የደም አይነት ኦ ክብደትን ለመቀነስ መመገብ ያለባቸው የምግብ አይነቶች/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 463

  • @tayeestifanos6350
    @tayeestifanos6350 Год назад +3

    በጣም እናመሰግናለን፡፡ ለሀገራችን ህዝቦች እጅግ ጠቃሚ የሆነ መረጃ እየሰጠህ ስለሆነ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና እንዲሰጥህ እንመኛለን፡፡ ከዚህም በላይ እንደምትሰራ ተስፋ እናደርጋለን፡፡

  • @sofiyayassin7396
    @sofiyayassin7396 Год назад +3

    በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይሰህጥ ጥሩ ምክር ነው ሹከረን💟💟💟

  • @fitsumabadi8359
    @fitsumabadi8359 9 месяцев назад +2

    Thank you very much the best advice 🙏

  • @seblewongelgezahegne3110
    @seblewongelgezahegne3110 3 года назад +7

    በጣም እናመሰግናለን የጤፍ እንጀራስ መብላት ይቻላል 0. ለሆነ ደም?

  • @jerryyewendyejerryyewendye3898
    @jerryyewendyejerryyewendye3898 2 года назад +3

    በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ ጠቃሚ መረጃ ነው

  • @romangirma6854
    @romangirma6854 2 года назад +1

    Ahun eny jemriyalhu lemon with coffe yemigrem lewt algne egziyabher yemsgen❤

  • @hareggigar6556
    @hareggigar6556 3 года назад +11

    በጣም አመሰግናለው ወንድሜ ከቻልክ የባህር እጽዋት ምን እንደሆኑ ብታስረዳኝ

  • @dagimteshome3151
    @dagimteshome3151 2 года назад +1

    ወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን እመቤቴ ጤናና እድሜ ትስጥህ

  • @mareshetmary2467
    @mareshetmary2467 3 года назад +10

    እናመሰግናለን እድሜ ይስጥህ ተባረክልን

  • @tg-wf7sy
    @tg-wf7sy 9 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ጥያቄ አለኝ ምን እንብላ በተለይ አርብ ሀገር ላለነው እሩዝ እና የስንዴ ዘር ነው የሚገኘው?

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 3 месяца назад

    እውነት ነው ዶ/ር የምትለውን ሁሉ ስመገብ በጣም ያስጨንቀኛል ምቾት ይነሳኛል በምንም መልኩ ጨጓራዬ አይፈጭልኝም ዳቦ ጥቅል ጎመን በፍጹም አይስማማኝም እናም ክብደቴም አይቀንስም ከ55 _78 ገብቻለሁ ከወሊድ በኋላ በ12 አመት ውስጥ ስለዚህ blood type o+ve ነኝ thank you❤

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
    @ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን በጤናማ መንገድ ትንሺ መወፈር እፈልጋለሁ ግን የጠራሀቸውን ነገሮች ምግቦች እመገባለሁ ውፍረት የሚባል ወፍ የለም

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 3 года назад +2

    እኔ ኦ ስለሆንኩ ትምህርትህ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ

  • @hananEbrahim-mi7gq
    @hananEbrahim-mi7gq 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን እውነት ነው ።እኔ በደሜ አይነት ስመገብ ክብደቴ ይቀንሳል። ያገኘሁትን ከተመገብኩ ለውፍረት ለጨጓራ ለሆድ መነፋት እጋለጣለሁ። ዶክተር በድጋሜ ከልብ አመሰግናለሁ!።

