Ethiopia | በብዙዎች ያልታወቁ 6 ጤና አለምላሚ እና ፈዋሽ ምግቦች | ካወቁ በውሃላ በየቀኑ እደሚመገቡ እርግጠኛ ነኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በብዙዎች ያልታወቁ 6 ጤና አለምላሚ እና ፈዋሽ ምግቦች
    ካወቁ በውሃላ በየቀኑ እደሚመገቡ እርግጠኛ ነኝ
    Low-Carb Anti-Inflammatory Super Salad with Turmeric Dressing
    Ingredients:
    For the Salad:
    2 cups mixed leafy greens (spinach, kale, Swiss chard)
    1/2 cup fresh blueberries
    1/2 cup fresh strawberries, sliced
    1/2 cup fresh raspberries
    1/2 cup cherry tomatoes, halved
    1/2 cup cucumber, sliced
    1/4 cup walnuts, chopped
    2 tablespoons chia seeds
    1/4 cup sliced almonds
    1/4 cup flaxseeds
    1/2 cup cooked salmon or mackerel, flaked
    For the Turmeric Dressing:
    1/4 cup extra virgin olive oil
    2 tablespoons fresh lemon juice
    1 teaspoon turmeric powder
    1 teaspoon honey or maple syrup (optional, you can reduce or skip for lower carbs)
    1 clove garlic, minced
    Salt and pepper to taste
    Instructions:
    Prepare the Salad:
    In a large bowl, combine the mixed leafy greens, blueberries, strawberries, raspberries, cherry tomatoes, and cucumber.
    Add the chopped walnuts, chia seeds, sliced almonds, and flaxseeds to the bowl.
    Gently toss to mix all the ingredients evenly.
    Prepare the Salmon:
    If using fresh salmon or mackerel, cook it by grilling, baking, or pan-searing until fully cooked. Allow it to cool slightly, then flake it into bite-sized pieces.
    Add the flaked salmon to the salad bowl.
    Prepare the Turmeric Dressing:
    In a small bowl or jar, combine the extra virgin olive oil, fresh lemon juice, turmeric powder, honey or maple syrup (if using), minced garlic, salt, and pepper.
    Whisk or shake well until all the ingredients are thoroughly mixed.
    Assemble the Salad:
    Drizzle the turmeric dressing over the salad.
    Toss the salad gently to ensure all the ingredients are coated with the dressing.
    Serve:
    Divide the salad into serving bowls or plates.
    Enjoy your nutrient-packed, low-carb, anti-inflammatory super salad!
    • በዚህ ትምህርት ውስጥ የሚገኙት መረጃዎች በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ጠቃሚ ሃሳቦችን ለማካፈል ብቻ ታቅደው የቀረቡ እንጂ በምንም ዓይነት መሠረታዊ የጤና እክሎችን ለመፍታት የሕክምና ምርመራንና የሐኪም ውሳኔዎችን ለመተካት የተሰጡ አይደሉም። የጤና ምርመራንና ሕክምና የሚሹ ጤና ነክ ችግሮችን በተመለከተ ሐኪምዎን እንዲያማክሩ በብርቱ እናሳስባለን
    • Disclaimer: This video is not intended to provide diagnosis, treatment or medical advice. Content provided on this RUclips channel is for informational purposes only. Please consult with a physician or other healthcare professional regarding any medical or health related diagnosis or treatment options. Information on this RUclips channel should not be considered as a substitute for advice from a healthcare professional. The statements made about specific products throughout this video are not to diagnose, treat, cure or prevent disease.

