Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አመሰግናለሁ ቤቲ ስለፈታሽልኝ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ
ሰላም እህት መርዝ በእንጅራ እየበላሁ አደርኩ እባክሽ ፍችልኝ
እናመስግናለን እህቴ
ሰላምሺን. ያብዛልኝእ. እሂቴ. ፋሬኢ. ነኝ. እባክሺን. አን. ሕልም. አይቸ. በጣም. ነዉ. የተጨነኩት. እባክሺን. ፍችልኝ
Selam endet nesh behlm tabot mayet mndnew bzu tabotoch 1 lay eyemetu enem wede enesu shed keza 1ndu kemehalachew asalefegn mndnew
❤❤አመሰግናለሁ ህልሜንስለታሽልኝ
በትዳር ዙሪያ ድግስ ስርግ በህልም ለቅሶነዉ የቅርብ ቤተሳብ እንዳሚሞትነዉ ያሚያመለክተዉ ፍችሽን አስተከኪይ
👌
@@hiwet4932በህል ፍቅረኛየ ከሌላስዉጋ አየዉት እዴት እኔን ትቶ ክሌላጋ ብየ በጣም ተናድኩ
ትክክል👌👌👌
ትክክል❤
Selam biti selamesh yebeza yeni eleme ebite wesete deges neger ale belewe yagere sew ale eni demo erezem keye kemise lebesh etenem edeni ayenete lebeshi eyalekote nekawegn
ሰላም፡ቤቴ፡ህልም፡ፍችልኝ፡ጡርዬንኝ፡የልጄቸ፡አባትጋር፡ተፍትቻለሁ፡እና፡ሌላሴትአግብቷል፡ግን፡በህልሜ፡ምንእዳየሆ፡ልገርሽ፡እጀራ፡ጋግሪይመስለኛል፡እና፡አያምርም፡ካልጋው፡ሰቅዬው፡ይመስለኛል፡እና፡ሜስቶ፡ጋግራይመስለኛል፡ከዛ፡እህቴቶ፡የሱእህት፡ትመጣእና፡ምንሆነሽነው፡ትለኛለች፡ከዛ፡የጋገርኩት፡እጀራ፡አያምርም፡ወንድምሽ፡እሜወደው፡አይመስለኝም፡ስላት፡ከሜስቶ፡ሄዳ፡ከነፌስታሎ፡የሷን፡እጀራ፡ይዛው፡መጣች፡ከዛ፡ለምን፡በቃ፡እጎቻነው፡የቀራቸው፡እና፡እጎቻው፡በጣም፡ያምራል፡ከኔ፡እጀራ፡ጨመርችው፡
hi bety selam behlemea tikur rejim kapok lebesh ayeew kene tagu new degimo?
Selam
በህልም ከሰል መሸከምና ደረጃ መውጣት ምንድነው እባክሽ ፍቺልኝ
Lomi simet Ayehu ena Hitsan lij Azye menged eyediku keza fikregnaye dess blot ykebelegnal
ቤቲዬ ስላምሽ ይብዛ ❤ለብዙ አመታት ያላየኋትን እህቴን ተገናኝተን ስንሳሳም አየሁ።እኔን ወዳለችበት ሀገር ለመውሰድ እስካሁን እየጣረች ነው እስካሁን አልተሳካም።በህልሜ ግን ተገናኝተን አየሁ
Hi
ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን🎉🎉🎉
betiye Selam belme nech bere siyabarregn ayewu wude fchilgn
ፍቅርኛየ በህልሜ ከሌላ ሰዉጋ አየዉት እዴት እኔን ትቶ እሳን ያወርል ብየ እየተናደድኩ ነቃዉ
❤ሰላምሽ ይብዛ❤ ሀብሊ ከንገት ዉሰደችዉ አንድት ልጂ
ሌላ ሰው ልታገባ ነው
ሰላም እንደት ነሽ ቆንጆ አይኑ የሚያምር እንጀራ ስጋግር አየሁ
habit.naw
በእመቤቴ ፍቺልኝ በእልሜ የሆነች ሴትዮ የማቃትም ይመስለኛል ገቢያ ቦታ ይዛኝ ሄዳ ብዙ የሚያማምሩ የቤት እቃሆች ትገዛለች የምትገዛው እቃ ግን ለእኔ ስጦታ ልሰጠኝ ነው እሷ ደስ እያላት ነው እቃውን የምትገዛው እኔ ደግሞ እንደማልፈልግ ነው የምሆንባት ነገር ግን ውስጤ በጣም ነው የተደሰተው ስለገዛችልኝ ከዛ እዛው ሱቅ ውስጥ ሌላ እቃ እያየው ነበረ ዞር ስል እሷ የለችም ብፈልጋትም አጣዋት እቃውንም ሳልቀበላት ባነንኩ 🙄 በእናትሽ ፍቺልኝ
Yene ehit ebaksh fchlgn yene fkregna lenia akfo des yemil atekakef gn dro yemiyafekrat set demo akfogn eyawerat neber
Selam betedegagami yelige abat ayewalew gin alifeligim belohgial
ስላምእህ 😢😮ት ህልሜን ፍችልኝ አለቃየ ትመስለፕ አለች የሌለብኝን ኩላሊትየንእንደሚያመኝኝ😅😅 9:01 9:01 ተነግሮኛል ብላ ትነግረፕኝ አለች አኪም ቤትሂጂ ስትለ
ሠላምሽ ይብዛ ፀጉራ መታጠብ ምንድነው ፈትቶ ማበጠራ ምንድናው
Tdarsh yfersal tegur meftat
ሰላምሽ የብዛ እህቴ መርፌ መዉጋት በህልም ምንድ ነው
እህት
Mesasam mndnew benatsh ngerign
Selam be hilm ke normal guwadegna gar metalat mndenw
ሰላም ቢቲዬ በህልሜ ነጭ ፈረስ ያባርረኛልሰዎችም ያሉ ይመስለኛል መሀል ላይ ትልቅ ዛፍ ሀለ ሚነክሰኝ እየመሰለኝ በሱ እየተከለልኩ ሀልፈዎለው እኔ ደሞ ቀጭን ዱላ በእጂ ሀለ እሱ የፈረሱ ነው ስጪው ይሉኛል እኔም ሀመለጥኩ እና ዝም ብዬ ኮሮኮች ያለበት መንገድ ዝም ብዬ እሄዳለው በጣም በፍጥነት
በቅርብ ታረግዥያለሽ❤❤❤
እባክሽ ይሄን ህልም ፍችልኝ እህቴ ?ከነጭ ፍየል መጋባት ምንድ ነው ፍችው እባክሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
ይኸ፣ቅዠትነው፣እረተው፣ህልም፣ለሠውአይነገርም፣ራሳችሁ፣ፍቱ፣መጥፎቢሆንኮ፣በከይርፍቱት
🤣🤣🤣🤣🤣🤣@@hshs7s-nt9yh
Selam new kefkiregnaye gar kibe tekebita tekakefin minidinew
ቤቲዬ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ ያየሁት ህልም የእውነት ያህል ነው ያስጨነቀኝ ባለቤቴ ከጎረቤቴ ጋ ወሲብ ሲፈፅም አየሁት
የኔውድ እባክሽ አዲስነጠላ የፈታሁትባሌ እህት ገዝታ ሰጠችኝ
እና. እኒ. በር. ቆሚኢ. ልጂኢ. አንድ. ልመታዉ. ሲሮሮጠዉ. ልጀም. እዳደርሰበት. በጣም. ይሮጥ ነበር. እኒም. ወይ. ልጂኢ. ብየ. እኒም. መሮጥእ. ጀመርኩ. ልጀን. ላግዘዉ. ገዛም. ልጂኢ. ሮጡኡ ወደእ. ቤተሰቧቸእ. ቤት. እዛአ. ደረሰእ. እኒም. አቃጣሚ. ልጂኢ. ካለበት ደረሲኩ. ከዛም. እናቴኢ. ይቅር. ልታግዘዉ. እሱም. ተቀብላ.