  • @fikrietan1169
    @fikrietan1169 3 года назад +3

    ታሜ እዴነህ እኔም ኦ ስለሁንኩ ይጠቅመኛል ተባረክ

  • @dinkneshdinknesh482
    @dinkneshdinknesh482 Год назад +1

    የምንበላው እና የማንበላው ከነገረን እኛ ራሳችን ቁርስ ምሳ እራት ማስተካከል እንችላለን ተባረክ

  • @جمالابراهيم-ق1ك
    @جمالابراهيم-ق1ك Месяц назад

    እናመሰግናለን እማይበሉ ነው ያበዛሀውእንጂ. እምንበላውሳ ምንምን ናቸው ለምሳሌ እንጀራ. በቆሎ ማሽላስ. ሩዝ ይበላል

  • @ayahlushwoldeyes9619
    @ayahlushwoldeyes9619 3 года назад +3

    ብዙ አስተማርከን እናመሰግናለን ተባረ

  • @mariedissa-we8zp
    @mariedissa-we8zp 9 месяцев назад +2

    እሺ ስንዴ ገብስ አጃ የማንበላ ከሆነ ቂርስ ምን እንብላ ንገረን

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 года назад +4

    Thank you for sharing brother.
    May God bless you 🙏
    Gobez berta.

    • @EthioFamilyTube
      @EthioFamilyTube  3 года назад

      አሜን ተባረኩ

    • @Tsehay6773
      @Tsehay6773 4 месяца назад

      ዶ /ር እኔ ደሜ ኦ ነው መወፈር እፈልጋለሁ​@@EthioFamilyTube

  • @yaredbelay5625
    @yaredbelay5625 2 года назад +2

    So what kind of food we eat bro tell me for us ?

  • @koket4315
    @koket4315 3 года назад +2

    Thank you bro 🙏🙏gluten free Oatmeal yimekeral??

  • @Eminetn
    @Eminetn 3 года назад +19

    እግዜአብሄር ይስጥህ እኔ ደሜ ኦ ፕሉስ ነው ግን ውፍረት እንቢ ብሎኛል ስቀንስ አንዴ ነው ስወፍር አንዴ ነው በቀን አንዴም ብበላ እወፍራለሁ እኔ የሽንብራ ቆሎ እወዳለሁ እህል ወጥ በጣም እወዳለሁ ስጋ ብዙም አልወድም ደሮ እበላለሁ ወተት በጣም እጠጣለሁ አጓት በቀን በቀን አንዳንድ በትልቁ ብርጭቆ እጠጣለሁ ጁስ በጣም አጠጣለሁ ማንጎ አብል ባናና አጋዝ ፍርቶችን አዘወትራለሁ ስኳር ብራውን እጠቀማለሁ ወተት ሲበዛ ሲበዛ እጠቀማለሁ ወተት በፍፁም መተው አልችልም ቤተሰብ ድመት ነሽ ይሉኛል

    • @taretare9628
      @taretare9628 2 года назад

      እግዜር እውቀቱን ያብዛልህ እስከዛሬ ለፍቻለው አሁን የአንተን ምክር ተከትዬ ሞክራለው የልቤን ነው የነገርከኝ

    • @hagereselamkiremi9916
      @hagereselamkiremi9916 7 месяцев назад

      Kkkkkk

    • @kidusmuluken4007
      @kidusmuluken4007 Месяц назад

      ለመወፈርስ

    • @kidusmuluken4007
      @kidusmuluken4007 Месяц назад

      ምን እንመገብ

  • @kedus2010
    @kedus2010 3 года назад +1

    Betam enamesegnalen wendme kante bizu temirealew yedeme aynet O new ahun and tiyake.melsilign enaki yedem manes betam new miyaschegregn ena yegulbet ehimem yaschegregnal mikinyatu yedeme aynet yimeslegnal and program pitsera weyim melsilign

  • @lukou1209
    @lukou1209 3 года назад +1

    This is the best advice thank you very much brother

  • @helenabraham3012
    @helenabraham3012 3 года назад +2

    ሰላም ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያስተማርከን እግዚአብሔር ይስጥህ እኔ በቅርቡ ነው ያየሁ ደሜ O+ነው ስለ ቡና የነገርከን ነገር እጅግ ገርሞኝ ነበር የሰማውህ ሁሉም ምልክቶችን ነው የነገርነኝ ያለማጋነን እኔን ለመረዳት ፈጣሪ የላከህ ያክልነው የተሰማኝ ነገ ዛሮ ሳልልን ነው ያቆሙኩት በጣም አመሰግናለሁ አንድ ጥያቆ መጠየቅ ፈለኩ እኔ ምን አይነት ዳቦ መመገብ እንደምችል ብትነግረኝ የምኖረበት ሀገር የጤፍ እንጀራ የለም እና ምን እንደምበላ በጣም ቸገረኝ መወፈር አልፈልግም ብቻል መቀነስ እፈልጋሐሁ እባክህ ንገረኝ በተረፈ ቀጥልበት አ መልካም ነገር ነው እያደረክ ያለሆው አመሰግናለሁ

