Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወንድሜ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሪለዉ ስለ አሪቲ መልካም ፍቃድ ከኦነ ስለ አሪቲ ቢድዮ ስራልን
ታሜ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ
ታሜ ቁምነገረኛ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ታሜ ሰላም ነህ ሰላምህ ይብዛ ዘመንክን ይባርክ
ሰላም ወንድመች ርአሱን ሳየው ደስም ነው ያለኝ እጮኛዬ የደም አይነት ስለሆነ ትምህርትህን በጥንቃቂ በአንክሮ ነው የማየው… ………ርእስህ ላይ ግን ፁሁፍህን …………እንቁላ ……"ል"……… ጨምረባት። በርታልን ፀጋህን ያብዛልን
መልካም ነው
ተባረክ በጣም እናመሰግናለን
እንኳን በደህና መጣህ
Egg it's my favorite food ❤ 😎Thanks for the nice information
Thanks yezarew yene new
ሲገርም ትልቅ እዉቀት ወሰዱኩ
Thanks for the useful advice ❤
እናመሰግናለን ወንድም ታሜ::ታሜ የደም አይነቴ ኦ ነው ቡናና ሻሂ(ይ) ስጠጣ አይስማማኝም አንተም እደነገርከን❗ ከምግብ ቡሀላ ትኩስ ነገር መጠጣት እፈልጋለሁ ለደም አይነቴ ተስማሚ ነው እምትለውን የሻሂ አይነት ብትነግረኝ ደስ ይለኛል:: የተለያዩ የሻሂ አይነቶችን አሳይተኸናል እናመሰግናለን🙏🥰which one is the best choice of tea for blood type O. Thanks.
O+ ና O- ልዩነት ምንድነው ?
Green tea is the best my dr recommended for me I'm O positive too
ተባረክልን
ታሜ ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣህልን
የጠፋ ሰው ታሜ❤😊
Thanks
dr ena yedem aynta o new gen enekulale sebela etamemalew enam betam yasakekegial mekenyatu menden new
ጤና ይስጥልኝ
ejan kenkagi erasu betam yasakekegial
Tame wendmachn tebareklegn
Thankyou
ወደነጥቡ እንደመምጣት የእንቁላል ይዘት ወዘተ እዝዝዝዝዝ
HoThank you so much !😊
እግዚአብሔር ይስጥህ🙏
ታሜ - ለምታቀርብልን ምርጥ ነገሮች ሁሉ አመሰግናለሁ በመደበኛነት ከምናውቃቸው የደም አይነቶች ወጪ ሌላ የደም አይነት አለ ወይ አንደውም ደሜ ለካንሰር መድሀኒት ነው የሚል ሰው በአንድ ሚድያ ሲያወራ ሰምቼው ነበር የለ እንብርት ነው የተፈጠርኩት ሲል ነበር እባክህ የምታውቀውን ንገረን
Hi Tame endet neh y wera ktel be Tigrigna mn ybalal please teykeh ngeregn
❤❤❤❤ wowwwwwww
kemetetat ena abslo kemeblat yetu yishalal
🙏❤🙏
ታሜ አንኳን ደሕና መጣሕ ስትገልፅ 4 እስከ 8 ያልከው የእንቁላል መጠን ነው ወይስ ቀን
እንደምናለህ ወንድሜ አድራሻህ ማግኘት ተቸግርያለሁና ብትረዳኝ።
በጣም፣አመሰግናለሁ፣ታሜደሜ፣ኦ+፣ነው፣እንቁላል፣ቅቅል፣፣ከቲማትም፣ከትንሽ፣ተልባ፣ትንሽ፣ጥቁ፣አዝሙድ፣ነስንሼ፣በሳምንት፣አንዴ፣ብቻ፣ነው፣የምበላው፣ሁለት፣እንቁላል፣በሳምንት፣አንድ፣ግዜ፣ብቻ፣ይህ፣አበላል፣መልካም፣ነው?
