Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እረ ብችል ሺ ጊዜ like ባደረኩሽ አንች ምርጥ ሴት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤ አለን ውድ
እግዚአብሔር ይመሥገን ሠላም ለአለም በሙሉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰብ ላይክ አድርጉ በቅንነት
🎉🎉🎉🎉🎉
በርች እህቴ በዚሁ ፍችልኝ ጨንቆኝ ነዉ በህልሜ ማጨሽ ተሰበረብኝ ሳየዉም ገና በደንብ አልደረቀም እላለሁ
ሰምሸን እንዳያጠፎት በመጥፎ ተጠንቀቂ
As wr wb endat nesh ehta ena silken leba sarkong keza yehonech setyon esuwa nat yeserekechng biye lela selk tekebilo setung min yehon tergumu be allah melishlng
Tey atelafing ba allah melishleng
እህቴ፣አሌን❤🎉❤
❤
በህልም ሰማያዊ ጫም ወንዝ ውስጥ መልበስ ህፃንልጂ ሰው ሲሰጠን ቁልፍ ተጠቀሚበትብሎ ሰው ሲሰጠኝ አሸዋውስድ ደብቆ ሲያስቀምጥልኝ ባሌ ሲያገባ ሱፍለብሷ በፈረስ ሲሄድ እኔ ስቀና እና ስናደድ ስደውልለት ልጠይቀው ስልኩ አይሰራም ባለትዳርነኝ ፍችልኝ
ህልሙ ሰንት ነዉ አንድ አሰቀምጭና ሲፈታ ሌላዉን አሰቀምጭ አሁን አሌገባኝም
ወአለይኩምሰላምእህት ባሌአብዶ በአስፓልት እየተጓዘ ከወገብበላይ ራቁቱንሆኖ አገኜሁትእኔንሲያይ ፈገግሲልነበር በአላህፍችልኝ😢😢😢😢
በህልም እብድ ማየት የሚለዉን ቪዲዮ ተመልከችዉ
ስለእብድየፈታሽዉን ሰምቻለሁግን የኔንአላገኜሁትም
አህለን
በህልሜ የሆነ ጥቁር ሰውዬ ሲያሳድደኝ ከወንድሜ ጋር ማለትነው ከዛ ሁለት ሰዎች ጠመንጃ ይዘው ነበር ከዛ አንዱን ጠመንጃ ወስጄ ሶስት ጊዜ ተኩሼ ገደልኩት
በህልሜ ዘይቱን ስበላ አየሁ አድስ አልጋ ተሸክሜ እየሄድኩ ዝናብ እየጣለ ነበር
ተዳር ለመያዝ ፍላጎት ካለሸ ይሳካል አዲሰ አልጋ አዲሰ ትዳር ነዉ ዝናብ እርዚቅና የጸሎት የምኞት መሳካት ነዉ
ዉዴ አባክሽ ይህ ፍችልኝ ቡዙ ግዜ ነው ያየሁት በህልሜ ቡዙ ግዜ አይኔ ማየት አያቃተው ሰው ስመራኝ ነው ማየው ምን ድነው
@HaneyTube ወዴ እዉነታን መለየት አልቻልሸም በተሳሳተ መንገድ እየኖርሸ ነዉ በተለይ በሀይማኖት ዙሪያ በደንብ ማወቅ አለብሸ እዉነትን ፈልጊ አቅጣጫሸን አሰተካክይ የሚደጋገምብሸ ሊመራሸ ሲፈልግ ነዉ እዉነት ተደብቆብሻል
አሺ አመስግናለው ዉዴ @@haytomer9818
@@haytomer9818 እሽ የኔ ውድ