ቤቲ ሰላም ነው በህልሜ እናትና አባቴ ቁጭብለው ነጭ የለበሰ ታዳጊ ልጅ የእህቴን ባል ስሙን ጠርቶ ጠንቃይ ቤት ይሄዳል ይለኛል እኔም ለቤተሰቦቼ እነግራለሁ።
ሰላም ቤቲ ፍቅረኛየ ሌላ ሴት ሲያቅፍ አየሁት ከዛ እሶ ጋር እንጣላለን ከዛ በሽጉጥ ልትመታኝ ትላለች ሰዉች ያስጥሉኛል
እውነትነውደርሶብኛል
ከፍቅርኛየ አርግዠ አየሁ ፍችልኝ እህቴ??
ሠላምእህቴ አድህልምልገርሽ በጠጣምያሥጨንቀኛል የኪዳነምህረትጧፍየማበራበትብር ሥጭኝእያልኳትእያለ ድገትማንእደወሠደኝሣላቅከፋቅረኛየቤትደረሥኩ የገባትምሚሥትበጣምጥቁርናት እሷምበጣምተጥታ በቃመቅደስመቅደሥነውእምትለውእኩአብራችሁአብሩ ብላሠችንየሧግንብዙሣይበራጠፋየኛግንበራሥከመጨረሻበራ
hii ቤቲ ሰላምሽ ይብዛ እከታተልሻለሁ ሁሌም ለመጀመሪያ ጊዜግን ህልሜን እድፈቸልኝ ስጠይቅ ነው እዳታልፊኝ ፍቅረኛየ በቅርቡ የንለያይ ጥያቄአቅርቦ እሽ በየተቀበልኩ እናም በቅርቡ ህልም አየሁ የሆነች እሴት እቤቷብና ጠርታኝይመስለኛል እናምሔድኩ የሆነችቀይ ሴትዮፊለፊቴ ቁጭ ብላነበር ከዚያም ፍቅረኛየ ይመጣና አጠገቦ ይቀመጣል ከዚያ እኔበድገት እራሴን አየርላይተሳፍሪ እየሔድኩ ይመስለኛል መቶ አቅፎኝ ቁጭብሎ አብሮኝእየተጎዘ አየሩ ሲርፍ እሱጥሎኝ ይወርድና እኔደግሞ አየሩላይ መውረድአልቻልኩም ፈርቸእዲረዳኝስጠይቀው በጣምተመስጦ በስልክ ቴክስትእየፃፈ እኔን አያየኝም ከዛም አድሰውይመጣና በዚህውረጂ ብሎኝ ልወድቅ ስል የሆነች እሴት መታ ትረዳኛለች እዳልወድቅ plz ፍችልኝ
Yayehut hilim hulu anchi kenigerichigin gar yeysyezal malelit temeliso endemimeta
በአላህ ይህን ህልም ፍችልኝ እኔና እሱ በአይን ብቻ ነው የምንትዋወቀው አንነጋገርም እና በህልሜ ግን ጫማ እያጠበ ይመስለኛል እና እኔ ውደሱ እሄድና ላስተጣጥብህ ስለው እሽ ብሎ አንዱን እግር አንስቶ ይሰጠኛል እና እንዴ በጣም እኮ ቆሻሻ ነው ለምን አትጥለውም ስለው አረ አዲስ ነው እጠቢው ይለኛል እንደውም በረኪና አድርጊበት ብሎ ያረግልኛል እና የጫማውን ውስጥ ማጠብ እጀምራለሁ እሱ ደግሞ አንደኛውን የጫማ እግር ይዞ ከላይ ያለውን ሲያጥበው ነጭ ሆኖ አዲስ ነው እንዴ አዲሱን ጫማነውንዴ ጣለው ይልኩህ ስለው ነግሬሻለሁ እኮ አዲስ ነው ብየ ይለኛል ከዛ እኔ የያዝኩትን በጣም ውስጡን ሳጥበው ቆሻሻው ይለቅለኛል አይሽ አዲስ ነው ብየሻለሁ ይለኛል ከዛ ወደሀላ ስዞር የማቃት ሴትዮ በክፉ አይን ኩስትር ብላ ታይናለት እንዴ ምን ሁናነው ብየ ልጠረት ስል ተያት ፊትሽን አዙሪና እጠቢ ይለኛል እሽ ብየ ወደ ማጠቢ እመለሳለሁ የምወድሽ በአላህ ፍችልኝ እእእእ
አረትይ መልሽልኝ በአላህ
በህልሜ ሁሌ ባሌን ከሴት ጋር አየዋለሁኘ ምድነዉ ሌላ ሴት እንደሚያፈቅር .እመኪናዉ ዉስጥ ሴት ይዞ ስሄድ እኔን እንደሚሸዉደኘ በቃ ባጠቃላይ ጥሩ እንዳልሆነ አያለዉ በናትሽ ንገሪኘ
ሰላም እህቴ እንቁላል በጣም ብዙ ግዜ እየበላሁ አያለሁ ምንድን ነዉ መስቀሌም ሲበጠስ አያለሁ
ቤቲዬ እባክሽን ህልሜ ፍቺልኝ ። ፍቅረኛ ኣለኝ እና በጣም እንጨቃጭቃለን ግን ደግሞ መለያየት ኣንፈልግም እንዋደዳለን ። እና ያየሁት ህልም በጣም ጨለማ ቦታ ላይ ፍቅረኛዬ ከሆነች ነጠላ የለበሰች ሴት ከንፈር ሲሳሳም ኣየሁት ። ሲያየኝ በጣም ተናደደ እና ቤት ገብቶ ። አራት የሰራሁት ሁሉ ኣፈሰሰብኝ ። ምንድነው ትርጉሙ
ለልጂም. ነግሪዉ. ምን. ይሆን. አለኝእ. እባክሺን. ፍችልኝ
ከዛማ. መምታት. አቆማአ.ዝምእ. አለች. እኒም. ወይ. ልጂኢ. ብየ. እቅፍእ. ሳደርገዉ. ነቃሆ. እበክሺና. ቤቲየ. ፍችልኝ
እኔ,በጣም,አቅፎ,ቁሞ,ከፈሪን,ይስመኛል,ስደት,ለያይቶናል,ግን,ለጋብቻ,እያሰብን,ነዉ,ንገሪኝ,ባክሽ,
ሰላም እህቴ የምወደው ልጅ ነው እናም ከቀይ ልጅ ጋር ተቀምጠው ፊቱዋን ይነካካታል እኔ በጣም እናደድና ማፍቀሬን ምናለ ብናገር እያልኩኝ እበሳጫለሁ ከአጠገቤም የሆነ ወንድ ልጅ ያለ ይመስለኛል እነም እደውልልሻለው ብሎዋት ይሔዳል እሱዋም ወደ እኔ ትመጣለች እናም ወደ ወንዝ ቦታ እንሔዳለን ለመሻገር የሆኑ ሁለት ልጆች መሻገር አልቻሉምና እኔ አንዱዋን ልጅ አቅፊ ላሻግራት ስል የማፈቅረው ልጅ ይደውልላታል በመበሳጨት ልጅቱዋን ሳላሻግራት ቀረሁ
ፍቅረኛዬ አይደለም ግን እነደጓደኛ ነን የምንዋደድ ይመስለኛል የሱን ሀሳብ አላውቅም በህልሜ ብዙ ጌዜ አየዋለሁ ጫማ ሲያደርግልኝ በቅርብ ቀን ግን አብረን ተኝተን ስንሳሳም አየሁ እባክሽ ፍቺልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በህልሜ የወይን ፍሬ እየቀጠፍኩ በላው እና ሌላም ይዣለው
ሰላምበህልሜ ሰወችበቢላ ሊወጉኝ ሲያሯሩጡኝ በጣምየማያልቅ መንገድ ሄድኩኝ ከዛሳይወጉኝ ወገዋቸው ምድነው
selam endet nesh behlime kefikirgnye gar rejm menged ehedn wok eyaregin yimeslegnal khwalachin nech feres eyeteketelen yimeslegnal ena tikur sew eyabarre yimetawal ene degimo eyechohk tew atimtaw elalew egna gin guzochin ketelin
ሰላም በህልሜ ፍቅረኛየን እያቀፍኩት ግን ሳቅፈው በድግምት እንደሆነ ያመለክታል ምንድነው
ስሜ ሰላም ነው።ባለሺበት ሰላምሺ ብዝት ይበል !!ለቻይናልሺ አድስ ነኝ በህልሜ በአዘኛው በራለሁኝ ውደ ፈለኩት አቅጣጫ ደርሳለሁኝ ከዛ ወርዳለኝ ።ምድነው ፍችልኝ??አንዳንደ በነጭ ደመና ውስጥ አንዳንደ ደሞ ፅድት ያለ አንዳንደ አርፋለሁ አንዳንዳ ደግሞ ሳልደርስ ነቃለሁ ፍችልኝ??
