ለደም አይነት ኦ የእህል አጠቃቀም /Cereals and similar foods blood type O

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 155

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 3 месяца назад

    በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ አንደኛ አሁንም እድሜ ይስጥህ ሁሌም ተከታታይህ ነኝ። ትክክለኛን እውነትነትን አይቻለው ። ሁሌም።

  • @kassyekebede5095
    @kassyekebede5095 3 месяца назад

    ምርጥ ትምህርት ነው በርታ

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 3 года назад +11

    ሠላምህ ይቭዛ ወንድሜ እንዴነህ፡
    አደም አይነቴ 0+ነው አንተ የምታስተምረው
    ገቭስ፣ ስንዴ፣ ቦቆሎ፣ ምስር፣ አጃ አይበሉም አልህ ታዴያ ምን እንቭላ ወንድሜ የሚበሉትን
    ባክህ ንገረን አመሰግናለሁ ወንድሜ።

  • @TarikuAgiza
    @TarikuAgiza 5 месяцев назад

    ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግንህ
    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን🙏

  • @እነላሀማሳቢሪን
    @እነላሀማሳቢሪን Год назад

    eshi timhrtu betam arif new ginnn inedethiopia min inbila yemilewun lela vidio siraln

  • @alembberihuny8934
    @alembberihuny8934 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ

  • @belyubalcha2871
    @belyubalcha2871 Год назад

    Tamye geta abzto ybarkh ene lay yehe ylkw bemolo melktoch albegne kahon bhowala ayche lewoton legeta keber emskralho tamye e/r anten asnestolnal geta ahonem keze yblet tsgawon yabzalh lelochn atsmachew sedersbachew yawqotal tebarkelge🙏🙏🙏

  • @elhammuluna4955
    @elhammuluna4955 2 года назад +1

    አናመስግናለን

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    ለትምህርቱ አናመሰግናለን ያለው በትምህርቱ
    አሰረት ተከትሎ መብላት ይችላል የሌለው ግን እንኳን አማርጦ ልበላ የእለት ጉርሻየ ስጠኝ ብሎ ፈጣው ይለምናል

    • @53067
      @53067 2 года назад

      ግብ ስም ስንዴም አጃም ተከልክለን ሆሆሆ ይገርመል

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 3 года назад +1

    አንኳን ደህና መጣህልን ምርጥ መካሪያችን እናመሰግናለን

  • @GjGhg-z4g
    @GjGhg-z4g 5 месяцев назад

    እናመሠጊናለን❤

  • @lwambayru5304
    @lwambayru5304 3 года назад +1

    Betam enamesegnalen

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 3 года назад +1

    በጣም ነው የምናመሰግነው ላንተም መልካም ጤንነት እመኛለሁ !!!

    • @erkabneshwolde2428
      @erkabneshwolde2428 2 года назад

      በጣም እናመሰግናለን ዶክተር በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ

  • @haimanotmoges
    @haimanotmoges 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን እድሜጤና ይስጥልን

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 2 года назад

    አሜን ሰላምህ ይብዛልን

  • @newflowergetu8958
    @newflowergetu8958 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን:;

  • @user-ub6of9ow9x
    @user-ub6of9ow9x 2 года назад +1

    Thank you for your sharing all the wonderful information. I am blood type o and want to know if I can eat teff.

  • @eteneshwamisho1661
    @eteneshwamisho1661 Год назад

    Thanks brother.

  • @abebechbedane978
    @abebechbedane978 Год назад

    Thank you for the information. Please write the name of the grain on the screen the same way you show the plant and the grain. It will be helpful to find.

  • @frehabte7107
    @frehabte7107 2 года назад +2

    Thank you God bless you for sharing your knowledge and time

  • @mesikkatimami905
    @mesikkatimami905 3 года назад +1

    አመሰግናለሁ በጣም

  • @tsehaygebremaram5592
    @tsehaygebremaram5592 3 года назад

    ለካስ አለማወቃችን እየተጎዳን ኖረናል እዉነት በጣምነዉ የምናመሰግነዉ

  • @emuemuti8642
    @emuemuti8642 3 года назад +2

    እሽ እናመስግናለን አንዱ ጥያቄዬ ተመለሰልኝ ተልባስ ለኦዎች ይመከራል

  • @ErmiyasGuchiye
    @ErmiyasGuchiye Год назад +1

    ትንሽ ብታሳጥረው መልካም ነበር እና ደግሞ ምን እንደምንበላም ንገረን

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 3 года назад

    Betam enamsegenaln gata yibarekh!

