Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሰላም አለይኩም አሏሁ አለም እህቴ አንቺ እንደት አወቅሸ ዝም ተብሎ ፈተዋ አይሰጥም ሰለህልም ፍች ማንም ሊያዉቅ አይችልም ኡለማዎች ተናግረዋል 📖
ዋለይኩም አሰላም 🙏 እኔ ኡለማወች ያስቀመጡትን መፀሀፍ በማንበብ ነው የማቀርበው።
ህልም እንደ ፈቹ ነው ህልም መጥፎ ቢሆንም በኸይር መፋታት አለበት ካልሆነ ለማንም አለመነገር ነው ብለዋል
ትክክክክልልልል
ሰላም ላንች ይሁን እህት በህልሜ ጓደኛዬ ከልጇ ጋር ነበረች እና ሰዎች እናትየውን ደብድበዋት ሆስፕታል ስወስዷት ሞተለች ተባለ ሌላ ሴት ልጅ ደንግጣ በጣም ታለቅስ ነበር እኔ አንስች አቅፌት አየሁ። እባክሽ የልጅ እናት ነኝ በጣም አስጨንቆኝ ነው ፍችልኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት
* የጓደኛዎ ሁኔታ: ጓደኛዎ ከልጅ ጋር መሆኗ በህይወትዎ ውስጥ ያለችበትን ሁኔታ ወይም እርስዎ እንደሚያስቡትን ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ማለት ጓደኛዎ በአዲስ ምዕራፍ ውስጥ ትገኛለች ወይም አዲስ ኃላፊነት እየተሸከመች ሊሆን ይችላል። * የቤተሰብ ግንኙነቶች: እናቷ የተደበደበችበት እና ሆስፒታል ገብታ ሞታለች የሚለው ዜና የቤተሰብ ግንኙነቶችን፣ ደህንነትን እና ጥበቃን ያመለክታል። ይህ ማለት በራስዎ ቤተሰብ ውስጥ ያሉ ችግሮች ወይም አለመረጋጋት ስሜት ሊሰማዎት ይችላል። * የተተወ ስሜት: አንዲት ልጅ ስታላቅስ አቅፈሽ አባበልሽ የሚለው ክፍል ደግሞ እንደተተወህ ወይም እንደተጎዳህ የሚሰማሽን ስሜት ሊያንፀባርቅ ይችላል። በህይወትሽ ውስጥ እንደ እናት ሚና የምትጫወችበት ሰው ወይም ሁኔታ ሊኖር ይችላል። * ጥበቃ እና ኃላፊነት: ልጅቷን አቅፈሽ መጽናናት በህይወትሽ ውስጥ ለሌሎች ጥበቃ እና ኃላፊነት የመውሰድ ፍላጎትሽን ሊያሳይ ይችላል።
@@addismedia9882 እሽ የኔ ወድ በጣም አመሰግናለሁ ካላስቸገርኩሽ ሌላ ልጠይቅሽ አሰሪዬ ከባሏ ጋር መኝታ ቤት ነበሩ እሷ ጭንቅላቱን መታው ደም ስፈስ እኔ ደሙን ስጠርግለት አየሁ እሷን መኝታቤት ውስጥ አላየኋትም። ሳያቸው እውነት እየመሰለኝ ተሸማቅቄ ማለቄ ነው እረ የኔ ውድ ፍችልኝ
ማሻላህ አላህይጨምርልሽ ውደ❤❤❤
Thank My sister ❤❤❤❤❤
You will come ♥️♥️❤
አላህ ይማራቸዉ እጅ ከበፊቱ ቤታችን አክስቴ እና አያቱ የማያችዉ 😢😢
ወላሂ ትማሊ ለይቲ ዝሞተት አደይ ተራኽብና ሹክረን ሐፍተይ😓😮💨😪ሕጂ ግና ካባኺ ፈሊጠ እንበር ሕማቅ ይሐስብ ኔረ
Shukurani, habibti
ዉዴ ስወድሽ
አላህ ይውደድሽ የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😍 አመሰግናለው 🙏
ማስረጃው ምንድነው ማለት እንዴት አዎቅሽ ? ሁሉም ሰው እንደህልሙ ይለያያል እውነቱን አላሁ አለም
ሸኮረን ጀዛከላሁ ሀይር ካንች ብዙ ነገር አግኝቻለው ❤❤❤❤
😍🙏🙏🥰😘
አሰላሙ አለይኩምእህት ካላበስ ተቀር ማንም አይችልም ብቻ ነው የሚችለው እልም ደግሞ በፍጹም መፈታት የለበትም የሚታይ ከሆነ ግራጎ ጎና ትፍትፍትበልና ቲተኛ ደግሞ ለማንም አትንገር ነው ሚባለው
ዋለይኩም አሰላም 🙏 እውቀት ከአላህ ነው ይሄን እየካድን አይደለም ህልም ማየት ወይም መፍታት አላህን መካድ አይደለም እንደውም ህልም ማየት መታደል ነው በተለይ ህልማቸው የማይዋሽ ህልመኞች ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም እርሰወ ከሞቱ በሀላ ሌላ ነብይ ካልመጣ ከአላህ የሚመጣውን መልእክት ማን ያስተላልፋል ተብለው ሲጠየቁ ህልምኩም ዋህይኩም ብለው መልስ ሰተው ነበር። በግራ ጎን የተባለው መጥፎ ህልም ሲታይ ነው
የቤትሽ አድስ ነኝ እኔ በስደት ላይ ነኝ አያቴ እንደሞተች ሣልሠማ በፊት በተደጋጋሚ በህልሜ በህይወት እዳለች አያት ነበር ከዛ እንደሞተች ሠማሁ ከዛም ቡሀላ በህልሜ እሶ ታማ ተኝታ ያልሞቱ ሠዎች ተሰብስበው እሶ ቤት ዱአ ሣደርጉላት አየሁ ከዛ እኔን በስስት እቅፍ አር ጋ እያለቀሰች ሣመችኝ እህቴ ከቻልሽ መልሽልኝ
የተሰበሰቡት ሰዎች ለእሷ የሚያደርጉትን ሰደቃ ያሳያል ።ruclips.net/video/fFwnQqcciiI/видео.htmlsi=uDYVXu5pT6yJldXX
ወላሂ ትችያለሺ እኔ ይሄ ህልም አጋጥሞኛል ከነበርኩበትም በጣም ለውጥ አለኘ አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏
ዋሊይኩምእሰላምእህት🎉
አሰላሙአለይኩም ሀሊማየ ❤❤❤❤❤
ዋለይኩም አሰላም
ሀሊማየ ወበዝ አላህይጨርልሽ ህልም የምትፈችውሁሉ ትክክልነው እኔበህልሜ ወደባሌ ስሄድ እሱ እመኪናውስጥ አየሁት ከዛም የመኪናው ባልተቤቶችመጡ እናት እና ልዩ ልዩቱ ቆጆናት ካዛም እኔ እመኪናዉ ውስጥገባሁ ባሌ ከፊቶ ጠቀመጠ እኔ ተሆላው ወበረሰ ጠቀመጥኩኚ እናባሌ ቁጪ ያለበት ቦታ ወድልዩ ከሁለት እከሶስ አመትይሆናዋል ለዩ የኛልይ አይደለም ከዛም ያቀፈውልይ ወደኔ ዙሮ ይስቃል ከዛም ባሌ ውሃ ስጪኚ አለኚ እኔም የሀይላድ ውሀገስቸነበር ሰጠሁት ከየት ገዛሽው ሲለኚ ዝም አልኩት አልሄድም በዙሁነው ወደስራየ የምመለሰው ይለኛል ከዛም ከመኪናው ወርደን ስወቹ እኛን እናመሰግናለን ዩሉናል እኔ እነሱን ጡሩሰወች ናችሁ አልኮቸው ልዩቱን ሳምኮት እሶም በደስታ ሳሙኚ አረብ ናቸው ከነሱ ተለይቼ ሰመጣ ባሌ የለም ብፈልገውም አጣሁት ቡዙወዶች አግቼ አላያችሁትም ባሌ ጠፍቶብኚ ነው አልኮቸው እነሱ ሊረብ ሹኚ ሲሉ እደቡ አልኮቸው ከዛም ከለቀስኩኚ የማቃቸው እህትና እህት ውሃ ሊቀዱ ሲሄዱ ጠየቆቸው ባሌን አላችሁም ብየ ትልቆ እማዋይ ትንሾ ጀማነሽ ነውስሞ ነውስሞ ከዛ ባልሽ እኛጋ መጥቶ ሄደ ወስራ ሂዶል በያብሎ ነው የሄደው አለችኚ እኔም እደት ጥሎኚ ይሄዳልብየ ወደስልኩ ልደውል ስል እቦርሰየ ውስጥ የሱንም የኔንም ስልክ አየሁት አገኜ ዋልሁ የሱ ስልክ ከነሴ ሙነው ያለው እሱን ልፈልግስል ቤትም ይመስለኛል ከነብ አለው እከነቡላይ አንድ እግር የቆጡ ልዮች ተኚተዋል 2ወዶችናቼው ጠይምናቸው ያልበት ቦትሺታ አለው ይቀፍል ከነቡ ሰማውይነው አንድኛው ምገዱን ዘጋብኚ እንዳልሄድ በሌላ ምገድ ልሄድስል ሽማግሌ እና አንድ ሴትዮ እታች ሁና እጀራ እየጋ ገረች ይመስለኛል ሽማግሌዎ ከሶባላይነው ቤቱ ስወቹን አላቃቸውም ቦታውን አቀዋለሁ ፍቺል አትለፊኚ
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ እረፍችልኚ የላሽልኚ ሊክ አዳምጨዋለሁ የለም የጣፍኩትን አቢቢውእና መልሽለኚ
አላህ ይሰጥልኝ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ጭቀት አለብኝ እና የሞቱ ዘመዶቸን አያለሁ እናወራለን😢😢😢😢🙏🙏
ከለሽበት ጭንቀት በቅርቡ ትወጫለሽ
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ እህታለም ሁሌም ህልም ሳልም ያቺን ቪዲዮ አይቺ እፅናናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ❤️❤️
እኔም 😢
ነገርግንየከብቱንቆየሁ፣የወዶቹንነውዛሬያየሁት፤በህልሜቁርአንስቀራዝናቡይጥላል፣ዝምስልያቆሟልሱበሀንአላህአላህዋክበር
በድንሽ ላይ በርቺ ወደ ፈጣሪሽ በቀረብሽ ቁጥር እርዝቅሽ ይበዛል