    • @abdiabdallahwaji5437
      @abdiabdallahwaji5437 3 года назад

      በእውነት እኔም በጣም የተገረምኩበት ነገር ነው ያለው ምልክቶች ሁሉ ናቸው ብና ሰጠጣ የምታዩብኝ

  • @Judica67
    @Judica67 2 года назад +5

    Good lesson. My blood type is O plus. All my weight is on my stomach. Please give us a day menu for weight loss based on our blood type to facilitate our weight loss. Thanks

  • @AhmedUsman-z2i
    @AhmedUsman-z2i 5 дней назад

    ታዲያ ምን በልተን ነው የመዳምን ስራ የምንችለው

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ6ጨ

    እኔ አረብ አገርነኝ ለመክሳት እፈልጋለው ምን ልብላ ዳቦ እጅራቸው ከሰንዴነው እሩዙ ከስዴነው እዚ ሁሉ ከሰንዴነው ታዳ ምን ልብላ እሰኪ ነገርኝ

  • @MeronAsers-w3r
    @MeronAsers-w3r Год назад

    ትለያለክ ታባረክ ወንድሜ❤❤

  • @frehiwotmekonnen5236
    @frehiwotmekonnen5236 3 года назад +1

    Wendem endet neh ene sewenet teru laye new yalehut gen hode/ borech/ aletefa aleji men ladereg? Ebakeh eredaji. Amesegenalehu

  • @amydemissie
    @amydemissie 3 года назад +1

    I really appreciate you for your help I believe your helping a lot off people but can you be specific about what to eat please ? God bless you !!!! 🙏

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን ተባረክ

  • @abebageneti3822
    @abebageneti3822 3 года назад +1

    Thank you so much brother

  • @geletawcherie4075
    @geletawcherie4075 3 года назад

    Is it black seed oil mean nug oil which one is you recommend

  • @yabsiraalemayehu7933
    @yabsiraalemayehu7933 3 года назад

    Inde tiqil gomen wiste😳 sinde ? Pasta ruth ...mnamnm yelem ina min inebla migibachn indale tekelkilen

  • @HayatEdris-g7q
    @HayatEdris-g7q 10 месяцев назад

    አመሠግናለሁ።ወድማችን

  • @SemiraSeid-q8k
    @SemiraSeid-q8k Год назад

    ምክርህ በጣም ደሰ ይላል 57ኪሎ ነኝ ሞክሬ ውጤቱን አሳውቅሀለሁ

  • @biftumohammed9780
    @biftumohammed9780 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ነው ግን ሙዝ ብበላ ለኦ ደም የተከለከለ ነው እዴ ብትገልፅልን

  • @konjobrhane1466
    @konjobrhane1466 3 года назад +21

    በጣም ጥሩ ትምርት ነው ግን ወንድም ቁርስ,ምሳ እራት ምን እንደምንመገብ ብትነግረን ደስ ይለኛል ለመክሳት እንዲጠቅመን አመሰግናለው።

    • @facikadessalgn3346
      @facikadessalgn3346 3 года назад +2

      Tankyou wendeme

    • @biniyamworku2678
      @biniyamworku2678 3 года назад +1

      የእንም ጥያቄ ነው ግን ምላሽ የለም ቅያሪ ምን እንመገብ ???????

