17 ጊዜ ታስሬያለሁ! አራቱም ልጆቼ አገራቸውን እንዲጠሉ ተደርገዋል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 94

  • @zegeyenasir6856
    @zegeyenasir6856 Месяц назад +17

    እንቦ'ጭ'ን ከታላቁ ጣና ሀይቅ ያፀዳ ማህበር ለቅዱስ ቂርቆሥ ገዳም ወደብ የሠራ ለሀገሩ እና ለተዋሕዶ ሐይማኖት ታላቅ ክብር ያለው ማህቀር።

  • @yidh5226
    @yidh5226 Месяц назад +12

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰው ሀገሩን በጠላበት ዘመን ወደ ሀገር ተመልሶ ማልማት መስራት መጀመር ትልቅ አርበኞች እናንተ ናችሁ ይህ ትንሳኤ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ካሣከበደ
    @ካሣከበደ Месяц назад +20

    አንዳንዴ ለሀገሩ የቆመ እና ለሐይማኖቱ የሚታገል ይገለላል ተፅዕኖ ይደረግበታል እህተ ማርያምም እንደዛ እየተደረገባት ይመሥለኛል ረጋ ብለን ብንመለከታት መልካም ነው።

    • @zegeyenasir6856
      @zegeyenasir6856 Месяц назад +3

      እውነት ነው

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      ግም ይልቁንስ ውጭና ንስሃ ግቢ፣ ለሆድሽ ክርስቶስን አትካጂ፣

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +1

      እውነት ነው።

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +1

      ​@alem7474 እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጥ'ሽ'። የምትናገሪውን ዓታውቂም።

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      @@Eyob797 የዳቢሎስ አሽከር እግዚአብሔር ታውቂያለሽ እንዴ😂😂😂

  • @ርትዕት
    @ርትዕት Месяц назад +15

    ከሚያወሩት በላይ ነው ስራቸው አንዳንድ ሰዎች ግን በቅናት ስማቸውን ለማጥፋት ይጥራሉ

  • @Eyob797
    @Eyob797 Месяц назад +7

    የእግዚአብሔር እና የወላዲተ አምላክ አገልጋይ እሕተማርያም ዕውነትን ይዘዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ ሰዎ'ች' ወሬ ዕየተወናበደ በነዱበት ከሚነዳ ረጋ ብሎ እሕተማርያምን በደንብ ቢያዳምጣ'ቸ'ው መልካም ነው!!!

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Месяц назад +11

    አብራሀሙ ሰላሴ ክፏ ነገር ዬጠብቃችሁ እመብርሀን ጥላ ከለላ ትሁናችሁ እኔም ከስደት ሀገር ከነልጆቼ ወደ ሀገሬ እንድገባ ፀልዬልኝ ❤❤❤

  • @MaretaSisay
    @MaretaSisay Месяц назад +16

    ከዚህ ማኅበር አዳምጠን ብዙ መማር ያለብን ይመስለኛል

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      እዚህ ተባብራችሁ መታችሁ ሰውን የምታስቱ እግዚአብሔር መአቱን ይላክባችሁ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +1

      እውነት ነው። እሕተማርያም ዕውነትን ይዘዋል። የኢትዮጵያ ህዝብ በክፉ ሰዎ'ች' ወሬ ዕየተወናበደ ከሚነዳ ረጋ ብሎ ቢያዳምጣ'ቸ'ው ብዙ ያተርፋል!!!

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      ​@@alem7474አን'ቺ' ክፉ። እውነተ'ኛ'ው ዳ'ኛ' እግዚአብሔር ለዕ'ኛ' የተመ'ኘ''ሽ'ውን ወደራስ'ሽ' ይገልብጠው።

  • @የአሳምነውግልገል
    @የአሳምነውግልገል Месяц назад +5

    እውነት ነው እሳቸው መልዕክተኛ ናቸው አድራጊ እግዚአብሔር ነው እመብርሃን ናት ገና ከእዚህም በላይ ይሰራሉ የሚገድባቸው የለም

  • @Tewahedo-v9f
    @Tewahedo-v9f Месяц назад +12

    አዲስ ቪው ፍትሐዊ ሚድያ ነው፥ ስለመረጃው እናመሰግናለን

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 Месяц назад +4

    ጎበዟች አዲሰ ቪዉ መሃበርተኛ ባልሆንም አህተ ማሪያም ጋር አዉነት አለ ኢትዮጵያዊነትን የሚወድ ሁሉ ልንደግፋቸዉ ግድ ይላል በ ብር ባይሆንም በርቱ በማለት አና ክፍ ቃል ባለመናገር ❗️❗️❗️❗️