አመሰግናለሁእህትዋእሺጀዛክለኸር
እባክሽ በውስጥ መስመር መልሺልኝ እኔ ያሉት ስደት ላይ ነኝ ብዙ ጊዜ ከቤተሰቦቼ ጋር እራሴን አገኛለሁ ለመሄድም አስባለሁ የዛሬው ግን እንዲህ ነው አስሬየን ጠይቄአት ለሦስት ቀን ሄደሽና ነይ ብላኝ ላከችኝ ከዛ ወዲ ልመለስ ብዬ እናቴ ቤት ተቀምጬ ስልክ ልደውል ብዬ መደወልም መጽሐፍም እርካርድም ማድረግ አልቻልኩትም ሁለተኛ ደግሞ አንድ ወዳጅ ነበር አዲስ አበባ እሱ ጋር ልደውል ወይ ደሞ በጭራሽ ስልኩን መደወልም መጽሃፍም አልቻልኩትም እባክሽ ፍቺልኝ በውስጥ መስመር ንገሪኝ እጠብቅሻለሁ
ደክሞሻል እረፍት መዝናናት ትፈልጊያለሽ
እኔ በጣም ልጠይቅ የፈለኩት ስተኛ በጣም እፍ ን የሚደርገኝ እና ተኝቼ ለመነሳት ስሞክር yakitegnal ቤት ያሉ ሰዎች ለመጥራት ድምፅ ቸው አየሰማሁ yakitegnal ብዙ ግዜ የሚያጋጥመኝ ጥሩ የኢማን ደረጃ ስሆን ነው ሁሌ ጠዋት ማታ ስቀራ mesjedi በጣም simelales ያው እኔ በራሴ ካየሁት yemilekegnim tensicha ekeralehu. ሱና ዉዱ አርጌ ስተኛ ሰላም እሆናለው ግን አሁን ኢ ማኔ werdi ስላለ አጋጥሞኝ አይውቅ ም ምድነው bitasirejig
በኢማነዎ ጠንካራ ስለሆኑ ሸይጣን አብዝቶ ይፈታተናል ከኢባዳ ለማራቅ ።ruclips.net/video/qVdfmLuwkAw/видео.htmlsi=s4ri4nR8fAFfkIPQ 👈
አሠላም አለይኩም ሀሊማየ በህልሜ የተኛሁት በግራ ጎኔ ይመስለኛል ከዛ የጎረቤት ልጅ መታ ከራክሴየ ቆማ ትቀራብኛለች ከዛ ታፍነኝ አለች ከዛ አኡዝቢላሂ እያልኩ እየጮኩ ታግየ ገደልኳት መዳሜን ስጣራ ሌላ ትመጣብኛለች ሁሉንም ገድየ ሳሎን ጣልኳት መዳሜም መጣችልኝ ስጠራት በአላህ እንዳታልፌል አግብቼ የፈታሁ ነኝ
ruclips.net/video/dZGSbhr0kBA/видео.htmlsi=y-pge8UhBqBdC5UI 👈ruclips.net/video/iDFNni1s4dE/видео.htmlsi=Wq2AY6WYW79GL8YY 👈
በሕልም እኔ እየተጓዝኩ ሴቶች ተሠብስበዉ ቆመው ከመሐከላቸው አንደኛዋ አንተን በጣም ስፈልግህ ነበር ልታዘዝህ ዝግጁ ነኝ ሁሉ ነገር ሙሉ ነው ሀብትም ቤትም ዝግጁ ነዉ አለችኝ
ruclips.net/video/9ILVKNxNdwA/видео.htmlsi=XMrojrikN8M-xQ-S
እህቴ አያቴ ሞታለች በህልሜ እርጥብ ሳር ስታጭድ እኔ እያነሰዉ ወደ ቤቷ እየወሰድኩ ቤቷ ተዘግቷል በዉስጥ የአክስቴ ልጅ ተኝታላች ለእናቴ ለመንገር ፈርቼለሁ
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ይኸን ህልም ፍችልኝ የወንድሜ ሚስት በጣም ብዙ ጊዜ አያት አለው እኛ ጥሩ አይደለም እና መታ ወልዳ ሙተውባት ይላሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሴት ልጅ ወልዳ ታማባት ሩቅ እያስቀራች እና ሩቅውን ስሰማ እኔ ተነስቶ ብኝ የተንከባለልኩኝ ነበር ቤታቸው ታዛ ላይ ሴት ልጅ የላትም እና ምግብ ደግሳ እኔ አልበላም የነሱን እላለሁ ከዛ እሷ ወጥ ብቻ ነው ያላት እንጀራው ከኛ ቤት አደል እንዴ የበላለሁኝ እላለሁኝ አላገባሁም
ruclips.net/video/i0DzjJgF7Nc/видео.htmlsi=HU9Pxd6HFPMW0rE3 👈የሞት ዜናስለ ሩቃ ህልም ማለም ህጋዊ ሩቅያ ያስፈልግሻል በሱም ትፈወሻለሽ በእርዝቅሽ ላይ የተደረገ ይሆናል ደሞ ምግቡን እንቢ ማለትሽ ከነሱ ድጋፍ ያስፈልግሻል ግን አትፈልጊም እንጀራው ከኛ ማለት እኛ ጋር አይደል የምትኖር ማለት ደንድምሽ ያንች ነው ኑሮዋ በወንድምሽ ስር ማለትም እንጀራ ሂወት (መኖር)
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቅን እልህ ይስጥልኝ
Aselamu aleykum ye lej mamot mending ehete
ruclips.net/video/io6Jub1kSW8/видео.htmlsi=IHhz54VWKY6PSg0u
ሀለየ በርች የእኔ ቆንጆ ❤1ነው አፈታትሽ እና ማሬ ስለ ወር ስርልን ግንቦት ነው ይሉና እና ቤተሰብ ያወራሉ video የለም pls Halimaye
አመሰግናው ማማዬ 😍 ግንቦት ማለት ዘጠነኛ ወር ነው ስለሱ ማለም ይህ ህልም ለጸሎቶች መልስ እና ለረጅም ጊዜ የሚጠበቁ ምኞቶችን መፈጸሙን ሊገልጽ ይችላል. ሕልሙ በቅርቡ በሴቷ ሕይወት ላይ ተጨባጭ ተጽእኖ የሚያሳድሩትን መጪውን አዎንታዊ ለውጦችን ያመለክታል.
የኔ ማር አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ።ጌታ ይጨምራል ሽ ወደ💝
@fayinefayine4161 አመሰግናለው 🙏🙏 አላህ ይውደድሽ 🥰🥰
Shernk hayati
አንድን ሴት በተከታታይ ማየት ምንድን ነው
ruclips.net/video/RaK4yu1GfzE/видео.htmlsi=vIo0TwsApmyn0h0B
በጣም እናመስግናለን ስለ ሞቱ ሰዎች ተስቸግረን ነበር እና የህልም ፍች ቀጥልበት በተጨሪ እኔ ወንድ ነን ነገሩ ግን በየቀኑ ለሊት ሴቶች ማየት ምን ድነው
ruclips.net/video/9ILVKNxNdwA/видео.htmlsi=AHTfNPDDFqImxlF0 👈
ምንላድርግ በናትሺ
ፓስፖርት ማየት
ruclips.net/video/MKSCnEKWgFg/видео.htmlsi=a1uQ7zIqDXW9uQJk
Amene
እረ የማያቸዉ እስ አብረን ስንጋግር ስንበላ ነው የማድረዉ😢😢 ግን እኔ ነይቸ ዝክር ነው የማደርግላቸዉ እዳዉም ወላሂ ህልሜ እዉነት እዴሉ የሚመስለኝ ስ
ruclips.net/video/AMmn_h40u1E/видео.htmlsi=f-J6wqLXUNFokHXW
አሰላም አለይኩም ሀሊማየ በርካታ ህልሞች ላይ የፈታሽው የጆሮ አዳምጨዋለሁ የኔ ህልም የለም
በህልሜየ ጆሮየን ልበሳ ብየ ጆሮ የምትሰሳ አንድ ሰው ታገናኝኛለች ከዚ ያ ለመብሻ የሚሆን መድፊ ግዠ ትለኛለች እኔም ሂጂ መድፊ እገዛለሁ ከዚያ መድፌይትን በእጂየ እይዛታለሁ ከዚያ እሷያለችበት ቦታ ይጠፉኛል ፈልጌ ፈልጌየ አገኛታለሁ እሷለይ ስደርስ ዶሮየን በጂየ ስነካ የጆሮየ ተበስቶል ሁለቱም ከዚያ ሴትዮይትን ይቅርታ ጆሮየ ተበስቶል እና ሂሳብሽን እሰጥሻለሁ መድፌውንም ውሰጂው ብየ እሰጣታለሁ ባለትደር ነኝ
እሽ
ህልም እንደፈቺው ነው በተቃራኒው የሚያይ ሰው አለ እንዳልሽው ሊሆን አይችልም ለምሳሌ ፀጉር መቆረጥ እና ዝናብ መመታት ለብዙ ሰው ጥሩ አይደለም እንቺ ጭራሽ እድለኛ ትያለሽ አያስኬድም።
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ገና ዛሬ ማየቴ ነው ቻናሉ እስቲ በግል ላውራሽ እህቴ ላስቸግርሽ ❤
ሰላምእህቴ በህልሜ ታላቅ እህቴ ብዙ ቀሚሶች ገዝታ ታሳየኛለች ሁሉም ያምርብሻል አዱግን አጥሮሻል አጥብቆሻልም ለኔ ስጭኝእኔላይ ያምራል ስላት እቢ ትለኛለች እኔም አኩርፌ ነቃሁ አላገባሁም እህቴ አግብታለች
ruclips.net/video/nxkoNnpwG0I/видео.htmlsi=ujWIeXO-laaMquJp
እሕቴ በአላሕ መልሽልኝ በህልም ማበድ ምንድን ነው አቦ አደራሽን
እሺ ruclips.net/video/WOD9lcD1y-A/видео.htmlsi=aVsPw2x0FdUMItE1 👈
ሀሊማየ ዉደ እሩዝ መብላት ምዲነዉ የነጭ ሽኩርት አረጓደዉ አብሬ ሠርቸዉ መሀልላይ ሥበላ ይጥም ነበር ህልሙ ረጂም ነዉ ሥለመብሏ ብቻ ከፃፍኩ አችም እዳትቸገሪ ይበቃኛል ❤