  • @sinyoriitaZiman-r1d
    @sinyoriitaZiman-r1d Год назад

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እናቴ

  • @enyshengedaw1656
    @enyshengedaw1656 3 года назад

    ጠመጅአለወይበእንግሊዘኛፃፍልን

  • @aishaaisha6153
    @aishaaisha6153 3 года назад +2

    ሰላም ታሜ እንኳን ደህናመጣህ ጠፋህ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 3 года назад +3

    ሪዝ ካለቲማቲም በልቼ አላውቅም እግዚአብሔር ይጠብቀን ሲርበን ሆድ እንዲሞላ የተገኘውን ነው

  • @523zw910
    @523zw910 2 года назад

    Thanks 🙏 Dr.

  • @fitsumabadi8359
    @fitsumabadi8359 2 года назад

    Thank you god bless you

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 3 года назад

    I'm. daybting thank. so. mach

  • @mesitesema9089
    @mesitesema9089 3 года назад

    Tebarek 🙏🏻🙏🏻

    • @abebagessesse7594
      @abebagessesse7594 3 года назад

      ብዙ ምግብ አይገባም።የምትናገረው ምንጩ ከየት ነው።

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 Год назад +1

    ኦትሚል ለቁርሰ ብንበላ ችግር አለዉ በጣም እናመሰግናለን

  • @abdura1609
    @abdura1609 3 года назад +3

    አይገርምም ሩዝ በቲማቲም ሰበላ ነው የኖርኩት በዚህ ነው ወፍሬ የቀረሁት ወይኔ ምን እንብላ ገብስ ሰንዴ አጃ አሃ ታይሮይድ እጥረት አለብሺ ተብያለሁ ለዛ ነው ማለት ነው ዳቦ በጣም የምወደው ነበር የምወደው ምን ልብላ

    • @fanalulu8518
      @fanalulu8518 3 года назад

      Hahaha gera gebanko bezo mawok tero ayedelem

  • @abesil1774
    @abesil1774 3 года назад

    Thank u wendemachen since I watched ur video about coffee ☕ I cut down the consumption and I see the change.

  • @ዘሀራሠዒድ
    @ዘሀራሠዒድ 3 года назад +10

    እረ ወንድም እባክህ ቁርስ እምንመገበውን ንገረኝ ምመገበው አጣሁ ደሜ ኦ ነው

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 года назад

    ተባረክ

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 2 года назад +3

    ወንድማችን ኦ ጤፍን ያለገደብ መመግብ ይችላል?

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 3 года назад +4

    ትልቁ የአገራችን ምግብ ገብስና ስንዴ ነው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 месяца назад

    እኔ ወገቤን በጣም ያመኛል ምናልባት ፓስታ የፊኖ ዱቄት እንጀራ እበላለሁ በተለይ እንጀራ ስበላ ቦርጨ ይጨምራል ችግሩ ይህ ይሆን አቁሜ ለውጡን አያለሁ እናመስግናለን

  • @kalkidanbeneberu2634
    @kalkidanbeneberu2634 3 года назад +1

    Blood type B lehonut yemitekemut tratri btnegren thank u

  • @munaabdu2418
    @munaabdu2418 3 года назад +1

    Thanks doc
    can u pls write the name in english

  • @AlemayehuAdema
    @AlemayehuAdema 5 месяцев назад

    Meblat alebachew yalkachew migib aychem,semiche malakachew yemigib aynet nachew ine yemakachew gebeya lay be kelal magignet yimchilachew migb ayfekedm alkih ishi mini inibla?

  • @kudusankehase8714
    @kudusankehase8714 3 года назад

    Thank you very much.