    • @vvj7357
      @vvj7357 2 года назад

      የሁላችንም ጥያቄ ነበር ግን ምላሽ የለም

    • @abukiya1575
      @abukiya1575 2 года назад

      LIUZZI TTWW

  • @richabebaw3894
    @richabebaw3894 11 месяцев назад

    Thank you 🙏

  • @elsaelsa2213
    @elsaelsa2213 3 года назад +1

    My brother I just want to ask you my blood type is O you telling me to stop eating the food I love what am I supposed to eat I am just confused bro

  • @uaeS-f4t
    @uaeS-f4t 5 месяцев назад

    በጣም እናመሳግናለን ❤❤❤❤

  • @leatshemedhane1793
    @leatshemedhane1793 3 года назад +1

    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ሙዝ ለ ኦ የደም ዓይነት ችግር አለዉ ወይ

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq 3 года назад +7

    Thank you for your explanation, however could you please tell us what to consume instead of wheat, oat and barley, especially for breakfast. Plus you said legumes and some veggies are forbidden for 0+..can you imagin if u have kids and all of them are 0+...am expecting ur answer on this issue .I thank you very much

  • @yasminayasmina7862
    @yasminayasmina7862 8 месяцев назад

    ውድ ወንዴማችን ስለምትሰጠን ግንዛቤ ሳላመሰግን አላልፍም ተባረክ
    ጥያቄዬ ግን o እንደገና o+ አመጋገብና ባህሪው አንድ አይነት ነው??

  • @selamawitatnafu3445
    @selamawitatnafu3445 3 года назад +1

    What we can eat ?

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ወንድሜ እኔ የደም አይነቴ O ነው አሁን ላይ የኦትስ ዳይት እያደረግኩ ነው ኦትስ ደግሞ ከብዕር እህሎች ይመደባልና ብተወው ይሻላል ወይስ በምን ልተካው?

  • @jemaneshwmichael3231
    @jemaneshwmichael3231 2 года назад

    Gabsii inna aja bairgixiim goji nachew woyi ?

  • @fanalulu8518
    @fanalulu8518 6 месяцев назад

    Can I eat gluten-free oats??

  • @seblemezmur3830
    @seblemezmur3830 Год назад

    ዶክተር RH nagateve የደም አይነት ያለው እሄንን መጠቀም ይችላል

  • @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ
    @እመቤቴመግደላዊትማርያምእ 9 месяцев назад +2

    ወይኔ እኔታዲያ እንደትልሁን እመዳም ቤት ሆኘ ያለ ዳቦ ያለ እሩዝ ይሆንልኛል ሲጀመር ምን ልበላ እሚቀርብልኝ እሱ ነው እስፖርት ግን እሰራለሁ ጠዋት እናማታ ግን ለውጥ ላገኝ አልቻልኩም ድካምብቻ ሆነብኝ

  • @የእጎየልጅቲዩብ
    @የእጎየልጅቲዩብ 3 месяца назад +1

    ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ፈጣሪ ይስጥልኝ አመሰግናለሁ ለውጥ ካለው አሳውቅሃለሁ 0+ነኝ

  • @SemiraSeid-q8k
    @SemiraSeid-q8k Год назад

    Betam amesegnalehu mokre melsun enegrhelehu wendime

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 2 года назад

    ሰላምና ጤና አመኝልሀለሁ ከረጅም እድሜ ጋር ። የበለጠ እውቀት የምታገኝበትን ጥበብ ፈጣሪ አብዝቶ ይጨምርልህ አመሰግናለሁ!!!

  • @fretaabraha1268
    @fretaabraha1268 3 года назад +3

    Thank you my brother ❤️❤️🙏🙏

  • @koket4315
    @koket4315 3 года назад

    So Mini mebilat alebin ishi special breakfast?

  • @MimiWailyu-n7h
    @MimiWailyu-n7h 5 месяцев назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እንዴት አደራችሁ ወንድሜ ከልብ አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @jackmabele
    @jackmabele 3 месяца назад

    በግል ማናገር እፈልጋለሁ እባክህ አድራሻ??