ሰላም እህት እናት እና አባቴን በህልሜ ይስሙኛል እኔ አረብ አገርነኝ ከስራባታ እየሮጥኩ እህድና አቅፈዉ ሰላም ይሉኛል
በህልሜ.ከብዙሰወችፊት.ሀይድላይመሆን
ስልክሽ፡የለም፡ቴሌግራም፡እደትእናገኝሻለን
Selam wud enate betam chenkogn new fichilgn betam talk beal new kezia beal lay eyehadku and wetat sew MN felgesh new blo yiteyikegn enaenatsh yicht bloyasayegnal enatensayat eyalekesech neber MN honesh new bye steyicat lemn atteyikignm bla tmelslgnalech kabategar endetetalum enderabatm tnegregnalech ebachsh fichilgn fchilgn
ከባሌ ሌላ ሰው ድሮ በስራ አጋጣሚ የማቀው ሰውነበር በህልሜ ያየውት በጣም ደስ በሚል መልኩሳገባ አየው ምንድነው
ሰላም እንዴት ነሽ አልሚ ነኝ ከባህርደር ከፍቅረኛየ ጋር ረጂም መንገድ እየሄድን ይመስለኛል ከኋለችን ነች ፈረስ እየተከተለን ይመሠለኛል ከዛ ጥቁር ሠዉ መጦ ፈረሱን እያባረረ እየመታዉ ይመሠለኛል እኔ አትምታዉ እያልኩ እጮሀለሁ እኛ ግን ጉዞችን ቀጠልን
የጀራ ሌማት ማጠብ ምድነዉ
❤
Selami bete bale betdgame yesmeyali
ሰላም ቆንጆ እስኪ ለኔም ፍችልኝ የድሮ ፍቅረኛዬን በህልሜ በእሪከርድ ስናወራ አየሁ ምን ፈለክ ስለው የጠፋሁት ስራ ሆኜ ነው አሁን ላውራሽ ሲለኝ እኔ ስናደድ አንች እኔ ጋር እኮ Video አለሽ ብሎ ባዶ ሆኜ የኔን Video ሲልክልኝ ደንግጭ ነቃሁ እንኳን ህልም ሆነ ብዬ በጣም ተጨንቄ ነበር 😢
Aroge chama ena borsa megezat enam aroge chama bemegezate azenkugn
እህቴ አንደ ህሊም ፍትልኝ የሆነ ልጅ የማውቆ ነበር እና ይደውልልኛል ይመስለኛል ወይ እኔ ነው የምደውሎው ይመስለኛል እና በስመይ ይጠራኛል ይመስለኝ እና የሀው ተገኛኝ ይለኛል እና ወደቤተ ይሂድ እና አባቴ ለመን ሂሀዳለሁ አትልኝም ይለኛል እና ልጄ ግን አልጋ ላይ ተኝቶ በጃርባው ላይ አየዋለሁ እናቴ ደማ አለች አባቴ ደሞ አናግርኝ መለስ ይላል እና ምንድነው እህቴ ፈችልኝ ፣
Bale hulu geze behlme ke lela setoch ga ayewalew 😢 hulu geze entalalen
ሰላም እህቴ ከአረንጋዴ የዉሀ ትቦ መስመር ንፁህ ውሀ ፍልቅ እያለ የሚወጣ ነበረ አንድ ሲት መታ የውሀውን መስመር ስንጥቅጥቅ ታረገዋለች የምችለውን ያህል በእጄ ስብስብ አርጌ እይዘዋለሁ
በህልም ፎቶ መቀበል ማለትም የመላቀው ቤትም ትህርት ቤትም ይመስለኛል የጨለመም ይመስለኛል የስምና በመልክ እየለየ ፎቷችንን ሲስጠኝ አየሁ
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲየበህልሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንገዴን ዘግቶ ከተራራ አፋፍ ይጠብቀኛል ሊጎዳኝ ፈልጎ ይመስለኛል ሾልኬ የቀኝ መንገዴን ይዤ ላመልጥ ስል ወደ ነብርነት ተቀይሮ መቶ ድንገት ካናቴ ወቶ እንዴት ልግደልሽ ሲለኝ እንደ ህፃን አባብየ ወረደልኝ እና ለቀቀኝ እኔም በድንጋጤ ተውጨ መንገዴን ሔድኩ
😅😅😅😅😅😅😅
Be helem photo sensa ayew yemamameru photowoche mendenew
ሰላም እንዴት ነሽ የባሌጋቢ ውስድች እና ቀማ ሁት በጣም ኣለቅሰች
Behelem enijara magagare minde new
ባሌ ከሌላ ሠትጋ አየሁት በህልሜ እኔ ሠላም ልለው ሥሂዳ ፊቱን አዛረብኝ😭
ጥሩ ሕልም ነው አይዞሽ
ሠላም እሕቴ ከግዋደኛዬ ጋር ከተለያየን አንድ አመት ሆኖ ናል ግን ከቤተ መቶ ጠረቤዛ ላይ መቶ የቤት ቁልፍ ያሥቀምጣል በእጄ አይሠጠኝም በሌላ ቀን እኔ ቂልፍ ይጠፋብኛል ግን ፈልጌ አገኘዋለው የቤት ቁልፍ ነው ሌላግዜ ግዋደኛዬ ሐገር ቤት ሔዶ ሢመለሥ ቀሚሦች ያመጣል ለኔ አይሠጠኝም ለግዋደኞቼ ይሠጣቸዋል ለምን ለኔ አይሠጠኝም ብዬ ጥያቄ ይሖንብኛል ሌላ ቀን ደግሞ አጠር ያለች ልጅ ነች እኔ የግዋደኛሽ ሚሥት ነኝ ሥድሥት አመት ሖኖናል አለችኝ ሑለት ልጆች አለኝ ከሡ አለችኝ የታለ ከልጄ ቹ ጋር ላሥተዋውቃቸው አልክዋት እሺ ብላኝ ብዙ ሠው ነበረ መንገድ ላይ ነበር ያገኘዋት እሺ ብላኝ ልጆቹ የሠው መሐል ገብተው ይጠፋብናል
Ahun lela wesane kemewesene befit ebagichin bewesit mesemer anagiri wechi new yalihut kehulet legoge gar
ስላም ብቲይ ብጣም ጥፉቻልው ይቅርታ ስላም ነሽ ቤትስቡቹሽ ስላም ነው ኤኔ ኣልሁ ብቡዙ መክራ ተክቢቤ ኣልፈኩ እና ብጣመ ነፈቀሺኝ ኦነላይን ኣልነብርኩመ
