ለደም አይነት ኦ የተፈቀዱ እና የተከለከሉ የቅባት እህሎች //Nuts and seeds//ethiopia/Blood type O

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 205

  • @ספרזאודה
    @ספרזאודה 3 года назад +19

    እርጋታ: በተሞላ: አንደበት: የምታደርገው: ገለፃ:
    በጣም: የተመቸ: ነው።ሰላምና ጤና ይስጥህ።

  • @genetayele3983
    @genetayele3983 3 года назад +3

    እግዚሀብሄር አንተን ጤና እድሜ ይሰጥህ ትልቅ እርዳታ ነው በርጋታ የምትሰጠን

  • @almazdejene285
    @almazdejene285 3 года назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ጥሬውን በጣም ነው የምበላው በጣም አመስግናለሁ ላይክ እንደቆሎ ነበር የምበላው thanks for again and again

  • @araratzewdy6469
    @araratzewdy6469 3 года назад +3

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ቆንጆ ገለፃ ነው ዘርዝረህ ስለምታስረዳ ይመቸኛል በርታ
    በዚሁ ቀጥል

  • @zelalemgebregiorgis8856
    @zelalemgebregiorgis8856 2 года назад

    የምትሰጠው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ነው ብንከተለው ውጤታማ የምንሆን ይመስለኛል ይህን ባለመከተል የብዙ ዓይነት በሽታ ተጠቂ ሁኛለሁኝ በግሌ።

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ

    ትልቅ ትምህርት የሰጠህነው ጌታ ዘመንህ ይባርከው ከዚም በላይ እውቀቱ ይቸምርልህ

  • @munaalhabesha8147
    @munaalhabesha8147 3 года назад

    ምክሮችህ ሁሉ ጠቃሚ የህይወት መርህን የያዘ ነው በጣም እናመሰግናለን አብዝቶ አላህ ይባርክህ አትጥፋ እንደዚህ ብቅ እያልክ አስተምረን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +2

    ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን።
    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያመጣህልን በብዙ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ghenetfecadu7430
    @ghenetfecadu7430 3 года назад +4

    በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህት ነው ያገኘሁትና thank you very very much brother 🇪🇷

  • @eshetwatulu759
    @eshetwatulu759 2 года назад +9

    እበካእህን ከተቻለክ "O" እና የO+ ልዪነት እና የ"O+ ምን ብንመገብ መወፈር ይቻላል የሚለውን ስራልን

  • @mesertmeret2696
    @mesertmeret2696 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን ዶክተር ❤❤🙏🙏

  • @egizibisrat8513
    @egizibisrat8513 11 месяцев назад

    በጣም አመሠግናለው እግዚአብሔር ይባርክህ❤🙏

  • @mareshetmary2467
    @mareshetmary2467 3 года назад +4

    መቼም አንተን ለማመስገንአንደበታችን ይንቀጠቀጣል የምለው እግዚየብሔር እድሜ ከጤና ጋር የስጥህ እንወድሀለን

  • @alemrodas4838
    @alemrodas4838 3 года назад +1

    በጣም እናመስግናለን ተልባና flaxceed ስሙ ስለረሳኩት ነው

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад +3

    እጅግ እናመሰግናለን ወንድማችን ለምትሰጠን ምክርና ጠቃሚ መረዳት እንዲሁም ስለምትሰጠን እውቀትና ግንዛቤ እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ።

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 года назад +1

    የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣህልን

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 3 года назад +6

    ስለምትሰጠን ምክር አመሰግናለን ከእነዚህ እህሎች እቤት ውስጥ ዘይት በቀላሉ እንደምናወጣ አስተምረን እባክህ

  • @alemeshethunde4236
    @alemeshethunde4236 3 года назад +3

    እንመስግነለን ለትምህርቱ ጥሩ ነግር

  • @yimsa8415
    @yimsa8415 3 года назад

    ኢትዮ ፋሚሊ እንዴት ነህ ማሽአሏህ ትምህርትህን ከሚከታተሉትና ከሚስታዋዉቁት ነኝ አፍሪካ ቲቪ ላይ ምግብ እሰራለሁ ምክሮችህን እና ትምህርትህ በቃጣ አስተዋዉቃለሁ
    አሏህ ይጨምርልህ

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад

    በጣም እናመስግናለን ዶክተር!