ሰላምወንድሜ እኔ ቨይታምን ብ6 ብ12 ብ1 እጥረት አለብኝ ግን እንክብል አልዎስድም ደም አይነት o+ ነው ለዚህ የም ሆን ምግብ ንገረኝ እባክህ
😂😂 እኔም ብ6 , ብ12 ብ1 አይስማማኝም። ከሱ ይልቅ ቢ6, ቢ12, እና ቢ1 ይስማሙኛል። 😂😂😂 የ(ብ) እና የ(ቢ) ልዩነት የእንቁላል አምሮቴንም አሻሽሎልኛል።
የአበሻ እቁላል ብንመገብስ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ለምትሰጠን ተምህርት ዘርህ ይባረክአንዳንድ ነገሮች ግን ኢትዮጵያ የማይገኙ ነገሮ አሉ እና ምን እናድርግ እንዳናስልክ ዉጭ ሰዉ የለንም እና ወንድሜ ምን ትመክረኛለህ
የእንቁላል ቅርፍት ስንጠቀም ጨጓራ አይጎዳም ወይ?
Thank you
👍👍👍👍
ሠላምህ ይብዛ። እኔ እንቁላል ለመብላት በጣም ተቸግሬአለሁ። ባዮ ተብሎም ውስጡ ነጭ ነው። ውጭ አገር ከሱፐር ማርኬት ያለው በፋብሪካ የተመረተ ስለሆነ ለመብላት ያስቸግራል። እባክህ የትኛው አይነት ነው ኦርጋኒክ ልብል ያለው።።እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏💐💐💐
ሰላምህይብዛ እኔ እንቁላል ካቆምኩኙ ብዙ አመት ሆነኝ ስበላ ስለሚከብደኝ ሰላም አይሰማኝም
ታኩዉ
❤️❤️❤️❤️
ሳልክህን ባገኝ ወሳኝ ጥያቄ ነበረኝ😢
እኔ ግን ሞን ይሻለኛል? ደሞሜ ኦ ነው ግን ለ ኦ የደም አይነት እሚመከሩ ሁሉ አይስማሙኝም ማንኛውም ስጋ እንቁላል በጭርራሽ አይሰማሙኝም ግን ከግዜ በሗላ የመጣ ችግር ነው
ጪረው የሚበሉ ዶሮች ቆሻ ሻ ይበላሉ በዚህ ምክንያ አንቁላላቸዉን መብላት ። በኪጂ ለምናረባቸዉ ዶሮች ምን ብንመግባቸዉ ተፈላጊውን ጠቃሚ ነገር ማግኘት አንችላለን ።
ወይይይይ ጉድ ለካ ለዚ ነው ማይሰማማኝ
Tame selamk ybza yetelegram group sher adrgen
,የደ። ኦ። ነኛ። ግን። አይኖ። ያፈሳል። ምድነሁ
B+እንቁላል አይወድም አ? ኔ ስበላ ፊቴ ሽፈታ ወዳው ነው
ሰላም ታሜእኔ O ነኝ እስኪ ልስማው
በጣመጥሩትመህርትነው. የምታስተምረን. ኑርልን ታሜእግዜአአብሔርይባርክህ. የደምአይነቴ. O+ ነው. ኦብራሴሆን 6 ጊዜ. ሰርጀሪ. አድርጌአለሁ. በጣምወፈርኩ. ምንልብላ. በቅርብነውያረኩት
O+ደሚ እና እንቁላል በጣም ይመኛል ሁዲን
ኤ ወችስ መመገብ እንችላለን
ምነው:ጠፋህ::በርታ::
ታሚዬ እኔ A+ነኝ ግን የተከለከሉ ምግቦች ነው የምበላው አልበላም ስል ወደዛ ነው የሚወስደኝ በዛላይ ምግብ ከመጠን በላይ ያስበላኛል ግ አልወፍርም ቦርጭ ብቻ ትንሽ አለብኝ ግን ምላሴ ይቆስላል ምን ይሻለኛ አመጋገቤስ እንዴት ላስተካክል እራሴ ማኔጅ ማድረግ አልቻልኩም?????????🤔
Enami
Amsegnalewdocter
ታሜ በምን እንብላው ማያያዣው