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲ ይሄንህልም እኔ አይደለሁም ያየውት ሰው እንዳስፈታለት ጠይቆኝ ነው ከልጁጋ ወንድማዊ ግንኙነት ነው ያለን ያየውን ልንገርሽ ጣቱ ተቆርጦ ደም እየፈሰሰ እሱ አያየውም የሆኑ የማያቃቸ ሰዎች እረ ደም እየደማነው ይሉታል ከዛ ሲያየው ጣቱ እየደማ ነው ጨርቅ ይሰጡትና አስሮ መንገድ መሄድ ይጀምራል መንገላይ ውሀ ይጠማዋል ለመጠጣት ሲፈልግ ትንሽዬ ኩሬ ያገኛል በትንሽዬ ጎርጏዳ በፉል መስርያ በምትመስል ሰሀን ቀድቶ እየጠጣ አይኑላይ ይፀባረቅበታል ከሚጠጣበት ሰሀን ውስጥ ሲያየው ያንገት ሀብል ወርቅ ነው የሚያምር ይሄማ ከንፁ ውሀውስጥ የተገኘ ለቤቲ ነው የምሰጣት ብዬ አንገትሽ ላይ አደረኩልሽ እንቺም ምንም አላልሽም ፈገግ አልሽ ከዛ ነቃው አለ ቤቲዬ ያበዛውት ይመስለኛል እንዲገባሽ ብዬ ነው ከማብራርያጋ የፃፍኩልሽ ፍችውን እጠብቃለው ሰላም ሁኚ
በህልም እቃ መሰብሰብ ማለቴ የቤቴን እቃ ስሰበስብ አያለዉ አንዳንዴ ደግሞ ከቤቴ ሌላ ሰዎች ሊከራዩት እቃ ሲያስገቡ አያለዉ እቃቸዉ ዉስጥ የድሮዉ የፀሎት መፅሃፌን አገኘዋለዉ የኜን ፎቶ ትንሽ ተቀዳ አያታለዉ 😢
Shewa alme wadma nawe yaywe ayena tamo eyalqsekge nawe yayawe
ሰላም እህት አንድ ጋደኛዬ ልጃን አሳቅፋኝ ሄደች ምንድነው?
ሠለም,እኔ,,ከአሠር,,ግዜ,,በለይ,,ነዉ,,ዱሮ,,ታምሬ,,ዬዎጠሁበታ,,ትምህሬ,,,,ለምሰሌ,,አሁን,,እኔ,,,አሠረ,,ሁሌት,,ደርሼ,,ለዉ,,ግን,ከበደኝ,,,,በነትሺ,,,ጌታ,,,ቶሎ,,መልሺኝ
የተለያየሁት ፍቅረኛየናየልጄ አባት በህልሜ ድጋሜ ከሱ ኣርግዠ ኣየሁ ምን እንደሆነ ኣሳስቦኛል እባክሽ ፍችልኝ
በተደጋጋሚ እግሬ እስርስር ይልና መነሳት ያቅተኛል ሰውይዤ ከተነሳው እቆማለው
ሰላም እሕት እኔ ያየሁት ሕልም ሴት ልጅ ወልጄ ትልቅ ቤትዉስጥ ሰፊ ነው ቤቱ እና እናቴ ትመስለኛለች ከፍቅረኛዬጋ ራቅ ብለው ያዪኛል ግን እኔ ልጅን ዕቅፌ እኔን ዐትመስልም ዓባቷን ነው የምመስለው እላለው እና ቱቴም ሰውነቴም እንደ ወለደ ሰው ዐይመስልም ምንድነው?
በጣም እየቾኮልኩኚ እና እየተጨነኩኝ ነበር ጫማዬ ን ጭቃ ይዞብኝ ሁለቱነም አውልቄ እየሄድኩ አየው ምድነው በናትሽ ንገሪኝ
ሰላም እሕቴ ሕልሜን ፍችልኝፍቅረኛዬ ከሆነች ሴት ጋር 3ሴት ልጆች ይዘው ከቤቴ ክርስቲያን እየተመለሱ እኔ በርቁ አያቸዋለሁ እቤት ሲደርሱ እሷ የለችም እኔ እቤት ውስጥ ነኝ ከዛ ልጆቹን ልብስ አልብሾቸው ጥምቀት ሰለሆነ ይዘናቸው እንሄዳለን ይለኛል እና አለብሳቸዋለሁ ለ3ቱም አንድ አይነት ልብስ
ሰላም ቤቲ የኔ ህልም ፍቅረኛዬ ሀይለኛ ዝናብ ውስጥ ፓንት ብቻ ነው የለበሰው እርቃኑን እናም እህቶቹ ያበሻ ልብስ ለብሰው በአል ይመስለኛል እቤት ውስጥ ዝግጅት ያደርጋሉ ይዘፍናሉ እሱግን አንድ ዛፍስር ተቀምጦ ዝናቡ ይወርድበታል ከዛም እኔ አረ ተነስ ብዬው ተነስቶ ወደኔ መጣና ከቤተሰቦቼ አንቺን ነው የማምነው እናቴን አደራ ይለኝና ተመልሶ ዝናቡ ውስጥ ገባ ከዛም ነቃው በእመቤቴ ፍቺልኝ ጨንቆኛል
የተጣላነዉ ን ፍቅረኛ ጋ መተያየት እሳ
እሽ ለኔም እኔም ፍቅረኛዬ ይመስለኛል ጦፍ ለኩሶ አስቀምጦት እቤቱ አቁሞታል እኔ እዛ ሄጄ ያንን ጦፍ ቀርቤ በጣም እያዬሁ እናቱን አዬዃቸው ግን ወዳው ከዛ ወጥቸ እናቴ ሞታ በጣም ሳለቅስ የምገባበት ጠፍቶኝ ምርርር ብዬ ሳለቅስ አዬሁ😢😢😢😢😢😢
,ደስስታ ነው እናትሺ ጠግባ ነው
የሆነች ሴት ጡቷ ወደመሬት ስታልበዉ ስያት አረተይ አልኳት እና የራሴ ጡትወደብርጭቆ አለብኩት ምንድነዉ በናትሽ ንገርኝ
ሰላም ቤቲ ትናንት ያየዉት ህልም ፊቅረኛሄ ቤት ይመስለኛል ግቢው ዙርያውን እቤት ነው ግን ተሰርቶ አላለቀም እኔ ቆሜ አየዋለው ፍቅረኛዬ ለውሻ የፋቅር ዘፈን ይዘፍንለታል እኔ ደሞ ውሻውን ይወደዋል ህላለው ወድይው ከኔ ራቅ ብሎ ቆመ እኔ ደሞ የሱ ቤት የቱ ነው ብዬ ፈልጋለው ባይኔ ከዛ ቤትክን አታሳየኝም ስለው ላሳይሽ ብሎ ተሸክሞኝ በሩን ከፍቶ ቤት ያሰገባኛል የማላውቃት ሴት አብራን ትገባለች አሱ ማስታካ እያኘከ ነበር ካፉ ውስጥ ባፉ ይሰጠኛል ሳኝከው ጣሙ ጥሩ አይደለም ጣሙ ያስጠላል ብዬ መልስለታለው ለዛችኛዋ ሴት ያልተላጠ 2 ማስቲካ ይሰጣታል ለኔ ደሞ አንድ ይሰጠኛል ቤቱን ዞረ ዞረ ብዬ ሳየው አላለቀም ምን ኦኖ ነው ያለቀ ቤት አልነበር እላለው ከዛ አልጋላይ ቱከት አለ ልጠበው ይለኝና ይዞት ይወጣል ሲቆይብኝ ምን ኦኖ ነው ብዬ ሰደውል ምን ኦነሽ ነው እርጉዝ ነሽ ብሎ ይዘጋብኛል ስላልገባኝ ዝም አልኩ ትንሽ ቆይቼ ሰላጣ አምሮኛል ገዝቶልኝ ይምጣ ብዬ ስደውል ይኧው ደስ ይበልሽ ብቻዬን ነኝ ይሄን አይደል ምፈልጊዉ ብሎ ይዘጋብኛል ግራ ገባኝ ቤቲ በህውነታው አለምም በምን እንደምንጣላ አላውቅም ሁሌም እንዲ ነው ግራ የሚገባኝ እሱ እራሱ አሳማኝ ምክንያት የለውም ብዙ እንደሆነ አውቃለዉ ግን ላስቸግርሽ ትንትን አርገሽ ፈቺልኝ ለውሻ መዝፈን ምንድነዉ
ሞርት ሊሰራብሸነዉ
ሠለም ቤቲ እኔ እደጅ ጠርጌ ቆሻሻውን ላፍሠው ስል አህያ መቶ ቀድሞኝ በለው ግን የተሠበረ ብርጭ ነበር ከቆሻሻው ጋር ከዛ አህያው ሞተ
ሰላም ቤት የዛሬውን ህልሜን ፍችልኝ ከፍቅረኛዬ ጋር ትንሽ ተኮራርፈናል ግን በህልሜ በስልክ ተነጋገርን እና ተገናኝን ቆሻሻ ቆሻሻ ስጥል ቆሞ ያየኝ ነበር በጣም እንደማምር እየነገረኝ ነበር በደንብ አለበስኩም ግን የቤተሰቦቼ ቤት ይመስለኛል በግ በሰው አስይዞ እኔም አብረን ስንሄድ አየሁ ምን ይሆን እንደገና እናትና አቤቴ የተቀቀለ እንቁላል ሲበሉ አየሁ
በፈጠረሽለቤትሽአድስነኝ አትለፍኝ በተደገገሜ ታሰቀየውህልምአየለው መወሰንከበደኝምፈተልኝአጠው ቴሌግረምቸነርሽን ለክልኝበፈጠሪተረጅኝ