Комментарии • 286

  • @yenetena
    @yenetena  Месяц назад +30

    የማታ መጠጡን ሊንክ የምትፈልጉ እነሆ
    ruclips.net/video/89Alj50CBtM/видео.htmlsi=bKb9YaIeUkuFNsFo

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 Месяц назад +24

    ዶክተር ዳኒኤል እውቀትህን ለብዙዎች በነፃ ስለምታካፍል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ ❤

  • @yeshibahru
    @yeshibahru 16 дней назад +1

    ኢትዮጲያ ላለነው ተከታዮች የማናገኘው ይበልጣል እኔ የስኳር ተጠቂ ነኘ ሜትፎርሚን ጠዋትና ማታ 500 እወስዳለሁ ግን ኖርማል አልሆነም ሁልጊዜ እስከ 150 ነው ልጄ የምታስተምረውን ትምህርት እከታተላለሁ እግዚአብሄር ጤናውን ከእድሜ ጋር ይስጥህ ። አገራችን በሚገኘው እድንጠቀም የሆነ መፍትሄ ፈልግልን። ከነቤተሰብህ ደህና ሁን።

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Месяц назад +13

    ባንተ ቪድዬ ተጠቅሜአለሁ በተለይ በመፅም እራሴን ብዙ ጊዜ ያመኝ ነበር አሁን ግን የለም ተባረክልኝ ወንድሜ

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      በግል በ Instagram ያግኙን ቀጣዩን ነገር ላናግሮት እፈልጋለሁ

  • @hadiyaomer3166
    @hadiyaomer3166 Месяц назад +17

    ዶ/ር ዳኒኤል በጣም እናመሰግናለን ከፈጣሪ በታች ለጤንነታች መሠረት ነህ በርታልን።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +8

    የኛን፡ ጤና፡ የምትጠብቅ፥ የምታስተምረን፥ የምትመክረን፡ ድንቅ፡ ዶ/ር፡ ታባረክልን!!!

  • @nigist0402
    @nigist0402 Месяц назад +15

    ሰላም ዶክተር ዳንኤል እንደምን ነህ ስለ ቀናነትህ እጅግ አመሰግናለሁ

  • @FisehaTadese
    @FisehaTadese Месяц назад +11

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ያንተን ፕሮግራም ተከታትዬ ስኳር ተቀልብሶልኛል ፣፣

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад +3

      Contact me , የምጠይቆት ጥያቄዎች አሉኝ በFB messengerወይም Instagram ላይ
      እንኳን ደስ አሎት

  • @ethiopiaabebe5033
    @ethiopiaabebe5033 Месяц назад +12

    እባካችሁ ላይክ አርጉ ሀኪም ቤት ብንሄድ ብዙ ከፍለን ነው የምንታከመው ገንዘብ ሳናወጣ ነውይሄን የምናገኘው 22 ሺ ሰው አይቶታል ግን ላይኩ በጣም ትንሽ ነው እንደምንም ብለን 500 ሺ እናስገባው ዶ/ርዬ ጌታ የሱስ አብዝቶ ይባርክህ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @user-jk2jm6ic1h
    @user-jk2jm6ic1h 27 дней назад +1

    ሰላም፣ ጤናችንን ለመጠበቅ የሚረዱ ትምህርቶችህ በጣም ጥሩ ናቸው። የምግቦቹ አይነት በአብዛኛው በአማርኛ ስላልሆነ እንቸገራለን። አነስተኛ ገቢ ላለው ሰው የሚሆን አሳና ስጋ ማግኘት ለማይችል ሰው ሊተካው የሚችለውን አማራጭ ምግብ ብትጠቅስ፣ በጾም ወቅትም የምንጠቀመውን ብትገልጽልን መልካም ነው። ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Месяц назад +5

    ዶክተር ዳኒ ሁሌም ልትጠቅመን ስለምትመጣ ጌታን ስለ አንተ አመሰግነዋለሁ

  • @user-du2ik3vn6e
    @user-du2ik3vn6e Месяц назад +19

    እውቀትህን ስለምታጋራን ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይባርክህ

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      ruclips.net/video/89Alj50CBtM/видео.htmlsi=bKb9YaIeUkuFNsFo

    • @maranatagebre5374
      @maranatagebre5374 Месяц назад

      @@user-du2ik3vn6e አሜን!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Месяц назад +6