  • @TsenateaEgzabeher
    @TsenateaEgzabeher Месяц назад +11

    ሰላም ለናንተ ይሁን። እናንተ የእግዚአብሔርን ትህዛዝ በተግባር እየሰራችሁ ያላችሁ በመንፈስ ቅዱስ ፍሬ የተገለጣችሁ። ስራችሁ ይመሰክራል

  • @ZekidamitSenbet
    @ZekidamitSenbet Месяц назад +7

    ጥሩነው በዲጅታል ጦርነትም ጎበዝ ነሽ ሰው ስለታሰረ ባይቀበልሽም በርች ካሜራፊት የሚወራው ስለስራ ነው በሀሜት የትም አይደረስም።

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      ለቃቃሚ፣ ቱ ሞት ይሻላል፣ ላንዲት ተራ ሴት የምትወረውርላችሁን ፍርፋሪ ብላችሁ ሀይማኖታችሁን የከዳችሁ አጸያፊዎች ናችሁ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      እሕተማርያም በስራ ነው የሚታወቁት። የሰጡትም መግለ'ጫ' ተገቢ ነው።

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      ​@@alem7474እግዚአብሔር የሰጠ'ሽ' ን 'ጭ'ንቅላት'ሽ'ን ዓሰሪው። እንዳበደ ው'ሻ' ዝምብለ'ሽ' ዓትን'ጫጪ'።

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      @@Eyob797 አንተ ሆዳም ወራዳ ጥፋ ከዚህ፣ ሀይማኖቱን ለሆዱ የሸጠ ሰው ያጸይፈኛል

  • @EyasuNegussu
    @EyasuNegussu Месяц назад +1

    የትም ብንቀሳቀስ ማንንም አንፈራ
    ቅዱስ ሚካኤል በየማን ቅዱስ ገብርኤል በግራ፣
    ሁሌም አይለዩን አሉ ንሕነ ጋራ።

  • @HiwotMebratu-y9t
    @HiwotMebratu-y9t Месяц назад +3

    እውነትን እውነት ብንል መልካም ነው አዎ እንቦጭን ከጣና ላይ ያጸዳው ይህ ማህበር ነው

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e Месяц назад +1

    አክብሬክ አስከብሬክ ልሙት ንግስተ ነገስታት እሕተ ማርያም ዘኢትዮጵያ እዴትመታደልነው አስምሩበት ወገኖቼ ይሕንቃል የተናገረ በዚ ዘመን አልነበረም ወደፊት አይኖርም

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e Месяц назад +5

    ማሕበሩ ወሬና ቀረፃ የሠውጋጋታ አይፈልግም ምክንያቱም በተግባር ማሳየት ስለሚፈልግነው ወገኔ የሚሠራ እውነት የሚናገር አይወደድም እናተስ ከየቱናቹ እውነትን እውነትበሉ እርቱአኖች በርቱልን

  • @SentayehuDd-c5s
    @SentayehuDd-c5s Месяц назад +4

    ርዕቱዋን ስለምንሰራ ነው ውካታ እና ጫጫታ የታየው ስለዚ ከዚበላይ መስራት አለብን እጅ መስጠት የልብንም።

  • @Netser-b5q
    @Netser-b5q Месяц назад +6

    ሥራህን ሥራ። በወሬ ጥማት በቅናት ያበዱ ሀሰትም አለው ልክ ስንት ባለመሀተብ በጎዳናላይ በየዝምይ ቤቱ እያለ ከዚህ መሀበር ወተህና ገንዘብ እንሰጠሀለን እያሉ የሚጣሩ አስመሳዮት መረዳት ላበት ሕዝ የማይረዱ የሀገር የሃይማኖት ሼክሞች በአስር አመት ውስጥ ከዘጠኝ በላይ የሥራ ተቋም የኖረውን መሀበር ጋር ፊጥ ሲሉ እያየነው ስሩ ስሩ ስሩ እና አሳዮን ሀሜት ዘጠኝ አይደለም አንድ የሥራ ተቋም አያስገኝም።

