyastube2932 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 4 года назад

    Watching

  • @ተስፋዬሷልህ
    @ተስፋዬሷልህ 3 года назад +1

    የበግ ጡበተት? ምንድን ነው?

    • @sabbahsantos6507
      @sabbahsantos6507 3 года назад

      ጠቦት ነው ሚባለው ያላደገ በግ ወይም ፍየል

  • @fantafekadu1466
    @fantafekadu1466 4 года назад +1

    Rabbit (ጥንጨል) ሪች ዛሬ ጀምሬ ጫቃ አደን እሄዳለሁ ክክክክ

  • @jemutubemayaye4322
    @jemutubemayaye4322 4 года назад

    Berchlign yne web

  • @gtab5628
    @gtab5628 3 года назад +1

    Des yemil akerareb

  • @mylefalemayehu19
    @mylefalemayehu19 2 года назад +1

    ስለ የደም አይነት ቢ እያወራሽ ኦ አልሽ ይቅርታ ግንባር አርሚኝ እህቴ

    • @RitaAmTube
      @RitaAmTube  2 года назад

      ይቅርታ ስለቃላት ስህተቱ አመሰግናለሁ ስለአስተያየትሽ