    ዘመንህ ይባረክ ድክተር፡፡

  • @naninilsson8015
    @naninilsson8015 Месяц назад +5

    ተባረክ ዶከተራችን🙏

  • @user-oo9wk5dc9f
    @user-oo9wk5dc9f 13 дней назад

    ተባረክ
    ረጅም ዕድሜ እና ሙሉ ጤና ይስጥልኝ

  • @tiruworkteka9560
    @tiruworkteka9560 Месяц назад +2

    Thank you Dr Daniel, because of your advice my random blood sugar become less than 140 (it was 371)and fasting less than 100 . God bless you

  • @denkeneshbeyu6025
    @denkeneshbeyu6025 Месяц назад +4

    ሰላም ለአንተ ይሁን ተባረክ ዶክተርዬ

  • @meskeremzewde9342
    @meskeremzewde9342 Месяц назад +4

    እናመስግናለን እድሜ ይስጥልን

  • @jenbermistir5315
    @jenbermistir5315 Месяц назад +4

    እረጅም እድሜ ኑርልን

  • @miraftsegaye5922
    @miraftsegaye5922 Месяц назад +4

    ❤እናመሰግናለን ዶ/ር❤

  • @muluezeleke5011
    @muluezeleke5011 Месяц назад +11

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ያለምልምህ❤

  • @KidusTesfaye-q2f
    @KidusTesfaye-q2f Месяц назад +3

    ዶ/ር ዳንኤል በጣም እናመሰግናለን

  • @yeworkliben
    @yeworkliben Месяц назад +2

    እጅግ አመሰግናለሁ ዘመንህ ይባረክ 🙏

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Месяц назад +2

    ዘመንህ ይባረክ🙏

  • @misraktekle2186
    @misraktekle2186 Месяц назад +1

    ዶክተር ዳኒ ሰለበጎ ምክሮችህ ጤና ከምንም በላይ ነውና እግዚአብሔር ይሰጥልን እናመሰግናለን

  • @serkalemgebreyohanus3611
    @serkalemgebreyohanus3611 Месяц назад +2

    ስለካሽው አልጠቀስክም
    በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ይነገራልነውወይስ ከጆሮዬ ነጥሮ ተመለሰ
    ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      እርሱም አንዱ ነው

  • @truthseeker8399
    @truthseeker8399 5 дней назад

    በጣም አመሰግናለሁ::🙏🏽

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Месяц назад +5

    እናመሰግናለን Doctor ስለ አጃ ንገረን pls

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад +3

      በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ !!

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k Месяц назад +7

    የሚገርመው ግን ሁለም የጤና ምግቦች ውድ ናቸው

    • @ruthgirmay6832
      @ruthgirmay6832 Месяц назад

      አረንጎዴ አትክልት.ተልባ.አርድ.አንጆሬ አና አሳ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад

      እውን ትምህርት የሚሰጠው ልሀብታሞች ነው እንጆሬ የታሸገችው እስከ መቶ ብር ነው እሱም በጣም ውድ ነው ኦሊቭ አይልም ።ተልባም ሁሉንም ድሀ አያገኘውም ። ምናልባት እርድና ጐመን አትክልት ነገር ማግኘት እንችላለን

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 Месяц назад +3

    ሥለ ትምህርትህ እናመሰግናለን የዘረዘርካቸውን ከተመኘናቸው ይበቃናል በተለያየ መንገድ ሥለማናገኛቸው

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад +1

      አዎ በተለያየ መንገድ ያዘጋጁ

  • @maranatagebre5374
    @maranatagebre5374 Месяц назад +4

    ኑርልን!!

