አደጋ ሊያጋጥማቹሁ እንደሆነ የሚያሰጠነቅቅ ህልም።።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 47

  • @haytomer9818
    @haytomer9818  24 дня назад +6

    ዉዶቼ ላይክ አትርሱ

  • @vnmkgjkkbnm9520
    @vnmkgjkkbnm9520 18 дней назад

    እኔ ይህ የህልም ፍች ነው ብየም አላምንም ዝም ብለሸ አትቀባጠር ህልም ዝም ብሎበዚባዝከ የምፈታ አይደለም አንችን የሚከታተሉ ልክ እንዳች ክብት ከብትን ይከተላል,,

    • @Mekedsmekeds-b8z
      @Mekedsmekeds-b8z 13 дней назад

      ለአንደበትሽ ተጠንቀቂ እሽ በጣም ጎበዝ ልጅ ናት አይገርምሽም

  • @AlmsA-s1n
    @AlmsA-s1n 22 дня назад +1

    Awo ayiche naber talayayen

  • @helendavid8087
    @helendavid8087 23 дня назад +1

    ዛሬ በሕልሜ አየሁ. ጳጳሱ መሞታቸውን አየሁ። ጳጳሱ በትልቅ የወርቅ አልጋ ላይ ተኝተው፣ የወርቅ ብርድ ልብስና የወርቅ ትራሶች ብዙ ትራስ ይዘው፣ አልጋው በእውነት ትልቅ እና ወርቅ ሆኖ አየሁ። ሟቹ ጳጳስ ረጅም የወርቅ ልብስ ለብሶ የጳጳስ ልብስ ለብሶ ነበር እና ከሬሳው አጠገብ ረጅም ወርቃማ መኮሚያ ዘንግ ነበረው። ባርኔጣው ትልቅ ወርቅ እና ነጭ ነበር። እዚያም አየሁ ቄሶች እና ዲያቆን ወርቅ እና ነጭ የጸሎት ልብስ ለብሰው ኮፍያዎቻቸው ወርቅ እና ነጭ ነበሩ.. ጸሎተ ፍትሐት በእጣን እየጸለዩ ነበር ... ጸሎተ ፍትሐት ውጭ ነበር በጠፍጣፋ ሜዳ ላይ ይመስላል ፣ በጣም ፀሐያማ ቀን ነበር ። እና ፀሀይ ብሩህ ነበር?

  • @Fikirtedebalk
    @Fikirtedebalk 23 дня назад +1

    dess teygalshe gn yenen hilem atefechelgem selke amarga aysefem .

  • @Mekiya-k7v
    @Mekiya-k7v 23 дня назад +1

    ሰላም እህቴ በህልሜ አንዲት ዘመዴም ጓደኛዬም ከሆነች ሰው ቤት ውስጥ ታምሜ እንደሞተ ሰው ተገንዤ ተኝቼ አየሁ በመጨረሻ መገነዣ ጨርቁን ከፊቴ ላይ አንስቼ ሌላ ቦታዬ ተሸፍኖ አየሁ ፈት ነኝ

  • @UaeDibba-tv8gq
    @UaeDibba-tv8gq 15 дней назад +1

    እህቴ ዛሬ ለኔ ሳይሆን ለእቴ አየሁ በጣም የበሰለ ተምር በሰሀን አርጋ ከፍሪጅ አስቀምጣ ከዛ ፍቅረኛዋ አንስቶ ለናቱ ሲያሳያት እናቱ በደብ ትልቀመው የተበላሸ ካለ ታንሳው ስትል እሷም ከበር ስር ቆማ ስታዳምጥ እኔም በሩቁ ሳያት😢😢ምድ ነው ደሞ የሷም ፍቅረኛ እንደኔው ነገር አስቦ ይሆን አልነገርኳትም

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  15 дней назад +1

      የበሰለ ቴምር ለረጅም ግዜ የሚቆይ እርዚቅ ነዉ የእህት ባል ላንቺ ሲሳይ ነዉ ግን አንዳንድ ችግሮች አሉ እሱን አሰተካክይ ወይ በሰራሸ ወይ ገንዘብ አቀማመጥ ላይ ህልሙ ለራሰሸ ነዉ