ደኩተር አሀገር አኮ 1አንቁላልል 20ቡር ነዉ አናም አቁላልል ሜሬኩሬ ሆኗል😅
ኢትዮ ውጭ የምትውል ዶሮኮንዶም ይበላሉ😢😮
😒
ኦ ወተት አትጠጡ አልክ ቡና አትጠጡ
Always Negative Negative😈😈
ማንን እንመን አንዱ በቀን እስከ አራት እንቁላል መብላት ይቻሌሎ ይላል ከንተ ደግሞ በየቀኑ ኸሁለት እንቁላል በላይ አይበላም ትላለህ ለሌላውስለ ኮልስትሮል ውሸትነው ብሎ በዚሁ በዩትዩቦ ተናገረ ጎንበአንድገዳይላይ ይህንን ያህል የተለያየሀሳብ መሰንዘር በተለይ በጥኔ ጉዳይ ሸውን መግደሎ ከይደለም ስልክህን አሶቀምጥ ልደውልልህ
ኦጠብቃለሁ
ወንድሜ አመሰግናለሁ ብዙ ተምሪለዉ ስለ አሪቲ መልካም ፍቃድ ከኦነ ስለ አሪቲ ቢድዮ ስራልን
ታሜ በጣም አመሰግናለሁ ተባረክልኝ
ታሜ ቁምነገረኛ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ታሜ ሰላም ነህ ሰላምህ ይብዛ ዘመንክን ይባርክ
ሰላም ወንድመች ርአሱን ሳየው ደስም ነው ያለኝ እጮኛዬ የደም አይነት ስለሆነ ትምህርትህን በጥንቃቂ በአንክሮ ነው የማየው… ………ርእስህ ላይ ግን ፁሁፍህን …………እንቁላ ……"ል"……… ጨምረባት። በርታልን ፀጋህን ያብዛልን
መልካም ነው
ተባረክ በጣም እናመሰግናለን
እንኳን በደህና መጣህ
Egg it's my favorite food ❤ 😎
Thanks for the nice information
Thanks yezarew yene new
ሲገርም ትልቅ እዉቀት ወሰዱኩ
Thanks for the useful advice ❤
እናመሰግናለን ወንድም ታሜ::
ታሜ የደም አይነቴ ኦ ነው ቡናና ሻሂ(ይ) ስጠጣ አይስማማኝም አንተም እደነገርከን❗ ከምግብ ቡሀላ ትኩስ ነገር መጠጣት እፈልጋለሁ ለደም አይነቴ ተስማሚ ነው እምትለውን የሻሂ አይነት ብትነግረኝ ደስ ይለኛል:: የተለያዩ የሻሂ አይነቶችን አሳይተኸናል እናመሰግናለን🙏🥰which one is the best choice of tea for blood type O.
Thanks.
O+ ና O- ልዩነት ምንድነው ?
Green tea is the best my dr recommended for me I'm O positive too
ተባረክልን
ታሜ ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣህልን
የጠፋ ሰው ታሜ❤😊
Thanks
dr ena yedem aynta o new gen enekulale sebela etamemalew enam betam yasakekegial mekenyatu menden new
ጤና ይስጥልኝ
ejan kenkagi erasu betam yasakekegial
Tame wendmachn tebareklegn
Thankyou
ወደነጥቡ እንደመምጣት የእንቁላል ይዘት ወዘተ እዝዝዝዝዝ
Ho
Thank you so much !
