የደም አይነት ኤ ሰብእና / blood type A/Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Год назад +31

    ሰው ታማኝ ከሆነ በቂ ነው...Aዎች ተባረኩ በብዙ

  • @aster4804
    @aster4804 2 года назад +73

    ግትርነት, መጨነቅ,ታማኝነት,በጣም ሰራለሁ አስባለሁ መወሰን ግን አልችልም ስሜታዊነኝ ግን በውስጤ ነው የሚናደደው ንዴቴን ሰው አያውቅብኝም በጣም አይናፋርነኝ ሰውን ሁሉ እወዳለሁ የለ ምክኒያት ፀብን አልወድም ሰው ስጣለ ከደረስኩኝ እንድስማሙ የተቻለኝን ሁሉ ለማድረግ እጥራለሁ የዋህ ነኝ በየዋህነቴም ብዙ ተጎድቼያለሁ ለከ ተፈጥሮዬ ሆኖ ነው እናመሰግናለን 🙏

    • @meashoamanuel8215
      @meashoamanuel8215 2 года назад +1

      AGREE WITH U SISTER.

    • @ዋሴቼልሲ
      @ዋሴቼልሲ 2 года назад

      Anechi ene neshi ende temesaseleshibegn eko

    • @abuabu4272
      @abuabu4272 2 года назад +1

      ሠህ የኔም ሁሉ ነገሬ የተገለፀዉ ይገርማል።

    • @negagebregergis7262
      @negagebregergis7262 2 года назад

      ትክክል ገልፀሀዋል።ኢንደዛ ነው

    • @woinshetdebebe7910
      @woinshetdebebe7910 Год назад

      እኔ አይሆንልኝም ከማለት እኮ ጥሩ መመኘት ጥሩ ነው

  • @samrawitdereje7566
    @samrawitdereje7566 2 года назад +18

    በጣም እየሳኩ ነው የሰማሁት ሚገርም ነው 100/100 እኔን ነው ያወራከው ሚገርም ነው

    • @EmuAymen40
      @EmuAymen40 Месяц назад

      እኔም ላይ 100% ነው።

  • @zeniteshome3163
    @zeniteshome3163 2 года назад +1

    በሚገርም ሁኔታ እራሴን አገኘሁት የተባለው ሁሉ ትክክል ነው ወንድማለም ጌታ ይባርክህ በአንተ አገልግሎት ብዙ ተጠቅማለሁ ።

  • @tsegakassahun9623
    @tsegakassahun9623 2 года назад +11

    በእውነት ግርም ነው ያለኝ የራሴን ባህርይ ነው ቁጭ ያደረገው :: ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭንቀት የሚባል ነገር የለብኝም ሁሉንም ለአምላኬ ነው የምሰጠው ለዛ ነው::
    እግዚአብሔር ይባርክህ ታሜ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @tadyhyle3968
    @tadyhyle3968 2 года назад +2

    አውነትህን ነው በዚህ ጸባዬ ብዙ ተጎድቻለው ያልክው ሁሉ ትክክል በጣም
    ህይወቴን በሙሉ ያለፋኩት በጠቀስክው ነው ለብዝው ግዜ ዳይት ሳደርግ አልቀንስም
    አንተ የደም አይነት ስታስተምር ዶክተሬን ጠይቄ A + መሆኔን ሳውቅ ምን እንደምበላ ካንተ ተምሪያልው
    ስለጸባዬ ይህንን ስሠማ ገና አሁን መድሀኒት አግኝው በቅርብ ያልክውን A+ የምግብ ዳይት ጀምሪይለው
    በዚሁ አሳውቅሀለው እግዚአብሔር ይረዳኝል አንተን ግን እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሉ ንገርህ ህይወትህ
    ቤትህ ሥራህ ይባረክ ጌታ አየሱስ በነገርሁሉ ካንተጋር ይሁን ተባረክ

  • @sophienur8116
    @sophienur8116 2 года назад +33

    በመፅሐፍ እያዘጋጀህልን እንደሆነ ስሰማ ደስታዬ ወደር አጣ!
    እግዚአብሔር ያግዝህ ተባረክ!