  • @WolkaWola
    @WolkaWola 4 месяца назад

    ዶክተሪ ስለትምህሪቱ አመስግናለሁ ነገሪ ግን ጥያቀ አለኝ የቅርብ ምግብ አይነቶች ማጣፍጫውች ትኩሪት እያሪጉ ናችው ለሎችሱ እንደነ እንጀራ የቦቆሎ ውጠቶች ማሪ እንጨት ብዬ የእንስት ምርቶች ወዘተ ይብራሩለን

  • @muluworkmengestu7934
    @muluworkmengestu7934 2 года назад

    Yen wendm mnm btekem meksat alchalkum mn larg 120 kg negi ebakh erdagi

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 Год назад

    ymanbelachew negeroch albezum mne enbla but you apprchyet whater fasting ?

    • @EeEe-m5q
      @EeEe-m5q 7 месяцев назад

      Ewnet eko new

  • @sintuabebe8902
    @sintuabebe8902 3 года назад +6

    እንዴት ነህ በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን እጅግ በጣም 🙏🙏🙏
    ለመቀነስ ለደም ዓይነት ኦ ግን ወተትም ይቅር አልክ ፣ ዳቦም ኬክም ፣ እንቁላልም አይቻልም አቦካዶም ገንፎም የገብስም የስንዴም የለም እና ታዲያ ቁርሳችንን ምን እንብላ ምን አድርገን በምን ማጣበቂያ ገብቶሀል እንቁላ ይፈረፈራል ዳቦ ያጣብቅ ነበር ልክ እንደዛ የበግ ስጋ የዶሮ ስጋ ይፈቀዳል በምን እንብላው በእንጀራ ይቻላል ጠዋትም በእንጀራ ነው ምን እና ምን አድርገን እንብላ ፣
    ቁርሳቹሁን ይህንንን ይህንን ብትበሉ ፣ ምሳቹ ይህ ይህ ቢሆን እራታችንን ነግረህናል እኔ ሰላጣ ብዙ አልወድም በቃ ውሀ ጠጥቼ አድራለሁ ችግር የለም ግን እባክህ ቶሎ ንገረን ሳትውል ሳታድር የውጭውን ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያን በአማከለ የአመጋገብ ስረዓት በምናገኘው ነገሮች

    • @yenegetaderselgn3665
      @yenegetaderselgn3665 3 года назад

      ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነበር ግን እንደ ኢትዮጵያ አመጋገብ ቁርስ: ምሳ እያልክ ብታስረዳን የባሕር በአልጌና እኔ አላውቅም እባክህ ጭንቀታችን ከገባህ አይቀርበአበሽኛው ንገረን

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 года назад

      @Sintu abebe 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @azebbeyene3567
    @azebbeyene3567 2 года назад

    ውፍረትን ለመቀነስ ብዙ ጥሬ አልተሳካልኝም በተለየ መልኩ ብትከታተለኝ ደስ ይለኛል ።ክፍያውንም ብትነግረኝ

  • @hlenagetaneh3537
    @hlenagetaneh3537 2 года назад

    እናመሰግናለን የአገሬ ልጅ።

  • @jesusislove978mars2
    @jesusislove978mars2 Год назад +1

    ያለዳቦ መኖር ለኔ በጣም ከባድ ነው ::ስለምክርህና ሰለትጋትህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @danitybaraki6595
    @danitybaraki6595 2 года назад +1

    እኔ Blood type O+ ነው ስጋ እንቁላል ወተት አሳ ማዮኒዝ ካቻፕ እና ለስላሳ መጠጦችን አልጠቀምም ዳቦም አልበላም የሰውነት እቋሜ በጣም ጥሩ ነው ግን የስጋ ውጤቶችን ባልበላ ለጤናዬ ጉዳት አለው?

  • @tekleberhanu992
    @tekleberhanu992 5 месяцев назад

    Ere mn enebla tadya?