  • @tejineshdechasa2589
    @tejineshdechasa2589 Месяц назад +4

    እውነት እሕተ ማርያምን የምትቃወሙ ሰዎች ግን እንዴት እውነት እና ሐሰትን መለየት አቃታቸ እሳ አገራን የምትወድ የእመብርሐን መልክተኛ ናት ለምን ቤተክርስተዪያን ውስጥ ተሰግስገው የተቀመጡ ቅባት እና ፀጋን ኦርቶዶክስ ሀዩለት ባሕሪ አምላኪዎችን አትቃወሙም እሕተ ማርያም በርች እወነቱ አንቺጋር ነው ያለው የዳቢሎስ ልጆች በውሸት እየከሰሱሽ ነው እውነት ታሸንፋለች የውሸት አደበት ነገ ይዘጋል

  • @sosetg1
    @sosetg1 Месяц назад +2

    ከእውነት ጋር ያልቆምን ከማን ጋር እንቁም ከሀሰተኛው አባታችን ከዲያብሎስ ጋር ?. ጭፍን ጥላቻ ይቁም እናስተውል እንመልከት እናዳምጥ እንረጋጋ

  • @MamaMama-d6e
    @MamaMama-d6e Месяц назад +2

    የኔጀግኖች እርቱአኖች ወደፊት ወደሓላየለም ወሬኛያውራ እርቱአኖች እናትናልጁን ይዞ ወደፊት

  • @ካሣከበደ
    @ካሣከበደ Месяц назад +13

    እንዴ እህተማርያ የዚህን ያህል ሥራ ትሠራለች እንዴ ወገን ይህ ነገር እንዴት ነው

    • @zegeyenasir6856
      @zegeyenasir6856 Месяц назад +3

      ማህበሩ ጠንካራ ሥራ ይሠራል ግን ሚዲያው እና ግለሠቦ'ች' ይህን እውነት መዘገብ ሥላቃታ'ቸ'ው ነው

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 Месяц назад +5

      እውነት ለመናገር ከሚባለው በላይይይ ሰርታለች ግንደሞሞሞ እውነቱ ፍትው ብሎእዳይወጣ የታፈነ ነገር አለ እግዚአብሔር አምላክ እውነታውን ያውጣእጂጂጂ እኔ እስከተከታተልኳቸው ድረስ በጣም በጣም ጥሩስራነው እየሰሩ ነው ማይረሳኝ ጆንሜዳላይይ የነበረው ፕሮግራም በፍጹም ከአይምሮዬ አይጠፍም ፈጣሪ እውነቱን ያውጣው ብዙስለሚባሉነው እሔንያልኩት 🤝

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +2

      አዎ እሕተማርያም ብዙ ቁምነገር ሰርተዋል እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ወደፊትም ብዙ ይሰራሉ። የኢትዮጵያ ህዝብ እህተማርያምን በደንብ ማዳመጥ ዓለበት በክፉ ሰው ወሬ መወናበዱን ትቶ።

    • @SamsungSamsung-fc6rq
      @SamsungSamsung-fc6rq Месяц назад

      እው ነት አብይ አይሰራ ስለዚ ትስራለች የሴት አርበኛ ነች

  • @sumjohn4434
    @sumjohn4434 Месяц назад

    ምእመን ከመሳደብ አሰተውል ጭፍን ጥላቻ አያሰፈልግም

  • @selamdura5936
    @selamdura5936 Месяц назад +1

    ድንቄም የእመብርሃን መልክት የሳጥናኤል አገልጋዬች እግዚአብሔር ይገፃችሁ !
    እመብርሃን ስንዱ ቤት ብቻ ነው አሉ የምናገኛት::😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @Emanu1532
      @Emanu1532 Месяц назад