  • @haregutseggai4916
    @haregutseggai4916 3 года назад

    Betame new amesegenalehu Gbu🙏🙏

  • @biniyamdesalegn4827
    @biniyamdesalegn4827 Год назад

    Body type endomorph ዙሪያ አመጋገብ ስራልን

  • @mastewalyilhal4137
    @mastewalyilhal4137 3 года назад

    ሰላም ወንድሜ እንደምን አለህ ባለፈው ጠይቄህ ምላሽ ስላልሰጠኸኝ አሁንም ደግሜ ላስቸግርህ።ባለቤቴ የደም አይነቱ ኦ ነው ማይግሪን ራስ ምታት በጣም ያስቸግረው ነበር።ባለፈው ለደም አይነት ኦ ቡና እንደማይፈቀድ የለቀቅኸውን ቪዲዮ ተከታትለን ባልኸን መሰረት አደረግን በመሆኑም በጣም ጥሩ የሆነ ለውጥ አየን።አሁን ላይ በየቀኑ የሚያመው የነበረው ይኸው ሁለት ሳምንት ሆነው አሞት አያውቅም እግዚአብሔር ይስጥልን።አሁን መጠየቅ የፈለግሁት ምን አይነት ትኩስ ነገር ቢጠቀም ነው የሚስማማው ወይስ ምንም ትኩስ ነገር መጠቀም የለበትም ማለት ነው? እባክህ መልስ ስጠኝ ።ግፊት ስላለበት የጦስኝ ሻይ ጥሩ ነው ብለውኝ ይጠቀም ነበር እሱንም ሲጠቀም እራስ ህመሙ ይነሳበታልና ምን ባደርግ ይሻላል?

  • @magdam8106
    @magdam8106 3 года назад

    Beteln zebek👍👍👍👍

  • @sarajenkins3829
    @sarajenkins3829 3 года назад

    Rgabk you God bless you

  • @yetm1026
    @yetm1026 3 года назад +2

    Amesegnalehu 🙏🏽

  • @seblewongelalemu3455
    @seblewongelalemu3455 11 месяцев назад

    What about teff? It is difficult to stop teff for Ethiopian.

  • @bereketzebene8401
    @bereketzebene8401 3 года назад

    Endet neh videochin ayalew yedem aynete O- new bina & shay bemakome tilik lewit agichalew ameseginalew. lelaw gin betam eyekesaw techegrealew esti sewinet yemihon migib nigeregn benatih?

  • @giftifekadu7796
    @giftifekadu7796 3 года назад

    ሰላም ላንተ ወንድም፣ ዱባ ስትል ዝኩኒም ይጨምራል ወይ ከሩዝ ጋር?

  • @teklemariamsurafel3268
    @teklemariamsurafel3268 3 года назад

    ersha bitars yishalal

  • @ብራቅጻሓይዎርሒለይቲ

    ውድ ዎንድሜ ጤፍስ የህመም ስኳር አና የደም ኣይነት ኦ ይፍቀዳል? ኣመሰግናለሁ

  • @meronhabtom5133
    @meronhabtom5133 3 года назад +8

    ሰላም ወንድሜ የደም አይነትo ነኝ የጤፍ እንጀራ በጣም ነው የምወደው ችግር አለው

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 3 года назад

    ታዲያ ብሮየ ምን እንብላ ኦ ዎች ችግር ነው ሌላ በቀላል የምናገኘው ምን አለ?????

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 2 месяца назад

    ጥያቄ አለኝ እኔ ኦ+ ነኝ እና እንጀራ አፍቃሪ ነኝ ለእንጀራ ምን አይነት ዱቄት እንጠቀም ፕሊስ መልስልኝ

  • @tigistukidanefeirat6290
    @tigistukidanefeirat6290 3 года назад

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ከጥሩ ስነምግባር ጋር በተጨማሪም የተረጋጋህ ነህ በዚሁ ቀጥል ሌላው እባክህን አንድ ጥያቄ አለኝ ቆጮ ለዲያቤቲክ 2 ለስኳር በሽተኞች ቢመገቡ ለደም መጠናቸው አስጊ ነወይ??
    🙏እባክህን ምክርህን እንፈልጋለን ።

    • @tekwameg8694
      @tekwameg8694 Год назад

      ቆጮ በብዛት ስታርች ወይም ስኳር አለው አደገኛ. ነው።😂❤

  • @kamilaargaw463
    @kamilaargaw463 3 года назад

    ጠንክር.እኒም,ሻይናቡናትቸለሁ.ለውጥአለኝ.አላህይሥጥህ.

  • @taychealemu305
    @taychealemu305 3 года назад +2

    የሐሞት ጠጠር እንዴት ይጠፋል በዚህ ላይ መፈወሻ ፈልግ እስቲ ቅባት ትንሽ ከበዛ መመገብ አልተቻለም

  • @selam6556
    @selam6556 3 года назад

    Selam yenie wendm bekam amesegnalhu sletmrth yedem o yemayfekedu sndie gebs kehonu twat kurs mn enbla amesgnakhu❤️❤️

  • @erkabneshwolde2428
    @erkabneshwolde2428 2 года назад +1

    ቡና መጣት ይችላል የደም አይነት ኦ?