  • @የኢትቶበር
    @የኢትቶበር 12 дней назад

    ❤❤❤❤

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
    @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 24 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Mariontube
    @Mariontube 24 дня назад +1

    ሰላም 🥰🥰

  • @MikeMake-l8p
    @MikeMake-l8p 21 день назад +1

    ልጄ ይመስለኛል ቅዘን ብቻ ከንፓፐርሱ ፍራሽላይ አስትኝቼው ሳልቀይርለት ወደአባቱ ልከዋለው ግን ጋደኛዬ በጣም እየሳቀች ደወለ ብላ ስልክ ትሰጠኛለች

  • @semier-kk2kp
    @semier-kk2kp 24 дня назад

    አሠላም አለይኩም ውደ ዛሬ በህልሜ ከማንጋ እደሆነ አላውቅም ወደ ሆነ ቦታ እየሄዲን ይመስለኛል ከዛ የጓደኛየን አልጋ አየዋለሁ በጣም አምሮ አረንጓደ አሶላ ተነጥፎ ውብ ሆኖ አየዋለሁ በጎን በኩል ደግሞ የኔ ልብሶች ታጥበው ተሠጥተው አያለሁ ልጁን ግን አላየሁትም አልጋውንና ልብሶቼን ብቻ ነው ያየሁን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  23 дня назад +1

      ልብሰ ታጥቦ መሰጣት የሆነ ጉዳይ ሊጠናቀቅ ነዉ ምናልባት የመጋባት ሀሳብ ካላቹሁ እየቀረበ ነዉ ሰማያዊ አልጋ በረከት የሞላበት ትዳር ወይም የባልሸን ጥሩ ባህሪ ይገልጻል ሌላዉ አንቺ የሱን አልጋ ማየትሸ ትዳር እንዳይኖረዉ ብታረጋግጭ ምክሬ ነዉ

    • @semier-kk2kp
      @semier-kk2kp 21 день назад +1

      @haytomer9818 ጀዛኪላህ ኸይር ማሬ

  • @መራሂመራሂ
    @መራሂመራሂ 23 дня назад

    ሰላም እህቴ እኔ የቀይ ጤፍ አነባብሮ ወፈር ያለ የሚያምር ጋግሬ ቆርሸ እየበላሁ ነበር ፡ሌላ ሁለት ጋግሬ አንዱን ባንዱ ላይ ደርቤ አስቀመጥሁት ምን ይሆን

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  22 дня назад

      የሚበላ ነገር ሲሳይ እርዚቅ ነዉ ግን ሁለቱ ደሞ ትዳር ከሌለሸ የማግቢያሸ ግዜ እየቀረበ ነዉ

  • @SeidMebrie
    @SeidMebrie 23 дня назад

    እህቴ በህልም ማስታወክምድንነዉ ፍችልኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  23 дня назад

      የምትወጂዉን ሰዉ ከሆነ ሰታወሪ ያየሸዉ በትዳርሸ መካከል አለመግባባት ችግሮች ይፈጠራሉ

  • @AAa-oy9dt
    @AAa-oy9dt 23 дня назад +1

    ሰላም የኔ እህት በህልሜ ጥቁርጫም በጨርቅ መጥረግ ምንድነው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  23 дня назад +1

      የሰራ እጦት ችግር ካለብሸ ይወገዳል ወይም የትዳር ችግር ካለ ይሰተካከላል

    • @AAa-oy9dt
      @AAa-oy9dt 23 дня назад

      @haytomer9818 የኔ እህት ትክክል ኛውን ችግሬን የትናገርሽው

  • @shaglhShaglh
    @shaglhShaglh 24 дня назад

    አረ በአላህ እኔ ሁሌም በህልሜ መቃብር አልማለሁ በቃ ሁል ግዜ ነው የማየው ደግሞ የተከፈተ ምናምን ሣይሆን በመቃብሩ መሀከል ሣልፍ ነው የማየው ወይም እዛ አከባቢ ከብቶችን ሥጠብቅ ነው የማየው በአላህ መልሽልኝ አደራ ጨንቆኛል