      እኔ የአሁኗን ኦርቶዶክስ አሳቺነት ከነቁ ሰዎች አንዱ ነኝ ክርስትያን የሆነ እምነቱ ክርስቶስ ነው እናቱ ወላዲት አምላክ ተመርጣ ወልዳዋለች እንጂ አዳኝ አደለችም አዳኝ ልጇ ብቻ ነው ቅዱሳን ማለት በክርስቶስ አምኖ የሚያመሰግነው ብቻ ነው ሌላው ነጠላ ለብሶ የተመላለሰው ክርስቶስን አምኖ በእግዛብሄር ዳግም ካልተወለደ መጨረሻው የከፋ ነው የምድሪቱ ሀይማኖት ፖለቲካ ነች ወይ በዘር ወይ በገንዘብ ሙሰኞች የጠጠላለፈች ነች ሀይማኖት አያድንም ክርስቶስ ያለው 3 ሰው ክርስቶስ ከሌለው 35 ሚሊየን ህዝብ 3 ቱ በ ጠባቡ መንገድ በመንግስተ ሰማይ ይገባሉ ክርስቶስም የህይወት መዝገቡ ላይ ስማቸውን የሚፅፈው ስለ ክርስቶስ እምነት ነው አምነት ያድናል ማለት ፔንጤ ወይ ኦርቶዶክስ መሆን አይደለም እና ንቁ የአዲስ ኪዳንን መፅሀፉ ቅዱስ ማንበብ ማስተማር ይጀመር ገድላት ከግብፅ የመጣ የመናፉቃኖች በትር ነው ተዋህዶ የተበላሸችው ከግብፅ በሚገቡ ትዛዞችና በአፄ ዘርአ ያቆብ ጥምዘዛ ነው ታሪኩን ወደ ኋላ ሄዳቹህ መርምሩ ከክርስቶስ ወደ እናቱ ና መላኮች መስገድ የተጀመረው በነዚህ ሁለት አካሎቾ እንጂ መፆፉ ቅዱስ ውስጥ የለም

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ 🥲አንቺ ሴት

    • @MamaMama-d6e
      @MamaMama-d6e Месяц назад +2

      ለይኩን ለርሶም ይስጥልን

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ትልቅ ልብ ሰጥቷ'ቸ'ዋል ለእሕተማርያም። እግዚአብሔር ላን'ቺ' ማስተዋልን ይስጥ'ሽ' እግዚአብሔር የሰጠ'ሽ'ን 'ጭ'ንቅላት'ሽ'ን በደንብ ዕንድታሰሪውም ይርዳ'ሽ'።

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 Месяц назад

      @@Eyob797 ኤረ የዲያብሎስ በራይ ማለት እንዳ እናንተ ናቸው

    • @EmebetAbebe-w3g
      @EmebetAbebe-w3g Месяц назад +1

      እልባልታ ወሬ ሲሆንለት ይሻላል ጥሩ ነገር አትውዱም

  • @nebiyusamuel1580
    @nebiyusamuel1580 Месяц назад +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      የድንግል ማርያም ል'ጅ' መድኅንዓለም ዓዎ ጌታ ነው የነገሥታት ንጉሥ ነው።

    • @የአሳምነውግልገል
      @የአሳምነውግልገል Месяц назад

      እኛ መች ነጌዴ ነው አልን
      የንጉሦች ንጉሥ የአማልክት አምለክ የጌቶች ሁሉ ጌታ መድኅን እግዚ የድንግል ማርያም ልጅ ሁሌም ጌታ ነው

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад

    ከወላዲት አምላክብ የተላለፈ ይላል እንዴ😂😂😂 እሱኮ በቃ ተበላ፣ ሌላ ትሪክ ፈልጉ😂😂😂

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +1

      አዎ ከወላዲተ አምላክ የሚተላለፍ መልእክት ነው። አን'ቺ' ዕምነተቢስ ስለሆን'ሽ' ከክፋት ጋር ስለምትሰለፊ ሰው ሁሉ ዕንዳን'ቺ' ቀ'ሽ'ም ይመስል'ሻ'ል????

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад

    ሪከርድ እያረግሽ መቼም ወደመለመሉሽ ወደ እንግሊዝ ትልኪያለሽ፣ ይህን ያህል ሰው አስቻለሁ፣ ይህን ያህል አስገቡ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +2

      እግዚአብሔር የሰጠ'ሽ'ን 'ጭ'ንላት'ሽ'ን ዓሰሪው ዕንደ ዕብድ ው'ሻ' ዝም ብለ'ሽ' ዓትን'ጫጪ'። ምን ማስረ'ጃ' ዓለ'ሽ'? የት ነበር'ሽ'? የማታውቂውን ዓትናገሪ ነውር ነው።

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 Месяц назад

      ቅናት ያንገበግባል ንግሰቲቱ ሰራ ላይ ናቸዉ 😁

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      @leiladavid.2632 ጭቃ፣ንግስትነትዋ እንዳንቺ ላሉት ደንቆሮዎች ነው😂😂😂
      ሃይማኖትን ለማፍረስ በኢሉምናቲ ተልካ የመጣች ንጹህ ባንዳ ነች፣

