አስፈሪ ጦርነት የሚጀመርበት ሀገር ገባሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 334

  • @BatseMasfin-gj3xf
    @BatseMasfin-gj3xf 9 дней назад +97

    ዘመንህ ይባረክ አቤሎ ይሔንን ቪድዮ የምታዩ ሁሉ የነገው ቅዱስ ሚካኤል ዘመናችሁን ይባርከው ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤❤

  • @Marss1565
    @Marss1565 9 дней назад +41

    አቤላ በርታልን ግን ይህን ሁሉ ሃገር ጎብኝተህ አስጎብኝተህን ኢትዮጵያ ዉስጥ አንድ ለዓለም የሚጎበኝ ታምር የሆነ ነገር ሰርተህ እንድታሳየን እንፈልጋለን 👍👍👍👍

    • @tsiongezahegn3054
      @tsiongezahegn3054 8 дней назад

      @@Marss1565 በየትኛው ሰላም ተዘዋውሮ ያስጎበኘናል

    • @Zizi-q4p
      @Zizi-q4p 7 дней назад

      @@Marss1565 Ethiopia min tamir al 🙄🙄🙄🤔🤔🤔

  • @melakieayenew8970
    @melakieayenew8970 6 дней назад +3

     አቤል ውደ እመቤታችን የጌታ የእየሱስ ክርስቶስ እናት የተወለደችበትን ሃገር እና የናዝራዊ ስዎችን አሳየን በእናትህ

  • @AbrhamAfework
    @AbrhamAfework 9 дней назад +16

    አበል ምርጥ ሰዉ ቤት ቁጭ ብለን ዓለምን በምናባችን አሳየሔን ተባረክ

  • @tamirathusen7848
    @tamirathusen7848 9 дней назад +50

    ወድማችን እስኪ የ Russian Orthodox ቤተክርስቲያን አስጎበኘን

    • @jajah7767
      @jajah7767 8 дней назад

      የራሽያ ጠንቃይ አማረህ 😂😂😂

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 8 дней назад

      አዎ እስቲ የፑቲንን ቤተመንግስት አሳየን አንተ ምንም እሚሳንህ የለም

    • @AbebeTeka-ne4ux
      @AbebeTeka-ne4ux 8 дней назад

      አንተ የጠንቌይ ልጅ ስለሆንክ ነው ​@@jajah7767

  • @getachewfulasa9280
    @getachewfulasa9280 День назад

    በጣም ደስ ይላል thank you visited ታይዋን

  • @ArdyHa-tr7lf
    @ArdyHa-tr7lf 8 дней назад +4

    አበላ ከአንተ ጋር ሆኜ ይሄው ከሀምሳ ሀገር በላይ ጎበኜሁ። ለማመስገን ቃል የለኝም ግን በጣም አሜሰግናለሁ።

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 9 дней назад +7

    አቤሎ ዘመንህ ይባረክ!!! የገቢ የሪሲት አሰባሰባቸው ምርጥ ተሞክሮ ነው

  • @KokiKokeb-c4y
    @KokiKokeb-c4y 9 дней назад +5

    ሰላም የወይኗ ልጅ፣ የምታስተላልፈው ሁሉ ተሰምቶ የማይጠገብ ነው። የግብር አሰባሰቡን አገራችንም ቢጀመር መልካም ነው። የከተማውን ጽዳትም ሁላችንም ትምህርት ብንወስድ ። አንተ ግን ተባረክ ፣ እናትህ ወይኗ ታድላ ❤❤❤

  • @genetm7576
    @genetm7576 9 дней назад +7

    እንከተልሐልን ይትም ብትሖድ እንጎበኛለን ይምችሕ እግዚአብሔር ይቅደምልሕ

  • @AbbaakidaanemaariyaamIlmakidiy
    @AbbaakidaanemaariyaamIlmakidiy 7 дней назад +1

    Dhugaa waaqayyoo si haa eebbisu nuuf jiraadhu naannoo ati itti dhalatten jira ❤❤❤❤❤

  • @TesfayeWube-j8q
    @TesfayeWube-j8q 8 дней назад +1

    AMAZING ❤❤❤ABELYE EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES YLAL ZEMENSH YETEBAREKE YIHUN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuluTesfay-z8i
    @MuluTesfay-z8i 9 дней назад +32

    እባካቹ እህቶቼ ወንድሞቼ 300 ኣስገቡኝ በፈጣሪ በማሪያም ❤❤❤

    • @seid4320
      @seid4320 9 дней назад +1

      @@MuluTesfay-z8i ምን ያረግልሻል

    • @respectyourself249
      @respectyourself249 8 дней назад +1

      @MuluTesfay-z8i I just subscribed. Look, my sister, keep what you are doing. You don't need to beg anybody. read what other successful you tuber doing their content... it takes time kee it up ...