  • @kongtehaile2069
    @kongtehaile2069 Месяц назад +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድማችን ❤❤

  • @gafat
    @gafat Месяц назад +8

    ዶ.ር እህቴ የአልተራተስ ታማሚ ነች መነሻ ምክንያቱን ግን አናውቅም ሀኪሞችም በቂ ማብራሪያ አልሰጡንም እና ፈቃድህ ከሆነ በዚህ ዙሪያ በደንብ መረጃ ብትሰጠን ደስ ይለኛል 🙏

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад +4

      በሌላ ቪዲዮ እቀርባለሁ

  • @SelemonTekola
    @SelemonTekola 18 дней назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @yihdegatekle6040
    @yihdegatekle6040 Месяц назад +1

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Месяц назад +2

    Thank you so much Dr. Denel . God bless you !

  • @jesusway3790
    @jesusway3790 Месяц назад +1

    ተባረክ አየጠቀምከን ነው😊

  • @martarekiso7550
    @martarekiso7550 Месяц назад +1

    እ/ር ይባርክህ

  • @user-pu2uw1sc8r
    @user-pu2uw1sc8r Месяц назад +1

    አመሰግናለሁ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @EtuP-vj8mr
    @EtuP-vj8mr Месяц назад +2

    Thanks doctor

  • @tsegayedamte-lg2gc
    @tsegayedamte-lg2gc Месяц назад

    ዶ/ርዬ በጣም ነው የማመሰግንህ የአንተን ቪድዮና ምክር ሰምቼና በተግባር ወደ ውሳኔ በመግባቴ (ክብደት በመቀነስ) በህይወቴ ላይ ከፍተኛ ለውጥ አምጥቻለሁየስኳርና ደም ግፊቴ ሁሉ ተስተካክሏል።አመሰግናለሁ ተባረክ

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      በ Instagram ያግኙን በግል የሚቀጥለውን ደረጃ ላናግሮት እፈልጋለሁ

  • @kidist7405
    @kidist7405 Месяц назад +2

    ሰላም ዶክተር በጣም ነው የምከታተልህ a1c ከ 8.1ወደ 5.8 ወርዶአል አመሰግናለሁ

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      Please , contact me በ Instagramወይም በFB messenger !! I want to know more !! የምጠይቆትም ጥያቄ አለኝ

  • @genetdamena7927
    @genetdamena7927 8 дней назад

    Thank you so much

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 22 дня назад

    Thank you Dr ❤

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome2516 Месяц назад +2

    God bless you and your family
    ❤❤❤

  • @Qaild-lw2wm
    @Qaild-lw2wm Месяц назад +2

    ከልብ አናመሰግናለን ዶ /ር

  • @senaitayele8120
    @senaitayele8120 24 дня назад

    አይይይ ይሄ እንኳን ኢትዮጵያ ላለን ሠዎች ይህንን ማግኘት ይከብደናል 😓😓 አንተን ግን ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤

    • @asfawblideya9356
      @asfawblideya9356 22 дня назад

      እህቴ ሱፍ ተልባ ኢትዮጵያ ሞልቷል እኮ እሱን መጠቀም የሱፍ ዉሃ መጠጣት ጥሩ ነዉ

  • @elagym5723
    @elagym5723 Месяц назад +1

    God bless 🙏

  • @user-uk3kt7lz7r
    @user-uk3kt7lz7r 29 дней назад

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @robelmekonen2174
    @robelmekonen2174 Месяц назад

    በጣም አናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤❤

  • @elsamekonnen7829
    @elsamekonnen7829 Месяц назад +2

    ዶክተር ዳኒ ስለምታስሀምረው ሁሉ ተባረክ ስለ አይን ምን ትመክራለሕ

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      በሌላ ቪዲዮ አቀርባለሁ

  • @befikerbeminet5661
    @befikerbeminet5661 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @Frewayne-vx6ee
    @Frewayne-vx6ee Месяц назад +1

    God bless you
    Thank you very much
    We can't wait.