ሰላም ላንቺ እህት አንድ ነገር ላስቸግርሽ ፍቅረኛዬና እኔ ከተለያየን ቆየን ነገር ግን ሁሌም በህልሜ አየዋለዉ አንዳዴ ዝሙት ስንፈፅም አንዳዴ ሳወራዉ ጥሎኝ ሲሄድ ግራ ገባኝ ሁሌም እሱን ማየቴ አልወደድኩትም እባክሽን አንድ በይኝ
ስለምትወጂው ነው
በህልሜ ባለበቴ ከሌላ ሴት ጋር ሲያወራ ደረስኩ ከዛም የኔፍቅር ትላዋለች ከዛም ነገረግ ችት ሲያደርገ እንደነበር እና በቃ እኔን አልፈልግስም አለ
አመሰግናለሁ ቤቲ ስለፈታሽልኝ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልሽ
ሰላም እህት መርዝ በእንጅራ እየበላሁ አደርኩ እባክሽ ፍችልኝ
እናመስግናለን እህቴ
ሰላምሺን. ያብዛልኝእ. እሂቴ. ፋሬኢ. ነኝ. እባክሺን. አን. ሕልም. አይቸ. በጣም. ነዉ. የተጨነኩት. እባክሺን. ፍችልኝ
Selam endet nesh behlm tabot mayet mndnew bzu tabotoch 1 lay eyemetu enem wede enesu shed keza 1ndu kemehalachew asalefegn mndnew
❤❤አመሰግናለሁ ህልሜንስለታሽልኝ
በትዳር ዙሪያ ድግስ ስርግ በህልም ለቅሶነዉ የቅርብ ቤተሳብ እንዳሚሞትነዉ ያሚያመለክተዉ ፍችሽን አስተከኪይ
👌
@@hiwet4932በህል ፍቅረኛየ ከሌላስዉጋ አየዉት እዴት እኔን ትቶ ክሌላጋ ብየ በጣም ተናድኩ
ትክክል👌👌👌
ትክክል❤
Selam biti selamesh yebeza yeni eleme ebite wesete deges neger ale belewe yagere sew ale eni demo erezem keye kemise lebesh etenem edeni ayenete lebeshi eyalekote nekawegn
ሰላም፡ቤቴ፡ህልም፡ፍችልኝ፡ጡርዬንኝ፡የልጄቸ፡አባትጋር፡ተፍትቻለሁ፡እና፡ሌላሴትአግብቷል፡ግን፡በህልሜ፡ምንእዳየሆ፡ልገርሽ፡እጀራ፡ጋግሪይመስለኛል፡እና፡አያምርም፡ካልጋው፡ሰቅዬው፡ይመስለኛል፡እና፡ሜስቶ፡ጋግራይመስለኛል፡ከዛ፡እህቴቶ፡የሱእህት፡ትመጣእና፡ምንሆነሽነው፡ትለኛለች፡ከዛ፡የጋገርኩት፡እጀራ፡አያምርም፡ወንድምሽ፡እሜወደው፡አይመስለኝም፡ስላት፡ከሜስቶ፡ሄዳ፡ከነፌስታሎ፡የሷን፡እጀራ፡ይዛው፡መጣች፡ከዛ፡ለምን፡በቃ፡እጎቻነው፡የቀራቸው፡እና፡እጎቻው፡በጣም፡ያምራል፡ከኔ፡እጀራ፡ጨመርችው፡
hi bety selam behlemea tikur rejim kapok lebesh ayeew kene tagu new degimo?
Selam
በህልም ከሰል መሸከምና ደረጃ መውጣት ምንድነው እባክሽ ፍቺልኝ
Lomi simet Ayehu ena Hitsan lij Azye menged eyediku keza fikregnaye dess blot ykebelegnal
ቤቲዬ ስላምሽ ይብዛ ❤ለብዙ አመታት ያላየኋትን እህቴን ተገናኝተን ስንሳሳም አየሁ።እኔን ወዳለችበት ሀገር ለመውሰድ እስካሁን እየጣረች ነው እስካሁን አልተሳካም።በህልሜ ግን ተገናኝተን አየሁ
Hi
ሰላምሽ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን🎉🎉🎉
betiye Selam belme nech bere siyabarregn ayewu wude fchilgn
ፍቅርኛየ በህልሜ ከሌላ ሰዉጋ አየዉት እዴት እኔን ትቶ እሳን ያወርል ብየ እየተናደድኩ ነቃዉ
❤ሰላምሽ ይብዛ❤ ሀብሊ ከንገት ዉሰደችዉ አንድት ልጂ
ሌላ ሰው ልታገባ ነው
ሰላም እንደት ነሽ ቆንጆ አይኑ የሚያምር እንጀራ ስጋግር አየሁ
habit.naw
በእመቤቴ ፍቺልኝ
በእልሜ የሆነች ሴትዮ የማቃትም ይመስለኛል ገቢያ ቦታ ይዛኝ ሄዳ ብዙ የሚያማምሩ የቤት እቃሆች ትገዛለች የምትገዛው እቃ ግን ለእኔ ስጦታ ልሰጠኝ ነው እሷ ደስ እያላት ነው እቃውን የምትገዛው እኔ ደግሞ እንደማልፈልግ ነው የምሆንባት ነገር ግን ውስጤ በጣም ነው የተደሰተው ስለገዛችልኝ ከዛ እዛው ሱቅ ውስጥ ሌላ እቃ እያየው ነበረ ዞር ስል እሷ የለችም ብፈልጋትም አጣዋት እቃውንም ሳልቀበላት ባነንኩ 🙄 በእናትሽ ፍቺልኝ
Yene ehit ebaksh fchlgn yene fkregna lenia akfo des yemil atekakef gn dro yemiyafekrat set demo akfogn eyawerat neber
Selam betedegagami yelige abat ayewalew gin alifeligim belohgial
ስላምእህ 😢😮ት ህልሜን ፍችልኝ አለቃየ ትመስለፕ አለች የሌለብኝን ኩላሊትየንእንደሚያመኝኝ😅😅 9:01 9:01 ተነግሮኛል ብላ ትነግረፕኝ አለች አኪም ቤትሂጂ ስትለ
ሠላምሽ ይብዛ ፀጉራ መታጠብ ምንድነው ፈትቶ ማበጠራ ምንድናው
Tdarsh yfersal tegur meftat
ሰላምሽ የብዛ እህቴ መርፌ መዉጋት በህልም ምንድ ነው
እህት
Mesasam mndnew benatsh ngerign
Selam be hilm ke normal guwadegna gar metalat mndenw
ሰላም ቢቲዬ
በህልሜ ነጭ ፈረስ ያባርረኛል
ሰዎችም ያሉ ይመስለኛል መሀል ላይ ትልቅ ዛፍ ሀለ ሚነክሰኝ እየመሰለኝ
በሱ እየተከለልኩ ሀልፈዎለው እኔ ደሞ ቀጭን ዱላ በእጂ ሀለ እሱ የፈረሱ ነው ስጪው ይሉኛል እኔም ሀመለጥኩ እና ዝም ብዬ ኮሮኮች ያለበት መንገድ ዝም ብዬ እሄዳለው በጣም በፍጥነት
በቅርብ ታረግዥያለሽ❤❤❤
እባክሽ ይሄን ህልም ፍችልኝ እህቴ ?