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 8 дней назад

      ከለመንሽ ካልቀራ አንድ ሚሊየን አትጠይቂም

  • @AbbaakidaanemaariyaamIlmakidiy
    @AbbaakidaanemaariyaamIlmakidiy 7 дней назад +1

    Dhugaa waaqayyoo si haa eebbisu nuuf jiraadhu naannoo ati itti dhalatten jira ❤❤❤

  • @MognihodieNegusie
    @MognihodieNegusie 5 дней назад

    የሎተሪዋ ብለሃት ትለያለች ተምችተውኛል❤😭😘😍😍

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 9 дней назад +3

    አቤላ ምርጥ ሰው የሁል ግዜም ተከታይህ ነኝ በርታ ምትሰራቸዉ ነገሮች በሙሉ በጣም ነው ትምህርት ምሰጡት 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 9 дней назад +7

    አቤል አንተን አለማድነቅ አይቻልም ሆሆ ባለንበት ሆነን ድቅ ብለን ቱሪስት አረከን በርታ

  • @joelman-v6n
    @joelman-v6n 8 дней назад +1

    abela maynamaren asyen, bezu wegenoch eyetesekayu new

  • @BiniamGirmay-b5t
    @BiniamGirmay-b5t 9 дней назад +5

    አቤላ ከምንም በላይ ምን እንደማደቕልህ ታቃለህ (ስነስርአትህ) ቀጥልበት ❤

  • @Meheret-g4r
    @Meheret-g4r 7 дней назад

    አቤላ ይመችሽ

  • @DlivQuickfacts
    @DlivQuickfacts 9 дней назад +2

    Abela you are so special, you are God's protection be with you wherever you go Abel admire like 👍👍👍

  • @BrukMalase
    @BrukMalase 9 дней назад +6

    አቤል ምርጡ አስጎብኚያችን እናመሠግናለን ❤❤❤

    • @kindukinduashagrie-oh8sb
      @kindukinduashagrie-oh8sb 4 дня назад

      ምን ያክል ግኡዝ ነህ ሰውየ የሚያስመስል ሰው ኤስቂ ሰለ አትዬጵያ ጉዳይ ስራ በለው የለም ስለዚህ ግኡዝ አትሁን አስብ እሽ አስተያየት ከመስጠትህ በፊት

  • @arabia1239
    @arabia1239 9 дней назад +2

    ሡብሀንአ ላሕ🎉🎉🎉

  • @Merry927
    @Merry927 9 дней назад +2

    አቤላ ምርጡ አስጎብኚአችን እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @AkramCell-v1i
    @AkramCell-v1i 9 часов назад

    እንክዋን ደስ አለህ🎉❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    አቤላ እንኳን ደህና መጣህ አለምን ካንተ ጋር ቃኘናት

  • @almaz7677
    @almaz7677 4 дня назад +1

    😂😂😂😂እግዞኡኦ 😂😂

  • @abaypost
    @abaypost 9 дней назад +2

    አለምን ልክ እንደ መንደር እየተዘዋወርክ ስለ ምታሳየን እጅግ እናመሰግናለን🙏 እኔንም ሰብስክራይብ

  • @SelamYo-e7l
    @SelamYo-e7l 8 дней назад

    አቤላ እድሜ ላተ ስለምታሳየን አዲሰሰ ነገር እናመሰግናለን ❤

  • @hana-f2c
    @hana-f2c 9 дней назад +3

    አቤላ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤

  • @ET-vd2uw
    @ET-vd2uw 9 дней назад +6

    ገራሚ ነው ።የኛም ደረሰኝ ሎተሪ በሆነ።

  • @TarikuEthiopiaታሪኩ
    @TarikuEthiopiaታሪኩ 8 дней назад

    Very smart.. All countries should do like that. That is give & take.. እንደዛ ከሆነ ደረሰኜን አልንቀውም!!!