ሳይንቲስቶች በአንዲት ሴት ህልም ውስጥ ሩዝ መብላት በቅርቡ የምትደሰትበትን የተትረፈረፈ ምግብ እና ከማትቆጥረው ቦታ የምታገኘውን ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ እንደሚያመለክት ተርጉመውታል።
@addismedia9882 ማሻአላህ አላህ ከሥደት ያዉጣኝ እሡማ ጤናም አዲ ሀብት ነዉ ዉደ ጀዛአኪላህ ከፍበይልኝ 😍😍😍
@KemilaAwol አሚን 🤲 ያረብ አለሚን አመሰግናለው 🙏😍😍😘
Welahi hulunm ayachewalehu gn hilim edefechiw eg hulum achiedalishw layihon yichilal 😢
Wl wr wb qojoo
Mashallah Mashallah Rabbii ha jedhuu inshallah inshallah Rabbii ha jedhuu ♥️♥️❤️
ዉዴ በህልም ሁለትወንድ ወርቅሲያለብስሽ ማየትምንድነዉ
ruclips.net/video/MYxbnnQpKb4/видео.htmlsi=-ShJhgOryZN_1nJs
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ማሬ የዛሬው ሕልሜ የድሮ ባሌ የፈታሁት ተደብቆ ሊይዘኝ ሲል አየውና ድንጋይ አንስቼ እወረውርበታለሁ እኔ አልመታሁትም ከኔ ሲያመልጥ በር ላይ የሠፈሬ ሰዎች ተሰብስበው ይዘው ይቀጠቅጡታል የፈታሁ ነኝ ስወድሽ ፍቺልኝ
ruclips.net/video/PrG1fQ9q2PI/видео.htmlsi=iF4uOZN_KiFTibw-
ሹኩራን በርቺ ሀያቲ🥰🥰🥰🥰
እረአሏሕዋ አሺረው እያልኩ አለቅሳለሑ
ዱአሽ ተቀባይነት ያገኛል * የውስጥ ስሜቶችን መግለጽ: በህልም ማልቀስ የተጨነቁትን ወይም የሚያሳስቡዎትን ነገሮች ለመግለጽ መንገድ ሊሆን ይችላል። ዱአ ማድረግ እነዚህን ስሜቶች ለመቋቋም እና መፍትሄ ለማግኘት እየሞከሩ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል። * መንፈሳዊ እድገት: በህልም ማልቀስ እና ዱአ ማድረግ መንፈሳዊ እድገትዎን እና ከፍ ያለ ንቃተ ህሊናን መፈለግዎን ሊያመለክት ይችላል። * የፈውስ ፍላጎት: በህልም ማልቀስ እና ዱአ ማድረግ በህይወትዎ ውስጥ ፈውስ እና መጽናኛ እንደሚፈልጉ ምልክት ሊሆን ይችላል። ይህ ፈውስ ከአካላዊ ህመም፣ ስሜታዊ ቁስል ወይም መንፈሳዊ ችግር ሊሆን ይችላል።
ዋልኩም ዉስላም እድት ነሽ በህልም የታጥብ ልብስ መይዝ አና አገርብት ነው የማላቀው ስውይ ሲጋራ ነጭ ፂስ አየውጣ ይፄስል አጠገብ 2 ክቢርት አለ አውቀዋለው አድ እይልኩ አየውለው ሰውይው ቦታው አኔነን የዋቀው ይላገባሁ ነን
ruclips.net/video/g5yimM_CO1I/видео.htmlsi=M5U02lehgCVHf9Pv 👈ruclips.net/video/f7_evZKpxKo/видео.htmlsi=Huh-uO2RgG6tWcIM 👈
😢😢😢 እኔን መልሽልኝ እህቴ ሁልየ በህልሜ እባብ ሲያሯሩጠኝ ያድራል ግን አያገኘኝም ፍቹ ምድነዉ 😢 ባንኔ ስነሳ ፋቲሀ እቀራለሁ ።
አብሺሪ,ምቀኛነዉዱአአብዢእህት
ጥሩ አድርገሻል።ruclips.net/video/SzvhW9oRUfg/видео.htmlsi=Y_B0IJR-k0N75CjS 👈
አንድ ሰው በህልሙ ከቀመሣት ይሄ እንደት ይፈታል መልስ እፈልጋለሁ
አልገባኝም ማን ምንድን ነው የሚቀምሰው
ሀልማ ውዴ ከድሮ ፍቅርኛ ጋ በመኪና መሄድ ደስተኛ መሆን መሳሳም ምን ማለት ነው ልጁ ጋ እናወራለን በስልክ አግብቸ የፈታሁ አንድ ልጅ ያለኝ ነኝ ማሬ አሁን መልሽልኝ❤❤
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=7AGvn0zcnvV7Wazy
@addismedia9882 ማር
አሰልሙ አልይኩም እህት የኔ ወርቅ ህልም አፍታት ተችያልሸ ህልሚን እሰቴ ልግርሸ የሙትሰወ በትደጋግሚ ማየት አሁ አሁን እያሰበኩነወ ማልቴ በዛ ሰትይ በህልሚ ሰምጣ
በጣም አመሰግናለው 🙏 😍 ጥያቄሽ ባይገባኝም ግን የሞተ ሰው ማየት ጥሩ ነው በጥሩ ሁኔታ ከመጣ
እስቲ ፍችልኝ የሆነ ሱቅ ገብቼ ጥቁር ቦርሳ ይዤ እወጣለው ስከፍተው 3ሽቶ አገኛለው አንዱን ከፍቼ እላይላይ እነፈዋለው አንድ መቶ ቆንጆ ሽቶ ነው ይለኛል ሌላ ደሞ የለሊት ልብስ አገኛለው አሪፊ ሱሪ ወንድ ነኝ ፍችልኝ አደራ 🙏🙏🙏
ruclips.net/video/MsVHoHikNjw/видео.htmlsi=J6vehc6l9Qe1fAPn 👈ruclips.net/video/Zh-L0vzsrcs/видео.htmlsi=emHP1QcKpEC9lIiz 👈
@addismedia9882 እስቲ አንድ ልጨምርልሽ እናቴ ሴት ጋደኛ አለችኝ እና እየሸኘሃት በመንገድ እየሄድን ነው አንድ ማቀውም ልጅ አለ አንዴ ከኔጋ ትሆናለች አንዴ ከሱጋ ትሆናለች በመሀል ሰው አገኛለው እነሱን ሳወራ የኔጋደኛ እና ማቀው ልጅ ጥለውኝ ይሄዳሉ ከዛ እየሮጥኩኝ እሄዳለው በመሀል ትንሽ ዝናብ አለ ሰድርስባቸው ምግብ ቤት ቁጭ ብለዋል ከዛ ምግብ ብላ ይሉኛል እየፈለኩኝ ይቅርብኝ እላለው አፌ ውስጥ ጣህሙ ያለቀ ማስቲካ ነበር እሱን ተፍቼ ጋደኛዬን ጫማዬስ እላታለው እኔጋ ነው ትለኛለች ከዛ ሱርዬ ላይ ቀይ የልብስ ቀልፍ ተቀምጣል ጣለው ትለኛለች ምንድነው እባክሽ ንገርኝ🙏🙏
አሰለሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ውደ በህልም የሞተአባቴ ከልብሴላይ ቅማል ሲያጣልኝ አየሁእናጓደኛየ ከራሴ 👍👍
@@AaDd-ur8sc በዙሪያሽ ካሉ ላንች ጥሩ ከማያስቡ መጥፎ ሰውች ወይም ከየትኛውም መጥፎ ነገር ትጠበቂያለሽ።
🤲🤲☝️❤️ጀዛኪአላህ ኸይር
በእዉነት እኔ ትናንት ማታ ያየሁት ህልሜ በጣም የምወደዉ የሠፈር ጓደኛዬ ሞቶብኝ ለማልቀስ ሂጄ ድምፄ አልወጣ አለኝ ከዚያ ድንጊጬ ስነሳ ምንም የለም ይሄ ምንን ያመለክተኛል ?
እህቴ ሰላም እባክሽ አንድ ህልም ፈቺልኝ ወንድሜ ቀይ ቆጆ የበሰለ አኘል በብዛት ይዞ አየሁ ምን ይሰራልሀል ብዙ ነው ሰለው የሚሸጥ ነው ይለኛል እባክሽ ፈቺልኝ እህት
የበሰለ ምን?
@@addismedia9882apple አልገባሽም መሰለኝ በእንግሊዘኛ ፅፌልሻለሁ አኘል
እኔበህልሜዛፈላይእሠቀላለሁኝምድነው😂😂
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ የኔን አልፈታሺልኝም ውዴ❤❤❤
የኔስ ውዴ
ወሏሁ አዕለም ማለትሽን መጨረሻ ላይ አትርሽ እሙ
ኢንሻ አላህ
አሰላማለይኩም እህትታለም በህልሜ ያለሁት አረብ አገር ነው ያለውት ግን በህልሜ አሜሪካ ለደን ሂጄ አያለው ምንድን ነው
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=n1W_ezDn4byY1EZh 👈 ዋለይኩም አሰላም 🙏 😍 ምን አዩኒ ሆቢ
እሽ ልጅ መውለይስ ምን ያመለግታል እንዳታልፊኝ
ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=uhD34teE9bng3shI
ሰላም እህት ዛሬ በህልሜ እፃን ልጅ ይዤ ልጁ ሲያስታውክብኝ በጀርባዬ እና የነበርንበት ቤት ከውጪ ደሳሳ ቤት ነው ውስጡ ግን ንፁህ ነው የሚያምር ቤት ምድነው ሙሉውን ህልም አልነገርኩሽም ስለማትፈቺ አላገባሁም ምንድነው
ruclips.net/video/FWQxhxwYh_0/видео.htmlsi=m_icQTNQdNUoe3Ij 👈
አሚንንን
ስልክሽን በአላህ ህልም አለኝ
የሞተዉን ወንድሜን በተደጋጋሚ ኖርማል ሆኖ ሲያወራ ሲጫወት አየዋለሁ ይህ እንዴት ይፈታል???