ከነጭ ፍየል መጋባት ምንድ ነው ፍችው እባክሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏🙏
ይኸ፣ቅዠትነው፣እረተው፣ህልም፣ለሠውአይነገርም፣ራሳችሁ፣ፍቱ፣መጥፎቢሆንኮ፣በከይርፍቱት
🤣🤣🤣🤣🤣🤣@@hshs7s-nt9yh
Selam new kefkiregnaye gar kibe tekebita tekakefin minidinew
ቤቲዬ ለቤትሽ እንግዳ ነኝ ያየሁት ህልም የእውነት ያህል ነው ያስጨነቀኝ ባለቤቴ ከጎረቤቴ ጋ ወሲብ ሲፈፅም አየሁት
የኔውድ እባክሽ አዲስነጠላ የፈታሁትባሌ እህት ገዝታ ሰጠችኝ
እና. እኒ. በር. ቆሚኢ. ልጂኢ. አንድ. ልመታዉ. ሲሮሮጠዉ. ልጀም. እዳደርሰበት. በጣም. ይሮጥ ነበር. እኒም. ወይ. ልጂኢ. ብየ. እኒም. መሮጥእ. ጀመርኩ. ልጀን. ላግዘዉ. ገዛም. ልጂኢ. ሮጡኡ ወደእ. ቤተሰቧቸእ. ቤት. እዛአ. ደረሰእ. እኒም. አቃጣሚ. ልጂኢ. ካለበት ደረሲኩ. ከዛም. እናቴኢ. ይቅር. ልታግዘዉ. እሱም. ተቀብላ.
ቤቲ ሰላም ነው በህልሜ እናትና አባቴ ቁጭብለው ነጭ የለበሰ ታዳጊ ልጅ የእህቴን ባል ስሙን ጠርቶ ጠንቃይ ቤት ይሄዳል ይለኛል እኔም ለቤተሰቦቼ እነግራለሁ።
ሰላም ቤቲ ፍቅረኛየ ሌላ ሴት ሲያቅፍ አየሁት ከዛ እሶ ጋር እንጣላለን ከዛ በሽጉጥ ልትመታኝ ትላለች ሰዉች ያስጥሉኛል
እውነትነውደርሶብኛል
ከፍቅርኛየ አርግዠ አየሁ ፍችልኝ እህቴ??
ሠላምእህቴ አድህልምልገርሽ በጠጣምያሥጨንቀኛል የኪዳነምህረትጧፍየማበራበትብር ሥጭኝእያልኳትእያለ ድገትማንእደወሠደኝሣላቅከፋቅረኛየቤትደረሥኩ የገባትምሚሥትበጣምጥቁርናት እሷምበጣምተጥታ በቃመቅደስመቅደሥነውእምትለውእኩአብራችሁአብሩ ብላሠችንየሧግንብዙሣይበራጠፋየኛግንበራሥከመጨረሻበራ
hii ቤቲ ሰላምሽ ይብዛ እከታተልሻለሁ ሁሌም ለመጀመሪያ ጊዜግን ህልሜን እድፈቸልኝ ስጠይቅ ነው እዳታልፊኝ ፍቅረኛየ በቅርቡ የንለያይ ጥያቄአቅርቦ እሽ በየተቀበልኩ እናም በቅርቡ ህልም አየሁ የሆነች እሴት እቤቷብና ጠርታኝይመስለኛል እናምሔድኩ የሆነችቀይ ሴትዮፊለፊቴ ቁጭ ብላነበር ከዚያም ፍቅረኛየ ይመጣና አጠገቦ ይቀመጣል ከዚያ እኔበድገት እራሴን አየርላይተሳፍሪ እየሔድኩ ይመስለኛል መቶ አቅፎኝ ቁጭብሎ አብሮኝእየተጎዘ አየሩ ሲርፍ እሱጥሎኝ ይወርድና እኔደግሞ አየሩላይ መውረድአልቻልኩም ፈርቸእዲረዳኝስጠይቀው በጣምተመስጦ በስልክ ቴክስትእየፃፈ እኔን አያየኝም ከዛም አድሰውይመጣና በዚህውረጂ ብሎኝ ልወድቅ ስል የሆነች እሴት መታ ትረዳኛለች እዳልወድቅ plz ፍችልኝ
Yayehut hilim hulu anchi kenigerichigin gar yeysyezal malelit temeliso endemimeta
በአላህ ይህን ህልም ፍችልኝ እኔና እሱ በአይን ብቻ ነው የምንትዋወቀው አንነጋገርም እና በህልሜ ግን ጫማ እያጠበ ይመስለኛል እና እኔ ውደሱ እሄድና ላስተጣጥብህ ስለው እሽ ብሎ አንዱን እግር አንስቶ ይሰጠኛል እና እንዴ በጣም እኮ ቆሻሻ ነው ለምን አትጥለውም ስለው አረ አዲስ ነው እጠቢው ይለኛል እንደውም በረኪና አድርጊበት ብሎ ያረግልኛል እና የጫማውን ውስጥ ማጠብ እጀምራለሁ እሱ ደግሞ አንደኛውን የጫማ እግር ይዞ ከላይ ያለውን ሲያጥበው ነጭ ሆኖ አዲስ ነው እንዴ አዲሱን ጫማነውንዴ ጣለው ይልኩህ ስለው ነግሬሻለሁ እኮ አዲስ ነው ብየ ይለኛል ከዛ እኔ የያዝኩትን በጣም ውስጡን ሳጥበው ቆሻሻው ይለቅለኛል አይሽ አዲስ ነው ብየሻለሁ ይለኛል ከዛ ወደሀላ ስዞር የማቃት ሴትዮ በክፉ አይን ኩስትር ብላ ታይናለት እንዴ ምን ሁናነው ብየ ልጠረት ስል ተያት ፊትሽን አዙሪና እጠቢ ይለኛል እሽ ብየ ወደ ማጠቢ እመለሳለሁ የምወድሽ በአላህ ፍችልኝ እእእእ
አረትይ መልሽልኝ በአላህ
በህልሜ ሁሌ ባሌን ከሴት ጋር አየዋለሁኘ ምድነዉ ሌላ ሴት እንደሚያፈቅር .እመኪናዉ ዉስጥ ሴት ይዞ ስሄድ እኔን እንደሚሸዉደኘ በቃ ባጠቃላይ ጥሩ እንዳልሆነ አያለዉ በናትሽ ንገሪኘ
ሰላም እህቴ እንቁላል በጣም ብዙ ግዜ እየበላሁ አያለሁ ምንድን ነዉ መስቀሌም ሲበጠስ አያለሁ
ቤቲዬ እባክሽን ህልሜ ፍቺልኝ ። ፍቅረኛ ኣለኝ እና በጣም እንጨቃጭቃለን ግን ደግሞ መለያየት ኣንፈልግም እንዋደዳለን ። እና ያየሁት ህልም በጣም ጨለማ ቦታ ላይ ፍቅረኛዬ ከሆነች ነጠላ የለበሰች ሴት ከንፈር ሲሳሳም ኣየሁት ። ሲያየኝ በጣም ተናደደ እና ቤት ገብቶ ። አራት የሰራሁት ሁሉ ኣፈሰሰብኝ ። ምንድነው ትርጉሙ
ለልጂም. ነግሪዉ. ምን. ይሆን. አለኝእ. እባክሺን. ፍችልኝ
ከዛማ. መምታት. አቆማአ.ዝምእ. አለች. እኒም. ወይ. ልጂኢ. ብየ. እቅፍእ. ሳደርገዉ. ነቃሆ. እበክሺና. ቤቲየ. ፍችልኝ
