Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ላይክ ሰብሰክራይብ በማድረግ ቻናሉን አሳድጉት ዉድ ኢቴዮጰያኖች
ዋሌኩም ስላም እናመስግናለን እውቀትሽ ይባረክ
ተይ ቶሎ ተሎ ላይቭ ግቢ የኔውድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም እህቴ ደና ነሽ ፣አላገባውም በህልሜ አንዲት ባለ ትዳር ሴት ማቃት ታማ ነበር በዛ ቅፅፈት ተነስታ ገበያ ልብስ ስታዞ አየው እየሸጠቺ ፣
የብር ጌጥ እግሬ ላይ አድርጌ በጣም ያምራል እያልሁ በደስታ አየው ነበር ምን ይሆን🙏
በረከት ወደ አንቺ ይመጣል በተለይ በሰራ
ሰላም ጤና ይሥጥልኝ በህልም ከፍትህ በርሜል ሙልቶ እና በትልቅ ጭልፋ ልጠጣ ግን ፆም ነው እላለሁ ምን ማለት ነው
የተሟላ በርሜል ሰፊ ሲሳይ ነዉ ግን አሁን ሳይሆን ወደፊት ነዉ አልጠጣሸዉም
ሰላም ነሽ እህቴ በህልሜ ብመንገድ እየሄድኩኝ ሳንዱች እየበላው ግማሹን ለእህቴ ሰጥቻት አብረን ሄደን ካፍቴርያ ይመስለኛል ቡና ልንጠጣ ጎንበስብዬ የውግ ባልዱውስጥ ሳንቲሞች እሰበስባለው ብዙ ሳንቲም ሰብስቤ ከወንድሜ ከእቶቼጋ እዛካፍቴርያውስጥ እንቀመጣለን በጣም ብዙ ሰው አለ አስተናጋጁን ጠርተን ቡና እናዛለን ግን ቡናው አልመጣም
በህልም ሽንትቤት ውስጥ እኔ ብዙአመት አልተያየንም ጋደኛዬ ወንድ ፍለፊታችን ቆሞ ከወገባችን በታች እንታጠባለን እኔ በአር ተጨማልቄ ነበር
አር ሃፃያት ነው
ንሰሀ መግባት ችግሮችን ማሰወገድ ነዉ መታጠብሸ በአር መጨማለቅ ደሞ ጥሩ ነገር አለመሰራትን ያመላክታል ያንን ግን መተዉ ትፈልጊያለሸ
ትክክል በሰገራ መጨማለቅ እንደሱ ነዉ ግን እየታጠበች ሰለነበር ንሰሀ ማድረግ መፈለጓን ይገልጻል
እማ እንዴት ነሽልኝ በህልሚ ልወድ ስጨነቅ አደርኩ ልወልድ ደርሰልጣነው እያልኩ ስጠባበቅ መልሶ ሄደ እላቸዋለሁ ከዛ ደሞ በጣም ጠቆር ያለ ደምም ይፈሰኛል ነገር ግን ደሙም ቆመ ሳልወልድም ቀርኩ እያመመኝ መሄድ መምጣት አደርግ ነበር መጫርሻ ቁጭ አልኩኝ ከዛ ከቅልፊ ነቃሁ ምንድነው ነገሪኝ ውዷ
ትንሸ የሚያሳስብሸ ነገር ይፈጠራል ችገር ማለት ነዉ
እስከሁን ፈራስ አይቼ አላቅም
እኔም
@@haytomer9818 እኔ አይቻለው ያውም 1ቀን ነጭ ፈረስ አንድ ቀን ደግሞ ቀይ ፈረስ የማርያም ቤተክርስቲያን መንገድ ጠፍቶኝ እሱ ነው መርቶ ያደረሠኝ የእውነት እስኪመሥለኝ ድረስ
ውደ እደትነሽ በህልሜ በጣም እረጅም ደረጃ ልወድቅ እየተንገዳገድኩኝ እወርድ ይመስለኛል ከታች ሁለት የማላቃቸው ሴቶች እዳልወርድ ያግዱኛል ከዛ የሆነ ደወል ተደውሎ ሁለቱ ሴቶች ተጠርና ደረጃውን ለቀቁልኝ ከዛ አሁንም የማላቃቸው ወንዶች መተው ከበውኝ ይስቁብኛል ደረጃውንም ወርጀ ሳልጨርስ ነቃሁኝ ምድነው ፋቹ
ሰለ ደረጃ መዉረድ ቪዲዮ ሰርቼ ነበር ለማንኛዉም ከነበርሸበት ዝቅ ማለት ነዉ በተለይ ባለትዳር ከሆነሸ ወደመለያየት እንዳትገቢ ተጠንቀቂ ሌላዉ በዙርያሸ ባለሸ ነገር የሚቀኑ አሉ ምናልባት በትዳርሸ