  • @hanamaryam824
    @hanamaryam824 3 года назад

    ሰላም ወድሜችን ኪንዋ በየግዜው ብንበላ ችግሩ ምንድ ነው

  • @kesanetkidane8263
    @kesanetkidane8263 3 года назад +1

    Thanks brother how i can contact you.

  • @zebibabuser8077
    @zebibabuser8077 3 года назад +1

    ሰላም እንዴት ነህ እኔ ኦ ነኝ ስንዴ የስንዴ ዉጤ በማቆሚ ለዉጥ አይቼአለዉ ቆጮ ብዙ ጌዜ እጠቀማለዉ ይስማማኝል ስለቆጮ ምን ትላለህ?

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 3 года назад

    Yewoledech sate atemete arega metetat metechelwo meden newo?

  • @emebetgebre1550
    @emebetgebre1550 3 года назад

    ሰላም ለ አንተ ይሁን ወንድሜ, ቁርስ ላይ ዳቦ ሁልግዜ ነው የምመገበው, አሁን ከትምህርቱ በሁአላ ምን መመገብ እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ; የሚገርመው የኔ ቺግር ቁርስ ላይ ብቻ አይደለም ምሳ, እራት የምመገበው ፓስታ,መኮሮን, ሩዝ የመሳሰሉትን ነው የምመገበው ከሩዝ በስተቀር እነዚህን ማስወገድ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ ;ግን በምን መተካት እንደምችል አላወኩም ;የምትመክረኝ ነገር ካለ? እግዚአብሔር ይባርክህ !

  • @foziamuhammed9013
    @foziamuhammed9013 3 года назад +15

    ወንድሜ እንደምን አለህ? የምታቀርበው ትምህርት ጥሩ ቢሆንም እንደምታውቀው ይሄ በደም አይነት አመጋገብ የሚለው ሳይንስ አዲስ ከመሆኑ ጋር በደን ያልጠናና ገና በጥናት ላይ ያለ በመሆኑ መቶ በመቶ እርግጠኛ ሆነህ ባታቀርብ ይመከራል በእርግጥ አንዳንድ ነገሮች እውነትነት ያላቸው ነገሮች ቢኖሩም በአብዛኛው ግን ፈጽሞ ከእውነት የራቁ ናቸውና ለዘብ አድርገህ ሰዎች የተጠቆሙት በራሳቸው ላይ እየፈተሹ እንዲያረጋግጡ በማድረግ ብታስተምር የተሻለ ነው ብየ አምናለሁ

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 года назад +1

    Bonsoir mon frère Tamie

  • @danieltesfaye4194
    @danieltesfaye4194 3 года назад

    Yalblahen atikeke. Ekeke

  • @lemlemnegusse2934
    @lemlemnegusse2934 3 года назад

    በገታ ሳማ
    ሰም በጣልያን
    ንገረን ተባረክ

  • @sameerasameera358
    @sameerasameera358 3 года назад

    tabarak

  • @mhkmery5746
    @mhkmery5746 2 года назад

    ሰላም ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ትምርትህን በደንብ እክታተላለሁ ግን ለደም አይነት ኦ ፕላስ ጨምር ያጠቃልላ ወይ ? አመሰግናለሁ

  • @skettube4149
    @skettube4149 3 года назад

    አድስ ስለቀዉ አያጋጥመኝም ዛሬም በሰርች ነው የመጣሁት ከልብ እናመሠግናለን
    እናም እኔ ጥያቄ ጠይቄህ ነበር በውስጥ ለዴም ኦ ምን አይነት ቫይታሚን እንደምወስድ ጠቁመኝ ብየ በፈጠረህ ንገረኝ እሽ ጥያቄ ሳበዛ መሠለኝ የተውከኝ
    ምግቡን በአረብ ቤት ስለማላገን ማተካኳ ይሆነኝ ዘንድ ስራልኝ ⁉️

  • @AlemayehuAdema
    @AlemayehuAdema 5 месяцев назад

    Ye dem aynet o yalew sewoch, ethiopia wust yemismam migib silelele wode wuchi hager mehet alebachew

  • @sintayehueshetu1483
    @sintayehueshetu1483 2 года назад

    አጂ ይፈቀዳል ወየ ወፍረቴን መቀነስ እፈልጋለሁ ግን ቁርስ ምን ልመገብ

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 2 года назад +2

    አጃ ግሉተን አለው አንዴ ?