  • @user-se8qb9ck3i
    @user-se8qb9ck3i Месяц назад +1

    Thank you very much dr Dani ❤

  • @merrynadow6535
    @merrynadow6535 Месяц назад +1

    ተባረክ

  • @abebechkesete6928
    @abebechkesete6928 Месяц назад +1

    God bless you Doctor

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад

    Thank you 🙏 Dr. Daniel🙏 as usual, is very important information and advice🙏🙌

  • @taychegebresedike5335
    @taychegebresedike5335 29 дней назад

    Thank you, Dr. Danal I will join

  • @alaamm5123
    @alaamm5123 Месяц назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Месяц назад +1

    Thank you so much God bless you and your family

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      You are so welcome

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 Месяц назад

    አመሰግናለሁ ደኩተር ❤

  • @ef6079
    @ef6079 Месяц назад

    ተባረክልን❤

  • @hiruteshete4801
    @hiruteshete4801 Месяц назад

    ዶ/ር ቤሪስ ዉድ ስለሆነ ይከብዳል ምክርህ ጥሩ ነዉ

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      ግዴታ ሁሉንም መጠቀም አያስፈልግም ግን ተልባና ኦቾሎኒ እና አታክልት ለምሳሌ ጎመና ቆስጣ ማዘውተር እና ስኳር በመቀነስ ተመሳሳይ ውጤት ማምጣት ይቻላል

  • @DekaAli-tf1gq
    @DekaAli-tf1gq Месяц назад

    ijig.betam.inameseginalen.idime.natenayistilin

  • @aynu-ng3rz
    @aynu-ng3rz Месяц назад

    Thank you Dr for your educational program
    How do you get rid of the pesticide from all berries? green vegetables ?
    and how do you select the organic fish? Or ocean picked

  • @yeneneshfikru6215
    @yeneneshfikru6215 Месяц назад +1

    Amlak abzito yibarki❤

  • @kukutilove
    @kukutilove Месяц назад

    thsnks❤

  • @guenetzeleke4790
    @guenetzeleke4790 Месяц назад

    እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏

  • @edenhaile9839
    @edenhaile9839 Месяц назад

    ተባረክ 🙏

  • @aminaM453
    @aminaM453 Месяц назад +1

    ጎበዝ

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 Месяц назад +2

    Thanks doc ማታ የሚጠታውን ድስክርብሽን ላይ አላየሁትም please post አድርገው

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      ruclips.net/video/89Alj50CBtM/видео.htmlsi=bKb9YaIeUkuFNsFo

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      ruclips.net/video/89Alj50CBtM/видео.htmlsi=bKb9YaIeUkuFNsFo

  • @gualetiruneh7779
    @gualetiruneh7779 Месяц назад +1

    God bless you!!! Dr. Nice to see you ❤

  • @abebechabebe6514
    @abebechabebe6514 Месяц назад

    እባክህ ደዉየላናግርህ ደኩተር❤

  • @tesfazeleke490
    @tesfazeleke490 Месяц назад +1

    Thank you so much Dr.

  • @Am-tm5cm
    @Am-tm5cm Месяц назад

    Thank you so much really appreciate 🙏

  • @user-qw9hf9lw5l
    @user-qw9hf9lw5l Месяц назад +1

    Thanks ❤

  • @godisgood7405
    @godisgood7405 Месяц назад +1

    Bless you

  • @wesengashaw614
    @wesengashaw614 Месяц назад +1

    Thank you Doctor😊

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Месяц назад +1

    THANK YOU

  • @user-fy7xj1oi1p
    @user-fy7xj1oi1p Месяц назад +3

    ሰላምእናጤናይብዛልህዶክተር ኦሜጋ3የሚባለዉን እንክብሎችብንጠቀም

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад +2

      ይቻላል ገበያ ላይ ከሚቀርቡት yene tena supplements አንዱ ኦሜጋ 3 ነው በሚቀጥለው ወር ገበያ ላይ ይወጣል

  • @ethiomimitube7507
    @ethiomimitube7507 Месяц назад

    ዶክተርዬ እንዴትነህ ሠላም ላንተ ይሁን የሞሪንጋ ፓውደር መጠጣት ጥቅሙንም ጉዳቱንም ብታሥረዳን ደሥ ይለኛል አመሠግናለው

  • @user-ob6rv2uo8w
    @user-ob6rv2uo8w Месяц назад +40

    የምትጠቅሰው የምግብ ዝርዝር በእንግሊዝኛ ብቻ ሳይሆን በአማርኛ ቢሆን መልካም ነው።

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 Месяц назад +2

    🙏🙏

  • @genethana1145
    @genethana1145 Месяц назад

    Thank you very much Dr.can you make a video about vitamin please.we wish you long life with health for you and your family forever