ከእድለኞች አንዷ ነሽ
በህልም ከአፍንጫ ደም ሰወጣ ማየት ምን ይምልክታል?
ruclips.net/video/DXQDY9w2IG4/видео.htmlsi=ej8t6YThtOpzpHsW
የሚሥቴ ጓደኛ ከእጄ ባትሪ ሥትነጥቀኝ አየው መልሡን ንገሪኝ
ከሷ ለምራቅ ሞከር ብርሀን ብርሃን ነው ተስፋ ነው ስትነጥቅህ ማየት አሉታዊ ስሜትን ደስታን መንጠቅ ነው
እኔ የሞተች ሤት ጎረቤቴ ነት በጣም ትወደኛለች እና ጤፍ የጭነት ጉርዳ ትሠጠኝ አየሁ ምንድነው
ruclips.net/video/ClEn7ZCAbN0/видео.htmlsi=l6u5hgTJcqx15TUH
ዉዴ በህልሜ አረንጓዴ ልብስ በነጭ ሂጃብ ለብሼ በመኪና ተሳፍሬ ስሄድ አየሁ ፍችልኝ
ማሻ አላህ አረንጓደው እምነትሽን ነጩ የልብሽን ንፅህና የሚኖርሽን ሲሳይ ያሳያል ካላገባሽ ደግሞ በዚህ ሁኔታ ያለ ሰው ጋር መጋባት
ሹክረን ሀቢበቲ
ማሻ አላህ❤❤ አፈታትሽ በጣም ደስ ይላል እኔ እኔ ግን እኔ ግን አምስቱን አይቻለሁ ሁለቱን አላየሁም እርግብና እንቁላለን በርቺ ጠንክሬ ጸጋውን ያብዛልሽ እባክሽ ከዚህ በፊትም ጽፌልሽ ነበረ
በባዶ እግር መሄድ ምንድን ነዉ ፈት ነኝ
ruclips.net/video/FB46MhS6RYo/видео.htmlsi=-JdITLphPsYltibC
Alhmdulilhi wallahi
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የሞተ ሰው ምክር ሲመክርህ አቅፎ እምባህ ሲጠርግልህ ስ ምንድ ነው ፍቺው
ማሻ አላህ ምክሩን እንደነበር መውሰድ
@addismedia9882 እሺ አመሰግናለሁ መዓረይ❤
በህልም መልአክ ክፍሌ ውስጥ አየሁ
ruclips.net/video/nfEnbVgNHzA/видео.htmlsi=QEVs4V4DkKi1_SP1
አሰላምአለይኩም ጥቁር ጉዳል በግግዳላይ ኩርነሩ ላይ አያለሁ ብዙነዉ መዳኒት ስረጪበት ጥቁር ቀለም ይሆናልቤቱ በጣም ያምራል እኔ ፈትነኝ
ruclips.net/video/7oYkoVwzQBw/видео.htmlsi=iAq87SlKkAnQWMOz
🤔🤔🤔🤔
🎉🎉🎉🎉
mashallah hilm tru nger new..gin i advise you bzih bzu focus madreg is not good sewochn krealitiw yawettal aslen hilm berasu allah lbaryaw bmistr yminegrew guday selhone andegna hulum sew officially ayredawm selezih ende islam astemrot sewoch zahiru lay new more focused mhon yalebachew babzagnaw hilm ymisrach keallah new ymitseriw mlkam nger kale maberetacha metfo kale ymisera tew bilo lmastenqeq lza new prophet yusuf as atnageru ytebalew hulum sew lhilm balebet layhon yichlal sewoch confusion west yigebaluna ahlu understand liyadergew bichlm leloch gin yidenageraluna yaw ymitseriw nw babzagnaw mechem bmetfo ytezefeqe mlkam nger mtbq ylbtimna yihm bzu tikuret baysettew bayoch nen...aslen hilm brasu ballahna bbaryaw mhkl mistr new ..lza nw bmisr ydegmo fetchim yibalal enji allah kflg yasredawal yflg tera sew bihon ..aleziya alsemashm egele hilmegna sew sibal awoon bzuwoch ligodubetm yichlalu hilmun bicha eyettebeqe brasu bliboledu eyefessere..and lij tiz algn dawa lay bhilme aychalew bilo yhone tebelto ymaytaweq seraser qeqlo abelan...eski yane yewahnetenji ..ymigedl bihons...so....zahire sherian nw mktl nbiyu saw yalutn mqbl ..chersenal yella
ምንም የማይመስል ነው ጭንቀት የለኝም የብር ችግሪም የለኝ ነገሪ ግን በህልመ ሰው ሞቶ ካየው በማግስት ቀጥታ የኛ በት መርዶ ይመጣል😅😅😅
ይሄ የቀጥታ ህልም ይባላል።ruclips.net/video/pvX7CdWJGKI/видео.htmlsi=Gy4FeWKw9DUm_agD
ውዴ እኔ አባቴን አሞት ነው የማየው
* ለአባትህ ያለህ ፍቅር እና ስጋት፡ ይህ ህልም ለአባትህ ያለህ ጥልቅ ፍቅር እና ስጋት ሊያንጸባርቅ ይችላል። አባትህ በህይወትህ ውስጥ አስፈላጊ ሰው ሊሆን ይችላል እና ጤንነታቸው ለአንተ በጣም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። * ለውጥ ወይም መለያየት ስጋት፡ አባትህ በህልም ታሞ መታየቱ በህይወትህ ውስጥ ለውጥ ወይም መለያየት ስጋት ሊያንጸባርቅ ይችላል። ይህ ለውጥ አካላዊ ወይም ስሜታዊ ሊሆን ይችላል። * የራስህ ጤንነት ወይም ስሜት አንጸባራቂ፡ አንዳንድ ጊዜ ህልሞች የራሳችንን ስሜቶች ወይም ጤንነት ያንጸባርቃሉ። አባትህ ታሞ መታየቱ አንተም በውስጥህ ታምሞ ወይም ደክሞ ሊሆን ይችላል።
ሠላም እዴት ነሽ በህልሜ የውሀ ጆግ የሆነች ልጅ ልትቀማኝ ስንታገል አየሁ
ስወድሽ አኮ አብራርተሽ ስለምትናገሪ ኑሪልን
እመሰግናለው 😍🙏 አላህ ይውደድሽ 🥰🥰
ፍቅረኛ,ሲስም,እሶ,ከፈር,ፍችልኝ,በናትሽ,አሁን,አብረን,አደለም,ተለያይተናል,ለግዜዉ,ተራርቀናል,❤❤❤❤,መልሽልኝ,❤❤❤,
በመካከላችሁ ያለው ግንኙነት ወደነበረበት ይመለሳል
እሺ,ዉዴ,አመስግን,አለሁ,እደምንገናኝ,እኔም,ተስፍ,አለኝ,ከስደት,መልስ,ካሳካልን,
ዋሊኩምአሰላምእህትእናመሰግናለንአላህያድርግልንያረብብግንለቤትሽአድስነኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን መርሀብ ቢኪ እንኳን ወደቤታችን መጣሽ🙏😍😍😍
አሰላማሊኩምጀማተልኸርእህትጀዛኩሏኸርእናመሰግናለንወላሂእኔየሞተሰውሳይልሞትይመስለኝነበርግንይሄውመኖርእቀጥላለሁ😂❤❤❤❤❤እናደሞበህልሜእባብ፤እናደሞሳለቅስ፤ከብትበህልምሲያባርርምድነው❤❤❤❤አባሮኝበሩጫአተረፍኩም፤እናደሞዛሬወላሂእደወዶቹተጠልጥሎብኝደነገኩ😢😢😢ደሞኮሜቶችእዳስቁ
@SaSa-n9e3h ruclips.net/video/SzvhW9oRUfg/видео.htmlsi=xmxMvH7Wxpm9y8WX 👈ruclips.net/video/8npzyMWT8t4/видео.htmlsi=Ids6ON1MuH72cJT1 👈ruclips.net/video/9vxU3vlXNTg/видео.htmlsi=wDZgSWj_LXYOOQx6 👈
የእግር እና የእጅ ጥፍር በጣም ማደግ ውስጡ ቁሽሽ ብሎ ማየት ፍቺው የሚፈታልኝ አጥቻለሁ
ባአድ አምልኩ ነው
እባካችሁ ይህን ህልም ፍቱልኝ በህልሜ የላይኛዉ ጐን ጥርሴ ወለቀና እጄ ላይ ሲያርፍ 1 ትንሽ ጥርስና 2 ትልቅ ሆነ አንደኛዉ ጥርሴ ትል ብቻ ሁኖ ተቦርቡሯል ድዴንም ስነካዉ ትል ብቻ ነዉ እባካችሁ ፍቱልኝ
ruclips.net/video/wMBdbSy6nos/видео.htmlsi=iKyWRSod6CerdX6Z 👈ስለ ጥርስበሰውነት ውስጥ ካሉ የተወሰኑ ቦታዎች ለምሳሌ እንደ አፍ፣ ጆሮ፣ አፍንጫ እና አይን ያሉ ትሎች እንዲፈጠሩ አንዳንድ ማብራሪያዎች አሉ። ከአፍ መውጣት መጥፎ ወይም ተገቢ ያልሆነ ንግግርን ሊያመለክት ይችላል, ከጆሮ መውጣት ግን መስማት ወይም ለማይፈለጉ ነገሮች ትኩረት መስጠትን ያመለክታል.