  • @godislove9061
    @godislove9061 2 года назад +1

    የሚገርም ነው በጣም ትክክል ነው።ስለመረጃው በጣም አመሰግናለሁ።God bless you

  • @selamawitgitet7401
    @selamawitgitet7401 2 года назад +6

    በጣም በሚገርም ሁኔታ እኔ ያለኝን ስብእና ገለዑከው እናመሰግናለን ሁሎም አንተ የገለፁካቸው እኔ አሎ

  • @alemnegatu2045
    @alemnegatu2045 2 года назад +1

    በእውነት ነው የምልህ ከእኔ ጋር በጣም ተመሳሳይ ነው በጣም ይገርማል ፈጣሪ አምላክ እውቀትህን ይጨምርልህ ተባረክ።

  • @negesudessie62
    @negesudessie62 2 года назад +3

    እኔን ከ95% በላይ ይገልጸኛል ወንድሜ የሰጠኸን ትምህርት በጣም የሚገርም ነዉ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን :: ለነገሩ አንተ የምትሰጣቸዉ ትምህርቶች ሁሉ በጣም ጥሩ ናቸዉ

  • @SemiraAbduu
    @SemiraAbduu Месяц назад

    በደብ ገልፀሀል የኔ ባህሪ ተባረክ በጣም በጣም አስተማሪ ነዉ

  • @ayaleasmamaw6445
    @ayaleasmamaw6445 2 года назад +4

    በጣም የሚገርም ነው እኔን በትክክል ነው የገለፅከኝ፣ መጥፎውንም ሆነ ጥሩውን አንድም የቀረ ነገር የለም በጣም ነው የገረመኝ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም እውቀቱን ጨምሮ፣ ጨምሮ ይስጥህ።

  • @HanaHana-jb1yl
    @HanaHana-jb1yl 2 года назад +1

    አዎ ግትር ነኝ አይናፋርም ነኝ አይናፋርነቴን ለመደበቅ ጸብ እና ክርክር እፈጥራለው ሰዎች አይረዱኝም የሆነ ነገር ከያዝኩ አለቅም ውስጤ ለምን እንደዚ ሆነ ተደረገ ተባለ ስል ነው የምውለው የሰው ጥፋት አይቼ አላልፍም እኔም ላይ ይፈጸም ሰው ላይ ለኔ አንድ አይነት ቁጣ ነው የሚፈጥረው ምናገባኝ የሚባለውን ነገር አላቀውም የገለጽከው በሙሉ ትክክል ባሕሪዬ ነው የገለጽዃቸው ግን እስከዛሬ የጎዱኝ ናቸው በጣም ግሩም አርገሕ ነው የገለጽከው ተባረክ

  • @nesanettesfaye7220
    @nesanettesfaye7220 2 года назад +4

    በጣም ነዉ ያስደነቅከኝ በትክክል ገልጸከዋል እናመሰግናለን ።

  • @nanichernet7949
    @nanichernet7949 Год назад

    ተባረክ ማንነቴን ስለነገርከኛ ደስ ብሎኛል ከገለፅከው አንድም አልጎደለም ትክክለኛ እራሴ ገለፅከኝ አመሰግናለሁ

  • @MAHIRTube94
    @MAHIRTube94 Год назад +12

    የእኔም ደም A+ ነው ያልከው ሙሉበሙሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን❤❤❤

  • @alexaddis5467
    @alexaddis5467 2 года назад

    ብዙውን ትክክል ነኽ ስሜታዊ ትዎናለህ በያዝኩት ነገር እስከመጨረሻው መዝለቅ /ማሸነፍ ጓደኛ ላልከው ትክክልነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ዶክተር

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie9445 2 года назад +12

    ለመጀመሪያ ጊዜ አስተያየት መስጠቴ ነዉ በጣም ይገርማል
    ስለእኔ ብቻ የምትናገር የመሰለኝ
    የደም አይነቴ A+ ነው
    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!!

  • @abnhabnsh1748
    @abnhabnsh1748 2 года назад +1

    ሰላም ላንተ ወንድማችን ጌታ ይባርክህ
    መቸም ከዚህ ከተናገርከው ሁሉ
    ሁሉም ብልህ የሚመለከተኝ ማጋነን አይደልም
    ተባረክ

  • @mercybekele1778
    @mercybekele1778 2 года назад +3

    በመጀመሪያ እናመሰግናለን ! እኔ A blood type ነኝ
    በብዛት ሁሉም ማለት ይቻላለ ያልካቸዉ ነገሮች ይገልጹኛል
    ምናልባት .
    .1.ሰዎችን እወዳለሁ እራራለሁ ግን ብዙ ሰዉ የመቅረብ ማሃበራዌ ነገሮች ዉስት ብሳተፍም ከ ብዙ ሰዎች ጋ መቀራረብ አልችልም
    2. ዉሳኔ ለመወሰን እኔ ችኩል ነኝ
    ከነዚ ባለፈ በጣም በሚደንቅ መልኩ ሁሉም እኔን ይገልጹኛል ፡፡good job!
    😀🥰

