Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነት ነው የፈታሽልኝ የኔውድ ፍቅረኛዬ ነበረ አብረን ለመኖር በጣም ታግለናል ግን አልቻልንም ፀጋውን ያብዛልሽ አመሰግናለው ስለፈታሽልኝ
ገልቱ ኣይ ቤቲይ ❤ ብጣመ ኣስቀሺኝ ስራይ ተቼ ብጣመ ሳቁ 😃የመረ ግን ይሚተሳደቡ ስራኣተ ኣዡ እንዴ ኣንደ ኣንደ ህልመ ግን ይደገማሉ ኤኔ ስራ እየስራኩ ቀኑ ሙሉ እስማሉ
እኔ,እናቴ,በጣም,ታማብኝ,እያለቀስኩ,ፈጣሪን,እለምን,አለሁ,ስደት,ነኝ,እኔ,ንገሪኝ,ጨንቆኛል,ዉዴ,
አመሰግናለው በጣም ህልሜ ተፈቶልኛል ቤቲዬ ፈጣሪ ጸጋውን ስለሰጠሽ የተመሰገነ ይሁን ተባረኪ
ሠላም ቤቲዬ እጀራ ጋጋሪ እዬፈለኩ አገኘው እና ወስጄ ጋግሪ ስላት ምጣዱን ሳታስስ ስትጋግር ይጠቁራል እችስ ልታበላሽብኝ ነው እላለው ደግሜ ዘወር ስል ደና ደና እጄራ ታወጣልኛለች ደስ ብሎኝ አያለው ሊጡን ብዙ ነው ትልቅ በርሚል ሙሉ ነው የምትጋግረው አመሠግናለው ስለምትፈችልኝ
ስላም ቤቲ ሁልጊዜ እከታተልሻለሁ። ዛሬ ያየሁት የባሌቤቴ የዉስጥ ሱሪ አርጌ አየው ምን ይሆን
የቴሌግራም ሊኩን አስቀምጭልኝ
በየከረኑ አራትአይነት ልብሥ በየከረኑ5አይነትጥፋርቀለምተቀባሁ ምድነው
ሰላም ቤቲቾ አዳምጣለው ላይክ አደርጋለው ኮመት ስላልተመቸኝ ነው ኑሪልኝ
salami betti inehe bahilime yesow tsagur sisara ayahu mini yihuni bettiyye
ሰላም ቤቲ ህልም አለኝ በማዳበሪያ እህል ተሸክሜ ወደ ወፍጮ ቤት ላሰፈጭ ሰሄድ በጣም ከብዶኝ ከዛም የሆኑ ትንንሸ ልጆች በመንገድ ላይ አገኘዋቸዉ ከዛም አግዙኝ ሰላቸዉ ጫፉን ይዘዉ እያገዙኝ ወፍጮ ቤት ደረሰኩ ከዛም አንደኛዉ ወፍጮ ቤት ብዙ ወረፋ ነበረዉ ሌላኛዉ ደግሞ ትንሸ ሰወች ብቻ ነበሩ የቀሩት ከዛም ወረፋ ያልበዛበት ጋር ላሰፈጭ ብየ አሰፈጨዉ ከዛም ደግሞ የሆነን ልጅ አሸክመኝ ይካበዳል ሰለዉ እህሉን ያሸክመኛል ከዛም ዱቄቴን ይዠ ወደ ቤቴ ተመለሰኩ ፍችልኝ ቤትሻ
Amesegnalehu 😊🙏...Betiye betam tikikil nesh ....fetari tsegawn yabzalsh🙏😇
አመሠገናለው።እልሜን።ፈትሸልኝል
👍
በምሰራበት።ቤት።ትራሰ።ልበሰ።የማላቃት።ልጀ።ነጭ።ትራሰ።ሰትቀይረልኝ።አይው
ፋችልኝእህቴ መቅደሥነኝ
ሰላም ቤቲዬ በህልሜ ዳገት ላይ ሳቲሞችን አገኘሁኝ የልጆች መጫቻ ነው ደብቀውት ነው ብዬ እያሰብኩኝ ነበር ወደቤት ሄጄ ሳቲሞቹን ወደቦታው ለመመለስ ስሄድ አድ እማላውቀው ሰውዬ አቡላስ መኪና አቁሞ ሚስቱን ልጆቹ ማን እደሰረቃቸው እዴት አውቃለው መገድ ላይ ካሜራ የለም እያላት ነበር ትንሽ ቆይቶ ለሚስቱ ልጆቼን መልሺልኝ ኢዘሻቸው ብትሄጂ በሽጉጥ ነው ምገልሽ አላት በውስጤ የአቡላስ ስራ ማስተዳደር አይችልም ማለት ነው እያልኩኝ ነበር ተናዶ ወደመኪናው ሊገባ ሲል አድ ጎረምሳ መጥቶ ባለመኪናውን እደማዘናጋት ብሎ ከመኪናው ገፍትሮ አውጥቶት አድ ኩታል እህል ወሰደበት መኪናውም ወደእህልነት ተቀየረ ምን ይሆን