እኔ,በጣም,አቅፎ,ቁሞ,ከፈሪን,ይስመኛል,ስደት,ለያይቶናል,ግን,ለጋብቻ,እያሰብን,ነዉ,ንገሪኝ,ባክሽ,
ሰላም እህቴ የምወደው ልጅ ነው እናም ከቀይ ልጅ ጋር ተቀምጠው ፊቱዋን ይነካካታል እኔ በጣም እናደድና ማፍቀሬን ምናለ ብናገር እያልኩኝ እበሳጫለሁ ከአጠገቤም የሆነ ወንድ ልጅ ያለ ይመስለኛል እነም እደውልልሻለው ብሎዋት ይሔዳል እሱዋም ወደ እኔ ትመጣለች እናም ወደ ወንዝ ቦታ እንሔዳለን ለመሻገር የሆኑ ሁለት ልጆች መሻገር አልቻሉምና እኔ አንዱዋን ልጅ አቅፊ ላሻግራት ስል የማፈቅረው ልጅ ይደውልላታል በመበሳጨት ልጅቱዋን ሳላሻግራት ቀረሁ
ፍቅረኛዬ አይደለም ግን እነደጓደኛ ነን የምንዋደድ ይመስለኛል የሱን ሀሳብ አላውቅም በህልሜ ብዙ ጌዜ አየዋለሁ ጫማ ሲያደርግልኝ በቅርብ ቀን ግን አብረን ተኝተን ስንሳሳም አየሁ እባክሽ ፍቺልኝ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በህልሜ የወይን ፍሬ እየቀጠፍኩ በላው እና ሌላም ይዣለው
ሰላምበህልሜ ሰወችበቢላ ሊወጉኝ ሲያሯሩጡኝ በጣምየማያልቅ መንገድ ሄድኩኝ ከዛሳይወጉኝ ወገዋቸው ምድነው
selam endet nesh behlime kefikirgnye gar rejm menged ehedn wok eyaregin yimeslegnal khwalachin nech feres eyeteketelen yimeslegnal ena tikur sew eyabarre yimetawal ene degimo eyechohk tew atimtaw elalew egna gin guzochin ketelin
ሰላም በህልሜ ፍቅረኛየን እያቀፍኩት ግን ሳቅፈው በድግምት እንደሆነ ያመለክታል ምንድነው
ስሜ ሰላም ነው።ባለሺበት ሰላምሺ ብዝት ይበል !!ለቻይናልሺ አድስ ነኝ በህልሜ በአዘኛው በራለሁኝ ውደ ፈለኩት አቅጣጫ ደርሳለሁኝ ከዛ ወርዳለኝ ።ምድነው ፍችልኝ??አንዳንደ በነጭ ደመና ውስጥ አንዳንደ ደሞ ፅድት ያለ አንዳንደ አርፋለሁ አንዳንዳ ደግሞ ሳልደርስ ነቃለሁ ፍችልኝ??
ሰላም እህት እናት እና አባቴን በህልሜ ይስሙኛል እኔ አረብ አገርነኝ ከስራባታ እየሮጥኩ እህድና አቅፈዉ ሰላም ይሉኛል
በህልሜ.ከብዙሰወችፊት.ሀይድላይመሆን
ስልክሽ፡የለም፡ቴሌግራም፡እደትእናገኝሻለን
Selam wud enate betam chenkogn new fichilgn betam talk beal new kezia beal lay eyehadku and wetat sew MN felgesh new blo yiteyikegn enaenatsh yicht bloyasayegnal enatensayat eyalekesech neber MN honesh new bye steyicat lemn atteyikignm bla tmelslgnalech kabategar endetetalum enderabatm tnegregnalech ebachsh fichilgn fchilgn
ከባሌ ሌላ ሰው ድሮ በስራ አጋጣሚ የማቀው ሰውነበር በህልሜ ያየውት በጣም ደስ በሚል መልኩሳገባ አየው ምንድነው
ሰላም እንዴት ነሽ አልሚ ነኝ ከባህርደር ከፍቅረኛየ ጋር ረጂም መንገድ እየሄድን ይመስለኛል ከኋለችን ነች ፈረስ እየተከተለን ይመሠለኛል ከዛ ጥቁር ሠዉ መጦ ፈረሱን እያባረረ እየመታዉ ይመሠለኛል እኔ አትምታዉ እያልኩ እጮሀለሁ እኛ ግን ጉዞችን ቀጠልን
የጀራ ሌማት ማጠብ ምድነዉ
❤
Selami bete bale betdgame yesmeyali
ሰላም ቆንጆ እስኪ ለኔም ፍችልኝ የድሮ ፍቅረኛዬን በህልሜ በእሪከርድ ስናወራ አየሁ ምን ፈለክ ስለው የጠፋሁት ስራ ሆኜ ነው አሁን ላውራሽ ሲለኝ እኔ ስናደድ አንች እኔ ጋር እኮ Video አለሽ ብሎ ባዶ ሆኜ የኔን Video ሲልክልኝ ደንግጭ ነቃሁ እንኳን ህልም ሆነ ብዬ በጣም ተጨንቄ ነበር 😢
Aroge chama ena borsa megezat enam aroge chama bemegezate azenkugn
እህቴ አንደ ህሊም ፍትልኝ የሆነ ልጅ የማውቆ ነበር እና ይደውልልኛል ይመስለኛል ወይ እኔ ነው የምደውሎው ይመስለኛል እና በስመይ ይጠራኛል ይመስለኝ እና የሀው ተገኛኝ ይለኛል እና ወደቤተ ይሂድ እና አባቴ ለመን ሂሀዳለሁ አትልኝም ይለኛል እና ልጄ ግን አልጋ ላይ ተኝቶ በጃርባው ላይ አየዋለሁ እናቴ ደማ አለች አባቴ ደሞ አናግርኝ መለስ ይላል እና ምንድነው እህቴ ፈችልኝ ፣
Bale hulu geze behlme ke lela setoch ga ayewalew 😢 hulu geze entalalen
ሰላም እህቴ ከአረንጋዴ የዉሀ ትቦ መስመር ንፁህ ውሀ ፍልቅ እያለ የሚወጣ ነበረ አንድ ሲት መታ የውሀውን መስመር ስንጥቅጥቅ ታረገዋለች የምችለውን ያህል በእጄ ስብስብ አርጌ እይዘዋለሁ