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 3 года назад

    በጣም በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች ነው የምታካፍለን እና በርታልን

  • @biniyamdesalegn4827
    @biniyamdesalegn4827 Год назад

    ትልቅ ትምህርት አመሰግናለሁ

  • @SaraSoso-p4j
    @SaraSoso-p4j 9 месяцев назад

    Tebareke wendeme enam henam lewez sebela yasmelsegnal betedegagami enam ahun gebagn miknyatu

  • @zainpnoor1948
    @zainpnoor1948 4 месяца назад

    enamesegnal wedimachn

  • @merhawitzeray1163
    @merhawitzeray1163 Год назад

    U r blessed yesetehn mkr betam tekami newna thanks

  • @marydavelove8496
    @marydavelove8496 3 года назад

    እናመሠግናለን ወንድሜ የኔ የደም አይነት B ነጌቲፍ ነው በሌላ ግዜ እንጠብቃለን ኑርልን

  • @birukabdi2673
    @birukabdi2673 3 года назад +1

    ወንድሜ እናመሰግናለን ።

  • @ኢትዮጵያሙዚቃ
    @ኢትዮጵያሙዚቃ 3 года назад +3

    Great job brother keep going
    I have a question for you about Hemorrhoid and how to treat or avoid the pain
    Please do some video about hemorrhoid

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 3 года назад

    የኔ ደም ኦ ነው ተልባ በጣም እጠቀማለሁ ሌላው soy milk ለቡና እና cereal እጠቀማለሁ ::
    ስለ ፒስትቾ የነገርክን እናመስግናለን በብዛት ነበር የምጠቀመው

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад

    Rega bilehe silemitasreda betam timechalehe Egziabher Amlak Edmena Tena yistihe Tebarek

  • @mekbebaschalew7883
    @mekbebaschalew7883 3 года назад +2

    Thank you brother for sharing such an important video. Appreciated!

    • @belayneshalemu8191
      @belayneshalemu8191 Год назад

      በመኝታ ላይ ለ ሚያንኮራፋ ሰው የምታውቀው ነገር ካለ

  • @Richo44
    @Richo44 11 месяцев назад

    E.r ybarih!!! Walnut Ethiopian lay ygegnal? Yet akebabi?

  • @selasgebretensai2615
    @selasgebretensai2615 3 года назад +2

    Thank you 🙏 god bless you

  • @merrycross4634
    @merrycross4634 3 года назад +1

    ውንድማቹ ስላም ነው በምታፈልቀው መልካም ነግር በጣም እነመስግነለን::

  • @frezewde7438
    @frezewde7438 3 года назад +1

    እናመሠግናለን🙌🌹🌹

  • @Tufsfhsdft
    @Tufsfhsdft Год назад

    ሰላም መልእክታችህ ጥሩ ነው ነገር ግን እንደእኛ ችግር ሰላቢ የሚባል አለና እባክህ የሰላቢ መድሀኒቱ ወይም መከላከያው ብትነግሩን እናመሰግናለን

  • @workukajela8198
    @workukajela8198 3 года назад

    በጣም አማሠግነሎው ወዲሜ በአቴ ብዙ አጌቻሎው ግን ሡካር ዬምያጠፈው ብት ነገራኝ??

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን.

  • @gillnaahama8068
    @gillnaahama8068 Год назад

    Thank you my brother

  • @Gojjam-k5e
    @Gojjam-k5e 4 дня назад

    ሰላም ዉፍረትን ለመቀነስስ ምን እንጠቀም

  • @hiwihiwi8550
    @hiwihiwi8550 3 года назад +1

    ናመስግናለን ዶክተር

  • @seblephilippi
    @seblephilippi 3 года назад

    እናመሰግንሀለን ወንድማችን ።

  • @masreshalemma5757
    @masreshalemma5757 3 года назад +4

    ሥለተልባ ንገረን የትኛው የደምአይነት ነው መመገብ ሚችለው

  • @ኢትዮጵያዉነኘ
    @ኢትዮጵያዉነኘ 3 года назад

    እንኳን በሰላም መጣክ

  • @tesfayasmerom7789
    @tesfayasmerom7789 3 года назад

    Go ahead God bleas you.