    • @asfaw5686
      @asfaw5686 2 года назад

      እኔ ደሞ ለመወሰን እዘገያለሁ ሲገርም

    • @techtrue8510
      @techtrue8510 8 месяцев назад +1

      ኤ ወች እይናፋር ናቸው ሊዚህ ነው ከሰወች ጋር ቶሎ መቀራረብ ይቸገራሉ ከተቀራረቡ ግን 🤭

  • @Ibrahimtahir1798
    @Ibrahimtahir1798 2 года назад +1

    ያልከው በሙሉ ትክክል ነው ። ለመለወጥ ብዙ ጊዚ ምክር አልቻልኩም ። Tks

  • @AmelEngida
    @AmelEngida 2 года назад +3

    ወንድማችን ጥበብን የሰጠህ አግ/ር ይባረክ

    • @mekideswerkaye-ig7tz
      @mekideswerkaye-ig7tz Год назад

      በጣ ተደምሜ አለሁ {A+}የተናርካቸው ሁሉ አሉብኝ {ባህሪያቶቸ ለራሴግራያጋባኛል} አንዳንዴ የማብድ ይመስለኝና እፈራለሁ
      ስራ ወደለሁ ታማኝነኝ ለሁሉምነገርቅነኝ ታማኝነኝ ትግስተኛነኝ በብዙ ነገርራሴን እጎዳለሁ!!!

  • @azebpersoz117
    @azebpersoz117 Год назад

    ድንቅ መረጃ ነው በ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ የእራሴ ባህሪ ነው

  • @mihretmamo7174
    @mihretmamo7174 2 года назад +14

    I'm blood type A and it is 100% my personality.Thank you for your support.

  • @WagaWaga-x5r
    @WagaWaga-x5r 8 месяцев назад +1

    በእውነት የተነገረው ሁሉ ባህሪዎች ትክክል ነው አለተሳሳትክም ጌታ ይባርክህ

  • @ayeletsion1974
    @ayeletsion1974 2 года назад +28

    እኔ በግሌ እንዲህ አድርጎ አንድ ነገሬን ሳያስቀር ቁጭ እሚያደርግ ቴክኖሎጂ መሮሩ አስደምሞኛል ማርያምን 100% የራሴን ባህሪ ሳይጨምር ሳይቀንስ ነው የነገርከኝ ክበርልኝ ወንድሜ በርታ

    • @rihanarihana-v7j
      @rihanarihana-v7j Год назад

      በጣም የኔንም ነው ሙሉ በሙሉ የገለፀው ይገርማል

  • @alemzewdtaye6830
    @alemzewdtaye6830 2 года назад +1

    ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ የሚገርም ነው ይህ ባሕሪ 100% የኔ ነው እንደሰማሁ ደንግጬ ለልጆቼ ሼር አደረኩላቸው አትጨናነቂ እያሉ ሰለሚወቅሱኝ ለማንኛውም ፀጋውንያብዛልህ

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 года назад +6

    ዋው ሳል መረመረ የደሜን አይነት አወኩት አመሰግናለሁ

  • @SofiaAmer-mv2ip
    @SofiaAmer-mv2ip 10 месяцев назад

    ሰላም፡ነህ፡በጣም፡አደነቂህ፡ነኝ፡ከአንተ፡ብዙ፡ትምህርት፡ወሰጀልሁየምትነገራቸዉ፡ትምህርት፡ጠቃሚ፡ነቸው፡ትክክል፡ነቸዉ፡የወቅክዉንመነገርህ፡አላህ፡የሚወደዉ፡ነዉ፡አላህ፡ይጨመርልህ

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 2 года назад +3

    ሱብሀን አላህ እጂብ 90% ትክክል ነው እስከሚገርመኝ ድረስ
    በጣም እናመስግናለን 🙏

  • @saraweldetensai6379
    @saraweldetensai6379 7 месяцев назад

    የሚገርም ነው የምትናገረው ሁሉ የኒ ፀባይ ነው ተባረክ

  • @weynishetshawul1677
    @weynishetshawul1677 2 года назад +10

    የሚገርም እይታ ነው ።!!! እኔ ኤ ነኝ በሚገርም ሁኔታ ገልፀኸዋል እስክደነግጥ ነው ስብዕናየን የገለፅከው ዋው❤🥰❤

    • @workiebrihan5698
      @workiebrihan5698 2 года назад

      በጣም ገርሞኛል ብዙ ነገሮች ልክ ናቸው እያዳመጥኩ በመሀል ሳቄ መጣብኝ!!!

    • @workiebrihan5698
      @workiebrihan5698 2 года назад +1

      ጥሩ አገላለጽ ነው ።የደም አይነቴ A ነው ግትር አይደለሑም በሐሳቤ ካልተስማሙ ግን ራሴን ያመኛል ውሸት ና ማስመሰል ጭራሽ አልችልም አልወድም!!!