@@Achamwoloyewa ከሶስት ቀን ባትናገሪ ጥሩ ነበር
@@addismedia9882 በጣም ነዉ እማመሰግነዉ እህቴ ቅንና የተባረክሽ ነሽ. በጣም ትልቅ ቢጫ ዘንዶ እያየኝ ሳይተናኮለኝ መኪና ላይ ተጭኖ ሄደ ከይቅርታ ጋር እህቴ ይሄን ትፈችልኝ
@@BeSh-d3d ይቅርታ አልገባኝም
እስኪ፡እሂን፡ፍችልኝ፡እኔ፡ጥርሴ፡ላይ፡የቆሸሸ፡ሲለቅ፡አየሁትኝ፡በፈጣሪይ፡ስ
ባንችና በወገኖችሽ መካካከል ያለው ግንኙነት ይሻሻላል ።
💐💐💐💐💐🙏❤️🙏
Enie degimo blitien silach ayiche😢
ruclips.net/video/uUKSk8RirZ8/видео.htmlsi=zUEKU30zb82d8ZVr 👈
በርዴኝ ይለኛል
ሰላም እህቴ የ RUclips chanalishn zare gena aychew betam desblognal irsum des yasbalgn ngr zare yemoten sew ayche irsu moter iyeneda askume bedesta ijun chebiche selam alkut ina idet naw ihte ibakish asrejign inem bzu chinket wust hognenw yayewt
አዲስ ሸሚዝ መልበስ ፊቺው
ruclips.net/video/6aYnOf6ffk0/видео.htmlsi=R423VUgEsgT9cqEo 👈
ruclips.net/video/tj4V3YTioU4/видео.htmlsi=dV5uZaNWFoBvM04k
እሕቴ በሕልም ልጂ ሲወድ ማየት ምድነው
ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=67m__PYQrg0rWKgl 👈
በህልም የግር የአዉራ ጣት ጥፍር ሲወልቅ ከወለቀም በሁአላ ጥፍሩ ከወለቀበት ቦታ ጭቃ ከላዩ ላይ ሲሆን በት
ruclips.net/video/GCmriOiaHG4/видео.htmlsi=USIVToAqCt8ut3YB
Betam telk ebab asepalt seyakwret ayew????????? chnkwogal
ruclips.net/video/SzvhW9oRUfg/видео.htmlsi=0MrDm6BV8L8iwVRM
ወደ እሥቴ ሥለክሽ አሥቀምጭልኝ በውሥጥ እምነግርሽአለኝኝ
ይቅርታ እህት በግል ላገኝሽ እፈልጋለሁ በአላህ
የኔእህት ድመት ማየትስ
ruclips.net/video/409WUubZKy4/видео.htmlsi=Z7Dy9np7evOVlZmd 👈
Ene damo shorxaa yazegn
ruclips.net/video/gjTn06-FBpU/видео.htmlsi=Ew48j8bLssj7webp 👈
@addismedia9882 eshii yene konjoo be elim magebatis
@KerajSaraa ruclips.net/video/LWOIN2Zb6ig/видео.htmlsi=aGSiRXysvFlOsx2T
እንዴ 😮ሁለቹም ህልም ስተዩ ነው የምተድሩት
❤❤❤❤
አሰላም አለይኩም አሏሁ አለም እህቴ አንቺ እንደት አወቅሸ ዝም ተብሎ ፈተዋ አይሰጥም ሰለህልም ፍች ማንም ሊያዉቅ አይችልም ኡለማዎች ተናግረዋል 📖
ዋለይኩም አሰላም 🙏 እኔ ኡለማወች ያስቀመጡትን መፀሀፍ በማንበብ ነው የማቀርበው።
ህልም እንደ ፈቹ ነው ህልም መጥፎ ቢሆንም በኸይር መፋታት አለበት ካልሆነ ለማንም አለመነገር ነው ብለዋል
ትክክክክልልልል
ሰላም ላንች ይሁን እህት በህልሜ ጓደኛዬ ከልጇ ጋር ነበረች እና ሰዎች እናትየውን ደብድበዋት ሆስፕታል ስወስዷት ሞተለች ተባለ ሌላ ሴት ልጅ ደንግጣ በጣም ታለቅስ ነበር እኔ አንስች አቅፌት አየሁ። እባክሽ የልጅ እናት ነኝ በጣም አስጨንቆኝ ነው ፍችልኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት
* የጓደኛዎ ሁኔታ: ጓደኛዎ ከልጅ ጋር መሆኗ በህይወትዎ ውስጥ ያለችበትን ሁኔታ ወይም እርስዎ እንደሚያስቡትን ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ማለት ጓደኛዎ በአዲስ ምዕራፍ ውስጥ ትገኛለች ወይም አዲስ ኃላፊነት እየተሸከመች ሊሆን ይችላል።
* የቤተሰብ ግንኙነቶች: እናቷ የተደበደበችበት እና ሆስፒታል ገብታ ሞታለች የሚለው ዜና የቤተሰብ ግንኙነቶችን፣ ደህንነትን እና ጥበቃን ያመለክታል። ይህ ማለት በራስዎ ቤተሰብ ውስጥ ያሉ ችግሮች ወይም አለመረጋጋት ስሜት ሊሰማዎት ይችላል።
* የተተወ ስሜት: አንዲት ልጅ ስታላቅስ አቅፈሽ አባበልሽ የሚለው ክፍል ደግሞ እንደተተወህ ወይም እንደተጎዳህ የሚሰማሽን ስሜት ሊያንፀባርቅ ይችላል። በህይወትሽ ውስጥ እንደ እናት ሚና የምትጫወችበት ሰው ወይም ሁኔታ ሊኖር ይችላል።
* ጥበቃ እና ኃላፊነት: ልጅቷን አቅፈሽ መጽናናት በህይወትሽ ውስጥ ለሌሎች ጥበቃ እና ኃላፊነት የመውሰድ ፍላጎትሽን ሊያሳይ ይችላል።
@@addismedia9882 እሽ የኔ ወድ በጣም አመሰግናለሁ ካላስቸገርኩሽ ሌላ ልጠይቅሽ አሰሪዬ ከባሏ ጋር መኝታ ቤት ነበሩ እሷ ጭንቅላቱን መታው ደም ስፈስ እኔ ደሙን ስጠርግለት አየሁ እሷን መኝታቤት ውስጥ አላየኋትም። ሳያቸው እውነት እየመሰለኝ ተሸማቅቄ ማለቄ ነው እረ የኔ ውድ ፍችልኝ
ማሻላህ አላህይጨምርልሽ ውደ❤❤❤
Thank My sister ❤❤❤❤❤
You will come ♥️♥️❤
አላህ ይማራቸዉ እጅ ከበፊቱ ቤታችን አክስቴ እና አያቱ የማያችዉ 😢😢
ወላሂ ትማሊ ለይቲ ዝሞተት አደይ ተራኽብና ሹክረን ሐፍተይ😓😮💨😪ሕጂ ግና ካባኺ ፈሊጠ እንበር ሕማቅ ይሐስብ ኔረ
Shukurani, habibti
ዉዴ ስወድሽ
አላህ ይውደድሽ የኔ ጣፋጭ 😘😘😘😍 አመሰግናለው 🙏
ማስረጃው ምንድነው ማለት እንዴት አዎቅሽ ? ሁሉም ሰው እንደህልሙ ይለያያል እውነቱን አላሁ አለም
ሸኮረን ጀዛከላሁ ሀይር ካንች ብዙ ነገር አግኝቻለው ❤❤❤❤
😍🙏🙏🥰😘
አሰላሙ አለይኩምእህት ካላበስ ተቀር ማንም አይችልም ብቻ ነው የሚችለው እልም ደግሞ በፍጹም መፈታት የለበትም የሚታይ ከሆነ ግራጎ ጎና ትፍትፍትበልና ቲተኛ ደግሞ ለማንም አትንገር ነው ሚባለው
ዋለይኩም አሰላም 🙏 እውቀት ከአላህ ነው ይሄን እየካድን አይደለም ህልም ማየት ወይም መፍታት አላህን መካድ አይደለም እንደውም ህልም ማየት መታደል ነው በተለይ ህልማቸው የማይዋሽ ህልመኞች ረሱል ስለላሁ አለይሂ ወሰለም እርሰወ ከሞቱ በሀላ ሌላ ነብይ ካልመጣ ከአላህ የሚመጣውን መልእክት ማን ያስተላልፋል ተብለው ሲጠየቁ ህልምኩም ዋህይኩም ብለው መልስ ሰተው ነበር። በግራ ጎን የተባለው መጥፎ ህልም ሲታይ ነው
የቤትሽ አድስ ነኝ እኔ በስደት ላይ ነኝ አያቴ እንደሞተች ሣልሠማ በፊት በተደጋጋሚ በህልሜ በህይወት እዳለች አያት ነበር ከዛ እንደሞተች ሠማሁ ከዛም ቡሀላ በህልሜ እሶ ታማ ተኝታ ያልሞቱ ሠዎች ተሰብስበው እሶ ቤት ዱአ ሣደርጉላት አየሁ ከዛ እኔን በስስት እቅፍ አር ጋ እያለቀሰች ሣመችኝ እህቴ ከቻልሽ መልሽልኝ
የተሰበሰቡት ሰዎች ለእሷ የሚያደርጉትን ሰደቃ ያሳያል ።
ruclips.net/video/fFwnQqcciiI/видео.htmlsi=uDYVXu5pT6yJldXX
ወላሂ ትችያለሺ እኔ ይሄ ህልም አጋጥሞኛል ከነበርኩበትም በጣም ለውጥ አለኘ አልሀምዱሊላህ🙏🙏🙏
ዋሊይኩምእሰላምእህት🎉
አሰላሙአለይኩም ሀሊማየ ❤❤❤❤❤
ዋለይኩም አሰላም