ሰላም ቤቲ ከባሌ ተላያይተናል ግን በህልሜ የሁነች ወጣት ቀይ ልጅ እየሄድን ባሌ የነበረ እገኘሁት ልጅትዋ ተይ ዝምብለሽ ነያ እለችኝ ትቸው ሃድኩ የሁነ ቤት እሰገባቺኝ መክከለኛ ቀይ ሴት ፀጉሬ ሰራቺኝ ቀጠን እርጋ ቀጥ ያለ ናት የስራቺን ወደዛ ቤት እንደገና ባሌ መጣ ቀይ ሰትየው ስያት ተመልሶ ሃደ ያረገው ሰሬው ደሞ ቁሙጣ ነው ጠሩነት ተነሳ መሰለኝ እየር እየደበደበች እንዬ እይተጋዝኩ ነበር ተመልሼ የድሮ ባልዬ የነበረው ቤት ሃድኩኝ ከቤቱ ራቅ ብየ ጠራሁት ሳይወጣ ቤቱ ፈረሰ ድብልቅልቅ እለ ከዛ የሁነ ቤት ብዙ ቀይ ሴቶች እሉ ሪዝ በእልጫ የተሰራ ከፍታቸው የተቀመጠ እለ ትንሽ እንስቸ በላሁ እና እንዲት ቆይ ሴት እኮረፈች ተሳስቻ ነው ይቅርታ እልኩት እና ወጥቼ ደረጃ ከ4 ፎቁ እየወረድኩ ታች ወረድኩ ከዛ ቸኩለት ከለር ያላት ወጣት ብራንዳ ገደም ብላ እለች ሃድኩ እቀፍ እልኩ በእንድ እጅዋ እቀፈቺኝ በእንዱ ፀጉሬ እየ ዳበሰቺኝ የድሮ ባላ ነይ እኒሂድ እለኝ ወደ 4 ፎቁ ደረጃ እርገን ወጣን ከዛ ቤቱ ዉስጥ ቆመን ባሌ ተሰወረ ከዛ ሩዝ ሰበላ የተቆጣቺኝ ሴትዮ እየሳቀች እቅፍ እረገቺኝ እና የሆነ ተልቅ ራሰ በራ ቀይ የሆነ ሰውየ የዛራ ደሞዝ ለንየ ነው የሚገባኝ እያለ የጨሁቢኛል ልመታኝም እያለ የሁነ ቤት ገብቼ የሆነች ዳማ ሴት ቀይ ነጪ ልብስ መስቀል ያለው ልብስ የለበሰች ትልቅ ሰዉዬ ቀይ ወደነስ ሃድኩኝ ለነሱ ሳይ ተወኝ መጨሁ እቆመ ታረቅን ሰዉነቴ በሳሙና ታጠብኩኝ ከዛ ነጭ ልብስ ረቪም እጁ እጩር ለበስክ እባከሽ ፍቺልኝ ምንደነው ረዘም ያለ ነው ግን ተባበሪኝ ከይቅርታ ጋ
እኔን አልፈሽኛል ሌላ ስው በጨለማ እንጀራ ስጋግሪ አየሁሽ አለኝ
ሰላም አበበ የባላለሁኝ እኔ ሰድትነው ያለሁት እና ፍቅረኛየነ ብሩቅ አይዋልሁ ከእናቴ ድጃፍ ላይ ቁሞ ነው እኔ ክብትክርስታ ስምልስ ብጣግቡ እያለፉኩ ኝ እሱግን ዚብሎ ያየኛል እኔም ዚምብይ አለፊ እህዳለሁ ክዛ ካጎቴ ልጂ ጋር አወራለሁ
Bewiste awergni benatesh
ሰላም ለዚህ ቤት በህልሜ የሆነ ቦታ እየሄድኩ ሳለ የሆነ ሳዎች እሬሳ ተሸክሞ እያለቀሱ መጡብኝ ከዛ አንቺ አታልቅሽም እንዴ ብሎ ያባርሩኛል ዛፍ ዉስጥ ተደብኩ ከዛፉ ጀርባ ቆሻሻ ዉሃ አለ እዛ ዉስጥ በጣም ያረጁ ና የደከሙ አባት እዛ ዉስጥ ተጥሎ ማንቀሳቀስ ስለማይችሉ እራሳቸው ላይ ተፀዳድቶ ነው ያሉት የጣሉት የገዛ ልጁ ና ጎልማሳ ምስታችሁ ነው ከዛ አንስቼ አጠብኩት ሲጨረስ ወደ ጨቅላ ህፃን ተቀየረ ልብስ አልብሼ ወድ ቤቱ ማለስኩት ሚስቱን ና ልጁን ጠርቼ ለምን ጣላችሁ ለሞት ደርሶ ትንሽ የቀረውን መታገስ ላምን አቃታችሁ ስላቸው ልጁ አልፈልግም አልችልም ይላል እባክህ አሁን እኮ ተቀይረ እንድ በፊት አይደለም ብዬ ለመንኩት ከዛ ምስቱ ተቀበለችኝ አደራ ምግብ ስጡት ብያት ሄድሁ
ምናለየኔንም ብፈችልኚ ብዙ ቀን ሆነኚ
ሰላም ቤትየ ባስ መኪና የኔ ይመስለኛል ግን እኔ አልነዳውም ከኅላ ነው ምከተለው በጣም ይፈጥንብኛል እና እፈራለው ሰው እንዳይገጭብኝ ብየ እከተለዋለው ከዛ መንገድ ተዘግቶበት ይቆማል ስደርስ መንገዱን ይከፍቱልናል ከዛ ጎን ለጎን እየሄድን ከቤተሰብ ቤት ደረስን
የት አለ ቴሌግራም ??