  • @HEIENASNAKE
    @HEIENASNAKE 7 месяцев назад

    በሚገር ሁኔታ ስለኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ በጣም ይገርማል አመሰግናለሁ🙏

  • @hanibegna9119
    @hanibegna9119 2 года назад +7

    ወንድሜ በጣም የሚገርም ነው በትክክል ነው የገለጽከው ፈጣሪ እድሜኸን ያርዝመው

  • @muluyemesafint8954
    @muluyemesafint8954 Год назад +1

    ዋው ጥሩውምመጥፎውም ስብእና
    100 %እኔውስጥ አለ::
    Wow
    Muluye from Toronto Canada
    Thank you for sharing greatly appreciated.🙏

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 2 года назад +4

    ሰላም ሰለም ወንድሜ የተናገርካቸው በሙሉ ሀቅ ነው ያለው የተናገርከው በሙሉ እኔ ላይ ያለ ነው ምንድነው ያጠናኸው የተፈጥሮም ይሁን የትምህርት ዕውቀት ያለህ አደንቅሃለሁ ተባረክ እግዚአብሄር ይርዳህ መፅሐፍህን አውጣው አንተ የእግዚአብሄር መልዕክተኛ ነህ ትናንትና ሰለ ኤዎቾ ምግብ አበላል ሰታስተምረን ነበር የደሜን ዓይነት አላወቀውም ሀሰፒል ለመሄድ እያሰብኩ አንተ ጋር መልሱን አገኘሁት ተባረከ

  • @serkalemtefera3944
    @serkalemtefera3944 2 года назад +1

    ወንድሜ በጣም ገርሞኛል ከተናገርነው ምንም ስሕተት አላገኘሁም ስለእኔ የምታወራ ነው የመሰለኝ አመሰግናለሁ።

  • @tamratadis8849
    @tamratadis8849 2 года назад +3

    100/% ያልከዉ ሁሉ በኔ ላይ አለ ምንም እንኮ እግዚአብሔር ረድቶኝ ጭንቀት የሚባለዉን ባቆምም ግን ሁሉም በሚባል ደረጃ እዉነት ነው የደም አይነት A ነኝ ከዚ በላይ ወገኖችህን መጥቀም ይሁንልህ 🙏

  • @serkadisbamnew5880
    @serkadisbamnew5880 2 года назад

    thank you share most i am bood a we learn clear understanding own lanague.keep to teaching.

  • @korerimarima1441
    @korerimarima1441 2 года назад +8

    ሰላም ታሜ!
    የሚገርም ትንተና ነው እራሴን ቁጭ አድርገህ ነው የገለፅከኝ 👌ግን ውሳኔ ላይ ፈጣን ነኝ ካመንኩበት አይቆጨኝም, ሌላው በጣም ግልፅ ነኝ በዛህ ላይ ጭንቀታም ነኝ በዚህ ምክንያት ተጎድቻለሁ ሀሉም ትክክል ነህ😊 ሌላው ያሳቀኝ 😆 ማንኛውም ሰው ሲያወራኝ እሰማለሁ አምናለሁ እናም ከውስጤ ነው የማዳምጠው እና በሌላው ቀን ሲዋሽ ወይም ሀሳብ ሲቀይር ካገኘሁት ከባድ ነው ! ሁለተኛ አላምነውም🤔 ሁሌ ባለፈው እንደዚህ አድርገሀል!! እላለሁ አልረሳም መታለል አልፈልግም! ብቻ ጥሩውም መጥፎውም ስብህና ሁሉም ይገልፀኛል።

  • @shimunamasresha9856
    @shimunamasresha9856 2 года назад

    አረ እንደው ተባረክ በጣም የሚገርም ነው አንድ ሰው አገኘሁ የኔን ስብእና ያወቀልኝ ሰው ያልከው ሁሉ ትክክል ነው

  • @Eritrean1Beast
    @Eritrean1Beast 2 года назад +4

    Welcome back barther God bless you 🙏🙏

  • @MeronAseffa
    @MeronAseffa 8 месяцев назад

    በጣም በሚገርም ሁኔታ ለራሴ ያልገባኝን ማንነትን መልሱን አግኝቼዋለሁ ሙሉበሙሉ ትክክል ነህ ማስተካከል ሁሌ እሞክራለሁ ችክማለትና ስሜታዊ መሆኔ በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ስኬታማ ሁን

  • @dan20233
    @dan20233 2 года назад +4

    Hi Brother,
    Can you do a video on super foods that can improve eye sight to get ride of reading glass over time.?
    Thank you
    Daniel

  • @etagegnreta69
    @etagegnreta69 2 года назад

    በጣም እግዚአብሄር ይባርክህ የእኔ የደም አይነት A ነው የሚገርመው 90 percent የእኔን ባህሪ ገለፅከው እና አንተ የምትለውን ሁሉ ቢያንስ 90 percent እንዳምንህ አደረገኝ ብዙ ጠቅመኸናል በዚሁ ቀጥል እላለሁ ተባረክ!!