ሀሊማየ ወበዝ አላህይጨርልሽ ህልም የምትፈችውሁሉ ትክክልነው እኔበህልሜ ወደባሌ ስሄድ እሱ እመኪናውስጥ አየሁት ከዛም የመኪናው ባልተቤቶችመጡ እናት እና ልዩ ልዩቱ ቆጆናት ካዛም እኔ እመኪናዉ ውስጥገባሁ ባሌ ከፊቶ ጠቀመጠ እኔ ተሆላው ወበረሰ ጠቀመጥኩኚ እናባሌ ቁጪ ያለበት ቦታ ወድልዩ ከሁለት እከሶስ አመትይሆናዋል ለዩ የኛልይ አይደለም ከዛም ያቀፈውልይ ወደኔ ዙሮ ይስቃል ከዛም ባሌ ውሃ ስጪኚ አለኚ እኔም የሀይላድ ውሀገስቸነበር ሰጠሁት ከየት ገዛሽው ሲለኚ ዝም አልኩት አልሄድም በዙሁነው ወደስራየ የምመለሰው ይለኛል ከዛም ከመኪናው ወርደን ስወቹ እኛን እናመሰግናለን ዩሉናል እኔ እነሱን ጡሩሰወች ናችሁ አልኮቸው ልዩቱን ሳምኮት እሶም በደስታ ሳሙኚ አረብ ናቸው ከነሱ ተለይቼ ሰመጣ ባሌ የለም ብፈልገውም አጣሁት ቡዙወዶች አግቼ አላያችሁትም ባሌ ጠፍቶብኚ ነው አልኮቸው እነሱ ሊረብ ሹኚ ሲሉ እደቡ አልኮቸው ከዛም ከለቀስኩኚ የማቃቸው እህትና እህት ውሃ ሊቀዱ ሲሄዱ ጠየቆቸው ባሌን አላችሁም ብየ ትልቆ እማዋይ ትንሾ ጀማነሽ ነውስሞ ነውስሞ ከዛ ባልሽ እኛጋ መጥቶ ሄደ ወስራ ሂዶል በያብሎ ነው የሄደው አለችኚ እኔም እደት ጥሎኚ ይሄዳልብየ ወደስልኩ ልደውል ስል እቦርሰየ ውስጥ የሱንም የኔንም ስልክ አየሁት አገኜ ዋልሁ የሱ ስልክ ከነሴ ሙነው ያለው እሱን ልፈልግስል ቤትም ይመስለኛል ከነብ አለው እከነቡላይ አንድ እግር የቆጡ ልዮች ተኚተዋል 2ወዶችናቼው ጠይምናቸው ያልበት ቦትሺታ አለው ይቀፍል ከነቡ ሰማውይነው አንድኛው ምገዱን ዘጋብኚ እንዳልሄድ በሌላ ምገድ ልሄድስል ሽማግሌ እና አንድ ሴትዮ እታች ሁና እጀራ እየጋ ገረች ይመስለኛል ሽማግሌዎ ከሶባላይነው ቤቱ ስወቹን አላቃቸውም ቦታውን አቀዋለሁ ፍቺል አትለፊኚ
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ እረፍችልኚ የላሽልኚ ሊክ አዳምጨዋለሁ የለም የጣፍኩትን አቢቢውእና መልሽለኚ
አላህ ይሰጥልኝ የእኔ ቆንጆ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አመሰግናለሁ ጭቀት አለብኝ እና የሞቱ ዘመዶቸን አያለሁ እናወራለን😢😢😢😢🙏🙏
ከለሽበት ጭንቀት በቅርቡ ትወጫለሽ
@@addismedia9882 አመሰግናለሁ እህታለም ሁሌም ህልም ሳልም ያቺን ቪዲዮ አይቺ እፅናናለሁ እድሜ ከጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ❤️❤️
እኔም 😢
ነገርግንየከብቱንቆየሁ፣የወዶቹንነውዛሬያየሁት፤በህልሜቁርአንስቀራዝናቡይጥላል፣ዝምስልያቆሟልሱበሀንአላህአላህዋክበር
በድንሽ ላይ በርቺ ወደ ፈጣሪሽ በቀረብሽ ቁጥር እርዝቅሽ ይበዛል
አመሰግናለሁእህትዋእሺጀዛክለኸር
እባክሽ በውስጥ መስመር መልሺልኝ እኔ ያሉት ስደት ላይ ነኝ ብዙ ጊዜ ከቤተሰቦቼ ጋር እራሴን አገኛለሁ ለመሄድም አስባለሁ የዛሬው ግን እንዲህ ነው አስሬየን ጠይቄአት ለሦስት ቀን ሄደሽና ነይ ብላኝ ላከችኝ ከዛ ወዲ ልመለስ ብዬ እናቴ ቤት ተቀምጬ ስልክ ልደውል ብዬ መደወልም መጽሐፍም እርካርድም ማድረግ አልቻልኩትም ሁለተኛ ደግሞ አንድ ወዳጅ ነበር አዲስ አበባ እሱ ጋር ልደውል ወይ ደሞ በጭራሽ ስልኩን መደወልም መጽሃፍም አልቻልኩትም እባክሽ ፍቺልኝ በውስጥ መስመር ንገሪኝ እጠብቅሻለሁ
ደክሞሻል እረፍት መዝናናት ትፈልጊያለሽ
እኔ በጣም ልጠይቅ የፈለኩት ስተኛ በጣም እፍ ን የሚደርገኝ እና ተኝቼ ለመነሳት ስሞክር yakitegnal ቤት ያሉ ሰዎች ለመጥራት ድምፅ ቸው አየሰማሁ yakitegnal ብዙ ግዜ የሚያጋጥመኝ ጥሩ የኢማን ደረጃ ስሆን ነው ሁሌ ጠዋት ማታ ስቀራ mesjedi በጣም simelales ያው እኔ በራሴ ካየሁት yemilekegnim tensicha ekeralehu. ሱና ዉዱ አርጌ ስተኛ ሰላም እሆናለው ግን አሁን ኢ ማኔ werdi ስላለ አጋጥሞኝ አይውቅ ም ምድነው bitasirejig
በኢማነዎ ጠንካራ ስለሆኑ ሸይጣን አብዝቶ ይፈታተናል ከኢባዳ ለማራቅ ።
ruclips.net/video/qVdfmLuwkAw/видео.htmlsi=s4ri4nR8fAFfkIPQ 👈
አሠላም አለይኩም ሀሊማየ በህልሜ የተኛሁት በግራ ጎኔ ይመስለኛል ከዛ የጎረቤት ልጅ መታ ከራክሴየ ቆማ ትቀራብኛለች ከዛ ታፍነኝ አለች ከዛ አኡዝቢላሂ እያልኩ እየጮኩ ታግየ ገደልኳት መዳሜን ስጣራ ሌላ ትመጣብኛለች ሁሉንም ገድየ ሳሎን ጣልኳት መዳሜም መጣችልኝ ስጠራት በአላህ እንዳታልፌል አግብቼ የፈታሁ ነኝ
ruclips.net/video/dZGSbhr0kBA/видео.htmlsi=y-pge8UhBqBdC5UI 👈ruclips.net/video/iDFNni1s4dE/видео.htmlsi=Wq2AY6WYW79GL8YY 👈
በሕልም እኔ እየተጓዝኩ ሴቶች ተሠብስበዉ ቆመው ከመሐከላቸው አንደኛዋ አንተን በጣም ስፈልግህ ነበር ልታዘዝህ ዝግጁ ነኝ ሁሉ ነገር ሙሉ ነው ሀብትም ቤትም ዝግጁ ነዉ አለችኝ
ruclips.net/video/9ILVKNxNdwA/видео.htmlsi=XMrojrikN8M-xQ-S
እህቴ አያቴ ሞታለች በህልሜ እርጥብ ሳር ስታጭድ እኔ እያነሰዉ ወደ ቤቷ እየወሰድኩ ቤቷ ተዘግቷል በዉስጥ የአክስቴ ልጅ ተኝታላች ለእናቴ ለመንገር ፈርቼለሁ
ሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ ይኸን ህልም ፍችልኝ የወንድሜ ሚስት በጣም ብዙ ጊዜ አያት አለው እኛ ጥሩ አይደለም እና መታ ወልዳ ሙተውባት ይላሉ ሌላ ጊዜ ደግሞ ሴት ልጅ ወልዳ ታማባት ሩቅ እያስቀራች እና ሩቅውን ስሰማ እኔ ተነስቶ ብኝ የተንከባለልኩኝ ነበር ቤታቸው ታዛ ላይ ሴት ልጅ የላትም እና ምግብ ደግሳ እኔ አልበላም የነሱን እላለሁ ከዛ እሷ ወጥ ብቻ ነው ያላት እንጀራው ከኛ ቤት አደል እንዴ የበላለሁኝ እላለሁኝ አላገባሁም
ruclips.net/video/i0DzjJgF7Nc/видео.htmlsi=HU9Pxd6HFPMW0rE3 👈የሞት ዜና
ስለ ሩቃ ህልም ማለም ህጋዊ ሩቅያ ያስፈልግሻል በሱም ትፈወሻለሽ በእርዝቅሽ ላይ የተደረገ ይሆናል ደሞ ምግቡን እንቢ ማለትሽ ከነሱ ድጋፍ ያስፈልግሻል ግን አትፈልጊም እንጀራው ከኛ ማለት እኛ ጋር አይደል የምትኖር ማለት ደንድምሽ ያንች ነው ኑሮዋ በወንድምሽ ስር ማለትም እንጀራ ሂወት (መኖር)
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቅን እልህ ይስጥልኝ
Aselamu aleykum ye lej mamot mending ehete
ruclips.net/video/io6Jub1kSW8/видео.htmlsi=IHhz54VWKY6PSg0u
ሀለየ በርች የእኔ ቆንጆ ❤1ነው አፈታትሽ እና ማሬ ስለ ወር ስርልን ግንቦት ነው ይሉና እና ቤተሰብ ያወራሉ video የለም pls Halimaye
አመሰግናው ማማዬ 😍 ግንቦት ማለት ዘጠነኛ ወር ነው ስለሱ ማለም ይህ ህልም ለጸሎቶች መልስ እና ለረጅም ጊዜ የሚጠበቁ ምኞቶችን መፈጸሙን ሊገልጽ ይችላል. ሕልሙ በቅርቡ በሴቷ ሕይወት ላይ ተጨባጭ ተጽእኖ የሚያሳድሩትን መጪውን አዎንታዊ ለውጦችን ያመለክታል.