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      ruclips.net/video/EX6TBs0GM8o/видео.htmlsi=D2MTiPDpUuG1SJcg

  • @user-oy4vx7hj3f
    @user-oy4vx7hj3f Месяц назад +1

    ❤❤❤enameseginalen dokiter ❤❤

  • @messizela2111
    @messizela2111 23 дня назад

    Hi Dr I have questions please? Can I take fish oil and women’s multivitamin together?

  • @amyasfaw9098
    @amyasfaw9098 Месяц назад

    Doctor Tebarek 🙏

  • @zuzusanni7848
    @zuzusanni7848 Месяц назад +1

    Thanks bro

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Месяц назад +1

    በጣም እናመስግናለን : ከረዳኽን አይቀር በእንግሊዘኛ የምታስረዳንን ሁለ ትርጉሙን በአማርኛ ብትገልፅልን ዶክተር ፣ የኔ ችግር ሮሞታይድ አርተራይዝ ካሉኝ ከአምስት ግምት በላይ ሆንኝ አንተ የገልጽከውን እመገባላሁ ሊተወኝ አልቻለም አመስግናለሁ❤❤❤

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      በግል በ Instagram ያግኙም

  • @Ribka-hf9sl
    @Ribka-hf9sl Месяц назад

    Hi doctor what food and nutrition or supplements do you recommend for acid reflex and gerd ,,what kind of food shld i take please help ,God bless you 🙏

  • @kateteklemariam7216
    @kateteklemariam7216 Месяц назад +1

    ዶክተር body battery ዬ በጣም ዝቅተኛ ነው ለምን እንደሆነ አልገባኝም እባክህ መፈትሔ ካለህ?

  • @elsasolomon5592
    @elsasolomon5592 Месяц назад

    እናመሰግናለን ስለ ካርኒቨል ዳይት ምን አመለካከት አሀህ

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Месяц назад +1

    God lbless You

  • @sameerasameera3614
    @sameerasameera3614 Месяц назад +1

    Tabarak

  • @solomonatsebha5990
    @solomonatsebha5990 Месяц назад +1

    Respect

  • @aynalemambaye8920
    @aynalemambaye8920 Месяц назад

    Thanks Dr God bless u ❤❤

  • @selamyohanes5646
    @selamyohanes5646 Месяц назад +1

    Dr. Please eredagn sekware tewat betam high new megeb sebela yeqenesal ante yalkewen hulu adergalew walk eske 10kilometer beqen ehedalhu megeb teru new amegagebe vitamin d ahun eyetsetekakele new low neber befit men laderg tewat bebado hode high lemhonew blood suger please

  • @hannatesfai947
    @hannatesfai947 Месяц назад

    Betam betam nw yemenamesgnw tebark🙏🙏🙏

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад

      ruclips.net/video/89Alj50CBtM/видео.htmlsi=bKb9YaIeUkuFNsFo

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 Месяц назад +3

    ቤሪስ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ የለም

    • @yenetena
      @yenetena  Месяц назад +1

      ሱበር ማርኬት ውስጥ በደንብ ይገኛል

    • @danieltesfaye4508
      @danieltesfaye4508 17 дней назад

      በቤርስ ፋንታ እንጆሪ በስጋ ፋንታ ባቄላ ድፍን ምስር መብላት ትችላላችሁ

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc Месяц назад +3

    ዶክተር ብሩክ ነክ ውልጊዜ ቅንነትህን አደንቃለው