  • @NemeMerera-jd6km
    @NemeMerera-jd6km Месяц назад

    ሠርተሽ ሙተሻል።

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 Месяц назад

    አይጥ

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m Месяц назад

    ❌ስንዱ❌

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Месяц назад +1

    አብሮሽ የተቀመጠው ቁጭት አለበት እንዴት ነው ሚጉረዘረዘው አልቀረባችሁም

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      ፊቱ ራሱ ያስታውቃል ነጻነት የሌለው ወዶ ገብ እስረኛ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      ከክፋት ጋር ተሰልፈ'ሽ' የኢትዮጵያን ትንሳዔ ዕንዳዘገየ'ሽ'ው ይግባ'ሽ'።

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      ​​@alem7474 ማንም ዓላሰረንም ማህበሩን ዓምነንበት በነፃ ፈቃድ ገብተናል ፀንተንም ዕንቀጥላለን!!!

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад

    ወገኖቼ ሠው ለክርስቶስ ያለው ፍቅር የሚለካው፣ ገንዘብ ወይስ ክርስቶስ የሚል እንዲህ አይነት ምርጫ ሲመጣ ነው፣ ይቺን ኤልዛቤል የሚከተሉ ሁሉ ለሆዳቸው ሲሉ ክርስቶስን የካዱ ከሃዲያን፣ የሃይማኖት መልክ ያላቸው አሳች ተኩላዎች ናቸው፣ እናንተም ሰውን የምታሰናክሉ ከሃዲዎች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ ዘራችሁ ይጥፋ

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад +1

      እግዚአብሔር ዕራስ'ሽ' ላይ ይፍረድብ'ሽ'። በጣም ተን'ጫጫሽ'። ወደድ'ሽ'ም ጠላ'ሽ'ም ማህበረ በጣም ያድጋል!!!

    • @EmebetAbebe-w3g
      @EmebetAbebe-w3g Месяц назад

      እናተ አሎባልታ ነው ጆሮችሁ የሚስማው መቼ ጥሩ ነገር ይውድላችሁና እናተና መስሎቻችሁ ናችሁ ኤልዛቤት መንፍስ ያለባችሁ

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      @EmebetAbebe-w3g ዽንቁርናችሁን አይታ ኤልዛቤል እንደፈለገች ታሽከረክራችሁዋለች፣ ጥንት አባቶች እስከዛሬ የቆየችን ኦርቶዶክስ ህግ ስታፈትስ ዛሬ የመጣች ጋለሞታ አምናችሁ ቤተክርስቲያን የካዳችሁ ማፈሪያ፣ ደሞ አፍ አለን ብላችሁ ትመልሳላችሁ አረ እፈሩ፣

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 Месяц назад

    የዚህች ሴትዮ ማርያም ቢዝነስ ውመን ነች እንዴ? መልእክት ማስተላለፉ ቀረ እና ገበያ ሆነ ወሬው?

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 Месяц назад

    ትዕግስት እህተ ሰይጣን አንቺ ሰይጣን የሰፈረብሽ

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад

    ደና መንግስት ጥፍቶ እንጅ እንዳንቺ አይነት ወንጀለኛ ሕዝቡ ላይ እንደልቡ እንደዚህ ባልቀዘነ ነበር

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      እግዚአብሔር የ'ሾ'ማ'ቸ'ውን ማንም ዓይካውም። መንግስት ምናምን ዕያለ'ሽ' መቃ'ዠ'ት ዓቁሚ!!! ወን'ጀ'ል ሲሰሩ የት ዓየ'ሻቸ'ው? የማታውቂውን ዝም ብለ'ሽ' ዓትዘላብ'ጂ'።

  • @FyuhYytyuuy
    @FyuhYytyuuy Месяц назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад

    ከመጀመርያውም ተኩላ መሆንሽ ታውቅዋል ፣ አሁን ደግሞ ያ ሁሉ በስርሽ አታለሽ ከዳሚዎችሽ አርገሽ ያሳትሻቸው ነቅተው ወጥተው ጉድሽን ዘርግፈውታል፣ አንቺ ይሰይጣን አምላኪ ለሆድሽ ስትይ ሀገርና ሀይማኖትሽን የምትሸጭ፣ ተራ ሰው ነሽ፣ ድሮም ዳቢሎስ በማር ለውሶ ነው መርዙን የሚያበላው፣ አንቺም እሱኑ ነው እያረግዽ ያለዽው፣ እግዚአብሔር ይፍረድብሽ፣ የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድብሽ፣ የኦርቶዶክስ አምላክ ይፍረድብሽ፣ የምትገብሪአቸውና የገበርሻቸው ደም አምላክ ይፍረድብሽ፣