የኔ ማር አመሰግናለሁ እወድሻለሁ ።ጌታ ይጨምራል ሽ ወደ💝
@fayinefayine4161 አመሰግናለው 🙏🙏 አላህ ይውደድሽ 🥰🥰
Shernk hayati
አንድን ሴት በተከታታይ ማየት ምንድን ነው
ruclips.net/video/RaK4yu1GfzE/видео.htmlsi=vIo0TwsApmyn0h0B
በጣም እናመስግናለን ስለ ሞቱ ሰዎች ተስቸግረን ነበር እና የህልም ፍች ቀጥልበት በተጨሪ እኔ ወንድ ነን ነገሩ ግን በየቀኑ ለሊት ሴቶች ማየት ምን ድነው
ruclips.net/video/9ILVKNxNdwA/видео.htmlsi=AHTfNPDDFqImxlF0 👈
ምንላድርግ በናትሺ
ፓስፖርት ማየት
ruclips.net/video/MKSCnEKWgFg/видео.htmlsi=a1uQ7zIqDXW9uQJk
Amene
እረ የማያቸዉ እስ አብረን ስንጋግር ስንበላ ነው የማድረዉ😢😢 ግን እኔ ነይቸ ዝክር ነው የማደርግላቸዉ እዳዉም ወላሂ ህልሜ እዉነት እዴሉ የሚመስለኝ ስ
ruclips.net/video/AMmn_h40u1E/видео.htmlsi=f-J6wqLXUNFokHXW
አሰላም አለይኩም ሀሊማየ በርካታ ህልሞች ላይ የፈታሽው የጆሮ አዳምጨዋለሁ የኔ ህልም የለም
በህልሜየ ጆሮየን ልበሳ ብየ ጆሮ የምትሰሳ አንድ ሰው ታገናኝኛለች ከዚ ያ ለመብሻ የሚሆን መድፊ ግዠ ትለኛለች እኔም ሂጂ መድፊ እገዛለሁ ከዚያ መድፌይትን በእጂየ እይዛታለሁ ከዚያ እሷያለችበት ቦታ ይጠፉኛል ፈልጌ ፈልጌየ አገኛታለሁ እሷለይ ስደርስ ዶሮየን በጂየ ስነካ የጆሮየ ተበስቶል ሁለቱም ከዚያ ሴትዮይትን ይቅርታ ጆሮየ ተበስቶል እና ሂሳብሽን እሰጥሻለሁ መድፌውንም ውሰጂው ብየ እሰጣታለሁ ባለትደር ነኝ
እሽ
ህልም እንደፈቺው ነው በተቃራኒው የሚያይ ሰው አለ እንዳልሽው ሊሆን አይችልም ለምሳሌ ፀጉር መቆረጥ እና ዝናብ መመታት ለብዙ ሰው ጥሩ አይደለም እንቺ ጭራሽ እድለኛ ትያለሽ አያስኬድም።
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ ገና ዛሬ ማየቴ ነው ቻናሉ እስቲ በግል ላውራሽ እህቴ ላስቸግርሽ ❤
ሰላምእህቴ በህልሜ ታላቅ እህቴ ብዙ ቀሚሶች ገዝታ ታሳየኛለች ሁሉም ያምርብሻል አዱግን አጥሮሻል አጥብቆሻልም ለኔ ስጭኝእኔላይ ያምራል ስላት እቢ ትለኛለች እኔም አኩርፌ ነቃሁ አላገባሁም እህቴ አግብታለች
ruclips.net/video/nxkoNnpwG0I/видео.htmlsi=ujWIeXO-laaMquJp
እሕቴ በአላሕ መልሽልኝ በህልም ማበድ ምንድን ነው አቦ አደራሽን
እሺ ruclips.net/video/WOD9lcD1y-A/видео.htmlsi=aVsPw2x0FdUMItE1 👈
ሀሊማየ ዉደ እሩዝ መብላት ምዲነዉ የነጭ ሽኩርት አረጓደዉ አብሬ ሠርቸዉ መሀልላይ ሥበላ ይጥም ነበር ህልሙ ረጂም ነዉ ሥለመብሏ ብቻ ከፃፍኩ አችም እዳትቸገሪ ይበቃኛል ❤
ሳይንቲስቶች በአንዲት ሴት ህልም ውስጥ ሩዝ መብላት በቅርቡ የምትደሰትበትን የተትረፈረፈ ምግብ እና ከማትቆጥረው ቦታ የምታገኘውን ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ እንደሚያመለክት ተርጉመውታል።
@addismedia9882 ማሻአላህ አላህ ከሥደት ያዉጣኝ እሡማ ጤናም አዲ ሀብት ነዉ ዉደ ጀዛአኪላህ ከፍበይልኝ 😍😍😍
@KemilaAwol አሚን 🤲 ያረብ አለሚን አመሰግናለው 🙏😍😍😘
Welahi hulunm ayachewalehu gn hilim edefechiw eg hulum achiedalishw layihon yichilal 😢
Wl wr wb qojoo
Mashallah Mashallah Rabbii ha jedhuu inshallah inshallah Rabbii ha jedhuu ♥️♥️❤️
ዉዴ በህልም ሁለትወንድ ወርቅሲያለብስሽ ማየትምንድነዉ
ruclips.net/video/MYxbnnQpKb4/видео.htmlsi=-ShJhgOryZN_1nJs
የኔ ውድ እንዴት ነሽ ማሬ የዛሬው ሕልሜ የድሮ ባሌ የፈታሁት ተደብቆ ሊይዘኝ ሲል አየውና ድንጋይ አንስቼ እወረውርበታለሁ እኔ አልመታሁትም ከኔ ሲያመልጥ በር ላይ የሠፈሬ ሰዎች ተሰብስበው ይዘው ይቀጠቅጡታል የፈታሁ ነኝ ስወድሽ ፍቺልኝ
ruclips.net/video/PrG1fQ9q2PI/видео.htmlsi=iF4uOZN_KiFTibw-
ሹኩራን በርቺ ሀያቲ🥰🥰🥰🥰
እረአሏሕዋ አሺረው እያልኩ አለቅሳለሑ
ዱአሽ ተቀባይነት ያገኛል
* የውስጥ ስሜቶችን መግለጽ: በህልም ማልቀስ የተጨነቁትን ወይም የሚያሳስቡዎትን ነገሮች ለመግለጽ መንገድ ሊሆን ይችላል። ዱአ ማድረግ እነዚህን ስሜቶች ለመቋቋም እና መፍትሄ ለማግኘት እየሞከሩ መሆኑን ሊያመለክት ይችላል።
* መንፈሳዊ እድገት: በህልም ማልቀስ እና ዱአ ማድረግ መንፈሳዊ እድገትዎን እና ከፍ ያለ ንቃተ ህሊናን መፈለግዎን ሊያመለክት ይችላል።
* የፈውስ ፍላጎት: በህልም ማልቀስ እና ዱአ ማድረግ በህይወትዎ ውስጥ ፈውስ እና መጽናኛ እንደሚፈልጉ ምልክት ሊሆን ይችላል። ይህ ፈውስ ከአካላዊ ህመም፣ ስሜታዊ ቁስል ወይም መንፈሳዊ ችግር ሊሆን ይችላል።
ዋልኩም ዉስላም እድት ነሽ በህልም የታጥብ ልብስ መይዝ አና አገርብት ነው የማላቀው ስውይ ሲጋራ ነጭ ፂስ አየውጣ ይፄስል አጠገብ 2 ክቢርት አለ አውቀዋለው አድ እይልኩ አየውለው ሰውይው ቦታው አኔነን የዋቀው ይላገባሁ ነን
ruclips.net/video/g5yimM_CO1I/видео.htmlsi=M5U02lehgCVHf9Pv 👈ruclips.net/video/f7_evZKpxKo/видео.htmlsi=Huh-uO2RgG6tWcIM 👈
😢😢😢 እኔን መልሽልኝ እህቴ ሁልየ በህልሜ እባብ ሲያሯሩጠኝ ያድራል ግን አያገኘኝም ፍቹ ምድነዉ 😢 ባንኔ ስነሳ ፋቲሀ እቀራለሁ ።
አብሺሪ,ምቀኛነዉዱአአብዢእህት
ጥሩ አድርገሻል።
ruclips.net/video/SzvhW9oRUfg/видео.htmlsi=Y_B0IJR-k0N75CjS 👈
አንድ ሰው በህልሙ ከቀመሣት ይሄ እንደት ይፈታል መልስ እፈልጋለሁ
አልገባኝም ማን ምንድን ነው የሚቀምሰው
ሀልማ ውዴ ከድሮ ፍቅርኛ ጋ በመኪና መሄድ ደስተኛ መሆን መሳሳም ምን ማለት ነው ልጁ ጋ እናወራለን በስልክ አግብቸ የፈታሁ አንድ ልጅ ያለኝ ነኝ ማሬ አሁን መልሽልኝ❤❤
ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=7AGvn0zcnvV7Wazy
@addismedia9882 ማር
አሰልሙ አልይኩም እህት የኔ ወርቅ ህልም አፍታት ተችያልሸ ህልሚን እሰቴ ልግርሸ የሙትሰወ በትደጋግሚ ማየት አሁ አሁን እያሰበኩነወ ማልቴ በዛ ሰትይ በህልሚ ሰምጣ
በጣም አመሰግናለው 🙏 😍 ጥያቄሽ ባይገባኝም ግን የሞተ ሰው ማየት ጥሩ ነው በጥሩ ሁኔታ ከመጣ
እስቲ ፍችልኝ የሆነ ሱቅ ገብቼ ጥቁር ቦርሳ ይዤ እወጣለው ስከፍተው 3ሽቶ አገኛለው አንዱን ከፍቼ እላይላይ እነፈዋለው አንድ መቶ ቆንጆ ሽቶ ነው ይለኛል ሌላ ደሞ የለሊት ልብስ አገኛለው አሪፊ ሱሪ ወንድ ነኝ ፍችልኝ አደራ 🙏🙏🙏
ruclips.net/video/MsVHoHikNjw/видео.htmlsi=J6vehc6l9Qe1fAPn 👈
ruclips.net/video/Zh-L0vzsrcs/видео.htmlsi=emHP1QcKpEC9lIiz 👈
@addismedia9882 እስቲ አንድ ልጨምርልሽ እናቴ ሴት ጋደኛ አለችኝ እና እየሸኘሃት በመንገድ እየሄድን ነው አንድ ማቀውም ልጅ አለ አንዴ ከኔጋ ትሆናለች አንዴ ከሱጋ ትሆናለች በመሀል ሰው አገኛለው እነሱን ሳወራ የኔጋደኛ እና ማቀው ልጅ ጥለውኝ ይሄዳሉ ከዛ እየሮጥኩኝ እሄዳለው በመሀል ትንሽ ዝናብ አለ ሰድርስባቸው ምግብ ቤት ቁጭ ብለዋል ከዛ ምግብ ብላ ይሉኛል እየፈለኩኝ ይቅርብኝ እላለው አፌ ውስጥ ጣህሙ ያለቀ ማስቲካ ነበር እሱን ተፍቼ ጋደኛዬን ጫማዬስ እላታለው እኔጋ ነው ትለኛለች ከዛ ሱርዬ ላይ ቀይ የልብስ ቀልፍ ተቀምጣል ጣለው ትለኛለች ምንድነው እባክሽ ንገርኝ🙏🙏
አሰለሙለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ውደ በህልም የሞተአባቴ ከልብሴላይ ቅማል ሲያጣልኝ አየሁእናጓደኛየ ከራሴ 👍👍
@@AaDd-ur8sc በዙሪያሽ ካሉ ላንች ጥሩ ከማያስቡ መጥፎ ሰውች ወይም ከየትኛውም መጥፎ ነገር ትጠበቂያለሽ።
🤲🤲☝️❤️ጀዛኪአላህ ኸይር
በእዉነት እኔ ትናንት ማታ ያየሁት ህልሜ በጣም የምወደዉ የሠፈር ጓደኛዬ ሞቶብኝ ለማልቀስ ሂጄ ድምፄ አልወጣ አለኝ ከዚያ ድንጊጬ ስነሳ ምንም የለም ይሄ ምንን ያመለክተኛል ?
እህቴ ሰላም እባክሽ አንድ ህልም ፈቺልኝ ወንድሜ ቀይ ቆጆ የበሰለ አኘል በብዛት ይዞ አየሁ ምን ይሰራልሀል ብዙ ነው ሰለው የሚሸጥ ነው ይለኛል እባክሽ ፈቺልኝ እህት
የበሰለ ምን?