    • @teddyhailustudio
      @teddyhailustudio 2 года назад

      God bless you very much my blood type A is amazing 80 percent you describe my character and at least 80 percent of everything you say has made me believe you Keep up the good work !!

  • @fikrabfikrab2542
    @fikrabfikrab2542 2 года назад +4

    ጥበብን የሚሰጥ እግዚሀብሄር ያብዛልህ!

  • @abushbrshi4816
    @abushbrshi4816 2 года назад

    በጣም ይገርማል ከትናግርካ ቸው አብዛኛውን በትክክል እኔን ነዉ የገለፃከኝ አግዚአብሔር እዲሜ እና ጤና ይስጥክ አሜን

  • @ermeyasabstractpainting5608
    @ermeyasabstractpainting5608 2 года назад +3

    100/100 ማንነቴን ገልፀከዋል ገርሞኛል በጣምምምም በርታ

  • @simachewdemissie2447
    @simachewdemissie2447 10 месяцев назад

    I am really very surprised. All you mentioned Common, Best & Bad qualities are match to behavior. I am following your channel. Thank you!! BY the way, am living in Ethiopia where do you live now? Wish you all the bests!!

  • @sabagebrehiwot4433
    @sabagebrehiwot4433 2 года назад +6

    በጣም ይገርማል! እኔነቴ በትክክል ገለፅከው በተለይ ፅዳት ከቤተሰብ ጋር የሚያጣላኝ እሱ ነው በተለይ ከወንድሞቼ ጋር ካልካቸው ውስጥ ግዴለሽነት የሚለው እኔጋ የለም እንጅ ሌላው ሁሉ በባህርዬ የሚታዩት ነው ።

    • @assefahora4689
      @assefahora4689 2 года назад

      Dear brother, I am one of blood "A" type persons. Realy I got it amazing. Almost 99% what you mentioned completely described my character.

  • @pastoralex9601
    @pastoralex9601 11 месяцев назад

    ሰው ስላለ አይደለም እኔም ጀምሬ እስክጨርስ እየሳኩ ነበር ነብይ ወይ እግዚአብሔር የሚናገር እስኪመስለኝ ድረስ ትክክል ነው ሁሉም ገለፃ አንተም እንዲህ አይነት እውነታዎችን ማቅረብ በመቻልህ እግዚአብሔር ይባርክህ በተለይ ባለትዳሮች ይህንን ፀባይ ከተረዱ እርስ በርስ በደንብ ይሸካከማሉ አንዱ አንዱን ስለሚረዳ ቤቱ ሰላም ይሆናል❤❤❤

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 года назад +8

    ወንድማችን ፡ የሚገርም ፡ ትንታኔ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ A+ነኝ ፡ ያልከኝን ፡ ሰዉ ፡ ነኝ ፡ ጥናቱ ፡ ትክክል ፡ ሰለሆነ ፡ በደሜ ፡ መመገብ ፡ ትክክለኛ ፡ መንገድ ፡ መሆኑን ፡ ተቀብያለሁ፡ ባህሪዬ ፡ 101/ፐርሰነት ፡ ትክክል ፡ ነው ፡ good job keep up blessed

  • @mercyfatene
    @mercyfatene 2 года назад +1

    ታሜ የሚገርመው በትክክል እራሴን ያገኘሁበት መረጃ ነው ከኔ ባህሪ ከማልፈልጋቸው ነገሮች ቢኖር ስሜታዊ የምሆነውና ግትር መሆኔ በቃ አልፈልገውም ግን በቃ ሳላውቀ ሆኜ አገኘዋለሁ ሌላ ደግማ ሰዎች የማያስጨንቃቸው ነገሮች ሁሉ ያስጨንቀኛል በቃ ታሜ ምን አደከመህ የኔ የደም አይነት ኤ+ ነው ግን ከተናገርካቸው አንዱም እኔን የማይወክለኝ ነገር የለም በተለይ ንፅህና ላይ በቃ 100% እኔ ነኝ በጣም አመሰግናለሁ!