  • @MaMa-qo1fl
    @MaMa-qo1fl 2 года назад

    እናመሰግናለን. እስኪ ከቻልክ. የደምአይነት. ኦ ስለልጆቻችን. እደኛው ኦ ወይም. ኤ ወይም ቢ. መሆናቸውን. ንገረን

  • @SilasG-d4e
    @SilasG-d4e 3 месяца назад

    የደም አይነቴ O ለሆነ ብታስረዳኝ እናመሰግናለን

  • @AgajeMihiret
    @AgajeMihiret 7 дней назад

    ሰላም ወድሜ የደም አይነት ኦ + ነው ነገር ግን የወተት ተዋፆ አልጠቀምም ከደሮ ውጭ አልጠቀምም ግን ከምንም በላይ ድንች ምግቤ ነው ነገር ግን ኬሎዬ 84 እድሜዬ 34 ነው ለመቀነስ በጣም እፈልጋለሁ ግን አልቻልኩም ምን ላድርግ?

  • @LovelyIslandParadise-mk9zy
    @LovelyIslandParadise-mk9zy 5 месяцев назад

    Ine bexama tirnga iyesarwa alqenskum gira gabany dokta

  • @zeni.tube.you-kk4mu
    @zeni.tube.you-kk4mu 4 месяца назад

    ዶክተር አንድ መልስልኝ እኔም በ፩አንድ ዎር ዎራራባው ፪ተ ይመጣል መቶ ቶሎ አይሄድም ማፍታዉ ምድነው 😢😢

  • @tsedeytebeje1995
    @tsedeytebeje1995 3 года назад +1

    በብዕር እህሎች ፋንታ ምን እንጠቀም ?
    እናመሠግናለን በርታ

  • @geberu899
    @geberu899 5 месяцев назад

    የቤት ዳቦ እንዴት ልተው በጣም እወዳለሁ የሆድ ውፍረት እየመጣብኝ ነው።

    • @EhbB-pi5nv
      @EhbB-pi5nv 4 месяца назад

      እኔም😂😂

  • @KiyaPomi-h7g
    @KiyaPomi-h7g 3 месяца назад

    Ene beken 1 meblat jemre neber tewat leb yale wuha etetalew arif nw please negeregn

  • @hymikal3106
    @hymikal3106 3 года назад +3

    Thank you 🙏 you saved my life

    • @nike-ck4lq
      @nike-ck4lq 3 года назад

      Hi hymi, could you tell me what you are eating for breakfast???thank you

    • @hymikal3106
      @hymikal3106 3 года назад +2

      I used to eat breakfast bread a lot after I start watching this show I started eating for breakfast like sweet potatoes, quinoa salad or I skip breakfast

  • @fetiamohamed8672
    @fetiamohamed8672 3 года назад

    Ewnet New Yetenagerew Abo Tebarek Gen YeGebse KOLO Bibela Yawefrale Ende???????

  • @Saber-eu2qf
    @Saber-eu2qf Год назад +1

    ሰላም ዶክተር እኔ ከ ደም ዓይነት O+ ነኝ የዳቦ አይነት ሁሉ የማንበላ ከሆነ ምንድነው ምንበላው ያለ ዶቦ ኣይሆንልኝ ደግሞም ኢ/ያ ውሰሰጥ ኑሮው በጣም ይከብዳል
    ጥያቄ ;ዳቦ ያልተፈቀደው የስንዴ ነው ወይም በጠቅላላ ዳቦ ፊኖ ዱቄትም ጭምር ነው?

  • @SiedSied-q4z
    @SiedSied-q4z 7 месяцев назад

    እኔOነው ድሜ ምን ማድትግ ነው ያለብኝ በጣም ከቀን ወደቀን ይጨምራል ውፋርት

  • @AssefaBezhabhi
    @AssefaBezhabhi 6 месяцев назад +1

    ምን አንቢለ ወንጀሜ

  • @eliasayalew4533
    @eliasayalew4533 2 года назад

    የስንዴ ዳቦ ካልበላው በፋንታው ምን ልብላ?