😊
እግዚአብሔር ይስጥህ🙏
ታሜ - ለምታቀርብልን ምርጥ ነገሮች ሁሉ አመሰግናለሁ በመደበኛነት ከምናውቃቸው የደም አይነቶች ወጪ ሌላ የደም አይነት አለ ወይ አንደውም ደሜ ለካንሰር መድሀኒት ነው የሚል ሰው በአንድ ሚድያ ሲያወራ ሰምቼው ነበር የለ እንብርት ነው የተፈጠርኩት ሲል ነበር እባክህ የምታውቀውን ንገረን
Hi Tame endet neh y wera ktel be Tigrigna mn ybalal please teykeh ngeregn
❤❤❤❤ wowwwwwww
kemetetat ena abslo kemeblat yetu yishalal
🙏❤🙏
ታሜ አንኳን ደሕና መጣሕ ስትገልፅ 4 እስከ 8 ያልከው የእንቁላል መጠን ነው ወይስ ቀን
እንደምናለህ ወንድሜ አድራሻህ ማግኘት ተቸግርያለሁና ብትረዳኝ።
በጣም፣አመሰግናለሁ፣ታሜ
ደሜ፣ኦ+፣ነው፣እንቁላል፣ቅቅል፣፣ከቲማትም፣ከትንሽ፣ተልባ፣ትንሽ፣ጥቁ፣አዝሙድ፣ነስንሼ፣በሳምንት፣አንዴ፣ብቻ፣ነው፣የምበላው፣ሁለት፣እንቁላል፣በሳምንት፣አንድ፣ግዜ፣ብቻ፣ይህ፣አበላል፣መልካም፣ነው?
ሰላምወንድሜ እኔ ቨይታምን ብ6 ብ12 ብ1 እጥረት አለብኝ ግን እንክብል አልዎስድም ደም አይነት o+ ነው ለዚህ የም ሆን ምግብ ንገረኝ እባክህ
😂😂 እኔም ብ6 , ብ12 ብ1 አይስማማኝም። ከሱ ይልቅ ቢ6, ቢ12, እና ቢ1 ይስማሙኛል። 😂😂😂 የ(ብ) እና የ(ቢ) ልዩነት የእንቁላል አምሮቴንም አሻሽሎልኛል።
የአበሻ እቁላል ብንመገብስ
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ለምትሰጠን ተምህርት ዘርህ ይባረክ
አንዳንድ ነገሮች ግን ኢትዮጵያ የማይገኙ ነገሮ አሉ እና ምን እናድርግ እንዳናስልክ ዉጭ ሰዉ የለንም እና ወንድሜ ምን ትመክረኛለህ
የእንቁላል ቅርፍት ስንጠቀም ጨጓራ አይጎዳም ወይ?
Thank you
👍👍👍👍
ሠላምህ ይብዛ። እኔ እንቁላል ለመብላት በጣም ተቸግሬአለሁ። ባዮ ተብሎም ውስጡ ነጭ ነው። ውጭ አገር ከሱፐር ማርኬት ያለው በፋብሪካ የተመረተ ስለሆነ ለመብላት ያስቸግራል። እባክህ የትኛው አይነት ነው ኦርጋኒክ ልብል ያለው።።
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏💐💐💐
ሰላምህይብዛ እኔ እንቁላል ካቆምኩኙ ብዙ አመት ሆነኝ ስበላ ስለሚከብደኝ ሰላም አይሰማኝም
ታኩዉ
❤️❤️❤️❤️
ሳልክህን ባገኝ ወሳኝ ጥያቄ ነበረኝ😢
እኔ ግን ሞን ይሻለኛል? ደሞሜ ኦ ነው ግን ለ ኦ የደም አይነት እሚመከሩ ሁሉ አይስማሙኝም ማንኛውም ስጋ እንቁላል በጭርራሽ አይሰማሙኝም ግን ከግዜ በሗላ የመጣ ችግር ነው
ጪረው የሚበሉ ዶሮች ቆሻ ሻ ይበላሉ በዚህ ምክንያ አንቁላላቸዉን መብላት ። በኪጂ ለምናረባቸዉ ዶሮች ምን ብንመግባቸዉ ተፈላጊውን ጠቃሚ ነገር ማግኘት አንችላለን ።
ወይይይይ ጉድ ለካ ለዚ ነው ማይሰማማኝ
Tame selamk ybza yetelegram group sher adrgen
,የደ። ኦ። ነኛ። ግን። አይኖ። ያፈሳል። ምድነሁ
B+እንቁላል አይወድም አ? ኔ ስበላ ፊቴ ሽፈታ ወዳው ነው
ሰላም ታሜ
እኔ O ነኝ እስኪ ልስማው