  • @bethelnnakuba9023
    @bethelnnakuba9023 2 года назад +5

    ባለቤቴ A. በትክክል ገልጸዋል ተባረክ ወንድም ምናልባት ትልቁ ልጄም እዳ አባቱ ነው 😎

  • @KonjiteTagess-ub6lg
    @KonjiteTagess-ub6lg 8 месяцев назад

    የምገሪም ነው ተባረክ ውንድማችን

  • @askaleabebe993
    @askaleabebe993 2 года назад +5

    በጣም ይገርማል እኔ ሁሉም አለብኝ እራሴን ለመለወጥ ብዙ ለፍቻለሁ ግን አልቻልኩም ጭንቀት ትልቁ ድካሜ ነው ። መዳኒት ካለህ መላበለኝ እስኪ

  • @ethiopian7827
    @ethiopian7827 2 года назад +46

    ወይ ጉድ የሚገርም ነው የደም አይነቴ A ነው። ሁሉም ትክክል ነው እንደውም ስለኔ የምታወራ እስኪመስለኝ ድረስነው ያዳመጥኩህ።የባህሪዬን ታሪካዊ አመጣጥ ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ።

  • @firezewedmaru113
    @firezewedmaru113 2 года назад

    አሜን እናመስግናለን በጣም ጠቃሜ ነው ግን ለማነጋገር ሌንኮን ተጫኝው በለህኝ አላገኝሁት ከቻልክ እባክህ

  • @hirutbekele521
    @hirutbekele521 2 года назад +11

    Hello my brother , blood A type personality it's very truly . I'm so glad you talked about it .
    You & your family GOD shine His face upon you !
    I love your show , I learn a lot of things .
    THANK YOU !!

  • @seadikonjo
    @seadikonjo 3 месяца назад

    በጣም ይገርማል እኔን ስለገለፅከኝ አመሰግናለሁ😮

  • @እግዚአብሄርይመስገን-አ8ኈ

    ተባረክ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ እውቀትህን ይጨምር የደም አይነት ኦን ለመስማት ቸኩያለሁ

    • @jameelaahmed159
      @jameelaahmed159 2 года назад +1

      እኔ ልንገርሺ ቀድሜ ምቀኛ÷ቀናተኛ÷ግድየለሺ÷ የማይታመን÷ለነገሮች ምክኒያታዊ ÷ ወ.ዘ.ተ ቀሪዉን ዶ/ር ይነግርሻል 🤪🥺🥺I'm so sorry

  • @firehiwotgerba8553
    @firehiwotgerba8553 2 года назад

    ወይ አንተ የምትገርም ነህ በሳቅ ሞትኩኝ የኔን ነዉ የምትናገረዉ ጌታ ብርክ ያርግ አይገርምም ቀጠቅላላ እዉነት ነዉ እንዴት ብዬ ልንገርክ ተባረክ

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 2 года назад +4

    A+ አና A- ልዩነታቸው ምንድነው?

  • @alemabera59
    @alemabera59 Год назад +1

    Thanks so much brother exactly true for me oh my God thanks bro bless you

  • @mulutrfe3988
    @mulutrfe3988 2 года назад +6

    አመሰግናለሁ፡ሁሌም፡በምታስተምረው፡እደነቃለሁ፡እውነት፡ነው።የዛሬው፡ይባስ፡ግርም፡ነው፡ያለኝ፡እኔ፡ A ነኝ 99%✔️ትክክል፡ነህ።ወዳጆቼ፡ሁሉ፡እንዲያዩት፡ነው፡ሼር፡ያደረኩት።ተባረክ፡ወንድሜ፡እድሜከጤና፡ጋር፡ይስጥህ።🙏🙏🙏

  • @debrealamrew6428
    @debrealamrew6428 9 месяцев назад

    በኔ ላይ ሁሉም ልክ ነው ጌታዬ እንዲህ አርጎ ስለፈጠረኝ አመሰግነዋለሁ ጉድለቴም በእርሱ ይሸፈናል በርታ

  • @AgegnehuA-gy5nt
    @AgegnehuA-gy5nt Год назад +3

    A+ ሁሉም ከእኔ ባህሪ ጋር ይመሳሰላል ለነገሮች በጣም ስሜታዊ ነኝ ብዙ ጌዜ አለቅሳለሁ መጥፎ ነገር ማየት አልችልም ፊልም እንኳን ሳይ እውነት እንደሆነ እያወቅኩ ስቅስቅ ብዬ ነው የማለቅሰው ፣ግትር ነኝ ነገሮችን በራሴ መንገድ እረዳለሁ፣ እና ለሁሉም ነገር ሀላፊነት ይሰማኛል ፣ ብዙ ጊዜ ቤተሰቦቸ ለምን ትጨነቂያለሽ ለዛ ነው የማትወፋሪው ይሉኛል በተደጋጋሚ እኔ ደግሞ እሺ አልጨነቅም እላለሁ ግን አለመጨነቅ አልችልም ሌላው ስታወራ ከሳበኝ ነገር አትክልቶች ቀለም በጣም ተፅኖ አለብኝ ሌላው የተቸገርኩት ሰው ፊት መቆም አልችልም በዚህም በት/ት