@@addismedia9882apple አልገባሽም መሰለኝ በእንግሊዘኛ ፅፌልሻለሁ አኘል
እኔበህልሜዛፈላይእሠቀላለሁኝምድነው😂😂
አሰላሙ አለይኩም ሀሊማየ የኔን አልፈታሺልኝም ውዴ❤❤❤
የኔስ ውዴ
ወሏሁ አዕለም ማለትሽን መጨረሻ ላይ አትርሽ እሙ
ኢንሻ አላህ
አሰላማለይኩም እህትታለም በህልሜ ያለሁት አረብ አገር ነው ያለውት ግን በህልሜ አሜሪካ ለደን ሂጄ አያለው ምንድን ነው
ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=n1W_ezDn4byY1EZh 👈 ዋለይኩም አሰላም 🙏 😍 ምን አዩኒ ሆቢ
እሽ ልጅ መውለይስ ምን ያመለግታል እንዳታልፊኝ
ruclips.net/video/MhE97lZ0xLI/видео.htmlsi=uhD34teE9bng3shI
ሰላም እህት ዛሬ በህልሜ እፃን ልጅ ይዤ ልጁ ሲያስታውክብኝ በጀርባዬ እና የነበርንበት ቤት ከውጪ ደሳሳ ቤት ነው ውስጡ ግን ንፁህ ነው የሚያምር ቤት ምድነው ሙሉውን ህልም አልነገርኩሽም ስለማትፈቺ አላገባሁም ምንድነው
ruclips.net/video/FWQxhxwYh_0/видео.htmlsi=m_icQTNQdNUoe3Ij 👈
አሚንንን
ስልክሽን በአላህ ህልም አለኝ
የሞተዉን ወንድሜን በተደጋጋሚ ኖርማል ሆኖ ሲያወራ ሲጫወት አየዋለሁ ይህ እንዴት ይፈታል???
ከእድለኞች አንዷ ነሽ
በህልም ከአፍንጫ ደም ሰወጣ ማየት ምን ይምልክታል?
ruclips.net/video/DXQDY9w2IG4/видео.htmlsi=ej8t6YThtOpzpHsW
የሚሥቴ ጓደኛ ከእጄ ባትሪ ሥትነጥቀኝ አየው መልሡን ንገሪኝ
ከሷ ለምራቅ ሞከር ብርሀን ብርሃን ነው ተስፋ ነው ስትነጥቅህ ማየት አሉታዊ ስሜትን ደስታን መንጠቅ ነው
እኔ የሞተች ሤት ጎረቤቴ ነት በጣም ትወደኛለች እና ጤፍ የጭነት ጉርዳ ትሠጠኝ አየሁ ምንድነው
ruclips.net/video/ClEn7ZCAbN0/видео.htmlsi=l6u5hgTJcqx15TUH
ዉዴ በህልሜ አረንጓዴ ልብስ በነጭ ሂጃብ ለብሼ በመኪና ተሳፍሬ ስሄድ አየሁ ፍችልኝ
ማሻ አላህ አረንጓደው እምነትሽን ነጩ የልብሽን ንፅህና የሚኖርሽን ሲሳይ ያሳያል ካላገባሽ ደግሞ በዚህ ሁኔታ ያለ ሰው ጋር መጋባት
ሹክረን ሀቢበቲ
ማሻ አላህ❤❤ አፈታትሽ በጣም ደስ ይላል እኔ እኔ ግን እኔ ግን አምስቱን አይቻለሁ ሁለቱን አላየሁም እርግብና እንቁላለን በርቺ ጠንክሬ ጸጋውን ያብዛልሽ እባክሽ ከዚህ በፊትም ጽፌልሽ ነበረ
በባዶ እግር መሄድ ምንድን ነዉ ፈት ነኝ
ruclips.net/video/FB46MhS6RYo/видео.htmlsi=-JdITLphPsYltibC
Alhmdulilhi wallahi
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
የሞተ ሰው ምክር ሲመክርህ አቅፎ እምባህ ሲጠርግልህ ስ ምንድ ነው ፍቺው
ማሻ አላህ ምክሩን እንደነበር መውሰድ
@addismedia9882 እሺ አመሰግናለሁ መዓረይ❤
በህልም መልአክ ክፍሌ ውስጥ አየሁ
ruclips.net/video/nfEnbVgNHzA/видео.htmlsi=QEVs4V4DkKi1_SP1
አሰላምአለይኩም ጥቁር ጉዳል በግግዳላይ ኩርነሩ ላይ አያለሁ ብዙነዉ መዳኒት ስረጪበት ጥቁር ቀለም ይሆናልቤቱ በጣም ያምራል እኔ ፈትነኝ
ruclips.net/video/7oYkoVwzQBw/видео.htmlsi=iAq87SlKkAnQWMOz
🤔🤔🤔🤔
🎉🎉🎉🎉
mashallah hilm tru nger new..gin i advise you bzih bzu focus madreg is not good sewochn krealitiw yawettal aslen hilm berasu allah lbaryaw bmistr yminegrew guday selhone andegna hulum sew officially ayredawm selezih ende islam astemrot sewoch zahiru lay new more focused mhon yalebachew babzagnaw hilm ymisrach keallah new ymitseriw mlkam nger kale maberetacha metfo kale ymisera tew bilo lmastenqeq lza new prophet yusuf as atnageru ytebalew hulum sew lhilm balebet layhon yichlal sewoch confusion west yigebaluna ahlu understand liyadergew bichlm leloch gin yidenageraluna yaw ymitseriw nw babzagnaw mechem bmetfo ytezefeqe mlkam nger mtbq ylbtimna yihm bzu tikuret baysettew bayoch nen...aslen hilm brasu ballahna bbaryaw mhkl mistr new ..lza nw bmisr ydegmo fetchim yibalal enji allah kflg yasredawal yflg tera sew bihon ..aleziya alsemashm egele hilmegna sew sibal awoon bzuwoch ligodubetm yichlalu hilmun bicha eyettebeqe brasu bliboledu eyefessere..and lij tiz algn dawa lay bhilme aychalew bilo yhone tebelto ymaytaweq seraser qeqlo abelan...eski yane yewahnetenji ..ymigedl bihons...so....zahire sherian nw mktl nbiyu saw yalutn mqbl ..chersenal yella
ምንም የማይመስል ነው ጭንቀት የለኝም የብር ችግሪም የለኝ ነገሪ ግን በህልመ ሰው ሞቶ ካየው በማግስት ቀጥታ የኛ በት መርዶ ይመጣል😅😅😅
ይሄ የቀጥታ ህልም ይባላል።
ruclips.net/video/pvX7CdWJGKI/видео.htmlsi=Gy4FeWKw9DUm_agD
ውዴ እኔ አባቴን አሞት ነው የማየው
* ለአባትህ ያለህ ፍቅር እና ስጋት፡ ይህ ህልም ለአባትህ ያለህ ጥልቅ ፍቅር እና ስጋት ሊያንጸባርቅ ይችላል። አባትህ በህይወትህ ውስጥ አስፈላጊ ሰው ሊሆን ይችላል እና ጤንነታቸው ለአንተ በጣም አስፈላጊ ሊሆን ይችላል።
* ለውጥ ወይም መለያየት ስጋት፡ አባትህ በህልም ታሞ መታየቱ በህይወትህ ውስጥ ለውጥ ወይም መለያየት ስጋት ሊያንጸባርቅ ይችላል። ይህ ለውጥ አካላዊ ወይም ስሜታዊ ሊሆን ይችላል።
* የራስህ ጤንነት ወይም ስሜት አንጸባራቂ፡ አንዳንድ ጊዜ ህልሞች የራሳችንን ስሜቶች ወይም ጤንነት ያንጸባርቃሉ። አባትህ ታሞ መታየቱ አንተም በውስጥህ ታምሞ ወይም ደክሞ ሊሆን ይችላል።
ሠላም እዴት ነሽ በህልሜ የውሀ ጆግ የሆነች ልጅ ልትቀማኝ ስንታገል አየሁ
ስወድሽ አኮ አብራርተሽ ስለምትናገሪ ኑሪልን
እመሰግናለው 😍🙏 አላህ ይውደድሽ 🥰🥰
ፍቅረኛ,ሲስም,እሶ,ከፈር,ፍችልኝ,በናትሽ,አሁን,አብረን,አደለም,ተለያይተናል,ለግዜዉ,ተራርቀናል,❤❤❤❤,መልሽልኝ,❤❤❤,
በመካከላችሁ ያለው ግንኙነት ወደነበረበት ይመለሳል
እሺ,ዉዴ,አመስግን,አለሁ,እደምንገናኝ,እኔም,ተስፍ,አለኝ,ከስደት,መልስ,ካሳካልን,
ዋሊኩምአሰላምእህትእናመሰግናለንአላህያድርግልንያረብብግንለቤትሽአድስነኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አሚን መርሀብ ቢኪ እንኳን ወደቤታችን መጣሽ🙏😍😍😍
አሰላማሊኩምጀማተልኸርእህትጀዛኩሏኸርእናመሰግናለንወላሂእኔየሞተሰውሳይልሞትይመስለኝነበርግንይሄውመኖርእቀጥላለሁ😂❤❤❤❤❤እናደሞበህልሜእባብ፤እናደሞሳለቅስ፤ከብትበህልምሲያባርርምድነው❤❤❤❤አባሮኝበሩጫአተረፍኩም፤እናደሞዛሬወላሂእደወዶቹተጠልጥሎብኝደነገኩ😢😢😢ደሞኮሜቶችእዳስቁ
@SaSa-n9e3h ruclips.net/video/SzvhW9oRUfg/видео.htmlsi=xmxMvH7Wxpm9y8WX 👈
ruclips.net/video/8npzyMWT8t4/видео.htmlsi=Ids6ON1MuH72cJT1 👈
ruclips.net/video/9vxU3vlXNTg/видео.htmlsi=wDZgSWj_LXYOOQx6 👈
የእግር እና የእጅ ጥፍር በጣም ማደግ ውስጡ ቁሽሽ ብሎ ማየት ፍቺው የሚፈታልኝ አጥቻለሁ
ባአድ አምልኩ ነው
እባካችሁ ይህን ህልም ፍቱልኝ በህልሜ የላይኛዉ ጐን ጥርሴ ወለቀና እጄ ላይ ሲያርፍ 1 ትንሽ ጥርስና 2 ትልቅ ሆነ አንደኛዉ ጥርሴ ትል ብቻ ሁኖ ተቦርቡሯል ድዴንም ስነካዉ ትል ብቻ ነዉ እባካችሁ ፍቱልኝ
ruclips.net/video/wMBdbSy6nos/видео.htmlsi=iKyWRSod6CerdX6Z 👈ስለ ጥርስ
በሰውነት ውስጥ ካሉ የተወሰኑ ቦታዎች ለምሳሌ እንደ አፍ፣ ጆሮ፣ አፍንጫ እና አይን ያሉ ትሎች እንዲፈጠሩ አንዳንድ ማብራሪያዎች አሉ። ከአፍ መውጣት መጥፎ ወይም ተገቢ ያልሆነ ንግግርን ሊያመለክት ይችላል, ከጆሮ መውጣት ግን መስማት ወይም ለማይፈለጉ ነገሮች ትኩረት መስጠትን ያመለክታል.