በህልም ፎቶ መቀበል ማለትም የመላቀው ቤትም ትህርት ቤትም ይመስለኛል የጨለመም ይመስለኛል የስምና በመልክ እየለየ ፎቷችንን ሲስጠኝ አየሁ
ሰላምሽ ይብዛ ቤቲየ
በህልሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መንገዴን ዘግቶ ከተራራ አፋፍ ይጠብቀኛል ሊጎዳኝ ፈልጎ ይመስለኛል ሾልኬ የቀኝ መንገዴን ይዤ ላመልጥ ስል ወደ ነብርነት ተቀይሮ መቶ ድንገት ካናቴ ወቶ እንዴት ልግደልሽ ሲለኝ እንደ ህፃን አባብየ ወረደልኝ እና ለቀቀኝ እኔም በድንጋጤ ተውጨ መንገዴን ሔድኩ
😅😅😅😅😅😅😅
Be helem photo sensa ayew yemamameru photowoche mendenew
ሰላም እንዴት ነሽ የባሌጋቢ ውስድች እና ቀማ ሁት በጣም ኣለቅሰች
Behelem enijara magagare minde new
ባሌ ከሌላ ሠትጋ አየሁት በህልሜ እኔ ሠላም ልለው ሥሂዳ ፊቱን አዛረብኝ😭
ጥሩ ሕልም ነው አይዞሽ
ሠላም እሕቴ ከግዋደኛዬ ጋር ከተለያየን አንድ አመት ሆኖ ናል ግን ከቤተ መቶ ጠረቤዛ ላይ
መቶ የቤት ቁልፍ ያሥቀምጣል በእጄ አይሠጠኝም በሌላ ቀን እኔ ቂልፍ ይጠፋብኛል ግን ፈልጌ አገኘዋለው የቤት ቁልፍ ነው ሌላግዜ ግዋደኛዬ ሐገር ቤት ሔዶ ሢመለሥ ቀሚሦች ያመጣል ለኔ አይሠጠኝም ለግዋደኞቼ ይሠጣቸዋል ለምን ለኔ አይሠጠኝም ብዬ ጥያቄ ይሖንብኛል ሌላ ቀን ደግሞ አጠር ያለች ልጅ ነች እኔ የግዋደኛሽ ሚሥት ነኝ ሥድሥት አመት ሖኖናል አለችኝ ሑለት ልጆች አለኝ ከሡ አለችኝ የታለ ከልጄ ቹ ጋር ላሥተዋውቃቸው አልክዋት እሺ ብላኝ ብዙ ሠው ነበረ መንገድ ላይ ነበር ያገኘዋት እሺ ብላኝ ልጆቹ የሠው መሐል ገብተው ይጠፋብናል
Ahun lela wesane kemewesene befit ebagichin bewesit mesemer anagiri wechi new yalihut kehulet legoge gar
ስላም ብቲይ ብጣም ጥፉቻልው ይቅርታ ስላም ነሽ ቤትስቡቹሽ ስላም ነው ኤኔ ኣልሁ ብቡዙ መክራ ተክቢቤ ኣልፈኩ እና ብጣመ ነፈቀሺኝ ኦነላይን ኣልነብርኩመ
ሰላም ላንቺ ይሁን ቤቲ
ይሄንህልም እኔ አይደለሁም ያየውት ሰው እንዳስፈታለት ጠይቆኝ ነው ከልጁጋ ወንድማዊ ግንኙነት ነው ያለን ያየውን ልንገርሽ
ጣቱ ተቆርጦ ደም እየፈሰሰ እሱ አያየውም የሆኑ የማያቃቸ ሰዎች እረ ደም እየደማነው ይሉታል ከዛ ሲያየው ጣቱ እየደማ ነው ጨርቅ ይሰጡትና አስሮ መንገድ መሄድ ይጀምራል መንገላይ ውሀ ይጠማዋል ለመጠጣት ሲፈልግ ትንሽዬ ኩሬ ያገኛል በትንሽዬ ጎርጏዳ በፉል መስርያ በምትመስል ሰሀን ቀድቶ እየጠጣ አይኑላይ ይፀባረቅበታል ከሚጠጣበት ሰሀን ውስጥ ሲያየው ያንገት ሀብል ወርቅ ነው የሚያምር ይሄማ ከንፁ ውሀውስጥ የተገኘ ለቤቲ ነው የምሰጣት ብዬ አንገትሽ ላይ አደረኩልሽ እንቺም ምንም አላልሽም ፈገግ አልሽ ከዛ ነቃው አለ ቤቲዬ ያበዛውት ይመስለኛል እንዲገባሽ ብዬ ነው ከማብራርያጋ የፃፍኩልሽ ፍችውን እጠብቃለው ሰላም ሁኚ
በህልም እቃ መሰብሰብ ማለቴ የቤቴን እቃ ስሰበስብ አያለዉ አንዳንዴ ደግሞ ከቤቴ ሌላ ሰዎች ሊከራዩት እቃ ሲያስገቡ አያለዉ እቃቸዉ ዉስጥ የድሮዉ የፀሎት መፅሃፌን አገኘዋለዉ የኜን ፎቶ ትንሽ ተቀዳ አያታለዉ 😢
Shewa alme wadma nawe yaywe ayena tamo eyalqsekge nawe yayawe
Hi
ሰላም እህት አንድ ጋደኛዬ ልጃን አሳቅፋኝ ሄደች ምንድነው?
ሠለም,እኔ,,ከአሠር,,ግዜ,,በለይ,,ነዉ,,ዱሮ,,ታምሬ,,ዬዎጠሁበታ,,ትምህሬ,,,,ለምሰሌ,,አሁን,,እኔ,,,አሠረ,,ሁሌት,,ደርሼ,,ለዉ,,ግን,ከበደኝ,,,,በነትሺ,,,ጌታ,,,ቶሎ,,መልሺኝ
የተለያየሁት ፍቅረኛየናየልጄ አባት በህልሜ ድጋሜ ከሱ ኣርግዠ ኣየሁ ምን እንደሆነ ኣሳስቦኛል እባክሽ ፍችልኝ
በተደጋጋሚ እግሬ እስርስር ይልና መነሳት ያቅተኛል ሰውይዤ ከተነሳው እቆማለው
ሰላም እሕት እኔ ያየሁት ሕልም ሴት ልጅ ወልጄ ትልቅ ቤትዉስጥ ሰፊ ነው ቤቱ እና እናቴ ትመስለኛለች ከፍቅረኛዬጋ ራቅ ብለው ያዪኛል ግን እኔ ልጅን ዕቅፌ እኔን ዐትመስልም ዓባቷን ነው የምመስለው እላለው እና ቱቴም ሰውነቴም እንደ ወለደ ሰው ዐይመስልም ምንድነው?
በጣም እየቾኮልኩኚ እና እየተጨነኩኝ ነበር ጫማዬ ን ጭቃ ይዞብኝ ሁለቱነም አውልቄ እየሄድኩ አየው ምድነው በናትሽ ንገሪኝ
ሰላም እሕቴ ሕልሜን ፍችልኝ
ፍቅረኛዬ ከሆነች ሴት ጋር 3ሴት ልጆች ይዘው ከቤቴ ክርስቲያን እየተመለሱ እኔ በርቁ አያቸዋለሁ እቤት ሲደርሱ እሷ የለችም እኔ እቤት ውስጥ ነኝ ከዛ ልጆቹን ልብስ አልብሾቸው ጥምቀት ሰለሆነ ይዘናቸው እንሄዳለን ይለኛል እና አለብሳቸዋለሁ ለ3ቱም አንድ አይነት ልብስ