  • @DesalengEysu
    @DesalengEysu 10 месяцев назад

    በትክክል ነው የገለፅክው በራሴ ስለማቀው ገርሞኛል አድናቂህ ነኝ

  • @aziebfetwe1060
    @aziebfetwe1060 2 года назад +15

    Omg it completely resonates with me, I'm completely shocked😂

  • @astersimegn6399
    @astersimegn6399 2 года назад +1

    ስላም ላንተ ውድሜ ይገርማል በውነት ጥናቱ ትክክል ነው

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 2 года назад +4

    ወንድሜ የፈጣሪ ሰላሙን ጤናና በረከቱን ያብዛልህ !!እኔ A+ነኝ "ቼልተኝነት በሥራ አይሰማም ብቻ ሁሉን በመሞከር ግዜ ብሆስድብኝ እንጂ ሌላው እውነት ነው ፈጣሪ ስለ እኔ የገለጠላቹ እስክመስለኝ በተለይ አልቃሻኔት ጭንቀት በዜና ስለሀገር ረሀብና ጦርነት ሁሉ አንዳዴ መኖረን ያስጠላኝ ነበር በ98% አለሁበት።

  • @rimtilahun8372
    @rimtilahun8372 2 года назад

    ወይ ጉድ የምታውቀኝ እስከሚመስለኝ ከጓደኛዬ ጋር ሆነን እያዳመጥኩህ እኔ አላምንሽም ያውቅሻል እስትል ነው እራሴን የገለጽከኝ ቃላት አጣሁ ተባረክ አንድም የኔ ያልሆነ ነገር አልተኛገርክም ጥሩ በሀሪ ነው አልክ እንጂ በጣም ነው የሚጎዳህ ሰዎችን በወደድክ ቁጥር ሞኝ ያደርጉሀል በአጠቃላይ ጥሩውም መጥፎውም እኔን ይገልጻል 💞🙏💞

  • @mimigezaw-yg7lx
    @mimigezaw-yg7lx Год назад +5

    A+ ነኝ ተመስገን እኛ ከጠላንም እንደዛው ነን እንከዳለን እንጂ አንከዳም እግዚአብሔር ሁሌም ከኛ ጋር ነው 🙏🙏🙏💞🌷🌷🌷 እናመሰግናለን💖 መንቻካ😂😂😂😂😊

    • @mecha236
      @mecha236 Год назад

      መክዳት የሚያኮራ ሳይሆን የሚያሳዝን ነው, ክርስቶስ በምድር ሲኖር ተከዳ እንጂ ማንንም አልከዳም። ለምንኩራራበት ነገር እንጠንቀቅ።

  • @SinbonTariku
    @SinbonTariku Год назад +1

    A+ nagn hulm yane new doctor thanks betm

  • @fkrfikr5538
    @fkrfikr5538 2 года назад +6

    አረ ወይኔ 😂😂 እኔ A+ ነው የደም አይነቴ ግን ያልከው ነገር ሁሉ ልክ ነው እና በቃ ዝም ብዬ ስስቅ ነበር

  • @SenayitSenayit-k9k
    @SenayitSenayit-k9k Год назад

    ልክ ነዉ በጣም እናመሰግናለን!!!

  • @mohammedsaid6882
    @mohammedsaid6882 2 года назад +5

    👍 100% I'm A+🙏

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 2 года назад +1

    ወንድሜ የሀገሬ ልጅ ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ የባለቤቴን ስብዕና ስለነገርከኝ በጣም ተገርሜአለሁ የእኔን ስብዕና እስካውቅ ቸኩያለሁ ኦ ነኝ ለማንኛውም ያልከው ሁሉ ከባለቤቴ አለ በተለይ ጥልቅ የሆነ ፍቅሩ እና የሚያውቀውን ሳይሰስት ለሌላ ማካፈሉ በተለይ የገረመኝ ሁሌም በዚህ አመቴ የራሴ ካምፓኒ ይኖረኛል ገና በልያዘው ገንዘብ እቅድ ያወጣል የሚያተርፈውን ያስቀምጣል አካባቢውን እና ሶስተኛ ወገን ተፅእናኖ ለስኬቴ ምንም ተፅኖ የላቸውም ብሎ ያምናል ብቻ ያልከው ሁሉ ትክክል ነው።አመሰግናለሁ

  • @fikerblack.f
    @fikerblack.f 2 года назад +7

    የሚገርም ነው የ AB + ይሰራልን

  • @Rtewerfir
    @Rtewerfir 8 месяцев назад

    እውነት ነው ትምህርቱ አብዛኛውን ነገር እኔን ገልፆኛል የሜገርም ጥናት ነው መጥፎ ጉኑም ጥሩ ጉኑም እኔጋር ይታያል

  • @wengelzerfu5988
    @wengelzerfu5988 2 года назад +3

    100% እኔ A+ ነኝ በጣም ይገርማል!