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 4 месяца назад

    ምስር ስበላ የሚያመኝ ለዚያነዉ ስንደት ጊጣብዙጊዜ ከተመገብኩኝ ያመኛል ለዚያነዉ ለካ

  • @WondimuJofie
    @WondimuJofie 7 месяцев назад

    ጉዳዩ እንዴት ነው ኦዎች ምን እንመገብ ?

  • @hiwottesfaye8899
    @hiwottesfaye8899 3 года назад

    Spelt flour ለደም አይነት ኦ መጠቀም ይቻላል?

  • @tigist6457
    @tigist6457 Год назад

    O lehonu lejoch ende ende edmyachew betnegeren men endemenmegbachew gera yegebal ende ethiopia nuro bezuwen yemteksut negeroch egha ager yelelu nachew amsegnalhu.

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 2 года назад

    ኢትዮጵያ ያለን ሰዎች ብዛት ዬከለከልካቸውን ነገሮች ነው ምናገኝ ዬምንጠቀመውም ጤፍ እና ማሽላ መመገብ እንችላለን ዎይስ እስኪ ከቻልክ መልስልኝ

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 2 года назад

    ወንድም ደሜ o+ ነው ደም ማነስ አለብኝ በቅርብ ነው የወለድኩ በእርግዝና ጊዜየ ዶክተራ ወተት ጠጭ ብላኝ ነበረ ታዳ እደማይሆን እያወቀች እንደት አዘዘችኝ?

  • @gumayeaddisu6085
    @gumayeaddisu6085 3 года назад

    Keto layi kale sees.

  • @53067
    @53067 2 года назад

    ውድሜ ምን እንብላ ታዲያ

  • @tigihailu2535
    @tigihailu2535 3 года назад

    በኩሪት የልከው ደጉሰ የሚበለው ይመስለኛል

  • @netsilove8469
    @netsilove8469 3 года назад

    Eshi betammm enamsgenaln …. Pls telegram Chanel

  • @hanatesfaye5307
    @hanatesfaye5307 3 года назад

    Tame teru sew enamesgnalen

  • @alemtsehay9760
    @alemtsehay9760 3 года назад

    eshi wendeme mn enebla negerene

  • @keyayekeyay7736
    @keyayekeyay7736 Год назад

    ወድሜ ሊክ አስቀምጥልን ኢሞ ወይም ቴሌግራም ካለክ

  • @ihyjbhu7567
    @ihyjbhu7567 Год назад

    እሺ ምን እንብላ

  • @ዕፅዋት
    @ዕፅዋት Год назад

    ታድያ የሰው ልጅ ምን ይመገብ ወይ ጉድ የማታመጡት ነገር የለም ። ኢትዮጵያ ውስጥ ገብስና ስንዴ እራሱ መቼ አለ ። የሳይንስ ትምህርት ይዘህ ጭንቀት አታምጣብን ።

  • @abebayeayele9820
    @abebayeayele9820 Год назад

    ስለ ጤፍ ምንም አላልከንም በየቀኑ ኢትዮጵያኖች ስለምንመገበዉ። ዘንጋዳ፣ ወገሬ፣ በቆሎ፣ ዳጉሳ እንዴት ናቸዉ? ጥናቱ ካለህ ብትነግረን የእለት ከእለት ምግቦቻችን ስለሆኑ።
    ምስጋና ይድረስህ።

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 3 года назад

    Amesegnalewu

  • @elizabethdagne6183
    @elizabethdagne6183 2 года назад

    ምን ልብላ ሁሉ ተከለከለ ቁርሴን ምን ልብላ አባክህ

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 3 года назад

    You okay? long time 🤔

  • @asterteshometeshome3902
    @asterteshometeshome3902 3 года назад +1

    እናመሰግናለን ነገረ ግን በ አገራችን አቅራቦት ደረጃ አስቸጋሪ ነው እኔም ኦ ነኝ ወተትስ

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 3 месяца назад

      ወተትንማ ሳይንሱ ማንኛውም የደም አይነት እንዳይጣጡ ብሏል ግን ወተት ሳይጠጣ ያደገ አለ ?