በአይረን የበለፀጉ 11 ድንቅ ተፈጥሮአዊ ጤናማ ምግቦች| 11 natural foods high in Iron

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • #youtube #IronFood #የአይረን_ምግቦች
    እንኳን ወደ ቻናሌ በሰላም መጣችሁ ዶክተር ዮሀንስ እባላለሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ጠቃሚ የጤና መረጃን ያግኙ! ሌሎች የሶሻል ማድያ ገፆቼን ከታች ተጭነው ይከታተሉ!
    ✅ ዶ/ር ዮሀንስ/Dr. Yohanes
    👉 ለተጨማሪ የጤና መረጃ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ!
    t.me/Healthedu...
    👉 የፌስቡክ ገፄን ይቀላቀሉ
    / doctoryohanes
    በዚህ ቪድዮ ላይ በአይረን የበለፀጉ 11 ድንቅ ተፈጥሮአዊ ጤናማ ምግቦችን በስፋት አስረዳቹሀለው!

Комментарии • 25

  • @himi8691
    @himi8691 9 месяцев назад

    ሥለምሰጠኝምላሽአመሠግናለሁ👏

  • @atalayshiferaw5322
    @atalayshiferaw5322 2 года назад +1

    Thank you Dr.

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 2 года назад

    ኢሸአላህ እንበላለን

  • @asteralemuakele
    @asteralemuakele 2 года назад

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @teferalegesse-ns6vs
    @teferalegesse-ns6vs 6 месяцев назад

    Thanks a lot

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ሀኪም ጋ ሂጄ ደም ሰጥቼ ነበር እና ቪታሚን ዲ ከ10 በታች ነው ብሎኝ 5000 ሺህ ግራም በሳምንት 1 ውሰጂ አለኝ እናም ቪታሚን ቢ12 በቀን 1 እየወሰድኩ ነበር ህመሙ ለውጥ የለውም ብየ ስነግረው በቀን 2 የሚወሰድ ቀየረልኝ አሁንም ብዙ ለው የለኝም መገጣጠሚያየ ላይ ይነክሰኛል እንቅልፍ መተኛት አልቻልኩም ይጨቀኛል

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 2 года назад

    እናመሰግናለን

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 2 года назад

    ቆይ ልስማው እስኪ

  • @mariahmulata2727
    @mariahmulata2727 2 года назад

    Thank you dr

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ዶክተር እባክህን እርዳኝ ቁጥር ካለህ ወይም በምን ላግኝ ህ

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    የዚህ በሽታ ተጠቂ ነኝ

  • @Aminareshid
    @Aminareshid Год назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ጥያቄ አለኝ የአይረን እጥረት አለብኝ ኩላሊቴም ያመኛል ምን ማድረግ አለብኝ አመጋገቡስ እንዴት ላድርግ ስግደት ነው ያለሁት እስቲ መላ በለኝ

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Год назад

      Eshi ለአይረን እጥረት መመገብ ያለብሽ በብዛት ፈሳሽ ቢሆን ይመከራል። ሌላው ዋናው ከፍተኛ አይረን ያለው ምግብ ቀይ ስጋ ነው። አብዛኛው ደግሞ ቪድዮ ላይ ተጠቅሷል።

  • @znbeznbe3821
    @znbeznbe3821 2 года назад

    ሰላም ዶክተር እንኳን ደህና መጣህ! thank you 💗 DCR !

  • @Aminareshid
    @Aminareshid Год назад

    መልስልኝ ዶክተር

  • @samrawitdesta3080
    @samrawitdesta3080 Год назад

    ዶክተር እነዚ ቆስጣ ጉበት የመሳሰሉት በስለው ብንመገብ ጥቅማቸው ይቀንሳል?

    • @dr.amanuel-
      @dr.amanuel-  Год назад

      ቆስጣ አይቀንስም እንደውም ከበሰለ ከፍተኛ አይረን ይኖረዋል። ጉበትን ግን እኔ እንዲው በትኩሱ እንደሚበላ ነው ማውቀው።

  • @TigestbogaleTigestbogale
    @TigestbogaleTigestbogale 2 месяца назад

    ኪዊና ምንድነው?

  • @አልሀምዱሊላህረቢልአ-መ4ቐ

    ጉበት የብስየ እየወሰድኩ ነው ምስር በወጥ መልኩ ተሰርቶ እየተመገብኩ ነው ቀይስር ከወይን ጋ ፈጭቼ እየወሰድኩ ነው ምን ትመክረኛለህ በሰው ሀገር ይጨቃል

  • @jemilahussen2214
    @jemilahussen2214 Год назад +1

    7 ኛዉ አልገባኝም ምንድን ነዉ

  • @himi8691
    @himi8691 9 месяцев назад

    ሠላም ዶክተር የአይረን እጥረት ሥላለበት የላም ወተትቤወሠድ ምድነውጉዳቱ?እድሜው 3አመት 9ነው

  • @amirahmed8478
    @amirahmed8478 Год назад

    Thnkyou

  • @HayatAbebechiyimam
    @HayatAbebechiyimam Год назад

    እናመሰግናለን