  • @tehayetefera2747
    @tehayetefera2747 3 года назад

    እናመሰግናለን ለኤዎችስ

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 2 года назад

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @mikaelabrahim4191
    @mikaelabrahim4191 2 года назад

    Very interesting advice from ethio family tube,keep it up

  • @meku90829
    @meku90829 3 года назад +1

    Thankw Dr for sharing God Bless you 🙏

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 года назад

    በጣም እናመስግናለን ተባረክ

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 3 года назад

    እኛ የደም አይነታችን ኦ ከምንመገበው ማንመገበው በለጠብን ምነው ወንድማችን ደም አሪፍ ነገር ነው ምንከለከለው

  • @meremge9338
    @meremge9338 2 года назад

    Hi betam tiru timihirit new eyesetehi yalehew fetari yibarikihi selamihin yabizalihi. :: anid tiyake align yerid Shahi leyetignaw yedem ayinet new yem.ifekedew? Esaki melisilign

  • @tesefalove3586
    @tesefalove3586 3 года назад

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ
    @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ 3 года назад +1

    ጥሩ ትምህርት ነው

  • @eritreal3955
    @eritreal3955 3 года назад

    👋 my brother how are you we miss u thanks for oll my brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 3 года назад +1

    thank you 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👌👌👌👌👌👌

  • @raheldamtew7161
    @raheldamtew7161 Год назад

    ትምህርቱ ጥሩ ነው ግን አገራችን የሌሉ ጥራጥሬ እያልክ ትነግረናለህ ግን ምንማለት እንደሆን አላውቅም

  • @mamedaimond6188
    @mamedaimond6188 2 года назад

    O+ blood tayp hight lemcgemr yemihonu megbochen betngrn wendema 🙏🙏🙏

  • @tsionmulatu8460
    @tsionmulatu8460 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነክ ለምሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ተባረክ ጥያቄ ነበረኝ ኦትስ ወይንም ኩከር የምንለው ያከሳል እንዴ? የደም አይነቴ O ነው እባክህ ንገረኝ

  • @markdeme2415
    @markdeme2415 9 месяцев назад

    walnus በአማርኛ ለምን አትናገርም የት እንደሚገኝም መናገር ነበረብህ

  • @senaytabayneh7198
    @senaytabayneh7198 3 года назад

    እንካን በሰላም መጣን ለደም አይነት ኤ መብላት ያለብን ንገረን እናመሰግናለን

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 3 года назад +1

    ❤️🙏🏽አመሰግናለው❤️

  • @ኡሚየመኖሬሚስጥርኡሚሀያቲ

    እናመስግናለን.

  • @tigisttadele1893
    @tigisttadele1893 3 года назад

    Good bless you 🙏🙏

  • @Gojjam-k5e
    @Gojjam-k5e 4 дня назад

    አልመድ ምድነዉ ከየት ይገኛል

  • @meronwensesen5726
    @meronwensesen5726 3 года назад

    መች ነው ስለኢትዮጵያ ምርቶች የምትነግረን እኛ ሀገር ውስጥ የምንኖር አንተ የምትለውን ስለማናገኝ በሀገራችኖ ሞርት ስራልን

  • @ababiblacku1880
    @ababiblacku1880 2 года назад

    ,አተር እና አተር ክክ መብላት እንችላን ወይ?Thank you very much

  • @rtyufhhj3512
    @rtyufhhj3512 2 года назад

    ቆልተን ነዉ?አመጋገባችን የዶባፉሪ

  • @yoditbayere9476
    @yoditbayere9476 3 года назад

    Thank you very much brather
    Gn lemndnew le O blood lelas yedem aynetoch indet new ???

  • @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ
    @ተወከልአላህ-ቐ4ዀ 3 года назад +1

    ሰላምህ ይብዛ

  • @53067
    @53067 2 года назад

    Thank you very much

  • @astergirma6079
    @astergirma6079 3 года назад

    ለሐሳብህ በጣም አመሰግናለሁ ግን ካለ ዱባ ፍሬ በስተቀር ምንም የማይታወቅ ነገር ነው የምትገልፀ።

  • @amarechzewdie3788
    @amarechzewdie3788 3 года назад

    ዶ/ር አመሰግንሃለሁ ፣ አልመድ በአማርኛ ብገለጽ ? የት ይገኛል?

  • @astersamuel5314
    @astersamuel5314 3 года назад +2

    Thanks for sharing this video it's helpful.God bless you

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +1

    እኛ ከሀገር ቤት የዱባ ፍሬ አድርቀን እንቆላና ሆድ ቁርጠት ሲኖረን እንበላዋለን አንጥልም ሚጥሉም ይኖራሉ እናመስግናለን

  • @Genanew12
    @Genanew12 2 года назад

    በo+የደም አይነት መመገብ ያለብንና የሌለብን እና መጠጣት ናየሌለብን እንዴት ነው ዶክተር

  • @King2papa
    @King2papa 10 месяцев назад

    Andand teraterewochen be amarign betenegeren melekam nw!!