  • @SalimSaloom-z8z
    @SalimSaloom-z8z 9 дней назад +6

    ኣቤሎ እስኪ ኢንዶኔዥያን አሳየን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AklilMuez
    @AklilMuez 9 дней назад +2

    ፈጣሪ ከኣደጋ ይጠብቅህ ኣቤሎ

  • @Danu_779
    @Danu_779 9 дней назад +2

    በጣም ወሳኝ እና ጠቃሚ መረጃ ስለምሰጠን ዘመንህ ይባረክ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 7 дней назад

    አቤሎ አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እናመስግናለን በርታ ❤

  • @KALKIDANHABTAMU-c6r
    @KALKIDANHABTAMU-c6r 8 дней назад +1

    አቤላ ፕሮግራምህን ወደ ቴሌቭዥን ብታመጣው አሪፍ ነው

  • @ShimelesAbebe-vo3ib
    @ShimelesAbebe-vo3ib 9 дней назад +5

    እጅግ በጣም እንወድሃለን ። የኢትዮጵያ ጀግና

  • @adc1410
    @adc1410 5 дней назад

    አተ ልጅ አገባኝ እና አዘናናኝ ሰሙትልህ😢😢😢😢😢😊

  • @Rahma-kf4fe
    @Rahma-kf4fe 9 дней назад +9

    አረተኛ ልጂስ ምን ሊደርጉት ነው

    • @Zizi-q4p
      @Zizi-q4p 7 дней назад

      😂😂😂😂😂

  • @juharemohammed9026
    @juharemohammed9026 День назад

    Brilliant nachewu Abelo

  • @HayuNeny-u7n
    @HayuNeny-u7n 9 дней назад +2

    Eski abela pin argegn zare mejamrya negn yasidet ehtachuhn abertatugn ❤❤❤❤

  • @2laugh394
    @2laugh394 5 дней назад

    I REALLY APPRECIATE WHAT YOU DO ABELO...WATCHING 1 OF YOUR VIDEOS PER DAY IS A MUST....KEEP IT UP BRO!!!!

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف 7 дней назад

    ቃል ይፈጸም ዘድነዉ ❤ቤት ይሰራሉ አይኖርበትም ይላል ቤት የበቃቹሗሎ ወደ ግብርና ተለወጡ።

  • @habtamubaye-e9x
    @habtamubaye-e9x 9 дней назад +3

    የምር አቤላ ትለኛለህ በሂወቴ የምመኘው ቢኖር ብዙ ቦታወችን መዞር ነበር አንተ በጣም እድለኛ ነህ ❤❤❤❤

  • @negini7
    @negini7 9 дней назад +2

    ወይ አንተ ልጅ የማታሳየን ነገር የለም የደረሰኙ ግን ተመችቶኛል።

  • @AschalewMekoya
    @AschalewMekoya 9 дней назад +8

    አቤላ ስንቱን አገር አብረን እስኪመስለኝ ያለነው ጎበኘሁ ተባረክ

  • @foziyamohammed8731
    @foziyamohammed8731 9 дней назад +4

    ይቲውብህን ዘወትር ተከታይ ነኝ አቀራረብህ በጣም እወዳለሁ
    በርታልኝ ወንድሜ!!

  • @ZebibaZebiba-z6e
    @ZebibaZebiba-z6e 9 дней назад +1

    $ thanks for sharing Alebo wow

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 9 дней назад +6

    አቤላ ምን አይነት ሀገር ተያይዘን ገባን በርታልን

  • @tedrosalem-f3c
    @tedrosalem-f3c 8 дней назад

    Abelo betam betam thank u ena betam yemtelewa Kal betam betam betam tazewtrataleh ...betam newe programehen begugut yemtebeke betam amsegnslew tedy ke Swizerland Bern.

  • @YeabsiraAmare-c7o
    @YeabsiraAmare-c7o 9 дней назад

    Betam teru video new miseraw wendeme ,videoh betam informative new berta wendeme

  • @bc6208
    @bc6208 9 дней назад +3

    አሪፍ ነው አቤላ ግን እኮ ችግር የሚፈጥረው ሹፌር ሳይሆን ተሳፈሪ ነው 👍

  • @Amen-pf
    @Amen-pf 7 дней назад

    በጣም ነው የምታምረው በጌታ😊

  • @gigithemaryamww3193
    @gigithemaryamww3193 8 часов назад

    ሰላማዋችን 😂አስታወስከኝ

  • @ፍቅረአብ
    @ፍቅረአብ 4 дня назад +1

    የሎተሪዉን ነገር ወድጄዋለሁ እኛም ሀገር ቢጀመር ጥሩ ነዉ

  • @nubest1609
    @nubest1609 9 дней назад

    አቤል ሁሌም እንወድካለን ካንተ ይበልጥ ትምህርት እየቀሰምን ነው

  • @Alemnesh-se6ny
    @Alemnesh-se6ny 9 дней назад

    እናመሰገናለን😮❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsichuudhiisanii294
    @tsichuudhiisanii294 7 дней назад