ቤቲ በጣም በተደጋጋሚ ፍቅረኛየ የነበረን ልጅ ማየት ምንድነው አብረን ተኝተን ጸበል ልውሰድህ ስለው እሽም እቢም አይለኝ ዝብሎ ያየኛል ምንድነው ቤትየ
Selam white Mata behilme yemiwedew lij kagote fit lefit suk kefito ayehut keza sayew gin angetun defa esu yalew shashemene agote yalew demo hawassa new ebakish fichilign
ሰላም ቤትዬ እልሜን ፍቺልኝ የማላውቀው ድርጅትውስጥ ገብቼ አንድሰውዬ ወደኔ መቶአለቃውእየጠበቀሽነው ይለኛል እኔም ዝም እለውና ወደሰራተኛቹ ዞሬ እመለከታለው እነሱም ክፋት በተሞላሁኔታ ያፈጡብኛል ከዛምበድጋሚ ሰውዬው ወደኔ መቶአለቃው እየጠበቀሽ ነውነይ ይለኛል እኔም ተከትዬው እኤዳለው ከዛምትልቅ ፎቅአጠገብ ዎስዶኝ እዚፎቅላይ ነው አለቃው ያለው እጂብሎኝ መሰላል ወደፎቁ አስደግፎበዚ ውጪይለኛል እሺብዬመሰላሉን በፍጥነትእወጣናበመስኮትእገባለው አለቃውም በጣምቀይ የሚያምር ወጣትሰፊ አልጋ ላይ ነጭ አልጋልብስ ለብሶቁጭብለዋል ከዛም እየጠበኩሽ ነበር ይለኛልእኔም ኤጄካጠገቡ እቀመጣለው ከዛም እናወራለን ከዛ አንዲትጥቁር ሴት የሆነነገር ይዛመታ ተኮሳትራ አጠገባችን ትቀመጣለች እባክሽ ፍቺልኝ
እኔ አዲሱ ነኝ ፈችልኛ እመዉዲዉ ልጂ ግራ ግመል ውሀ ጨንን እየሂዲን መጨረሻ እበራን ሁንን እሳት መሀልችን ነደዱ
አረታውቂያለሽ
ሰላም ቤቲየ ህልሜን ለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ ። አሁንም አንድ ፍችልኝ። ህልሙ ፍቅረኛየ ሌላ ሴት ጋ ተቃቅፎ ፕሮፋይል አድርጉዋል የኔን እና የሱን ፕሮፋይል ኤቅስ ምልክት አድርጎበታል. ሌላኛዋ ጋ እራይት አድርጎታል። ጸበል ስጠመቅም አየሁ ማሪያም ጽበል ድንግል ተብሎ ተጽፎበታል ጸበሉ ቦታ ላይ. ልብሴን አውልቄ ነው የተጸበልኩት ምንድን ነው
እኔ በህልሜ ነጭ ቀሚስ አበባ ጣል ጣል ያለበት ልለብስ አዲስነው ከዛ ከውጭ በር ትልቅ ሰውየ ገቡና ልጄ ይሄን ቀሚስ ልለብሽነው፡ የስራ ኢኒፎርምሽን ለምን አለብሽ ይሉኛል እኔም ቀሚሱን ልለብስ ነው ስላቸው፡ ልጄ ሰወቹ ታፈቀረች መመለሻ የላትም አሉሽ ይለኛል እኔም አለቀስኩኝ እዴት እዴዚህ ያሙኛል ብየሳለቅስ የሰውየው ሚስት ትመስለኛለች እረ ምታወራዋለች ትለኛለች ብየ ዞር ስል፡ በግራ ቀኝ ማሳው ባረዴ እህል ተሸፍኖል እኔና ሰውየው እማሳው ማሀል ቀጭን መገዲ ይመስለኛል
ፍችልኝ እህቴ
Bety minew zarem zelelshign , telegram lay awarign betam chink lay negn.