  • @solomongebeyehu1647
    @solomongebeyehu1647 3 года назад +1

    የምትናገራቸው ነገሮች በሙሉ በእንግሊዘኛ ስለሆነ መተርጎም የማትችል ከሆነ ባታወራው ይሻላል

  • @misganagiday8824
    @misganagiday8824 Год назад

    ምንድን ነው ጥቅሙ እና አወሳሰዱ 'SHADAI' india

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 Год назад

    ተልባ ለደም አይምነት p+. ይፈቀዳል ወይ

  • @amooam2082
    @amooam2082 2 года назад

    Selam selam ene O- negn mewofer efeligalew minanet migib limegeb

  • @ኪዳነምህረትእናቴB
    @ኪዳነምህረትእናቴB 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይስጥልን::እኔ ጠይቄ ነበር ለደም B የቅባት እህሎች እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ብትሰሬልን?

    • @belayneshmergia3492
      @belayneshmergia3492 3 года назад

      ሁሉንም በእንግሊዘኛ ነው ማን ይረዳል ብለህ ነው

  • @alemtsehaytekelemariam1327
    @alemtsehaytekelemariam1327 3 года назад +1

    Selam wendm Tamrat endiet senebeth yedehna new telefon yematqebelew? Melshn etebqalehw

  • @mounasam8920
    @mounasam8920 3 года назад

    ካስተና ይባላል ክረምትላይ ይመገቡታል ቤሩት ላይ ነው ያየሁት ኢፖርት ነው ሚደረግላቸው

  • @aleneadmas
    @aleneadmas 2 года назад

    አወሣሠዱ እንዴት ተቆልቶ ነው ወይስ ሠይቆላ ነው የዱባ ፍሬ የሚባለው?

  • @mominahussen-fp6df
    @mominahussen-fp6df Год назад

    ዋልነት ምንድን ነው የኔ ወንድም

  • @negadesale4413
    @negadesale4413 3 года назад

    በርታልኝ

  • @yeshiberhanu-vj1gu
    @yeshiberhanu-vj1gu Год назад

    ine telbas ayibelum?

  • @meku90829
    @meku90829 3 года назад +1

    Dr አንድ ጥያቄ አለኝ blood B premium Deep Frying Palm Oil መጠቀም እንችላለን???

  • @ኢሙኢምራን
    @ኢሙኢምራን Год назад

    ቢድዮህ ርዝመቱ ያሰለቻል

  • @selamwoldu9774
    @selamwoldu9774 2 года назад

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
    ግን ዋልነት ምንድነው በፍፁም አይቼው አላውቅም
    ሌላ ስም ይኖረዋል ❓

    • @HirutAsfaw-i1s
      @HirutAsfaw-i1s Месяц назад

      ኢትጵያ ብዙም አይገኝ ትልልቅ ሱበር ማርኬቶች አለ

  • @abebasisay9206
    @abebasisay9206 3 года назад

    Endit nek wendmachin lemtseten tmhrt betam enamesgnalen gn telban lemn zelelkat Telba ( flaxseed) yifekedal ?

  • @mesfinasefa9773
    @mesfinasefa9773 3 года назад +3

    በቅድሚያ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ጤናና ፍቅር ይስጥህ ወንድሜ ዋልነት ከየት ይገኛል ?

  • @ellanizewdie575
    @ellanizewdie575 3 года назад

    እንደምን አልህ ወንድሜ እስከአሁን በጉጉት እየጠበኩ ነው ለደም አይነት B የሚሆን የኦችሎኒ አይነቶች , ተልባ , ቆጮ, ይፈቀድ እንደሆነ እንድትነግረኝ ፈልጌ ነበር አመሰግናለሁ

  • @Wudnesh-z3q
    @Wudnesh-z3q 3 года назад

    God Bless you

  • @FetadeguDin
    @FetadeguDin 10 месяцев назад

    በስሎነዉ ወይስጥሬ

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 3 года назад

    Tebarek 🙏🏻

  • @eluasse1865
    @eluasse1865 Год назад

    የአልመንድ ዳቦ መብላት ይቻላል

  • @firehoutmense3428
    @firehoutmense3428 3 года назад +2

    Hitaberki🙏🙏💖💖🌹🌹✔️✔️✔️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 5 месяцев назад

    የምናዉቃቸዉን ጥራጥሬ አልተናገርህም ለምሳሌ ባቄላ ሽብራ ገብስ ቆሎ