    • @ሪምወልየዋ
      @ሪምወልየዋ 24 дня назад

      ሲህር ወይም ድግምት ነው በህልም መቃብር አላህ ይጠብቅሽ

    • @shaglhShaglh
      @shaglhShaglh 24 дня назад

      @ሪምወልየዋ እና እኔ ምንም ምልክት የለብኝም እኮ ማለቴ አያመኝም

    • @Seadayemam-dr7ln
      @Seadayemam-dr7ln 23 дня назад

      ኸይር ያድርግልን እህቴ እኔም በተደጋጋሚ ነው የማልመው 😢

    • @shaglhShaglh
      @shaglhShaglh 23 дня назад

      @Seadayemam-dr7ln ኧረ ያረብብብብ አደራውን

    • @SurprisedChowChow-si6jk
      @SurprisedChowChow-si6jk 23 дня назад

      ዉደ ሲህር ነዉ

  • @Sayfadin-v4i
    @Sayfadin-v4i 21 день назад

    Hello I'm fighting in the elephant I'm dreaming and then I don't know what meaning of

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  21 день назад

      ከዝሆን ጋር መጣላት የሚያጋጥሙሸን ቀዉሶችና ችግሮች ይገልጻል

  • @كبرا-ز6ل
    @كبرا-ز6ل 24 дня назад

    ውዴ ከሞተ ስው ጋር ቀይ እሩዝ መብላት

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  24 дня назад

      የሞተሰዉ ከበላዉ ማጣትን ዬገልጻል

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 24 дня назад

      ማጣት ማለት

    • @كبرا-ز6ل
      @كبرا-ز6ل 24 дня назад

      እኔነኝ የማጣው

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  24 дня назад +1

      @@كبرا-ز6ل እንግዲህ የሞተ ሰዉ ከቤትሸ እንጀራ ከበላ ከቤትሸ የጤፍ ዋጋ ይወደዳል በምሳሌ ነገርኩሸ

  • @user-zt841
    @user-zt841 24 дня назад

    ሰላም እህቴ በህልሜ የተለየኝ ፍቅረኛዬ እኛ ቤት መጥቶ ጫማው ማሰሪያ አልነበረውም ቆሞ ጫማ ማሰሪያውን ያስገባበታል ፍችልኝ እህቴ

    • @habibaseyd-p9f
      @habibaseyd-p9f 23 дня назад

      እኔም አይቻለሁ እንዳንች አይነት ህልም

    • @habibaseyd-p9f
      @habibaseyd-p9f 23 дня назад

      እንም እንዳንች አይነት ህልም አይቻለሁ

    • @user-zt841
      @user-zt841 22 дня назад

      @@habibaseyd-p9f ምን ይሆን ፍቺው እኔማ ተለያይተናል ግን ተደጋጋሚ አየዋለው

    • @user-zt841
      @user-zt841 22 дня назад

      @@habibaseyd-p9f ምን ይሆን ፍቺው እኔማ ተለያይተናል ግን ተደጋጋሚ አየዋለው

  • @hayatumer2879
    @hayatumer2879 16 дней назад

    . በህልሜ ከባሌቤትሂጄ የልጄልብሰ ወዳድቆ አየሁት እኔአነሳሰቼ አሰቀመጥኩት ወዴሳላሰገባ ባሌ ከነሚሰቱቁጭብሏል እሶፈላይ እኔሰገባለምንየልጄልብሰጣሉበትብየ. በውሰጤእያመሰለሰልኩኝሰገባ ተነሱ እሷወዴ ኩሺና ገብታ ሰልከ ታወራለች ደሰ እያላትእሱ ወጣወዴውጭ እኔን አያናገርኝም እኔም ገብቼሳሎን ሶፈውጎዴንብሏልእሳ አያሰተካከሉትምእዴእያልኩኝ ለማሰተካከልሞከርአደርጋለሁኝ

    • @haytomer9818
      @haytomer9818  15 дней назад

      የእዉነት ባልሸ ሚሰት አለዉ?

    • @hayatumer2879
      @hayatumer2879 15 дней назад

      @haytomer9818 አወ አለው እኔጋተፈተናል ግን ንብርትአለኝ ይኸውጊዜውተቃጠለ ዛሬነገእያለ
      በሰዴትያላችሁዱአ አድርጉልኝ ሀቄንእዳገኝ ሌላውቀሪነው