    good job.keep it up wendimachin

  • @MeherSon
    @MeherSon 7 дней назад +1

    4 ቁጥር የጠባቂ መላእክ ቁጥር ነው ጣዎት አምላኪዎች ናቸው ሴጣኖች

  • @lebasiewal646
    @lebasiewal646 9 дней назад +1

    አቤል በጣም ጥሩ ሰራ ነዉ ምትሰራዉ ቀጥልበት ኤርትራዊ'የ ነኛ

  • @alemayehudemlie1368
    @alemayehudemlie1368 6 дней назад

    ዘመንህ ይባረክ አቤላችን!!
    እስካሁን ሩሲያ(Russia) ብዙም አላየንም መሰለኝ :: ወይስ እኔ አላየሁም ይሆን?
    ከተቻለ??
    እግዚአብሔር ያክብርህ::

  • @arditube7340
    @arditube7340 8 дней назад +1

    ገነት መኖሩን ማወቃችወ በራሱ ይገርማል

  • @SEGID_BAYU
    @SEGID_BAYU 5 дней назад

    ABEL መቸ ነዉ ህንድን ሙሉ ለሙሉ የምታስጎበኘን 😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔😔

  • @BekaluAschalew-sx9vw
    @BekaluAschalew-sx9vw 6 дней назад

    በርታ ጥሩ ስራ ነው

  • @gechotub5136
    @gechotub5136 6 дней назад

    Brather berta bzu entebkalen❤

  • @surefiel
    @surefiel 9 дней назад

    እዛው እያለህ ሳይጀመር እግዚያብሄር አወጣህ❤❤❤

  • @SenaytBazezew
    @SenaytBazezew 9 дней назад

    ❤❤❤አቤሎ ደሞ ሀገር ብለን ተቀብለን ዋና የእቃ ዘመዳችን ትጣላን ሆሆሆ 😏

  • @AlemShewafera
    @AlemShewafera 9 дней назад +2

    ወይ ዘንድሮ ያለው ኤፊ ዘንድሮ ቢኖር ምን ሊሊ ነበር😢😅🎉

  • @KibromDeriba
    @KibromDeriba 6 дней назад

    አቤል የ ስለ ሜክሲኮ እና አሜሪካ ድንበር ሥራልን 🙏🙏🙏

  • @mekdesagonfer9459
    @mekdesagonfer9459 8 дней назад +1

    መጀመሪያ ማሻላ ታድለህ ያልጎበኘሀው ሀገር የለም ግን አንድ የረሳሀው ነገር አለ ለምሳሌ የታይዋን አንድ ዜጋ የሌላ ሀገር ዜጋ ማግባት ይፈቀድላቸዋል ..??? ሀበሻ ቢያገባ ሀገሩ ላይ ለመኖር ምቹ ነው ለኛ ለሀበሾች የሰውስ ተቀባይነት የመኖሪያ ፍቃድ ዜግነት ይሰጣሉ ሚለውን ጉዳዮች አጣራልን የትም ሀገር ስትሄድ.... ኢትዮጲያ መኖር መሮናል አቤልሻ 😂😂😂 የዜግነት ግዴታህን ተወጣ አቤልሻ 😊

  • @ShapiyonGashaw
    @ShapiyonGashaw 8 дней назад +1

    Abel.iran hedh.asyen

  • @SelamawitDagnaw
    @SelamawitDagnaw 9 дней назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ መዳምቤት ቁጭ ብየ ስንቱን አሳየኸኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kocha1825
    @kocha1825 9 дней назад

    በጣም ጎበዝ ነህ በርታ

  • @alemuberta6264
    @alemuberta6264 9 дней назад

    የዓልም አስጎብኝ ተነቀሻቃሽ ካሜራችን ውድ አቤል ዛሬ ደግሞ ስለታይዋን😅ፈገግ ከሚያረገው 4 ቁጥር ይለፈኝ😅 ለቅሶ በሙዚቃ ከቁም ነገር ደግም ለየት የሚለው ግብር የሚሰበስብበት የሎቴሪ እጣ እድል ሲስተም...እንዲሁም ሌላ ሌላ ስላጋራኽን መረጃ እናመስግናልን። በአብዛኛው ጊዜ ተጓዥ ትሪስት ነህና መልካም መንገድ ሁሌ ጌታ ካንተ ጋር ይሁን።🙏♥️