እንዴትነሽ እህት ዛሬ አንድ ሽማግሌ ሰውየ እማውቃቸው ናቸው ሙተዋል ከዛ በህልም ትንሽየ እም ታምር በግ ገዝቸ ለስለት ነው እላቸዋለሁ ከዛ በጓን እያዬ ደስ ይላቸዋል እና በጓን ሰወች ትንሽ ናት ብለው እሚንቁብኝ ይመስለኛል ከዛ በእንጨት መሰላል ወደ ፎቅ ላይ እማወጣት ይመስለኛል የሞቱትሰውየ ከታችሁነው ያግዙኛል ወደላይ ለማውጣት ሰወችሁሉ ደስብሏቸው ያቅፏታል በጓን ሰውየውም ደስ እንዳላቸው ያወሩኛል እኔ ግን አልመልስላቸውም
እንደ ህጻን ልጅ ነው እሚያቅፏት የሞቱት ሰውየ ያገዙኝ ወደታች ልትወድቅብኝ ስትል ከታችሆሆነው ከፍ አረጉልኝ
ሚሰት ነዉ
ጥሩ ሚሰት ታገባለህ እሷን ካገባህ ቡኋላ ሂዎትህ ወደተሻለ ይቀየራል የሞቱ ሰዉየዉ የሚሰት ችግር ከነበረብህ ያ ችግር ይወገዳል ማለት ነዉ
በህልሜ ጓደኛዬ ቤት ይመስለኛል ፊየል ታርዶ በቁመቱ ተሰቅሉዋል የበሰለ ይመስለኛል ከዛ ወደቤት ገባ ብላ ወጣችና ማነው ስጋውን የወሰደው ከጎኑ ትለኛለች ከዛ ስጋው አለ አደል እዴት ወሰድሽ ትኛለሽ ብኛት ተናድጄ ወጣው
የበሰለ ሰጋ ሲሳይ ነዉ ምናልባት ገንዘቧን አደራ ካሰቀመጠች እንዳትከዳ
ለኔ መልሽልኝ በህልሜ ባሌ ኬክና ሆብዝ ይዞ መጣና ከክላስ ስገባ ነጭ የአልጋ ልብስ በአበባ ተዉቦ አገኝነዉ ከዛም አብረን በላን ድገት ንፍስ ገባብን ግን ወዳዉኑ አቆመ 7ወር እርጉዝ ነኝ❤😢😊
ሁብዝ እርዚቅ ነዉ ኬክ ደሰታ ነዉ ነጭ አየአልጋ ልብ መልካም ባህሪ ያለዉ ልጅ ነዉ አበባም እንደዛዉ ሰነምግባሩ ጥሩ ወላጁን የሚታዘዘ ልጅ ትወልጃለሸ ንፋሰ ትንሰ ችግር ይመጣል ወዲያዉ ይጠፋል
@haytomer9818 ሽኩረን የኔ እህት 💝💜💜
በህልሜ አክስቴ ቤት ነኝ በጣም ያምራል ቤቷ የሆነች የማላዉቃት ልጅ አብራኝ አለች ነይ ቪዲዮ እንቅረፅ ብዬ ካሜራ ደቅኜ አክስቴ ዘቤል ተሸክማ በር ላይ ከሴት ልጇ ጋር ስታወራ ሰማለዉ ቪዲዮ መቅረፄን አቁሜ ተራሩጬ በየ ክፍሉ እየገባዉ ልብሴን እፈልጋለዉ ከዛ ለብሼ ወጣለዉ አክስቴ ሳሉን ቁጭ ብላለች ምንም ሳልል ወደ ጎደኛዬ እሄዳለዉ እየሄድን የሆነ ቤት ጀርባዉ በነጭ ክር እና መርፌ ተሰፍቷል ለጎደኛዬ እሄንን ቤት ሼኽ ዛይድ ነዉ የሰጠን እያልኩ ነግራታለዉ. ከዛ በመንገዴ የሆኑ ሁለት ወዶች ፌስታል ዉስጥ ገብተዉ ይዘጉትና ይበራሉ ወይኔ እንዴት ነዉ ሚበሩት እኔም መበረር እፈልጋለዉ አክስቴ ሰፈር ያለዉን ገደል ቪዲዮ ቀርጬ እፖስታለዉ እያልኩ ብቻዬ አወራለዉ ከዛም አመስት ሴቶች አሉ ቁርጥ ስጋ ይዘዉ ነይ እንብላ ሚጥሚጣም አለ ይሉኛል ሀቢባም እየበላች ነዉ ቢ ይሉኛል እኔ ሚጥሚጣዉን ፈርቼ አልበላም እላለዉ ህዝብ ተሰብስቧል እኛ ግን የሆነች ክፍል ቁጭ ብላናል ረመዳን አትመጣም አትበላም ስል አይ እሷ አትበላም እህቶቿ ይብሉ ይሉኛል በጣም ብዙ ሰዉ አለ ከዛ የባሌ እህት ጋር ለረዥም ሰአት በስልክ እናወራለን ወደ ቤት ስመለስ በጣም ረዣዥም ኬኮች አሉ መጨረሻ ላይ ያለዉን ኬክ ትንሽ አንስቼ በሰሀን እበላለዉ እየበላዉ እኔ እደምሳፈር ለአይሻ አትገሯት የነሱ ሰራተኛም ስትሳፈር ለማንም አላወሩም እላለዉ ባለ ትዳር ነኝ
አሰቀመጥኩት ወዴሳላሰገባ ባሌ ከነሚሰቱቁጭብሏል እሶፈላይ እኔሰገባለምንየልጄልብሰጣሉበትብየ. በውሰጤእያመሰለሰልኩኝሰገባ ተነሱ እሷወዴ ኩሺና ገብታ ሰልከ ታወራለች ደሰ እያላትእሱ ወጣወዴውጭ እኔን አያናገርኝም እኔም ገብቼሳሎን ሶፈውጎዴንብሏልእሳ አያሰተካከሉትምእዴእያልኩኝ ለማሰተካከልሞከርአደርጋለሁኝ