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      እግዚአብሔር የዓፍ'ሽ'ን ይስጥ'ሽ'። የቡና ቤት ሴት ነው የምትመስይው። የምትፅፊው ሁሉ በጣም ይቀፋል። እግዚአብሔር እውነተ'ኛ' ዳ'ኛ' ነው ፍርድ'ሽ'ን ጠብቂ።

    • @DrYohanis
      @DrYohanis Месяц назад

      ሰይጣን አምላኪነት የእግዚአብሔር የሆኑትን በነሱ አሠረ ፍኖት የሚሄዱትን የሚቃወም ነው ።

    • @alem7474
      @alem7474 Месяц назад

      @@Eyob797 አንተ የተቦሸትክ ቡሽቲ፣ኣንዴ ሴት ሆነሃል ሴታሴት፣ ሳይጠሩህ አቤት፣ እንግሊዝ ሀገር ስትሸረሙጥ ኖራ ሀገር ቤት ገብታ ለምታስት ጋለሞታ ጥብቅና የምትቆመው አንተ ተራ ሆዳም፣ ቱ፣ ደሞ አታፍርም እበት፣ ወንዶቹ ወንድ መዋል ያለበት ይውላሉ፣ አንቺ ደሞ ለሆድሽ ሀይማኖትሽን ሸጠሽ የዚህች ጋለሞታ ገረድ ሆነሽ እግር እጠቢ፣

  • @mekde-k5h
    @mekde-k5h Месяц назад

    ተዉ በዚች ሴት እንዳትሸወዱ ከቤተክርስቲይን ወታየራሶን ቤተክርስቲይን የሰራች ሴት ናት ምንም እንኮን ጥሩ ነገር ቡሰራ ኦርቶዳክስን አትወክልም

  • @weynuwababy4877
    @weynuwababy4877 Месяц назад

    ይቺ ሰይጣን ሴትዮ አጋንት መንፈሷን በብዙ ነገር ነገር ነው አቅዳ የተነሳችው ዳቦ መሸጥ ምግብ ጫማ ጭራሽ ህፃናት ማቆያም አለች አንቺን አምኖ ልጁን የሚሰጥ ካለ ጉዱ ነው ካንቺ ዳቦቤት ሆነ ምግብ ረሃብ ይግደለኝ እንጂ አልበላም ቱ ቱ

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад

    ሀሰተኛማ አንቺ ነሽ፣ እባብ የዳቢሎስ መልክተኛ፣ ለማስተባበል ደሞ መጣሽ
    ስትለፈልፊ ብትውይ ሃቁን አይቀይረውም ፣ማንቺ ሀገር ወዳድ 😂😂😂😂😂

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      እውነትን ነው የያዙት እሕተማርያም። አን'ቺ' የዲያብሎስ ዘር ስለሆን'ሽ' ዕውነትን ዓምርረ'ሽ' ትጠያለ'ሽ' ስለዚህም ከክፋት ጋር ትሰለፊያለ'ሽ'። እግዚአብሔር የሰጠ'ሽ'ን 'ጭ'ንላት'ሽ'ን በደንብ ዕንድታሰሪው ይርዳ'ሽ'።

  • @kllfqqw
    @kllfqqw Месяц назад

    ቀጣፊዎች

  • @Menbitub
    @Menbitub Месяц назад

    እራሳቹ አውርታቹ እራሳቹ ትኮምታላቹ 😂😂😂 ድራማው እንደቀጠለ ነው

  • @alem7474
    @alem7474 Месяц назад

    አንተ ደግሞ ከጎንዋ ያለኸው አፈር ብላ ቱ ፣ አንተ ኦርቶዶክስን በሆድህ ትለውጣታለህ? ምነው ምነው እውነት ክርስቶስ አይበርልብህም

    • @Eyob797
      @Eyob797 Месяц назад

      ምነው ሆድ ሆድ ብለ'ሽ' ሞት'ሽ'? እህል ዓይተ'ሽ' ዓታውቂም???። ሥሚ ዕ'ኛ'ርቱዓን ምግብ ብርቃ'ች'ን ዓይደለም። ሥንቱን ነው የምንመግበው ዕንዳን'ቺ' በር ዘግተን ዓንበላም።

    • @Elizahermon
      @Elizahermon Месяц назад

      ምንድን ናችሁ