  • @የመዳምቅመም-መ2መ
    @የመዳምቅመም-መ2መ 9 дней назад +3

    ዝናቡ ከከበደ ደግሞ በደምብ ነዉ የሄደዉ ወደ ገነት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @PituPiter
    @PituPiter 3 дня назад

    ኧረ አንድ ሎተሪ ቁረጥልኝ በስሜ የናቴ ልጅ😊

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 9 дней назад

    እናመሰግናለን አቤሎ❤

  • @AbrhamWorku-w8i
    @AbrhamWorku-w8i 8 дней назад +1

    ቢሰሙህ ምንድን ነው ሚያደርጉህ ግን 🤔🤔🤔

  • @TinsaeGebreslasyeTinsae
    @TinsaeGebreslasyeTinsae 9 дней назад +1

    ወይ ባህል አራት ቁጥር ባይፅፏትምኮ እየኖሯት ነው
    "ህንድና ቡና የሌለበት ሃገር የለም" ❤🎉

  • @Abdi36
    @Abdi36 9 дней назад +2

    ሳኡዲ መቼ ነው ምትመጠው

  • @miheretbruk6840
    @miheretbruk6840 9 дней назад +2

    አራትን ከጠሏት እድሜቸው ላይስ እንዴት ነው ሚቆጥሩት

  • @girmagossaye2328
    @girmagossaye2328 3 дня назад

    እውነት ለመናገር በአንድ ወቅት ደረሰኝን በተመለከተ ዕጣ ለማድረግ ጥናት መካሄዱን አውቃለው በምን ምክንያት እንደቀረ አላውቅም እንደ ምስክር እንዲያጠና ከታዘዙት ሰዎች ውስጥ አንዱ ወዳጄ ነበር እንደ ግምት መንግስት አሳቡን የወደደው አይመስለኝም

  • @selicr7
    @selicr7 8 дней назад

    እድሜ ለአቤል ያለ ፓስፖርት አለምን የምዞር ሰው ነኝ😁

  • @Jenet-l6z
    @Jenet-l6z 7 дней назад +1

    ሰላም አቤላችን እኔ አሁን የምሔድበትን አገር እየመርጥኩነው ግን ለመምርጥ ግራያጋባል ለምን ሁሉም ያምራል አለዛ እዳተ እስፖስር ሳገኝ መጎብኘት ብዬ ተመኘው አገርምም

  • @Fire_genetu
    @Fire_genetu 5 дней назад

    Ketaye Switzerland yemetelu🙌🙌🤚

  • @usmayoabbasutaa4855
    @usmayoabbasutaa4855 День назад

    Please Pakistan Hunda ማህበረሰብ ባንተው ፕሮግራም ማየት ተመኘው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 7 дней назад

    ዝናብ.ሲዘንብ.ከተቀበሩ.ገነት.ይገባል.እረ.በሰራኸው.ነው.ገነት.ሚገባ

  • @mickelghawaryat9458
    @mickelghawaryat9458 7 дней назад

    ታክስ የሰበሰቡበት መንገድ የሚገረም ሀሳብ ነው 👍👍👍

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @mekonnenworkie9321
    @mekonnenworkie9321 8 дней назад +2

    የሎሬት ማዕረግ ይገባሃል አባል ።

  • @AdemDa-vv2cp
    @AdemDa-vv2cp 8 дней назад

    አቤል ፣ዛሬ በምስል አየዉህ፣በርታ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading 9 дней назад +4

    Abela family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @MsratHafiz
    @MsratHafiz 9 дней назад +3

    አቤላ አንተን ማድነቅ ስራዬ ነው መልካም ሁሉ ይግጠምክ

  • @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
    @ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ 9 дней назад +2

    በረካሁን ያንተ ጥንካሬ ለብዙወች ትምህርት ይሆናል እና ዩቲበሮች ከሱ ተማሩ

  • @melakuadane4681
    @melakuadane4681 9 дней назад +1

    ebakh debub keteman korean wana ketema asayen

  • @GebeyhuGizate
    @GebeyhuGizate 8 дней назад

    የሚገርም ታክሰ አሰባሰብ

  • @ሶብር
    @ሶብር 7 дней назад

    ግን ጦርነት ለማን ጠቀመ😢😢😢😢

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ 9 дней назад +1

    ሳኡዲ ላለነዉ ጎብኜን❤❤❤❤

  • @JemalHassen-gn6bb
    @JemalHassen-gn6bb 10 часов назад

    13:35 ላይ 14 ቁጥር አየሁ