  • @accacc3506
    @accacc3506 2 года назад

    ስለምክራችሁ እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ጥያቄ አለኝ ትንሽ ስመ ገብ ሰውነቴ በጣም ነው እሚለጠጠው በተለይ ቦርጭ እና ጡቴላይ በጣም ነው ምጨምረው ምን ማድረግ አለብኝ እሩዝ ፓስታ መኮሮኒ ምንም አልጠቀመም

  • @Mekdelawitalemayehu-xz4ui
    @Mekdelawitalemayehu-xz4ui Год назад

    ወተት እወዳለሁ ካልሼም ለማግኘት ምን እንውሰድ

  • @mimiyemekonnen3221
    @mimiyemekonnen3221 5 месяцев назад

    ስለትምህርት ከልብ አመሰግናለው ለውጥ እንደማመጣ እርግጠኛነኝ

  • @wome8375
    @wome8375 3 года назад +1

    🙏🙏🙏 በጌታ የተወደድህ ሠላም ይብዛልህ ኩከር ያወፍራል እንዴ ? ሌላው ዶሮም ያወፍራል

  • @romanaabdella5626
    @romanaabdella5626 3 года назад +7

    እናመስግናለን ስለ ደም A. እንጠብቃለን 🙏💕

    • @faithgeneration308
      @faithgeneration308 3 года назад

      Bezu yaserawe ale gebetshe eywe

    • @romanaabdella5626
      @romanaabdella5626 3 года назад +1

      @@faithgeneration308 የበፊቱንማ አይቼዋለው ስለደም A. የሚያወፍርና የሚያከሳ በሚቀጥለው ይዤ ቀርባለው ላልከው ነው እንጠብቃለን ያልኩት

  • @hiwetyejimawa
    @hiwetyejimawa 3 месяца назад

    ሁሉን ተቀብዬ እንቁላልና ወተቱ ላይ ከበደኝ ወንድምዬ ታድያ ምን እንብላ ምሳ እንጀራ ብንበላ ቁርስስ?

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 3 года назад

    bladderwrack በቫይታሚን መልኩ ያለውን ብንወስድ ጥሩ ነው?

  • @emebetachamyelehhailesilas2783
    @emebetachamyelehhailesilas2783 3 года назад

    Eshii men enbelaa eruze cheger yalawe?

  • @tadelechagizew5192
    @tadelechagizew5192 3 года назад +2

    Thank you for your information but what do we eat then? you know what I mean if it is no oatmeal, bread, pasta, rice and other especially the people we leave abroad

  • @hayuhalwee3645
    @hayuhalwee3645 2 года назад

    የባህር አልጌውን እንዴት ነው የምንጠቀመው please ቻሌንጁን ለመቀላቀል ስላሰብኩ ነው እባክህ

  • @SemiraSeid-q8k
    @SemiraSeid-q8k Год назад

    Ene b5 ken 5kilo kenshalehu betam amesegnalehu edime yistlgn

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 2 года назад

    ሁሉን አትብሉ አልከንኮ ወንድሜ ምስር ፣ ስንዴ ፣ ወተት፣ እንቁላል ካልበላን እና ምን ይበላ? በተለይ ምስር ከባድ ነው

  • @tadelealemayehu-kz2mx
    @tadelealemayehu-kz2mx 4 месяца назад

    እና ምን እንመገብ ሁሉ ተከለከለ ዐ ደሜ አስቸጋሪነው

  • @SemiraSeid-q8k
    @SemiraSeid-q8k Год назад

    ካልካቸው ሁላ አብዛሀኛውን ምግብ አልመገብም ግበ አልቀነሰ ኩም ምንይሻለኛል

  • @martigheywot6946
    @martigheywot6946 Год назад

    Betam enamesegnalen wendme

  • @HdH-h9q
    @HdH-h9q 3 месяца назад

    እሺ እኔ ደሜ ኦ ፖዘቲፍ ነው ምን ልጠቀም አመሰግናለው

  • @MakiSheru
    @MakiSheru Месяц назад

    Tadiya koy mn enebla 😢😢😢

  • @etafraw9993
    @etafraw9993 7 дней назад

    ❤❤❤