  • @betimekura9689
    @betimekura9689 2 года назад

    በጣም የሚገርም ነው የደም አይነቴ ኤ ነው ያልከው ነገር ሁሉ ትክክል ነው እኔ ላይ አይቼዋለው እናመሰግናለን

  • @asfetakidanu6790
    @asfetakidanu6790 Месяц назад

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ

  • @ፍቅርደማሙ
    @ፍቅርደማሙ 2 года назад

    በጣም ይገርማል ወንድሜ በጣም ብዙ 90% ይታይ ብኛል እየገረመኝ እየሳኩ ነዉ የሰማሁህ አመሰግናለሁ! እዉቀትን የሰጠኽ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zaidtiquabo7584
    @zaidtiquabo7584 2 года назад

    Thanke Dokiter likinew Rizie bahriyat Eiyemeta yashegregnal

  • @semirayemenu634
    @semirayemenu634 2 года назад

    ወንድም በጣም ነው የመሰግነው እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ከደም እይነት ኤ ነኝ በትክክል ያልክው ሁሉም ነኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ
    እዳልከውም የልብ ህመም በቅርብ ነው የጀመረኝ ያንተን በጣም ስለምከታተል በብዙ ነገር እረድቶኛል በጣም አክባሪህ ነኝ ክበርልኝ

    • @wedyeyegzaw2793
      @wedyeyegzaw2793 2 года назад

      I have a black tide in bit I’m not wishing the rich I am happy I am honest thank you for the Black Eyed Peas you say some of them is true 7-Eleven Sanat

  • @abrahambaboro3866
    @abrahambaboro3866 Год назад

    ተባረክ እናመሰግናለን

  • @زينبسيراج
    @زينبسيراج 2 года назад

    ዶክተር በጣም ይገርማል የተናገረከከው ሁሉ እኔላይ ያለ ነው

  • @RuhamaBekele
    @RuhamaBekele 6 месяцев назад

    እውነት ነው የኔ ባህሪ በቀላሉ አጨነቃለሁ ለጤና ይሁንልኝ እንጂ ለወደድኩት ሰው ግትር ነኝ ማንንም አልሰማም ችኩል ነኝ ለነገሮች

  • @TadisuGidey
    @TadisuGidey 7 месяцев назад

    ኣመስግናለዉ 🙏

  • @adisanimaw6426
    @adisanimaw6426 2 года назад

    እውነት እ/ር ይባርክህ እኔ በጣም ነው የምከታተልህ

  • @yekokemereke8976
    @yekokemereke8976 Год назад

    እኔን በትክክል ይገልፀኛል በጣም ገርሞኛል፡ ተባረክ

  • @saragetachew792
    @saragetachew792 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው

  • @MohammedMohammed-nd7qe
    @MohammedMohammed-nd7qe 15 дней назад

    እሚገርም ነው ስለኔ ያወራህ ይመስላል 100% ትክክል ነው

  • @AlemuNega-r1g
    @AlemuNega-r1g Год назад

    አመሰግናለሁ ወንድም ዓለም ዝግጅት እጅግ አስደናቅ እና ጠቃም ነው ያኔ ደም ምድብ ኤ ስሆን ዝግጅቱ 95 ፖርሰንት ይገልጠኛል ። ያኑርልን አስተያዬቴ አስተያዬት አቀራረቡ ግን ቀጥታ ፖዘትፍ እና ነገትፍ በምገልጥ መንገድ በሆን ለአድማጭ ቀለል ይላል ብዬ አምናለሁ።አመሰግናለሁ ቀጥልበት

  • @sebelesebele1717
    @sebelesebele1717 2 года назад

    Selame late yehune wedemachen ena yemeleh binore betam tamemiyalehu medanitun bechanew yemefelegew hulum yenawe baheri new gen yekoshaha neger selamane nesetonale yemere meladerege?

  • @matwosoja8184
    @matwosoja8184 2 года назад +1

    Thank you erasenwe yengercge

  • @yedeleqene8551
    @yedeleqene8551 2 года назад +1

    ወንድሜ የኔ ደም አይነት ኤ+ እውነት ነው ወንድሜ 💯 ማለት እችላለው ባጣም ግን ግትር አይደለውም ልክ ነሕ …. Thank you so much my brother for averaging you help us 🙏

  • @raheltadsas1654
    @raheltadsas1654 2 года назад +1

    በጣም ይገርማል ያልካቸው ነገሮች ሁሉ ትክክል ነው